እስካሁን እናቱ አልሰሙም! በአሳዛኝ ሁኔታ በአሜሪካ ህይወቱ አልፎ የተገኘው ኢትዮጰያዊ ቤተሰቦች ተገኙ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 410

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Месяц назад +106

    እኔ ብቸኛ ነኝ እላለው ለካሰ እያሉም የሉም እግዚአብሔር ብቻ አይራቅ አሁን ምን ይሰራል ነብሰ ይማር

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Месяц назад +8

      የብቸኞች አምላክ ከአንቺ ጋር ነው በፀሎት በርቺ ! ፍቅር ኢየሱስ ነው ! ብዛት ምን ይሰራል ትንሽ ሆኖ መዋደድ ይበልጣል እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛልን በጭራሽ አይታመንም በህይወት እያሉ ነው መጠያየቅ ምን ዋጋ አለው ድንጋይ መንከስ ነው አለፈ

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 Месяц назад +3

      Ewinet new mariyamin eyalum yelum yigermal enem yalegh 1 fetari bicha new temesgen

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Месяц назад

      @@betelhembedane6950እኔም 👏🏽

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад +2

      እውነት ከሌለሸ የለሸም እግዛብሄር አለ ከጎናችን ልጁን አይጥልም ሰው ቢርቅ ነፍሰ ይማር 😢😢😢አይ ሰው

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Месяц назад +42

    ጒደኞቹ በሙሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጣሁ እንክዋን እናንተን ውድ ጒደኞቹን አገኘ ከራስ ዘመድ የባዳ ዘመድ ይበልጣል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад +2

      በትክክል መወለዱ ቃንቃ ነው ካንዳንድ ቤተሰብ ሰትሞት ዋይ ዋይ ያዙኝ ልቀቁኝ😢😢

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Месяц назад +48

    አለመቀራረብ አለመጠያየቅ እንዲህ አይነት ሀዘን ሲመጣ ለከባድ ቁጭትና ጸጸት ይዳርጋል ሌሎቻችሁም ከዚ ተማሩ አለም አንድ መደር በሆነችበት ለመጠያየቅ ለመገናኘት ቀላል ነው ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው መሲ ተባረኪ ትልቅ ነገር ነው ያረግሽም ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን።

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Месяц назад +7

      እንዴት በእምዬ አሜሪካ ወንድምን ያህል ነገር ጠፋንተብሎ ዝም ይባላል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ወንድሞቼ በስንት መከራ ያልፋሉ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ወደምአዕምሮአቸው መልሳቸው አባት ሲሞት እህት ስትዳር እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

    • @tenad7309
      @tenad7309 Месяц назад +2

      ትክክል🥲

    • @Lore9072
      @Lore9072 Месяц назад

      ​@@asnabelayneh7228 ያልተነካ አሉ። ስንት አለ ስትፈልገው የሚሸሽህ። ግንኙነት አልፈልግም ብሎ እራሱን ከሸሸገ እነሱ ምን ያደርጉት?

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s Месяц назад

      ​@@asnabelayneh7228እምዬ ትድፋክ/ትድፋሽ. ድንቄም እምዬ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Месяц назад +35

    ከሞተ በኋላ ወሬ ምን አይነት ቤተሰብ ነው በፊትም ቢፈልጉት ኖሮ በዚህ በሶሻል ሚዲያ ያፈላልጉት ነበር አሁን ሊያለቅሱ ነው በጣም ያሳዝናል😭

  • @JMGD44
    @JMGD44 Месяц назад +52

    Sad ይህ ሁሉ ቤተሰብ እያለው😢😢 እንዴት ብቻውን ??? አትቀራረቡም ነበር። ለብዙ ሰው ትምህርት ይሁን😢😢😢

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Месяц назад +117

    መልኩ እንኳን እስከሚጠፋችሁ ድረስ....ሲሞት ሬሳው ፍለጋ መምጣት ትርጉም የለውም.....
    ወንድሜ ነፍስህን ገነት ያስቀምጠው😭😭😭

    • @ayelechwordofa4473
      @ayelechwordofa4473 Месяц назад +1

      በጣም ነው የሚያሳዝነው አሁን እማ ሁሉም ይፈልጉታል😢😢😢😢😢

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Месяц назад +1

      ትክክል

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Месяц назад +1

      በእነሱ ጥፋት የለም::

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 Месяц назад +3

      ግን እንደው በሰው ላይ መፍረድ አይከብድም ምን አለ ቢያንስ ዝ ምምም ቢባል ።

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 Месяц назад +2

      እንዴት ነው ግን እናት እራሱ ልጄ የት ነው ብላ ማትጠይቀው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemwerede9907
    @alemwerede9907 Месяц назад +134

    ሰው በሂወት እያለ ያልተፈላለገ ከሞተ በኃላ መንደፋደፍ ይሄኔ በውስጡ ስንት ቁስል ይዞ ነው እንደወጣ የተደፋው እግዚአብሔር ነፍሱ በሰላም ትረፍ

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Месяц назад +5

      በትክክል

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Месяц назад +1

      የሰው ልጅ ‼‼‼ ብዙ ፈተና አለበት ግን ቢያንስ ከአንድ ሰው ጋር መደዋወል ጥሩ ነው 🙏🙏🙏 ይሄን ያክል መጥፋት ሞቶ እንኳን 😭😭😭 ዘመድ አለ ለማወቅ በጣም ያማል ነፍስ ይማር 😭😭😭 😭 በጣም አሳዘነኝ ወገን 👈👈👈 ተጠንቀቁ ከ ቤተሰቦቻቸሁ ጋር ተደዋወሉ ስደት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

    • @shwaalem6542
      @shwaalem6542 Месяц назад +2

      You Right 😢

    • @Kuku_sha41
      @Kuku_sha41 Месяц назад

      @@alemwerede9907 በጣም

    • @gezahegnelambebo6691
      @gezahegnelambebo6691 Месяц назад +2

      በትክክል

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Месяц назад +42

    ከመፈለግ በጣም ቦዝናችሆል እንጂ በስሙ ፈፈልጋችሁ የት እንዳለ ማወቅ ትችሉ ነበር እንኳን ከአሜሪካ ከኢትዮጵያ ይፈለጋል ቸልተኝነት ነው።

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Месяц назад +1

      Betkekel

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Месяц назад +1

      ትክክል

    • @ayelechwordofa4473
      @ayelechwordofa4473 Месяц назад

      እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Месяц назад +2

      አትፍረዱ ምስጥሩን ነው ማወቅ ያለባችሁ መጀመሪያ አንድ ሰው እራሱን ነው ማዳን ያለበት ቢደውል ኖሮ አይጠፋባቸውም ነበር ።

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Месяц назад +2

      ለምን እሱ አልፈለጋቸውም እየነዳም ስልክ ማናገር ይችላል::

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s Месяц назад +17

    ትንሽ ከበድ ይላል የዚ ወንድማችን አሟሟት , ዛሬ በጉዲፈቻ ያደጉ ልጆች እንኳንቤተሰብ ፍለጋ ..
    በኢቢኤስ ቅዳሜ ከሠዓት እና
    በሸገር ኢንፎ መሰረት በዙ ( መሲ) ፕሮግራም ላይ መጥተው እየተገናኙም አይደል ,ለምን እዛ ላይ አልተሞከረ?
    ነብስ ይማር ወንድማችን ያሳዝናል በሒወት እያለን እንፈላለግ ከሞትን በኃላ በድንነን በቃ !!!!
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fn5go1zx5u
    @user-fn5go1zx5u Месяц назад +40

    ጣም ያሳዝናል ከልብ ብትፈልጉት አታጡትም ነበር በዚ ቴከኖሎጂ ባለበት ግዜ ያሳፍራል ገደኞቹሊመሰገኑ ይገባቸዋል ነብሱን በገነት የኑረዉ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Месяц назад +10

    የሚገርሙ ጭካኝ ቤተሰብ ነዉ እናትየዋ እካን አያሳታዉስቱም ሰርግ ደግሰዉ እካን የት ነክ አላሉት እጭ ነብስክ በሰላም ትረፍ አሳኝ

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Месяц назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው እሱ አሁንም የተፈለገብት ምክንያት አለው እንዲሁ አይደለም ብሂወቱ ያልፈለጉት አሁን ተሰብስበን እያንባን ነው ይበሉ በጌታ አሳፋሪዎች

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Месяц назад +33

    እሚገርም ነው መልኩ እንኳን እስከሚጠፋባችሁ ድረስ መለያየት እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😡 አሜሪካ እምትኖረውስ ምን ነካት ? እሱ አንድ ነው እናንተ ብዙ ናችሁ ሰርግ ስታስቡ ስትሰባሰቡ እንዴት እንፈልገው አይባልም በስመአብ 😡 ወንድሜን መከፋቱ ብቼኝነቱ አይዞህ ባይ ማጣቱ ይሆን የጎዳህ ያሳዝናል💔ነፍስህ በሰላም ትረፍ አለሁ ባይ ያጣኸው ወንድማችን🙏😭

    • @tigist9810
      @tigist9810 Месяц назад +1

      አሜርካ ብቸኝነት ራሱ ገዳይ ነው ችግሩን እያብሰለሰለ ወጥቷ ቀረ ምስኪን ነፍስ በሰላም ትርፍ😭

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s Месяц назад +2

      አሜሪካንን አንድ አፖርታማ ላይም ተኖሮ መገናኘት ከባድ ነው. ሲስተሙን የዘረጉት እየ ጦዝን እንዲኖር ነው

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Месяц назад +1

      ችግሩም የሱም ጭምር ነው የማየፈላለጉበት ሳያውቁ መፍረድ አይገባም

    • @SALABAY-eg2px
      @SALABAY-eg2px Месяц назад

      Ewenet niw betam yasazenal..

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Месяц назад +11

    በጣም ነው ልብ የሚሰብረው ! ነብሱ በገነት ትረፍ እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏🏾

  • @user-by8lg8np7f
    @user-by8lg8np7f Месяц назад +18

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር እንዴ ልጃቸውን ጠፍቶ እናቱ ዝም ብለው ተቀመጡ አሁን ሲሞት ልንፈልገው ነበር ምናምን አይሰራም እስከዛሬ የት ነህ ያላላችሁ እህቶቹ ምን አይነት ጭካኔ ነው ወንድምን ያህል እራሱን ችሎ የሚኖር ነው ከነሱ የሚፈልግ አይደል ምን ቢያጨክን ነው ዛሬ ሶሻል ሚዲያ ላይ ብታወጡት ታገኙት ነበር ፍላጎት ስለሌለ ነው አሁን እራሳችሁን ነፃ ለማውጣት አትሞክሩ

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Месяц назад

      እሱም ጭምር ሀላፊነት አለበት ላለመፈላለግ የቻሉበት ምክንያት ይኖራል የምንሞት አይመስለንም ቤተሰብ በብዙ መንገድ የተዘነጋበት ዘመን ነው እግዚአብሔር ይርዳን ይፈውሰን ቤተሰቡም ከዚህ ተምሮ የቀሩት ደግሞ በቁም እያሉ ቢተሳሰቡ ችግራቸውን ቢፈቱ ጥሩ ነው ለሱ ከዚህ በሁዋላ ቅንጣት አይረቡትም እግዚአብሔር ያፅናናቸው

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Месяц назад +3

    እዛው አሜሪካን አገር እህቱ እያለች አለመጠያየቃቸው በጣም ያሣዝናል

  • @promobile1202
    @promobile1202 Месяц назад +9

    አፈርብሉ ምናይነት ተንከሲሲ ቤተሰብ ነዉ ነፍሱን ይማር ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ቤተሰብ እግዚሀቤር ይጠብቀን

  • @belekassaye9644
    @belekassaye9644 Месяц назад +26

    ምን አለበት ሰው በቁመናው ቢጠያየቅ ከሞተ በዃላ ይሄ ነው ከማለትእባካችሁ ወገኖቼ በቁመና መጠያየቁ ይሻላል ነብስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o Месяц назад +10

    ከሞተ በህዋላ በግርግር ቢቀበር ለማች ምንም ለውጥ እያመጣም ..እርግጠኛ ነኝ life ኢንሹራንስ እለው ለዚህ ነው ከጠፋበት ብቅ ብቅ ያሉት👈🏽

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Месяц назад +12

    ሁሉም እህት ወንድም በየራሱ ኑሮ ይደበቃል ይባል...
    እናት ግን ያውም ውጪ ሃገር እየኖሩ በነፃ ስልክ ዘመን
    እንዴት አይፈላለጉም: በጣም ይገርማል እንግዲህ
    ምድሩ በሰው ሃገር መንከራተት አልቆዓል! ነብሱን በቤቱ ያኑራት ያሳርፋት::

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 Месяц назад +14

    እኔየገረመኝ ደሞየህቱ አይመስልምማለት ወድም እና እህት አለመጠያየቅ በአሜርካንእየናረች ወንድሞን አላዉቀውምማለት ይደብራል ፍቅር አለመኖር ነብስ ይማር ወድማችን ትምህርት ውሰድ ለሌላ ቤተስብ

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x Месяц назад +7

    ነፍስ ይማር🙏🏼
    ሀዘን ገጥሞናል ባትሉ መልካም ነው በህይወቱ ያልፈለጋችሁትን ስጋችሁን ከሞተ በኋላማ ለነፍሴ ያሉ ኢትዮጵያውያን ይቀብሩታል። ወንድሙ መልኩ ጠፋኝ? ኸረ ተው ይዘገንናል አይባልም ወዴት እየሄድን ነው?

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Месяц назад +22

    ያሳዝናል ጥሩ ግንኙነት አለመኖር እንደከፋው ማለፍ 😢

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Месяц назад +34

    አሽቃባጭ ቤተሰብ የት ነበራቹ ለሟች ነብስ ይማር ጓደኞቹ ይባረኩ አበሻ ምቀኝነቱ መች ቤተሰብ ያቀራርባል ሲሞት ዋይ ዋይ ምን ዋጋ አለዉን የአደጋ ግዜ ተጠሪ ጓደኛ ያደረገዉ በቤተሰቡ ስለማይተማመን ነዉ ያዉ ለገንዘበ ለኢንሹራንሱ ተሰብሰቡ ሆዳም ቤተሰብ ሶሪ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Месяц назад +5

      በጣም ነው ሚያናዱት 😢

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 Месяц назад +2

      💯 %👌

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 Месяц назад

      Don’t judge people u don’t know what’s going on there Life .

    • @almazalmaz9745
      @almazalmaz9745 Месяц назад

      በጣም ስላዘንኩ ነዉ ይሄን የጻፍኩት ስደት ክፉ ነዉ ብቻዉን አለፈ ይሄኔ ቤተሰቡ ይዉደደኝ ብለዉ ብዙ ሰዉ ዘመድ ላለዉ ያሸረግዳሉ ምስኪን ሟች የቅርብ ተጠሪ እንኳን አጥቶ አሁን ሲሞት እስራ ላይ ስለሞተ ኢንሹራንስ ፎርዋንኬ እና ባንክ ገንዘብ ካለዉ ይሰጣቸዋል ልጅ ሚስት ስለሌለዉ ዉ​@@mercymercy9309

    • @almazalmaz9745
      @almazalmaz9745 Месяц назад

      ስደት ላይ ሰዉ ለሰዉ ሲጨካከኑ ስለሚያሳዝነኝ ነዉ የቅርብ ተጠሪ አጥቶ ይሄኔ ለስንት ለማያዉቁት ለጉራ ተጠሪ ሆነዋል የሟች ህመሙ ስላመመኝ ነዉ ሶሪ​@@elizabethmersha2994

  • @Kuku_sha41
    @Kuku_sha41 Месяц назад +13

    አታልቅሱ ሲኖር ከጎኑ በኖራችሁ ብቸኝነት ይገድላል ያሳዝናል እሱ የኔ አባት ምክንያት ይኖርዋል ምን እደሆነ በጠየቃችሁት ነፍስ ይማር ልጅ ቢኖርው ደስ ይል ነበር

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Месяц назад +1

      አሁንም ተሰብስበው የሚያልቅሱት ኢንሹራንስ ሊበሉበት ነው የምያስለቅሳቸው

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 Месяц назад +15

    ነፍስ ይማር እህቶቹ በቃ ጠፋ ብሎ ዝም እንደቀላል በዚ አለም አንድ በሆነችበት ጊዜ እንኳን ወንድምን የሚያክል ነገር ቀርቶ የሚያውቁት ሰው እንኳን ምነው ጠፋ ይባላል ትምህርት ይሁነን በድጋሚ ነፍስ ይማር 🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Месяц назад +11

    ምን አለበት የሰው ልጅ በሕይወት እያለ ቢጠያየቅ ከሞተ በኃላ ዋይ ዋይ ከማለት እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ወንድሜ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 Месяц назад +32

    ነፍስ ይማር አለመጠያየቅ ሞተ ተብሎ ሲፈለጉ አሳዛኝ ዜና ነው ነፍስ ይማር

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 Месяц назад +10

    በዘመነ ቴክኖሎጅ አለመገናኘት ያማል።

  • @teshome7693
    @teshome7693 Месяц назад +25

    አይ አበሻ በቁሙ አይፈላለግ ወንድሞቹ እህቶቹ አናት ልጆን ፍለጋ ያለበት አልሄዱም ብቸኛስ ለምን ሆነ ???

  • @atsedemulu3964
    @atsedemulu3964 Месяц назад +4

    በጣም የሚያሳፍር ቤተ ስብ ነው:: የኢትዮጵይዊነት ልብና ርህራሄ የለለው ቤተብ ነው:: ታደለ እግዚአብሔር ይስጥህ ለወደፊት ብቸኛ የሁኑ ኢትዮጵያን ብቻቸውን እንዳልሁኑ ትልቅ ትምህርት ነው:: ነብስ ይማር:: 😢

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Месяц назад

      እራሱን ከደበቀ ምን ያድርጉ ቤተሰብ ሁሉም ኮሜት ቤተሰብ ላይ ይፈርዳል

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Месяц назад +16

    ለኛነው በስደት ላለን ማልቀስ 😢😢😢😢😢ነብስ ይማር

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Месяц назад +11

    አሁን ይህ ነው ይህ ነው ማለት አያስፈልግም መጀመርያ ነው ያጠፉችሁት አለመጠያየቅ ነው አለመላለግ ይህ ሁሉ ቤተስብ ይገርማል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      በጣም አሁን የተንጋጉት ምን ያርጋል ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም ዉሰጡን ባለቤቱ ያውቀዋል አይ ወንድሜ ነፍሰ ይማር አበሻ ሰትሞት ነው ጥሩነው ጥሩ ነው ጅብ ከሄደ ውሻ ይጮሃል 😢😢😢

  • @solomonkassa5691
    @solomonkassa5691 Месяц назад +27

    በላይ ነፍስህን ይማረው ይህ ሁሉ ቤተሰብ እያለህ ለብዙ አመት በካኩማ በረሀ ከኛ ጋር ስትሰቃይ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማርልን

    • @Kuku_sha41
      @Kuku_sha41 Месяц назад +4

      ማጣት ሰው ያሳጣል ስማቸውን ሊሰበስቡ ነው የመጡት

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Месяц назад +1

      በዚህ ዘመን፣ በሠለጠነውዓለም እየኖሩ ፈልገን አጣነው ማለት አይከብድም?

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      በትክክል በትክክል እናት እያለች በሰለጠነ ዘመን ይህ ሁሉ ዘመድ እያለ አሁን ከየት ተሰባሰቡ ዘመኑ የቴክኖሎጁ ነው ፌሰቡክ አለ ቢፍልጉት ኖሮ ያጡታል አይ አበሻ መርጦ አልቃሸ አሁን ተሰበሰባቹ ምን አለው ለማለት ነው እነዚ አያሰፍልጉም የምን ቤተሰብ ኤጭ ወንድሜ ነፍሰ ይማር 😢😢😢

  • @elenizewdu
    @elenizewdu Месяц назад +6

    ብዙጊዜ መፍረድ አልፈልግም የቤተሰብ ብዛት ምንዎጋ አለው ይብላኝ ለሟች ከማይጠቅም የዘመድጋጋታ 😢😢😢😢

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu Месяц назад +18

    ምን ዋጋ አለው። የማይጠያየቁ የማይፈላለጉ በየቀኑ ይቅር በየሳምንቱ የማይደዋወል የማይጠያየቅ ዘመድ ቢቀርስ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      እውነት ነው ካለክ አሸተው ይፍልጉሃል

    • @genetfasil
      @genetfasil 27 дней назад

      በትክክል በቁም ያልፈለገኝ ስሞት አይፈልግም እኔም በቁም ያልፈለኴችሁ ዘመድ ትብዬዎች ስትሞቱ ድርሽ አልልም የሁሉ ቤት ጉድ ነው አትሙቱ ኑሩ ግን ሰው ከሞተ ሞተ በቁም ያልፈለኩት ዘመድ ተብዬ እንደሞተ ቁጥር ነውና ስሞት አትፈልጉኝ ምድረ የአዞ እንባ😢

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Месяц назад +17

    የባይተዋር ቀብር እንዳይሆን ምንድነው ጥቅሙ መሲ ልጠይቅሽ የአሳ ድምቀት ሰው ቀበረኝ አልቀበረኝ በቁም መጠየቅ መረዳዳት ነው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Месяц назад +1

      Mesi bechegirat new. Min tibel betesebochun 🤔🤔

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ነፍስህን በእፀደገነት ያኑራት ወንድሜ በጣም ነው የሚያሳዝነው ብዙ ቤተሰብ እያለው አለመፈለጋቸው የእናት የእህት የወንድሞቹ. ጭቃኔ በሰለጠነ. አገር እየኑሩ ቢያስቡበት ብዙ ማፈላለጊያ ሚዲያዎች አሉ ከሞተ በሃላ ማዘንና መፀፀት ትርፍ የለውም ለጋደኞቹ ብርታትና መፅናናትን ይስጣቸው

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 Месяц назад +21

    በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው አይ አሜሪካ እናት እያለ 😢😢😢😢😢

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s Месяц назад

      ይችናት አሜሪካ በወሬ እንደ ሰሟት እና መጥተው ሲኖሩባት. የሰማይ እና ምድር ልዮነት. ትርፏ እስትረስ እና መንገብገብ. ይብላኝ አውንም ለመምጣት ፍዳውን ለሚበላ. አየናት

  • @lilyberhe3244
    @lilyberhe3244 Месяц назад +3

    በጣም የሚያሳዝንው በህይወት ሳይገናኙ ሳይረዳዱ ሳይፈላለጉ አሁን መጫጫቱ ምን ትርጉም ይስጣል ያሳዝናል

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile Месяц назад +8

    ነፍሱን ይማር በጣም የሚያሳዝነው ብዙ ሰው በሰው ሀገር ሲንከራተት ለማግኘት ለመጠየቅ ያልቻለ ቤተሰብ ፈልገናል አላገኘነውም ይሉና ያ ሰው ሲሞት ይገኛል ለምን በህይወት መርዳት አይሻልም ! ከምተ በኆላ መንጫጫት ኤጭ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      ምን አለው ለማለት ነዋ አሁን እኮ ተንጋጉ እናትም ሳትቀር ወጣች እግዝዬ ደናውን ግዜ አምጣልን 😢😢😢

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 Месяц назад +9

    በላይ የልጅነት ጓደኛዬ ፎቶውን አይቼ በጣም ወፍሮብኝ እንደዋዛ አለፍኩት ነብስ ይማር 😢😢😢😢

  • @segank3747
    @segank3747 Месяц назад +19

    የት ነበሩ አሁን ቤተሰቡ ያሳፍራል

    • @elsa3589
      @elsa3589 Месяц назад +5

      ምን ያርጉ ቤተሰቦቹ ? አንዳንድ ሰዎች ውጭ ሀገር ሲኖሩ ራሳቸውን ይደብቃሉ !

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Месяц назад +6

    መድሀኒአለም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Месяц назад +4

    😢ኪኔዲ መግሻ ስሞት ቢልቅስልኝ እባው ስንቅ አይሆነኝ ከአፍር አያድነኝ ገንዘብ ወዳጅ ቤተሰብ መጨረሻው ለመቀብር መሮጦ ነው ነፍስ ይማር ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 Месяц назад +6

    ይህ ሁሉ ቤተስብ እህት ውንድም እናት እያለው እንዴት አልፈለጉትም ምን ያህል ጨካኞች ቢሆኑ ነው በጣም ያሳዝናል

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Месяц назад

      መፍረድ ይገብዳል ሰደት ላይ በብዛት ቤተሰብ ሲያመጣቸው እንደጠበቁት ሳይሆንላቸው ከቤተሰብ ይርቁና አልባሌ ሶስ ውሰጥ ይገቡና በዛው ተረርቀው እሰከመረሳሳት ይደርሳሉ ግን በጣም ያሳዝናል ሰደት ባለጌ ነው።ጎደኛውን በጣም ሊመሰገን ይገባል እሱ ባይኖር እራሳቸው ቀብረው በቃ ማን ያገኘዋል አሁን ሁሉም በሆዱ ያለውን እንደያዘ ይዞ ቢቆጭም መሞቱን ሰለሰሙ በአፋቸው ሞልተው ሞቷል ይላሉ ኡፍ ....

  • @hssana8939
    @hssana8939 Месяц назад +18

    እኔ አንቺን ብሆን በሚዲያ አልወጣም ከነ ፎቶዬ የእናተ መብዛት እፈሩ ዝም ብላችሁ ቁጭ ብላችሁ ይኔ ሲያዝን ኖሮ ነዉ ዝም እንዳለ የሞተው እህቱ የት እንዳለች ያቃል እናቱ ላይ እንዴት ጨከነ እናትስ እንዴት ዝም አለች

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Месяц назад +1

      ትክክል ብዙ ጥያቄን ያጭራል እንዲህ እራሱን ያገለለበት እማ አንዳች ምክንያት ይኖረዋል ፈጣሪ ነብሱን ይማር

    • @tigist9810
      @tigist9810 Месяц назад

      @@user-Pe8hf2bp5qአሁን ኢንሹራንስ ለመብላት ነው ስንት ሰዉ ከገጠር አዲስ አበባ እየመጣ ቤተሰቡን እየፈለገ አሳፋሪዎች የተከፋ ተደፋ ነፍሱ በሰላም ትርፍ 😭

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Месяц назад

      እሱስ ለምን አልፈለጋቸውም ? ሁሉን ሳያውቁ መፍረድ አይቻልም ለቀሩት ታሪኩን ላዩት ትምህርት ይሁን ከሞት በሀኃላ መንጫጫት አይጠቅምም

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Месяц назад

      በጣም ብዙ ጥያቄ ያስነሳል የሰለጠነ ሀገር እየኖሩ አለመጠያየቅ😢😢

  • @manyalewbogale7155
    @manyalewbogale7155 Месяц назад +4

    ሸገር የሚለውን ቃል ስሰማ በእውነት ይከፋኛል እናንት ነቀዞች የአዲስ አበባን የአዱ ገነትን ስም ለማጥፋት ለማስረሳት የወያኔ ዘመን ፍልፈሎች ሀሞት የሌላችሁ ነቀዞች

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 27 дней назад

      የሚዲያው ሥም እኛ እንደምናስበው ከአገር ስያሜ ጋር የተያያዘ አይመስለኝም እኔጃ ከመሠረት መልካምነት አንፃር ሣየው እሷ እንዲህ አይነት ፖለቲክስ ውስጥ የምትገባ አይመስለኝም🤔

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад +5

    አንዳንዴ የፈረንጆቹ አኗኗር ይሻላል ብዙ ስለማይጠያየቁ አንዳንዶቹ ማለቴ ነው
    የአበሻ ቤተስብ ሲባላ ይኖርና ሲሞት ለመቅበር መሯሯጥ ምን ያደርጋል እሱ የቆስለበት ነገር ይኖራል ይቅር መባባል አናውቅ በቁም አንፋቀር በቃ እሱ ሄደ ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Месяц назад +5

    ያስዝናል መቼም፣ ግን ።እንዴት ያባት ስምና የራሱ ስም ሲመሳሰል እንደው ምነው ቢጠራጠሩና በወቅቱ ቢጠይቁ ውይ ምንስ ቢወፍር ትንሽ መጠራጠር ነው ?እግዚአብሔር ያፅናችሁ፣

  • @Gelila_
    @Gelila_ Месяц назад +42

    እረ ወዲያ ለመቅበርማ ማን ብሎአችሁ:: በሂወት ነው እንጂ ሬሳውን ምን ታረጉት:: ልታፍሩ ይገባል እህት ተብየው ወላ እናት ተብየው መላው ቤተሰቡ:: ምን ከፍቶህ ነው ሳትሉት:: የማትረቡ ቤተሰቦች ናችሁ::

    • @Gelila_
      @Gelila_ Месяц назад +6

      አሁን የኢንሺራንስ ብር ልትበሉ ተግተለተላችሁ አፈር ያስበላችሁ ሆዳሞች::

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Месяц назад +2

      Betkekel

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 Месяц назад +1

      በትክክል እንዲህ አይነት ቤተሰብም አለ

    • @tigist9810
      @tigist9810 Месяц назад

      ⁠ትክክል

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Месяц назад

      እረ በሕግ ! ሠውየው ራሱ ጨካኝ ልብ ያለው ሰው ነው:: ሽህ አመት የሚኖር መስሎት ነበር::

  • @vanityofvanity1232
    @vanityofvanity1232 Месяц назад +3

    የገረማል ሰፈይ ባተሰብ አለገባኝም ካኩማ ካምፕ ወሰጥ መከራወነ ሰያ የተ ነበራችሁ ለመከበረ መራርዓተ ወንድሜ ነበሰከን ፈጣሬ በከኚህ ያረጋት መልካም ጋደኛ ነበረክ

  • @FirehiwotAfework
    @FirehiwotAfework Месяц назад +2

    መሲዬ ተባረኪ ሌላ ቃላት የለኝም

  • @MulualemYisake
    @MulualemYisake Месяц назад +5

    ቀዳዳ ሴትዬ አሰመሳይ ቤተሰብ ቢያንሰ የሰለጠነ ሀገር እየኖርሸ እንደ ሀገር ቤት ሰው ታሰመሰያለሸ ግን ጋደዬቹ እግዚአብሔር ይባርካቹቹ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Месяц назад +7

    ፎቶውን አይታችሁ እንኳን ሳታውቁት ደግሞ አለማፈሮዎት ዘመድ ነኝ ብለው ሲቀርቡ ....!

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Месяц назад +7

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 Месяц назад +5

    እራሱንከቤተሰው ያራቅበት ምክንያት እራሱና እራሱን ቢቻ ነው የሚያውቀው😢ባህላችን ምጥፎ ነው ለምን ብሎ ሚጠይቅ የለም ወጣቶች እራሳቸው ያጠፋሉ ለምን ብሎ ሚጠይቅ የለም😢ብዙ ምክንያት አለ አይነገርም😢 አጉል ሀይማኖተኞች ነንከልብ ሳይሆን ከላይ😢

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Месяц назад +11

    አይ መሲ ሰው በቁሙ ሳይጠያየቅ ሳይፈላለግ ሬሳ ምን ሊያረግላቸው ምነው ቢፈልጉት በፊት ትልቅ ሰው ነው እናት እያለው ውጭ ዘመድ እያለው አሁን ለመቅረብ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад +1

      ምን አለው ግዜው ከፍታል ገንዘብ ቀድማል ከልጅ ወገን እናት በሰለጠነ ዘመን ላይ እያለች ይህ ሁሉ ቤተሰብ በእንደዚ አይነት አፍላለግ መገኘታቸው በጣም ልብ ይነካል ባይቀብሩት እመርጣለው ፍጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑርው 😢😢😢

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b Месяц назад +3

    በላይ ነፍሱን ይማር እንኩዋን እዛ አልቀረ እባካችሁ ተው ይረፍበት የምናደደው ቤተሰብ ተብዪዎቹ ይሄንን ያህል ስደት ስሰቃይ የት ነበሩ?😢😢

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Месяц назад +5

    ይሄ ሁሉ ሰው እያለው ብቸኛ 😢 ኢቲዮጲያ ውስጥ ነፍስ ያለው ሳይሆን ሬሳ ነው ሚከበረው 😢😢😢😢

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 Месяц назад +4

    ዉይ ከልብ ብትፈልጉት አይጠፋም ነበር ቴክኖለጀ በሰለጠነ ጊዜ ይህ ሁሉቤተሰብ ክምተ መንጋጋት

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 Месяц назад +7

    ያሳዝናልያማል

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Месяц назад +3

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን

  • @Amezenech-vr4hf
    @Amezenech-vr4hf Месяц назад +5

    መሢዬ እጅግ በጣም ያሳዝናል ይህ ለማንኛችንም ትምህርት የሚሰጥ ነው ሰው በህይወት እያለን መጠያየቅ የት ነህ ነሽ መባባል እጅግ አስፈላጊ ነው ሕይወት ውጣ ውረድ ያላት ፈተና ነች ሆኖም ግን ሞላለንም ጎደለብንም አንዱ አንዱን መፈለግ ግድ ይላልና ሁለችንም ኑሮ ላየሞላልን ይችላል ግን ወንድሜ እህቴ የት ናችሁ መባባል አለብን እናሰብበት
    ምን ይደረጋል ለቤተሰቡም መጽናናቱን ይሰጣችሁ አሱኑም ነፍሱን ይማረው አንቺም እንዲሁም ጓደኞቹንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
    የሰውኛ ተግባር ይህ ነዉና!!!!!!

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Месяц назад +4

    በጣም ያሳዝናል በቤተሰቦቹም በሱም በኩል ትልቅ ሀላፊነት የጎደለው ቤተሰብ ነው።ከሁለት እንዴት አንድ አይሻልም እሱም እነሱን የማፈላለግ እነሱም እሱን የመፈለግ ትልቅ ሀላፊነት ነበረባቸው።

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад +2

    ኧረ ኡፋፋፋፋ መጨረስ ልቻልኩም !!

  • @AA-xv1nj
    @AA-xv1nj Месяц назад +1

    ያሳዝናል ይሄ ሁሉ ቤተሰብ እያለው
    ነብስህን በገንት ይኑረው 😢

  • @kaffiwilliams9622
    @kaffiwilliams9622 Месяц назад +1

    I met him in Dallas Starbucks, He was a good guy.

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Месяц назад +7

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ለሟቹ ወዳጂ ዘመዶቹና ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መጽናናትን ይሰጣቸው የሟቹ ነፍሰ በአፀደ ገነት ትረፍ አሜን አሜን አሜን

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Месяц назад +10

    ምን ዋጋ እለው!!!! በቁም መጠያየቅ ነበር የምንወደው ወንድማችን ነው ማለቱ ምንም እይጠቅመውም !! ነፍሱን ይማረው 😓

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад +1

      በትክክል ተልባ ቢንጫጫ በንድ ሙቀጫ አለች አያቴ አሁን ከያገሩ ሰትንጋጉ አታፍሩም እናት ተብዪም ልጅሸን እንካን አትፍልጊም በሰለጠነ ዘመን አገር እየኖራቹ አይ ሰውየው የጠላቸው ምክንያት አለው አቦ ነፍሰ ይማር ሁላችውም ነውርኞች ነቹ ቱቱቱቱ😢😢😢

  • @bizuayehumereke784
    @bizuayehumereke784 29 дней назад

    በስደት ለረጅም አመታት በኬንያ ካኩማ ስደተኞች መጠሊያ የማወቀወ ወንድሜ ነበር ። ህይወቱ ማለፍ በማህበራዊ ሚዲያ ስመለከት እጂግ በጣም ነወ ያዝኩት። ለቤተሰብና ለወዳጆቹ እግዚያብሔር መፅናናትን ይሰጥ። ወንድሜ ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን።

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Месяц назад +2

    እንዴት ይህ ሁሉ ቤተሰብ እያለ መቀራረብ የለም በመሀከላቸው ያለ ችግር ይኖራል እንጂ እንዴት ቤተሰብ እያለ የገዛ ጏደኛው በሚዲያ ላይ ወቶ ቤተስቦቹን አፋልጉኝ ይላል ብቻ ነፍስ ይማር

  • @meshetTesfaye
    @meshetTesfaye Месяц назад +7

    በህይወት እያለ ያልተፈላለጉ ሲሞት መፈለግ አይጠቅምም አይ አበሻ ደምቡ ነው ከሞተ በሀላ ማውራት አይጠቅመንም አለቀ

  • @tebekameles6196
    @tebekameles6196 Месяц назад +1

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fu Месяц назад +5

    ቀድሞ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ በህይወት እያለ አግልላችሁት ይሆናል እንጅ ከሁላችሁም ጋር ሊለያይ አይችልም ነበር፡ መቸም አታፍሩም አሁን ያለውን ገንዘብ እንካፈል ትሉ ይሆናል፡ ማፈርያዎች

  • @user-hv8uw2in6i
    @user-hv8uw2in6i Месяц назад +2

    መሲ ሲጀመር ይቅርታ የሚገባቸው ቤተሰብ አይደሉም እነዚህ ባለጌዎች 😢😢😢😢😢😢

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Месяц назад +1

    መሲይ ተባረኪይ

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 Месяц назад +6

    I know the same case the guy used to live in Dallas like 45 years and he has sisters in Atlanta but they never had communication, when he died his friends have to search his sisters. The funny thing was the guy had property and money the sisters were fighting for his properties.

    • @sf-xf8sl
      @sf-xf8sl Месяц назад

      😂😂😂

  • @mussaron-vs6wq
    @mussaron-vs6wq Месяц назад +1

    ይገርማል መልኩ ልደቱ አያሌው ይመስላል የሠው መመሳሠል።

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Месяц назад +3

    ዋናው ቤተሠብ እንክዋን ተገኙ ግን በርቀት አለ እንወደዋለን እያሉ ከመኖር ሞቱን ሰምቶ ከማዘን ምድያ ሞልቶአል ብዙ ዜዴ አለ መፈለጊያ ፍቅር መካከላችሁ ካለ ለምን አልተፈላለጋችሁም ሰው ስሞት መሰባሰብና መሮጥ ማልቀስ ለመቅበር መሮጥ ምንም ጥቅም የለውም እጅግ በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ ወገን እያለ አንድ የት ወደቀ የምል ዘመድ ጠፍቶ ለዝያውም እናት እያለች የእናት ልጆች እያሉ ያማል ማፈሪያዎች ናችሁ የአዞ እንባ ነው የምታለቅሱት አትዋሹ በሆነ ነገር አግልላችሁት እራሱን ደብቆ ሲኖር ባዳ አፈላላጊ ሆነ ከአፈር አታድኑት እንደተደበቃችሁ ብትቀሩ ይሻላል ልትቀብሩት ከምትጠራሩና ከምትሰባሰቡ ፈጣሪ ነብሱን ይማር በሰው ሃገር ስንት በሆዱ አለ እሄኔ ሞት አይቀርምና ኢትዮጵያውያኖች በጣም ጨካኞች አረመኔዎች ሆነናል

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Месяц назад +6

    ይገርማል እኔ አንቺን ብሆን ሜዲያ ላይ አልወጣም ያውም በፎቶሽ ማፈሪያ በህይወት እያለ ያልፈለጉት እሱ ስንቱ በሆድ ይዞ ሄደ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578
    @gamerandfamilyguyfunnymome9578 Месяц назад

    መሲ እግዛብሔር ይስጥሽ ጥሩ ነገር ነው

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Месяц назад +5

    Oh... very sad!

  • @user-hv8uw2in6i
    @user-hv8uw2in6i Месяц назад +2

    ገቢያነሽ ተብዬዋ ያደረገችውን ወንድማችን አፈር ይቅመስ እናወራለን 😢😢😢 ጨካኝ ቤተሰቦች ናችሁ አታፍሩም አሁን ግን ውይ 😢😢😢😢

    • @tigist9810
      @tigist9810 Месяц назад

      አለማፈሯ

    • @Bekoji_Media
      @Bekoji_Media Месяц назад

      ​@@tigist9810በጣም ባለጌ ናቸው

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Месяц назад +2

    ዘመድ ቢበዛ ምን ይሰራል በጊዘዉ ያልተፈለገ ሰዉ አሁን እንዲነዉ ማለት የማይመሰል ነዉ ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z Месяц назад +3

    እሱ እራሱን እንዳራቀ ነው የሚታየው። ዘመድ የምትርቁ ሰዎች ብዙ ናቸው የኔ የአክስቴ ልጅ ከ14 አመት ይሆነዋል ወንድም እህቶቹን ዘግቶ አሜሪካ ላይ ይሙት ይኑር አይታወቅም በዚህ አጋጣሚ ግርማ ይማም የሚባል ሰው ካወቃችሁ እባካችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አሳውቁን።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +2

    በሰዎች ላይ መፍረድ ቀላል ነው ስደትን ያልቀመሰ ሁሉ በኮመንት ይሳደባል የአኗኗር ሁኔታ ተስፋ መቁረጥ ትዳር ይዞ ልጅ ያለመውለድ ከሰዎች ገለልተኛ ከዘመድ መራቅ ብዙዎች ላይ ነው የሚታየው ስልክ ለመደወል አለመፈለግ የታሰበው አልሳካ ሲል ቤተሰብን አለመፈለግ ኢትዮጲያውያኖች አሜሪካ አንዱ ላንዱ ሰላምታ አይሰጥም ጎንበስ ተብሎ ሰላም ሲሏቸው ፀጥ ብለው ነው የሚሄዱት ስህቱ ማን ጋ እንደሆን ሳታውቁ በጭፍን መፍረድ ተገቢ አይመስለኝም

  • @Lore9072
    @Lore9072 Месяц назад +4

    በዝተህም የማትጠያየቅ ከሆነ ምንም ጥቅም የለው። አንዳንዱ ግን ራሱ ስለሚሸሽና ግንኙነቱን ስለሚያቋርጥ ምን ማድረግ ይቻላል። የመረጠው መንገድ ነው።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አረ እንኳን ተገኙ ።

  • @Ethiopian123
    @Ethiopian123 Месяц назад +1

    ወጦ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-hiwot
    @user-hiwot Месяц назад +2

    ወንድሜ ጠፉቶ ዝምምምም ስል ታየኝ እየው ዛሬ መጣቹሁ እኮ እንደዚ መፈለግ ነበረባቹ ፈልጋቹ እቢ አልፈልጋቹሁም ቢላቹሁ ጥሩ ነበር ውስጡን ማን ያውቃል ነሱን ይማር ወንድሜ 😢

  • @dawoodosman9945
    @dawoodosman9945 Месяц назад

    ወይጉድ በጣም ነው የሚአሳዝነው በጣም ያማል እእእ የሙተተጎዳ እናቱ ናት የምታሳዝነው የዘላለም ፀፀት

  • @YeromSelsei-qz9uh
    @YeromSelsei-qz9uh Месяц назад +2

    ነብስህን፡ይማረው።ቴክኖሎጂባለበትሀገር፡ወንድምይጠፋልወይ፡ያሁንመሰብሰብትርጉምየለውም።።።።።

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Месяц назад +2

    ከሞተ በኋሏ ይሄ ሁሉ ሁካታ ምናለ በቁም በፈለጋችሁት ኖሮ 🙆

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Месяц назад

    ሾሞን ዩ ቤተሰቦች ዋው!!!! አይስማሙም ይሆናል በጣም ይገርማል!!!

  • @user-fc6fv7gc5s
    @user-fc6fv7gc5s Месяц назад

    ወይስደተያኢትዩጵያውያንተጠያየቁተያያዙበጌታ

  • @genethabtzgi5814
    @genethabtzgi5814 Месяц назад +1

    ነፍስ ይማር ቤተሰቡግን በሰለጠነው አለም እየኖሩ እንዴት ማግኘት ተሳናቸው 😂እግዚአብሄር ነፍሱንከፃድቃን ጎን በአፀደ ገነትያኑርው ለመልካሙ ጏደኛው መፅናናትን ይስጥህ ከጤና ጋር 🙏🙏🙏🙏

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Месяц назад +2

    ከአንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም :: መጀመሪያ ያልፈለጉት አሁን ዘመድ ነን እንዴ "ከመፈለግ አልቦዘንም " እህት የአጎት ልጅ አሜሪካ እያሉ ያልተገናኙ በጣም ጨካኞች ናችሁ ምን ከፍቶት እንደሆነ እንካን ሳትጠይቁት :: በጣም ያሳዝናል ለፍቶ ለፍቶ በዚህ መልኩ ህይወቱ ማለፉ የሞተ ተጎዳ !!!

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 27 дней назад

    መስየ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ I like your program thank you❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Месяц назад

    ደሞ እሚያሳፍረው ወላጅ እናት አሜሪካን እያለች ዋው!!!! ሌላው በጣም በጣም በጣም እሚደነቁት ግዋደኞቹ!! እምንወደው ወንድማችን አረ??? ድራማ ነፍሱንይማረው!!!

  • @tesfa4514
    @tesfa4514 Месяц назад +8

    What a dysfunctional family, how come they never know were he was living? They never keep in touch?