አንድ ላይ አዲስ መዝሙር፡ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር ሰብስክራይብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለንAnde

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 11

  • @selam7603
    @selam7603 Год назад +1

    GOD bless you I wish you all the best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfen-el2jb
    @mesfen-el2jb Год назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳን ወንድሜ ዶክተር አባይነህ እግዚኣብሔር ይባርክህ ❤

  • @buchachatube
    @buchachatube Год назад +3

    የልቤን መሻት ስለ ዘመራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ::
    ሁላችንም በተሰማራበት ዘርፍ ከስማችንና ከጥቅማችን ያለፈና ትውልድን ተሻጋረ የሆነ ስራ በእውነትና በቅንነት ከሰራን ለትውልድ የሚሆን አገር መገንባት እንችላለን:: እኛ ያልሰራነውን ሀገር መጪው ትውልድ ከየትም አያመጣም:: ከዝማሬያችን: ከስብከቶቻችንና ከብዙ ንግግሮቻችን ያለፈ ትውልዱ የሚታነፅበት የሚታይ መሰረት ዛሬ ላይ ማስቀመጥ ያስፈልጋል:: በጥቂት ግለሰቦች በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የዝና የስልጣንና የጥቅም ፍላጎት ብቻ የምንመራ ከሆነና አንዱ ገንቢ ሌላው ደግሞ ካልፈለገው አፍራሽ የሚሆን ከሆነ ምኞታችንን በመድረኮቻችን በየጊዜው ከመግለፅ ያለፍ ትርጉም አይኖረውም:: እስቲ ልጠይቅ ! በተለያዩ ሃላፊነቶች ላይ ያለን ሰዎች በተሰጠን ትውልዱን የማሻገር አደራ ከየማህበራዊ ሚዲያ ዜና ያለፈ ለብዙ አመታቶች (30, 50, 100 ዓመት) ለትውልዱ የሚቀር መሰረት ያለው ምን ስራ ሰራን ብለን መጠየቅ እጅግ ወሳኝ ነው !!
    ነህምያ ከነበረበት የተመቻቸ ስፍራ ተነስቶ ሰርቶ ነው ቅጥሩን ያደሰው:: ጌታ በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጠን:: አሜን
    ዘመናችሁ ይለምልም !
    ዳግም ዳዊት

  • @EtsegenetWoldeab
    @EtsegenetWoldeab Год назад +1

    አሜን ወገኖች እግዚአብሄር ያግዘን

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Год назад +1

    Amen 🙏. God bless you all

  • @haregnkassaofficial3084
    @haregnkassaofficial3084 Год назад +2

    Bless you all

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +1

    የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብሩክ ናችሁ ለበረከት ሁኑ ሃሳባችሁ ይሙላላችሁ እግዚአብሔር ይችላል !
    ከጎናችሁ ነን በፀሎት በርቱ

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Год назад +1

    አዲስህይወትማለት

  • @tigestdeseta7287
    @tigestdeseta7287 Год назад +1

    ኦ ጌታ ሆይ አሜን

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 10 месяцев назад

    አባይነህ ከጅምሩ ለትውልድ የሚገደው ሰው!!!❤

  • @mearegtaye7767
    @mearegtaye7767 Год назад +1

    Geta abizito yibarkachu wedachalewu yemigerm zimare nw