Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ትዕግስት የሚጠቅማን ተስፋ እዳንቆርጥ ስውችን እዳናስቀይም እኛም በነገሮች እዳንፀፀት ይርዳናል
ትዕግስት ለብዝ ናገር ይጠቅማል ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ🎉🎉🎉
ትግሰተኛ መሆን ጥሩ ነው አንድ ነገር አደርገን ከምፀፀት በትግሰት ማደረጉ ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም እግዚያብሄር ለሁላችንም ትግሱቱን ይሰጠን
የኔ እናት መስተግዶ ከባድ ነው ሁሉም ከስተምር አንድ አደለም ስለተረዳችዋት በጣም ደስ ብሎኛል ሠላም ሠላም ሠላም እግዚአብሔር
ትግስተኛ መሆን እራስን እራስን ለመግሳት ሰዎችን ለማዳመጥ ከሰዎች ጋር በቀላሉ ለመኖር እና ሰላማዎ ህይወትለመኖር ከተፈለገ ትግስት ወሳኙ ነጥብ ነው በርች እህታችን🎉❤
በጣም ደስ ይላል ትግስተኛ መሆን ብዙ በረከት ይዞ ይመጣል ብዙ ደስታ ይዞ ይመጣል ትግስት ካል የለም ግን ብዙ ነገር እናጣለን በትንሽ ነገር ትልቁ ነገር ናት አለንና ትዕግስት ለሁላችንም አስፈላጊ ነው አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርጋት ፍቅር ያድላት
ትግስተኛ መሆን ብዙ ነገር የምናገኝው ከትግስት ነው ትግስት ከለሌን ፈጣሪ ጋር እራሱ መጣላት ነው ትግስት ይኑረን ለነበረን ጊዜ በጣም አመስግናለሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን
እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላም ሲኖርነውናሰላም ፈቅርለሀገራአችን ይሁን
እግዚአብሔር ይመሰገን የእግዚአብሔር የአባታችን የጌታችን የእየሱስ የክርስቶስ ሰላምና ጤና ይብዛለን አሪፍና ምርጥ በርቺ እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ ሰላም ይሁን
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ቀህይወታችን ትግስት ያስፈልጋል ትግስት ካለን ህልማችንን እድናሳካ የረዳናል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ትግሰተኛየሆን,ሰወሳሰበብቦታይደረሳለ አላህከትግሰተኘችያደረግን,አላህሀገራችንንን ሰላምያደረግልን በሰደትያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችንያበቃንን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ ትግስተሠዠኛ መሆን መጣም ይጠቅማል ትግስት ትልቅ ስጦታ ነው ትግስት ቢኖረኝ እኮ ባልተጣለላኝ ነበር ይህንን ከሀሉም ሰው ጋ ሰላም መሆንን ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽአፀድየ ትግስተኛ መሆን ብዙ ጥቅምአለዉ ላደለዉ ሰዉ በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር በረችልንጥሩ ስራ ነዉ ብዙ እጠብቃለን ካች🎉❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን በስላም መጣሽ ትእግስተኛ መሆን የሚጠውመን ለብዙ ነገር ነው ለመሳል ፈተና በመጣብን በትግስት እናለፈለን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ትግስተኛ መሆን ለብዙ ነገሮች ይጠቅመናል ትግስተኛ አለመሆን ደግሞ በጣም ከባድ ነው እናም ትግስቱን ይስጠን ቸሩ መድሀኒአለም በርች
ትእግስተኛ መሆን ለብዙ ነገር ይጠቅማል ለሁላችንም ትእግስት ያድለን በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር በርች ጠንክሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅር ያድልልን
ሠላም እሕታችን ትእግሥተኛ መሆን በአሁኑ ሠአት እደሞኝነች ነው ነሚቆጠረው የዋሕነት ታጋሽነት ሲበዋ ምንም የማታውቂ ነው የሚመሥል ሥለዚሕ ታጋሽነት ይጎዳልጂ አይጠቅምም 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ትግስተኛ መሆን በጣም ይጠቅማል ምክንያቱም የሚያጋጥሙንን መጥፎ መጥፎ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ እሱን በትግስት ማሳለፍ ከቻልነ ያስብንበት ቦታ መድረስ እንችላለን ስለዚህ ሁላችንም ንግስት ያድለን አሜን
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ላደለው ሰው ትግስተኛ መሆን በጣም መታደል ነው በስደት አለም ሆነ በሀገር የምትኖሩ ኢትዩጲያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
እህታችንንን ትግስተኛ መሆንንን በጣምምም ብዙዙዙ ጥሽሞችችች አሉትትት ማማማየየየ ፈጣሪ ትግስተኛ ያርገንጂጂጂ ደስስእሚል ሀሪፍቆይታነበርርር
ትእግስተኛ መሆን የሚጠቅመን ነገር ብዙ ነው ለምሳሌ ካላስፈላጊ ቃላቶች እንጠነቀቃለን ካላስፈላጊ ፀቦች እንርቃለን የምንፈልገውን ነገር በጊዜው እናገኛለን ❤ጉዳቱ ግን የከፋ ነው ቶሎ ለፀብ እንዳረጋለን ቶሎ ወደኩርፊያ እንገባለን የምትፈልገውን ቶሎ አናገኝም❤
ጥሩ ትምህርት ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን እዉነት ነዉ ትዕግስት የሁሉ ነገር ቁልፍ ነዉ ትእግስት ያለዉ ሰዉ ነገሮችን በጥንቃቄ መርምሮ የሚያደርግ የተረጋጋ ነዉ ትእግስተኛ መሆናችን በቤታችንም ሆነ ከማህበረሰቡ ጋር በሰላም ተከብረን እንድንኖር ያደርገናል
ሰላም አፀድዬ እንኳን ደና መጣሽ ያቀረብሽው ርእስ በጣም ደስ ይላል ትግስት ለሁሉም ነገር አስፈላጊ ነው መከራን በትግስትና በፀሎት ካሳለፍነው ጣፋጭ ፍሬ እናገኛለን❤❤❤
ትግስት መሆን አንዳንድ ለብዙ ነገራች ጠቃሚ ነው እናም የትግስተኛ ስው ለመሆን ጥበብ ያስፈልጋ እናም ከትግስቱኛች ያደርገን
ሰላም አተደ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም እርፍ ርእሰ ነው ትዕግስት ለብዙ ነገሮች ይጠቅማል ትዕግስት መራራናት ፍርድ ጠፋጭ ትዕግስት መከራን እርግፍ ደስታን ትወልዳለች
ትዕግስት ሁሌም የምትሰጠን ጣፋጭ ፍሬ አለ እስከዚያ መከራና ፈተና ቢበዛም ትልቅ ውጤት ይኖረዋል
ትእግስተኛ ሞሆን ለሁሉም ነገር ይጠቅማል ምሳሌ ለሂወታቻን ያስብነው ሁሉ ለማሳካት ትእግስት ያስፈልጋል ከእግዚአብሔር ጋ ስለዚ የስው ልጅ ዋና ነገር ልነረው የሚገባ ትእግስት ተስፍ ሁለቱም እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ እህት ቀጥይበት ዉይይቱ ደስ ይላለል ውዴዋ ይልባቻን ምሽት ይፈፅምልን ብርቺ አሪፍ ደስስስስስስስስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን
ሰለም ሰለም እንኳን ደእና መጠሽ በጠም አሪፈ ቆይታ ነበረን በርቺ ከዚ በሀላ አሪፈ አሪፈ ነገር እንጠብቀለን ዩቱበሩቼ በለንበት ዉለችንም ሰለም እንዉን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ትግስተኛ ለመሆን ለብዙ ነገር ይጠቅማል በጥፎ ነገሮች ሊያጋጥሙን ይችላሉ እንኳን በትግስት ማለፍ ካልቻልን እም ይህን ነገር ውስጥ እንገባለን ለሞኖር ትዕግስት አስፈላጊ ነው አሪፍ ቆይታ ነበረን በርች
እግዚኣብሔር ትእግስት እንደ እዪብ ያድልን ትእግስተኛ ሞሆን ሁሉ ያገኛል ሞችኮል ኣለምታገስ ግን ሂወት ያሳጣል የሆነ ፍተና ክመጣን ብትእግሰት ካልፍንው ያለፍል
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በርቺ ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ ከዚም በላይ ትግስተኛ መሆን ብዙ ጥቅም አለዉ ትግስተኛ ስንሆን ነገሮችን በጥሞና መመልከት እንችላለን ትግስተኛ ያለመሆን ትልቅ ጉዳት አለዉ ትግስተኛ ካልሆን የምናጠፋቸዉ ነገሮች ይበዛሉ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበርን እናመሰግናለን እውነት ነው አፍሪ እርስ ነው ብዙ እራሳችንን ያስተምረናል በርች በቀጣይ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉❤❤
ሰላም እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ ትግስት ለሁሉም ነገ አስፈላጊነው ትግስተኛ ከሆነ ካሰብንበት እደርሳለን ትግስት ከሊለን ካሰብንበት አደርስም ስለዚህ ትግስት ባጣም አስፈላጊነው እግዚአብሔር ትግሱቱን ለሁላአችንም ያድለን አሜን በርችልኝ እህቴ❤❤❤
Selame selame selameshe be krstose yebzalny enakn dena mexahse haulchum selame biyloaw. Yene qonjow arefi asbi now enmsgelan berchelny wudee❤❤❤❤
ስላም ስላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እናም ልክ ነሽ አንዳንድ በህይውት ላይ ትግስት አስፈላጋ ነገር ነው ነገር ግን የትግስት ጥበብ ያስፈልጋል በተረፈ አሪፍ ርእስ ነው በርችልን
ሰለም ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት ፈጠር የግዚሽ ፈጠር ሀገረችን ሰለም የርግልን በዱአ በፅሎት አንረሰ በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ
ሠላም ሠላም እኳን ሠላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ትግስተኛ መሆን በጣም ጥቅም አለው ለሠውልጅ ትግስት አስፈላጊነው ትግስት ታለሽ ሁሉም ነገር ይገኛል
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝውድ እናቆይታችን በጣም አረፍነበረ እናምአብሽሪ ልኝሀገረችን ሰላምን ያምጣልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምም ያድርግልን
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ትግስትኛ መሆን ጥሩ ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
Baga nagani dhufte nagenyii mana keefi yaa bayyatuuu woww jabadhuuuuwaqqayyo yeroo isaa egee wani maluu nuufi ni lataa obsaa !!!
በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ትግስተኛ መሆን ብዙ አይነት ጥቅም አለው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
ሰላም ሰላም እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልን ትግስተኛ መሆን የሚጠቅመን በጣም ጥሩ ነዉ
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ትግስተኛ ብንሆን ነው ከመዳም ጋር የምንኖረው ትግስት ከሰውጋ ያኗኑራልትግስት አለማድረግ ደግሞ ብዙ ነገሮችን ያሳጣልእና ትግስት ይስጠን አላህ ያረብ
አድሠውው ትግስተኛ በመሆንንን ብዙዙዙ ጥቅሞችችች ዪገኛልልል አደኛ ክሠወችችጋርርር መግባባት ነው ሁለተኛ ክነገርርር ይርቃልልልልል
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ
ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ እግዚአብሔር የእርፍት እንጅር ይስጠችሁ የሁገሬ ልጆች በለችበት ስለም ይብዘለችሁ ከክፍሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ኤንደቴነሽ ዌደ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ደስስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር ውደ በርች ጠንክሪ በሌላ ስራ እንገናኝ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ
በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የመረጥሽው ርእስ በጣም ጠቃሚና ተመራጭ ነበር ስላጋራሽን እናመሠግናለን
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi 🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳንደናመጣሽ አፀድየ ትግስተኛ መሆን ካሰብንበት አላማናእቅድ ያደርሰናል ትግስት የህይወታችን ትልቀለ ምሰሶ ነውትግስት ማጣት ደግሞ አላማችን እቅዳችን ያደናቅፈናል
Egziabher yimesgen selam lanechi ehite enkuwan dena metash berchilgn arif koyita neber tegest keminem belay yasefeligal egziabher tegest yesten amen ❤❤❤
ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽሰላምሽ ባለሽበት ይብዛ ይብዛትግስተኛ መሆን ለብዙ ነገር ይጠቅማል ምንፈልገውን ነገር በትግስት ምንተገብር ያድርገን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ትእግስት የሁሉም ነገር አስፈላጊ ነው
ሃሳብ መወያየት ችግራችንን አብረን ሆነን መፍታት በጣም ጥሩ ነገር ነው ብዬ ነው ማስበው ምክንያቱም የችግር መፍትሄ እንጂ ሌላ ሰው አይደለም
Selame weda ehetachene enekane dehena metashe berche arefe ena dese yemelele yeweyeyete geza nebere enamesegenalene tegesete senorene yemebelashe negere ayenoreme ...selameshe yebeza..❤❤
Selame selame inikani beselame metashi yene wede baleshibeti yegeta selame yebizalishi silenbereni koyeta betame inameseginaleni berichi
ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላምመጣሽ ትግስተኛ መሆን እፈለግንበት ቦታያደርሰናል ትግስትከሌላንደሞ ሰውጋ መግባባትነ አንችልም ሀሪፍ ቆይታነበር
ሠላም ሠላም እሕታችን እንኳን ደሕና መጣሽ ዝብየ ሥገምት ባአሁን ግዜ ትእግስተኛ መሆን አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ታጋሽ ስኮኝ ሞአኝ አድርገው ሥለሚቆጥሩ😢
እግዚኣብሔር ኣምላካችን የተመሰገነ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንካን ብሰላም መጣሽሽ ትግስተኛ መሆን ለቡዙ ነገሮችይጠቅመናል ትግስተኛ ኣለምሆን በጣምይጎዳልቡዙነገሮችን ናጣለንንን
Nagaani Waqayoo sinfii yaa bayyatuu jirtu jabesaa bayee namti tolaa hojii kee jabdhuu ishii hojii kee jabdhuu ishii hojii kee jabdhuu ishii hojii ❤
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ እድ ትንሽ አሪፍ ነው በርቺ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን የምወድሽ ዘይነብዬ ስለመጣሽ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል በርችልን አሪፍ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል እርዕስ ነዉ ያመጣሽልን በቀጣይም በሌላ አስተማሪ ቢድዮ እንጠብቃለን ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን
baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qalii jajabdhuu yeroo gariisiif hatayuu ❤❤❤❤
ሰላም አፃየ እንዴት ነሽ ትእግስት እንግዲህ በህይወታችን ምንም ከማለታችንና ከመጀመራችን በፊት መቅደስ ያለበት ነገር ነው ትግስት የሌለን ሰዎች እንኳ ብንኖር .ፀባያችን ካወቅኑ ማስተካከልና ማሻሻል ይቻላል ቃሉ ከአፋችን ካልጠፋ በተግባርም ያድጋል እና ትእግስት ን እንለማመድ
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ ቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝ🎉
ሠላም ሳላው ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሁሉ ሰላም ሁሉ አማን እኔ ጋ ሁሉ ሰላም ሁሉ አማን እግዚአብሔር መግዘኝ በርሻለሁ ውዴ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ቆይታ ነው በዚህም ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችእንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብ ሀገራችነ ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነው በርች እህታችን🎉🎉🎉
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እህታችን 💞❤🎉
ሰላም ለዚህ ቤት እንኴን ደህና መጣችሁ ትግስተኛ መሆን ብዙ ነገሮችን እናገኝ በታለንፍሬን ለመቁረት ዝናብን ፀሀይን እንደምናሳልፍ ሁሉ ትግስትም እንደዚያው መልካም ነገሮች እንዳናጣ እና እዳይልፍን ይጠቅመናል ትዕግስት ማጣት ደግሞ ፍሬን ለመቁረጥ ሳንጠብቅ ልጋ አበባን ቁርኣን እፍሬው ሳንደር እንድንቀር ያደርገናል
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ውዴ አህለንፊክ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው የኔ ውድ🎉
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ መልካም ቤተሰባዊ ይዘት ያለው ውይይት ላይ እንድንካፈል ስለአደረግሽ እና ስለነበረን አሪፍ ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
ትግስተኛ መሆን የሚጠቅመው እራስን ለመግዛት እራስን ማዳን ስራ ነው ትግስተኛ ሰዎች ጨለማውን አልፈው ብርሃን ሲወጣ እደነሱ ደስተኛ አይኖርም
ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በልሽበት ሰላምሽ ይብዛ ትግስተኛ መሆን ለምን ይጠቅማል ለብዙ ነገር ይጠቅማል ለምሳሌ ትግስተኛ በመሆን የምታጩና የምታገኝው ነገር ይኖራል ለምሳሌ አሁን ባለንበት ህይወት ላይ በትግስት የምናሳልፋቸው ነገሮች ለወደፊት ለኛ የህይወታችን መስተካከል የህይወታችን የመማር መንስኤዎች ናቸው ማለት ነው
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እህት እንዴት ንሽ በጣም ጥሩ የመወ ያያ አርስት ነዉ ይዝሽ የመጣሽ ው በትርፈ ትዕግስት የሁሉም ነ ገር መስርት ነዉ ትግስት የሌለው ሰው ብዙ ንገር ያጣል አምሰግናለሁ
ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነውር እናመሰግናለን በረችልን ትግስተኛ አለመህን ብዙ ነገር ያሳጣናል ለምሳሌ የምንወደውን ፍቅረኛችነን ያሳጣናል ሰራችን ያሳጣናል ወዘት ብቻ ትግስተኛ አለመሆን ጥሩ አይደለም
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ትእግስተኛ ስንሆን የምናገኘው ውጤት መልካም ይሆናል ትእግስት ከሌለ ደግሞ በተቃራኒው ውጤት አልባ ነው የምንሆነው ቆንጆ ቆይታ ነበር በርችልን እናመሰግናለን በሌላ አድስ ስራ እንገናኛለን
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥሩ ቆይታ ነበረን በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን እናመሰግናለን😊
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እኳን ደህና መጣሽልን ትዕግስትና ስንሆን መሆን የምንፈልገውን ሁሉ እንችላለን ትዕግስቱ ከሌለን ግን ምንም እና የትም አንደርስም ትዕግስት ካለን ፍሬአማ እንሆናለን
ሰላም ሰላም እንኳ ደህና መጣሽ በእወነት ደሰ የሚል ቆይታ ነበር በርቸልኝ ወዴ አገራቸን ሰላም ያርግልን ወዴ በሊላ ቢዲዮ እንገናኝ❤❤❤❤
ሰላም እህታችን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽትግስት አስፈላጊና ጥሩ ነገር ነው ለነገሮች ሁሉ ትግስት ያስፈልገናል ትግስት ካለን ያሰብንው ቦታ እንደርሳለን ፈጣሪ ለሁላችን የሱን ትግስት ይስጠን በርቺ እህት እናመሰግናለን
ሰላም ሰላምሽን ያብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛን በርችልኝ ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ያርግልኝ
ሰላም ሰላም እህቴ እንካን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረ እናም በርእስሽ አንድ ልበል ትዕግስት ለሰው ልጅ መሰረታዊ ነው ትዕግስት ከሌለን ሂወታችንንም ያሳጣናል ትግስ በሁሉም ቦታ አስፈላጉ ገው እህቴ አፀደ የኔ ውድ❤❤❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁልልል ምምምም
ሰላም አግዚአብሔር የብዝልሽ ዉዴ አህት እንኩአን እንኩአን በስላም አታሺ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል ባርች ስለ ናበር ቆይት በጣም አሪፍ ናበር
ሰላም ሰላም፡ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ እህት ትግስተኛ መሆን ለሰው ልጅ ኣስፋላጊ ነው ሰላም ፍቅርርርር ኣንድነት ለሃገራችን ይሁን 🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ትግስተኛ መሆን ለህይወታችን ትልቅ ቦታ አለወ እንድሁም በሀይማኖታችንም ትግስት ማድረግ ላሄራችን ጠቃሚ ነው ትግስት ከሌለን በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ይጠፋሉ አያምሩም ይበላሻሉ
ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እንዴት ቆየሽን ትግሥተኛ መሆን ብዙ ጥቅም አለው❤❤
ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ትእግስት ከሌለን የምንፈልገው አይነት ስራ መስራት ቦታ መድረስ አንችልም❤❤
ሰላምሽ ብዝትትትትት ትርፍርፍ ይቤል ዉዷ እንኳን ደሔና መጣሽ እሕታችን አፁዬ የኔ ዉድ በጣም ደስስስስ የምል ቆይታ ነቤር ስሌነቤሬን ቆይታ በጣምምም እናመሰግናሌን በርች ዉዷ❤❤❤
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላህወበረካትሁ ጀሚዓን እንዴትናችሁአህለንንን☕🥧🎉🎉🎉ማሻአላህጀዛኩላሁ ኸይር*አብሽሩ አሁንጉዞ ወዴፊት📚✍🏻*
ስላም ስላም እህታችን እንካን ስላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰላም ሰላም ብይለሁ እህቶቻችን ሰላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ እህቶቻችን ❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እንገናኛለን
ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሽ ትግስት ማጣትማ ብዙ ነገር የሳጣል 😢 ግን በጣም ከባድ ነዉ ትግስት ማጣት
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi
Selam selam 🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ሰላምሺይብዛ እኳን ደህናመጣሺ እሪት አሪፍ ቆይታነበር በርች አገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ትዕግስት የሚጠቅማን ተስፋ እዳንቆርጥ ስውችን እዳናስቀይም እኛም በነገሮች እዳንፀፀት ይርዳናል
ትዕግስት ለብዝ ናገር ይጠቅማል ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ🎉🎉🎉
ትግሰተኛ መሆን ጥሩ ነው አንድ ነገር አደርገን ከምፀፀት በትግሰት ማደረጉ ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም እግዚያብሄር ለሁላችንም ትግሱቱን ይሰጠን
የኔ እናት መስተግዶ ከባድ ነው ሁሉም ከስተምር አንድ አደለም ስለተረዳችዋት በጣም ደስ ብሎኛል ሠላም ሠላም ሠላም እግዚአብሔር
ትግስተኛ መሆን እራስን እራስን ለመግሳት ሰዎችን ለማዳመጥ ከሰዎች ጋር በቀላሉ ለመኖር እና ሰላማዎ ህይወትለመኖር ከተፈለገ ትግስት ወሳኙ ነጥብ ነው በርች እህታችን🎉❤
በጣም ደስ ይላል ትግስተኛ መሆን ብዙ በረከት ይዞ ይመጣል ብዙ ደስታ ይዞ ይመጣል ትግስት ካል የለም ግን ብዙ ነገር እናጣለን በትንሽ ነገር ትልቁ ነገር ናት አለንና ትዕግስት ለሁላችንም አስፈላጊ ነው አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርጋት ፍቅር ያድላት
ትግስተኛ መሆን ብዙ ነገር የምናገኝው ከትግስት ነው ትግስት ከለሌን ፈጣሪ ጋር እራሱ መጣላት ነው ትግስት ይኑረን
ለነበረን ጊዜ በጣም አመስግናለሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን
እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላም ሲኖርነውናሰላም ፈቅርለሀገራአችን ይሁን
እግዚአብሔር ይመሰገን የእግዚአብሔር የአባታችን የጌታችን የእየሱስ የክርስቶስ ሰላምና ጤና ይብዛለን አሪፍና ምርጥ በርቺ እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ ሰላም ይሁን
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ቀህይወታችን ትግስት ያስፈልጋል ትግስት ካለን ህልማችንን እድናሳካ የረዳናል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ትግሰተኛየሆን,ሰወሳሰበብቦታይደረሳለ አላህከትግሰተኘችያደረግን,አላህሀገራችንንን ሰላምያደረግልን በሰደትያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችንያበቃንን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ ትግስተሠዠኛ መሆን መጣም ይጠቅማል ትግስት ትልቅ ስጦታ ነው ትግስት ቢኖረኝ እኮ ባልተጣለላኝ ነበር ይህንን ከሀሉም ሰው ጋ ሰላም መሆንን ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ
አፀድየ ትግስተኛ መሆን ብዙ ጥቅም
አለዉ ላደለዉ ሰዉ በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር በረችልን
ጥሩ ስራ ነዉ ብዙ እጠብቃለን ካች🎉❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን በስላም መጣሽ ትእግስተኛ መሆን የሚጠውመን ለብዙ ነገር ነው ለመሳል ፈተና በመጣብን በትግስት እናለፈለን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ትግስተኛ መሆን ለብዙ ነገሮች ይጠቅመናል ትግስተኛ አለመሆን ደግሞ በጣም ከባድ ነው እናም ትግስቱን ይስጠን ቸሩ መድሀኒአለም በርች
ትእግስተኛ መሆን ለብዙ ነገር ይጠቅማል ለሁላችንም ትእግስት ያድለን በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር በርች ጠንክሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅር ያድልልን
ሠላም እሕታችን ትእግሥተኛ መሆን በአሁኑ ሠአት እደሞኝነች ነው ነሚቆጠረው የዋሕነት ታጋሽነት ሲበዋ ምንም የማታውቂ ነው የሚመሥል ሥለዚሕ ታጋሽነት ይጎዳልጂ አይጠቅምም 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ትግስተኛ መሆን በጣም ይጠቅማል ምክንያቱም የሚያጋጥሙንን መጥፎ መጥፎ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ እሱን በትግስት ማሳለፍ ከቻልነ ያስብንበት ቦታ መድረስ እንችላለን ስለዚህ ሁላችንም ንግስት ያድለን አሜን
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ላደለው ሰው ትግስተኛ መሆን በጣም መታደል ነው በስደት አለም ሆነ በሀገር የምትኖሩ ኢትዩጲያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
እህታችንንን ትግስተኛ መሆንንን በጣምምም ብዙዙዙ ጥሽሞችችች አሉትትት ማማማየየየ ፈጣሪ ትግስተኛ ያርገንጂጂጂ ደስስእሚል ሀሪፍቆይታነበርርር
ትእግስተኛ መሆን የሚጠቅመን ነገር ብዙ ነው ለምሳሌ ካላስፈላጊ ቃላቶች እንጠነቀቃለን ካላስፈላጊ ፀቦች እንርቃለን የምንፈልገውን ነገር በጊዜው እናገኛለን ❤ጉዳቱ ግን የከፋ ነው ቶሎ ለፀብ እንዳረጋለን ቶሎ ወደኩርፊያ እንገባለን የምትፈልገውን ቶሎ አናገኝም❤
ጥሩ ትምህርት ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን እዉነት ነዉ ትዕግስት የሁሉ ነገር ቁልፍ ነዉ ትእግስት ያለዉ ሰዉ ነገሮችን በጥንቃቄ መርምሮ የሚያደርግ የተረጋጋ ነዉ ትእግስተኛ መሆናችን በቤታችንም ሆነ ከማህበረሰቡ ጋር በሰላም ተከብረን እንድንኖር ያደርገናል
ሰላም አፀድዬ እንኳን ደና መጣሽ ያቀረብሽው ርእስ በጣም ደስ ይላል ትግስት ለሁሉም ነገር አስፈላጊ ነው መከራን በትግስትና በፀሎት ካሳለፍነው ጣፋጭ ፍሬ እናገኛለን❤❤❤
ትግስት መሆን አንዳንድ ለብዙ ነገራች ጠቃሚ ነው እናም የትግስተኛ ስው ለመሆን ጥበብ ያስፈልጋ እናም ከትግስቱኛች ያደርገን
ሰላም አተደ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም እርፍ ርእሰ ነው ትዕግስት ለብዙ ነገሮች ይጠቅማል ትዕግስት መራራናት ፍርድ ጠፋጭ ትዕግስት መከራን እርግፍ ደስታን ትወልዳለች
ትዕግስት ሁሌም የምትሰጠን ጣፋጭ ፍሬ አለ እስከዚያ መከራና ፈተና ቢበዛም ትልቅ ውጤት ይኖረዋል
ትእግስተኛ ሞሆን ለሁሉም ነገር ይጠቅማል ምሳሌ ለሂወታቻን ያስብነው ሁሉ ለማሳካት ትእግስት ያስፈልጋል ከእግዚአብሔር ጋ ስለዚ የስው ልጅ ዋና ነገር ልነረው የሚገባ ትእግስት ተስፍ ሁለቱም እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ እህት ቀጥይበት ዉይይቱ ደስ ይላለል ውዴዋ ይልባቻን ምሽት ይፈፅምልን ብርቺ አሪፍ ደስስስስስስስስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን
ሰለም ሰለም እንኳን ደእና መጠሽ በጠም አሪፈ ቆይታ ነበረን በርቺ ከዚ በሀላ አሪፈ አሪፈ ነገር እንጠብቀለን ዩቱበሩቼ በለንበት ዉለችንም ሰለም እንዉን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ትግስተኛ ለመሆን ለብዙ ነገር ይጠቅማል በጥፎ ነገሮች ሊያጋጥሙን ይችላሉ እንኳን በትግስት ማለፍ ካልቻልን እም ይህን ነገር ውስጥ እንገባለን ለሞኖር ትዕግስት አስፈላጊ ነው አሪፍ ቆይታ ነበረን በርች
እግዚኣብሔር ትእግስት እንደ እዪብ ያድልን ትእግስተኛ ሞሆን ሁሉ ያገኛል ሞችኮል ኣለምታገስ ግን ሂወት ያሳጣል የሆነ ፍተና ክመጣን ብትእግሰት ካልፍንው ያለፍል
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በርቺ ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ ከዚም በላይ ትግስተኛ መሆን ብዙ ጥቅም አለዉ ትግስተኛ ስንሆን ነገሮችን በጥሞና መመልከት እንችላለን ትግስተኛ ያለመሆን ትልቅ ጉዳት አለዉ ትግስተኛ ካልሆን የምናጠፋቸዉ ነገሮች ይበዛሉ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበርን እናመሰግናለን እውነት ነው አፍሪ እርስ ነው ብዙ እራሳችንን ያስተምረናል በርች በቀጣይ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉❤❤
ሰላም እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ ትግስት ለሁሉም ነገ አስፈላጊነው ትግስተኛ ከሆነ ካሰብንበት እደርሳለን ትግስት ከሊለን ካሰብንበት አደርስም ስለዚህ ትግስት ባጣም አስፈላጊነው እግዚአብሔር ትግሱቱን ለሁላአችንም ያድለን አሜን በርችልኝ እህቴ❤❤❤
Selame selame selameshe be krstose yebzalny enakn dena mexahse haulchum selame biyloaw. Yene qonjow arefi asbi now enmsgelan berchelny wudee❤❤❤❤
ስላም ስላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እናም ልክ ነሽ አንዳንድ በህይውት ላይ ትግስት አስፈላጋ ነገር ነው ነገር ግን የትግስት ጥበብ ያስፈልጋል በተረፈ አሪፍ ርእስ ነው በርችልን
ሰለም ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት ፈጠር የግዚሽ ፈጠር ሀገረችን ሰለም የርግልን በዱአ በፅሎት አንረሰ በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ
ሠላም ሠላም እኳን ሠላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ትግስተኛ መሆን በጣም ጥቅም አለው ለሠውልጅ ትግስት አስፈላጊነው ትግስት ታለሽ ሁሉም ነገር ይገኛል
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝውድ እናቆይታችን በጣም አረፍነበረ እናምአብሽሪ ልኝሀገረችን ሰላምን ያምጣልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምም ያድርግልን
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ትግስትኛ መሆን ጥሩ ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
Baga nagani dhufte nagenyii mana keefi yaa bayyatuuu woww jabadhuuuuwaqqayyo yeroo isaa egee wani maluu nuufi ni lataa obsaa !!!
በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ትግስተኛ መሆን ብዙ አይነት ጥቅም አለው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
ሰላም ሰላም እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልን ትግስተኛ መሆን የሚጠቅመን በጣም ጥሩ ነዉ
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ትግስተኛ ብንሆን ነው
ከመዳም ጋር የምንኖረው ትግስት ከሰውጋ ያኗኑራል
ትግስት አለማድረግ ደግሞ ብዙ ነገሮችን ያሳጣል
እና ትግስት ይስጠን አላህ ያረብ
አድሠውው ትግስተኛ በመሆንንን ብዙዙዙ ጥቅሞችችች ዪገኛልልል አደኛ ክሠወችች
ጋርርር መግባባት ነው ሁለተኛ ክነገርርር ይርቃልልልልል
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ
ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ እግዚአብሔር የእርፍት እንጅር ይስጠችሁ የሁገሬ ልጆች በለችበት ስለም ይብዘለችሁ ከክፍሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ኤንደቴነሽ ዌደ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ደስስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር ውደ በርች ጠንክሪ በሌላ ስራ እንገናኝ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ
በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የመረጥሽው ርእስ በጣም ጠቃሚና ተመራጭ ነበር ስላጋራሽን እናመሠግናለን
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi 🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳንደናመጣሽ አፀድየ ትግስተኛ መሆን ካሰብንበት አላማናእቅድ ያደርሰናል ትግስት የህይወታችን ትልቀለ ምሰሶ ነውትግስት ማጣት ደግሞ አላማችን እቅዳችን ያደናቅፈናል
Egziabher yimesgen selam lanechi ehite enkuwan dena metash berchilgn arif koyita neber tegest keminem belay yasefeligal egziabher tegest yesten amen ❤❤❤
ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ
ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛ ይብዛ
ትግስተኛ መሆን ለብዙ ነገር ይጠቅማል ምንፈልገውን ነገር በትግስት ምንተገብር ያድርገን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ትእግስት የሁሉም ነገር አስፈላጊ ነው
ሃሳብ መወያየት ችግራችንን አብረን ሆነን መፍታት በጣም ጥሩ ነገር ነው ብዬ ነው ማስበው ምክንያቱም የችግር መፍትሄ እንጂ ሌላ ሰው አይደለም
Selame weda ehetachene enekane dehena metashe berche arefe ena dese yemelele yeweyeyete geza nebere enamesegenalene tegesete senorene yemebelashe negere ayenoreme ...selameshe yebeza..❤❤
Selame selame inikani beselame metashi yene wede baleshibeti yegeta selame yebizalishi silenbereni koyeta betame inameseginaleni berichi
ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላምመጣሽ ትግስተኛ መሆን እፈለግንበት ቦታያደርሰናል ትግስትከሌላንደሞ ሰውጋ መግባባትነ አንችልም ሀሪፍ ቆይታነበር
ሠላም ሠላም እሕታችን እንኳን ደሕና መጣሽ ዝብየ ሥገምት ባአሁን ግዜ ትእግስተኛ መሆን አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ታጋሽ ስኮኝ ሞአኝ አድርገው ሥለሚቆጥሩ😢
እግዚኣብሔር ኣምላካችን የተመሰገነ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንካን ብሰላም መጣሽሽ ትግስተኛ መሆን ለቡዙ ነገሮችይጠቅመናል ትግስተኛ ኣለምሆን በጣምይጎዳልቡዙነገሮችን ናጣለንንን
Nagaani Waqayoo sinfii yaa bayyatuu jirtu jabesaa bayee namti tolaa hojii kee jabdhuu ishii hojii kee jabdhuu ishii hojii kee jabdhuu ishii hojii ❤
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ እድ ትንሽ አሪፍ ነው በርቺ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን የምወድሽ ዘይነብዬ ስለመጣሽ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል በርችልን አሪፍ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል እርዕስ ነዉ ያመጣሽልን በቀጣይም በሌላ አስተማሪ ቢድዮ እንጠብቃለን ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን
baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qalii jajabdhuu yeroo gariisiif hatayuu ❤❤❤❤
ሰላም አፃየ እንዴት ነሽ ትእግስት እንግዲህ በህይወታችን ምንም ከማለታችንና ከመጀመራችን በፊት መቅደስ ያለበት ነገር ነው ትግስት የሌለን ሰዎች እንኳ ብንኖር .ፀባያችን ካወቅኑ ማስተካከልና ማሻሻል ይቻላል ቃሉ ከአፋችን ካልጠፋ በተግባርም ያድጋል እና ትእግስት ን እንለማመድ
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ ቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝ🎉
ሠላም ሳላው ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሁሉ ሰላም ሁሉ አማን እኔ ጋ ሁሉ ሰላም ሁሉ አማን እግዚአብሔር መግዘኝ በርሻለሁ ውዴ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ቆይታ ነው በዚህም ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችእንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብ ሀገራችነ ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነው በርች እህታችን🎉🎉🎉
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እህታችን 💞❤🎉
ሰላም ለዚህ ቤት እንኴን ደህና መጣችሁ
ትግስተኛ መሆን ብዙ ነገሮችን እናገኝ በታለን
ፍሬን ለመቁረት ዝናብን ፀሀይን እንደምናሳልፍ ሁሉ ትግስትም እንደዚያው መልካም ነገሮች እንዳናጣ እና እዳይልፍን ይጠቅመናል ትዕግስት ማጣት ደግሞ ፍሬን ለመቁረጥ ሳንጠብቅ ልጋ አበባን ቁርኣን እፍሬው ሳንደር እንድንቀር ያደርገናል
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ውዴ አህለንፊክ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው የኔ ውድ🎉
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ መልካም ቤተሰባዊ ይዘት ያለው ውይይት ላይ እንድንካፈል ስለአደረግሽ እና ስለነበረን አሪፍ ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
ትግስተኛ መሆን የሚጠቅመው እራስን ለመግዛት እራስን ማዳን ስራ ነው ትግስተኛ ሰዎች ጨለማውን አልፈው ብርሃን ሲወጣ እደነሱ ደስተኛ አይኖርም
ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በልሽበት ሰላምሽ ይብዛ ትግስተኛ መሆን ለምን ይጠቅማል ለብዙ ነገር ይጠቅማል ለምሳሌ ትግስተኛ በመሆን የምታጩና የምታገኝው ነገር ይኖራል ለምሳሌ አሁን ባለንበት ህይወት ላይ በትግስት የምናሳልፋቸው ነገሮች ለወደፊት ለኛ የህይወታችን መስተካከል የህይወታችን የመማር መንስኤዎች ናቸው ማለት ነው
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እህት እንዴት ንሽ በጣም ጥሩ የመወ ያያ አርስት ነዉ ይዝሽ የመጣሽ ው በትርፈ ትዕግስት የሁሉም ነ ገር መስርት ነዉ ትግስት የሌለው ሰው ብዙ ንገር ያጣል አምሰግናለሁ
ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነውር እናመሰግናለን በረችልን ትግስተኛ አለመህን ብዙ ነገር ያሳጣናል ለምሳሌ የምንወደውን ፍቅረኛችነን ያሳጣናል ሰራችን ያሳጣናል ወዘት ብቻ ትግስተኛ አለመሆን ጥሩ አይደለም
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ትእግስተኛ ስንሆን የምናገኘው ውጤት መልካም ይሆናል ትእግስት ከሌለ ደግሞ በተቃራኒው ውጤት አልባ ነው የምንሆነው ቆንጆ ቆይታ ነበር በርችልን እናመሰግናለን በሌላ አድስ ስራ እንገናኛለን
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥሩ ቆይታ ነበረን በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን እናመሰግናለን😊
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እኳን ደህና መጣሽልን ትዕግስትና ስንሆን መሆን የምንፈልገውን ሁሉ እንችላለን ትዕግስቱ ከሌለን ግን ምንም እና የትም አንደርስም ትዕግስት ካለን ፍሬአማ እንሆናለን
ሰላም ሰላም እንኳ ደህና መጣሽ በእወነት ደሰ የሚል ቆይታ ነበር በርቸልኝ ወዴ አገራቸን ሰላም ያርግልን ወዴ በሊላ ቢዲዮ እንገናኝ❤❤❤❤
ሰላም እህታችን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
ትግስት አስፈላጊና ጥሩ ነገር ነው ለነገሮች ሁሉ ትግስት ያስፈልገናል ትግስት ካለን ያሰብንው ቦታ እንደርሳለን ፈጣሪ ለሁላችን የሱን ትግስት ይስጠን በርቺ እህት እናመሰግናለን
ሰላም ሰላምሽን ያብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛን በርችልኝ ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ያርግልኝ
ሰላም ሰላም እህቴ እንካን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረ እናም በርእስሽ አንድ ልበል ትዕግስት ለሰው ልጅ መሰረታዊ ነው ትዕግስት ከሌለን ሂወታችንንም ያሳጣናል ትግስ በሁሉም ቦታ አስፈላጉ ገው እህቴ አፀደ የኔ ውድ❤❤❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁልልል ምምምም
ሰላም አግዚአብሔር የብዝልሽ ዉዴ አህት እንኩአን እንኩአን በስላም አታሺ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል ባርች ስለ ናበር ቆይት በጣም አሪፍ ናበር
ሰላም ሰላም፡ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ እህት ትግስተኛ መሆን ለሰው ልጅ ኣስፋላጊ ነው ሰላም ፍቅርርርር ኣንድነት ለሃገራችን ይሁን 🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ትግስተኛ መሆን ለህይወታችን ትልቅ ቦታ አለወ እንድሁም በሀይማኖታችንም ትግስት ማድረግ ላሄራችን ጠቃሚ ነው ትግስት ከሌለን በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ይጠፋሉ አያምሩም ይበላሻሉ
ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እንዴት ቆየሽን ትግሥተኛ መሆን ብዙ ጥቅም አለው❤❤
ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ትእግስት ከሌለን የምንፈልገው አይነት ስራ መስራት ቦታ መድረስ አንችልም❤❤
ሰላምሽ ብዝትትትትት ትርፍርፍ ይቤል ዉዷ እንኳን ደሔና መጣሽ እሕታችን አፁዬ የኔ ዉድ በጣም ደስስስስ የምል ቆይታ ነቤር ስሌነቤሬን ቆይታ በጣምምም እናመሰግናሌን በርች ዉዷ❤❤❤
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላህወበረካትሁ ጀሚዓን እንዴትናችሁ
አህለንንን☕🥧🎉🎉🎉
ማሻአላህ
ጀዛኩላሁ ኸይር
*አብሽሩ አሁንጉዞ ወዴፊት📚✍🏻*
ስላም ስላም እህታችን እንካን ስላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰላም ሰላም ብይለሁ እህቶቻችን ሰላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ እህቶቻችን ❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እንገናኛለን
ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሽ
ትግስት ማጣትማ ብዙ ነገር የሳጣል 😢 ግን በጣም ከባድ ነዉ ትግስት ማጣት