Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የልጅ ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢😢 ከዳግም ሀዘን ይሰውርህ የቀሩትን ልጆች እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ 😢😢😢😢😢
ምንኛ መልካም የእግዚአብሔር ሰው ነህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ከመላው ቤተሰብህ::
አቶ ፍቃዱ ፈጣሪ ከዚህ በላይ መፅናናቱን ይስጥህ ጥንካሬህ በጣም ይገርማል ደግነትህን ጥሩ አሳቢነትህን አይውሰድብህ አዝቶ ይጨምርልህ ያሉትን ልጆችህን ብዙ ያድርግልህ ❤
ሰላም ለኢትዮጲያ ለሀገራችን ለመላው ለህዝባችን ይሁን❤ትላንትን አሳልፎ ዛሬን በሰላም ያገናኝን በየእምነታችን ለጠበቀን ፈጣሪ ይክብረ ይመስገን የነገውን ብሩህ ብረሀን የኢትዮጲያን ትንሳኤ እንድናይ ከክፋ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃቹ******የቀናነት ቤተሰብ በመሆን ፍቅራችሁን ግለፁልኝ
እግዚአብሔር ይስጥስችሁ! ወገን ለወገን መረዳዳቱ ድስ ይላል።
ታደለ ሮባ ጥሩ ሰው ይመስለኛል ብዙም ባላውቅ ነገር ግን ባለቤቱ ደርበባባ እውቀትና ጥበብ የተሰጣት የታደለች ሴት ናት። አንዳንድ የማትረቡ ራቁታም ሴቶች ከእሷ ተማሩ።የሰው ልጅ ደስ በሚል ነገር መታወቅ እጅግ መታደል ነው።
እግዚአብሔር ባወጣችሁት ይተካላችሁ እንዚህን መርዳት እድለኝነት ነው ለመስጠትም መመረጥ ያስፈልጋል
ያረብ መልካሞችን አብዛልን😢
ሰይፍሻ ስንወድህ ባድናቆት ጭምር ነው❤❤❤❤❤
ድንቅ ሰውች እናከብራቹኋለን ዘመናቹ ይባረክ
እንኳን ፈጣሪ አበረታህ ፍቄ አይዞህ
Seyfu tellk sew ❤❤❤❤❤❤
እዲሚና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
Wellcome❤❤❤❤❤💞💞🥰🥰🥰💪💪💪💯💯👏👏👏💕💕💕
Hallways gunner ❤
ጋሽ ፍቃዱ እግዚአብሔር እንኳን አጠነከረህ 😇😇😇😇😇😇😇🙏🏻
ሠላም ለ ሀገራችንሠለም ለኢትዮጲያፍትህ ተደፍሮ ለምሞቱ ለ ልጆቻችንፍትህ ለ ስንቦኔ ፍትህ ለ እኛ ለ ሴቶች😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
ቤቴ አስተዋይ ነሽ
❤❤❤
John 3 አማ - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
እባክህ ሰይፋ እዝነት የሚባል ድርጅት አለ እሱን አስረድቸው
መረዳቱ ጥሩ ሃሳብ ቢሆንም እደሀሣብ በድርጂት አማካኝነት የማቆያማእከል እደመቆዶንያ ያለ ማህበር በማቋቋም አና አዳሪትምህርትቤት ከፍቶ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ኦትዝም ቤት ሰብስቦ ቢረዱ የተሻለ ነው ሰወችም ሌላስራ ይሰራሉ እነሱም በተገቢው መገድ እክብካቤና ትምርት ይሰጣቸዋል በተጨማሪ በጋራ ሲረዱ ደሞ በጀታቸው ይቀንሳል እዲሁምሰወችም ለመርዳትም ቀላል ይሆናል
አረ በህግ ኣምላክ ኦቲዝም ልጆች ያለው ኣባት ጥሎ ይሄዳል ብሎ ማለት ምንድ ነው? በምን ማስረጃ በምን ጥናት።ስንት የሚታገል ኣባት ኣለ።
እረ እኛም አሉን እነራሽፎርድ ተውጅ ሰይፍሻ አትጨፍጭፍኑ😂😂
ሰላም ሰይፍ አሁን የተቀመጡት ሰዎች ከሀያሏ አገር ከ አሜሪካ መጡ አልክ ከሜሪካ ያሉበት ችግር እኛ ኢትዮጺያዊያኖች ክርስትያን እንደመሆናችን መጠን ከአባቶች እስከ ወጣቶች ከትንሽ እስከ ትልቅ እባካችሁ ፀሎት እንዲይዙ አድርጉዋቸዉ ድምፅ ሁነን ህፃን ዮስቲና መስፍን ምክንያቱም ከዛ አገር የሚመጡ ናቸዉ ኢትዮጺያን የሚረዱ እባክህ አቅርበዉ
እባክሽን ቤቲ በነካ አፍሽ ፤ ጠቅላዩን "አብይ አህመድን" አክሚልን!?
⚠️አረ አበረታቱኝ ምን ችግር አለው አይከፈልበትም😢😢
Yech sew tegrmalech
ስለ ኦቲዝም ያላችሁ ግንዛቤ ትክክል ኣይመስለኝም።
We have no more ??????
Do not be scammed my people. Do not do it.
ጭስ ሳሮን ብሎ የዘፈነው ሙድ እየያዘ ነው እንዴ ነገሩ አላማው ስላልተሳካ አጥፍው ተብሏል።ያጣፍጥልህ ቆንጆ ሚስት እልህ ስውን መቼም አልቀርብም ተባብሮ ያለኝን ሁሉ አስጥቶ ሊያሳብደኝ ከዛ እሱ ሊበለፁግ ሚጥርን እኔ ላይ interest ኑሮት የመጣን አካል ከመራቅ ውጭ ምርጫ የለኝም ለዛ ነው መቼም ሰው አላምንም እንዲጠጋኝም አልፈልግም እየበደሉ እንደተበደሉ act ሚያረጉትን ጠላቶቼን እየስማችሁ ስለማታቁት....ስመረመር ግን ቂም ተገኘብኝ ባለፈው
These people will scam you. Do not do it my people.
Arsenal 5_1 Manchester City
የልጅ ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢😢 ከዳግም ሀዘን ይሰውርህ የቀሩትን ልጆች እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ 😢😢😢😢😢
ምንኛ መልካም የእግዚአብሔር ሰው ነህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ከመላው ቤተሰብህ::
አቶ ፍቃዱ ፈጣሪ ከዚህ በላይ መፅናናቱን ይስጥህ ጥንካሬህ በጣም ይገርማል ደግነትህን ጥሩ አሳቢነትህን አይውሰድብህ አዝቶ ይጨምርልህ ያሉትን ልጆችህን ብዙ ያድርግልህ ❤
ሰላም ለኢትዮጲያ ለሀገራችን ለመላው ለህዝባችን ይሁን❤ትላንትን አሳልፎ ዛሬን በሰላም ያገናኝን በየእምነታችን ለጠበቀን ፈጣሪ ይክብረ ይመስገን የነገውን ብሩህ ብረሀን የኢትዮጲያን ትንሳኤ እንድናይ ከክፋ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃቹ******የቀናነት ቤተሰብ በመሆን ፍቅራችሁን ግለፁልኝ
እግዚአብሔር ይስጥስችሁ! ወገን ለወገን መረዳዳቱ ድስ ይላል።
ታደለ ሮባ ጥሩ ሰው ይመስለኛል ብዙም ባላውቅ ነገር ግን ባለቤቱ ደርበባባ እውቀትና ጥበብ የተሰጣት የታደለች ሴት ናት። አንዳንድ የማትረቡ ራቁታም ሴቶች ከእሷ ተማሩ።የሰው ልጅ ደስ በሚል ነገር መታወቅ እጅግ መታደል ነው።
እግዚአብሔር ባወጣችሁት ይተካላችሁ እንዚህን መርዳት እድለኝነት ነው ለመስጠትም መመረጥ ያስፈልጋል
ያረብ መልካሞችን አብዛልን😢
ሰይፍሻ ስንወድህ ባድናቆት ጭምር ነው❤❤❤❤❤
ድንቅ ሰውች እናከብራቹኋለን ዘመናቹ ይባረክ
እንኳን ፈጣሪ አበረታህ ፍቄ አይዞህ
Seyfu tellk sew ❤❤❤❤❤❤
እዲሚና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
Wellcome❤❤❤❤❤💞💞🥰🥰🥰💪💪💪💯💯👏👏👏💕💕💕
Hallways gunner ❤
ጋሽ ፍቃዱ እግዚአብሔር እንኳን አጠነከረህ 😇😇😇😇😇😇😇🙏🏻
ሠላም ለ ሀገራችን
ሠለም ለኢትዮጲያ
ፍትህ ተደፍሮ ለምሞቱ ለ ልጆቻችን
ፍትህ ለ ስንቦኔ ፍትህ ለ እኛ ለ ሴቶች😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
ቤቴ አስተዋይ ነሽ
❤❤❤
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
እባክህ ሰይፋ እዝነት የሚባል ድርጅት አለ እሱን አስረድቸው
መረዳቱ ጥሩ ሃሳብ ቢሆንም እደሀሣብ በድርጂት አማካኝነት የማቆያማእከል እደመቆዶንያ ያለ ማህበር በማቋቋም አና አዳሪትምህርትቤት ከፍቶ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ኦትዝም ቤት ሰብስቦ ቢረዱ የተሻለ ነው ሰወችም ሌላስራ ይሰራሉ እነሱም በተገቢው መገድ እክብካቤና ትምርት ይሰጣቸዋል በተጨማሪ በጋራ ሲረዱ ደሞ በጀታቸው ይቀንሳል እዲሁምሰወችም ለመርዳትም ቀላል ይሆናል
አረ በህግ ኣምላክ ኦቲዝም ልጆች ያለው ኣባት ጥሎ ይሄዳል ብሎ ማለት ምንድ ነው? በምን ማስረጃ በምን ጥናት።
ስንት የሚታገል ኣባት ኣለ።