ረምላን ያስለቀሳት ማን ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 369

  • @አኢሻብንትእንድሪስ
    @አኢሻብንትእንድሪስ Год назад +29

    ያረቢ የአላህ ኪታባቸውን በቀኝ እጃቸው ከሚቀበሉት አርገን በኛ ሥራ ሣይሆን በአንተ እዝነት ያአላህ❤

  • @ተወከልአለላህተወከልአላህ

    ሰው ምቀኛ ነው አትስሚ የሰው ወሬ ብዙ ያወራሉ ተረካሽን ቀጥይ ብዙ መስማት የሚፈልግ ሰው አለ ማለት ነው አላህ የጠበቅሽ አይዞሽ በርቺ የኔ ውድ እህት ❤❤❤

  • @እናትቲዩብ-ቨ9መ
    @እናትቲዩብ-ቨ9መ 2 месяца назад +2

    ግጥምሽ አንደኛ ነው👌👌👌

  • @የተለያዩየምግብአሰራር

    ማሻአላህ እኛምእንወድሻለን ረምሊ

  • @ስይዲ
    @ስይዲ 2 месяца назад +1

    የኔውዲ፣፣አችካ፣መልካምእህታችነሽ፣፣፣የኔውዲምናለብታበርታቶት

  • @አለህከዐርሽበለይነው

    ረምላዬ እስክ ማልሽልኝ ያሞታን ዉሻ ስማታ አይታሽ ታቃላሽ😢😢

    • @sumi88791
      @sumi88791 Год назад

      ኸይር ነው አይነጥላሽ ተገፈፈ ከዚህ ቡሀላ የደስታ ሂወት ትመሪያለሽ ኢንሻአላህ

  • @ዜናብዩቱብ
    @ዜናብዩቱብ Год назад

    ሚሻአላህ

  • @AhmedKsa-fq9qz
    @AhmedKsa-fq9qz 5 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @rabiaaymer2543
    @rabiaaymer2543 Год назад +1

    ቀጠይበት ዝም በያቸው አትስሜቸው ማሻአላህ

  • @aliami3143
    @aliami3143 Год назад

    አይዞሺ ወዴበረች

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف Год назад +26

    በርች ቸኔ ውድ እህት የኛ ሠው ብራክ ና እሚበላቀጡትን ነው እሚወዱት የኛ ሀበሻ

    • @ajmanasf9362
      @ajmanasf9362 Год назад

      አብሺራእህት
      የሰዉንነገረማየትአያሠፈልገም
      በረች

  • @Fatema-sw5br
    @Fatema-sw5br 2 месяца назад +2

    የእውነቱን ልገርሺ እህቴ አንች ከዩቱበሮቹ ሁላ ትበልጫለሺ ቸግና. ነሺ

  • @AminahAd-bn2poያረብ
    @AminahAd-bn2poያረብ 2 месяца назад +1

    መሸአላህዚበያቸዉሠዉምንብሠሪመዉራቱንአይተዉምበርቺእህት❤❤❤

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 месяца назад +2

    በርችልን የኛ ቅመም ረምላዬ አችኮ ልዩና ጀግና ታታሪ ሴት ነሽ

  • @amenaa2843
    @amenaa2843 2 месяца назад +1

    የኔ ዉድ ዝበያቸው ኮሜታተሮቺኮ አብደዋል የሚናገሩትን አያቁትም

  • @hawa7349
    @hawa7349 2 месяца назад +1

    በርች ዝባያቸዉ ሥሥተቴቴ ምንምፐአይወጣለሺ ቁጥብ ያልሺ ነሺ ሁቢ❤❤❤

  • @mkia1176
    @mkia1176 Год назад +1

    አንችማለትልዩሴትነሽእማአላህይጠብቅሽልጆችሽንምአላህይጠብቅልሽሳሊህያርግልሽ❤❤

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 2 месяца назад +7

    ሰው ያልበላውን ያካል እህቴ እህግዜ መጥፎ ኮሜት የሚፅፉ በየ ኢጃዛው አርባ ወድ ጋር የምትዘላዘል ናት እዚህ ይመጡና የድኑ ቁልፍ በኛ እጅ ነው ሊሉ ይነሳሉ ሆሆሆ ሁላችንንም አላህ የወደደውንና ያዘዘንን የምንከተል ያድርገን ቤትና ቀብር የብቻ ነው ቅድሚያ እኛ ማነን ብለን እራሳችንን እፈትሽ😢

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад

      አይይይይይ መክራሽ ሞተሸል 😂😂😂😂😂

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 2 месяца назад +1

      @@alyayasenshewmolo3632 ያች ቢጤ ናቸው ያልበላቸውን የሚያኩት ሰውን ሰው መክሮት ሳይሆን ህሊናው ነው የሚመክረው ምን አቃጠለሽ ካልተመቸሽ ምን አከታተለሽ እዚህ የድን ትምርት አደለም የተለቀቀው ነው ለመማር ተሆነ ክክክክ ነው ድነኛ ለመምሰል ነው ሀሀሀ

  • @fatmahasan4896
    @fatmahasan4896 Месяц назад +1

    ምርጥ ጀግና እናትነሽ የኔቅመም እኔ ኮሜት አልፀፊም ግን ሁለየ እከታተልሽ አለሁ የኔጀግና እህት አላህ እሥከ ልጆችሽ ለቁምነገር ያብቃሽ💛❤💚 የኔውድ የሂለት ሴልጆወች እናትነኚ ሁለተኛዋን ልጀን በአድ አመት ታ አራት ወር ሲሆናትነው ጥያት የተሰደድኩት አባቷ ቀተረገዘቺ በአራት ወራዋነው ጥሎን በብሀር የኼደው እናም ልጆወን ለናቴነው የተውኳቸው እናቴ በጣም ጀግና እናትናት በጣም ትልቅሰውናት ትዝ ሢሉኚ ሆደየ ይገላቀጣል ግድፊ ግድፉንም አነባዋለሁ እማዘርጋ ሣይሽ እቀናለሁ እልጆችሽጋ ሳይሽ እቀናለሁ ምነው እደየ አቺይ ጠካራ ቢያረገኚና ልጆወቸን ከናቴጋ እየተመካከርኩ ባሣድግ ብየ እመኛለሁ ይሄን ስፅፊልሽ ባይኖቸ እባ እደውሀ እየፈሠሠነው እራምላየ እስኪ ድቃ አድርግልኚ አላህ በሠላም እዳገናኘኚ ሥደት አይሞላም ግን ሞልቶ ላገርሽ ለልጆወቼሽ ያብቃሽ በሉኚ እስኪ እህት ወድሞቸየ ትንሿልጀ እኔ ምንሽነኚ ሥላት እህቴነሽ ትለኛለይ አባቷን ደሞ አጎቴ ነህ ትላለይ አሥባችሁታልግን አህህህህ ለሁሉም ነገር አልሀምደለላ

  • @ظيبة
    @ظيبة 2 месяца назад +1

    እኔማ አዳደየ ግርምይለኛል ኒቃብ የለበሱ እህቶችን ደሞ አች ብሎ ኒቃቢስት ይላሉ ሙተበርጃይቱን ደሞ ማሻአላህ ይላሉ ኒቃብ እስልምና ራሡ ለኒቃብስት ብቻ ይመስላቸዋል አሏሁሙስታ አን

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +1

    ጀግነ ቢልህ መለት አለህን ባቢቻኝነት ማምለክ ነዉ የመደም ቅማሞች ፖሮፈይሌን በመጨን አበራታቱኝ

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 2 месяца назад +1

    ይህና ኒቃብ ምን አንድ አደረግው ሰው ለሠው ሠላም የለዉም እንጂ ይህኮማነኛዉም ነው የሚለበስው ጠረሃወን ነው ኒቃበስ አይተዉ አያቁም ያሠላም እዉነተኛ ኒቃበሱቶች በጡቁር የደመቆናቸው ከላይእስክታች ምናቸወም አይተይ ቀልደኛናቼሁ በለኮሚቶች ይህን ኒቃብ ቦታ ማደረሳቼሁ አይይይይ

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 2 месяца назад +1

    ረምላዬ አብሽሪልኝ የኔጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    😂😂😂ወይኔ ረምሊ ምነውየአበሻ ፀባይ አድሴነውአልሽ እኛእኮብንታዘል ለምን እግራችን ተዘቀዘቀ እንላለን እናማ ለሁላችንም አላህ ግድያ ይስጠን ውዶቼ እናማ አብሽሪ

  • @FusiyaQtr
    @FusiyaQtr 2 месяца назад +1

    እራምልአብሽሪ ሰውችንብዝምአታዱምጪ

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 месяца назад +1

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች

  • @SahidSahid-tk1vu
    @SahidSahid-tk1vu 2 месяца назад +1

    ለሰው ብለሽ ሳይሆን ለአላህ ብለሽ ልበሽው ኒቃብ ረፍት ነው

  • @ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ
    @ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ Месяц назад +1

    አሚን. ያረብ ማሻአላህ. ምክር ውስጤ ነው

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Год назад +1

    የኔ ውድ ማነው የስከፋሽ የሚያስከፋ ሰው አይ ጠፋም ሰብሪ ሰብር ጥሩ ነው ነገር ግን ሀቢብቲ አላህ ሚዲያ ሰቶጪ ቁጭ ብላሽ የምትረዘቂውን ሃላል የሆነ ሪዝቅ ይስጥሽ ለኛ ሙስሊሙች መች ተፈቅዶልን ነበር አይደለም እደቺ ውበቱ የመረው ቀርቶ ፉገውም ለጥፋት ይጋብዛሉ እይደለም ተገላልጦ ተነቅቦም ሚዲያ ለሙስሊም አይበቀም

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc 2 месяца назад +1

    እህቴ,ኒቂብሸንልሸን,ሱቅሸን,,ሰራ,ጀልባብሸ

  • @ሠኪናየሕያ
    @ሠኪናየሕያ Год назад +2

    ክክክክክክክበርቺ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 2 месяца назад +3

    እህቴ ሠውንአትከታተይ አችጠካራእህትነሽ አላህለሁላችንም ሂዳያውንይጠንያረብ❤

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 2 месяца назад +1

    በርቺ ዉደ ደሴ የት ላይ ነዉ ሱቅሽ ኢንሽ አህ አይሻለሁ ሀገር ስገባ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 месяца назад +1

    እስኪ,,ሰብስክራይብ,,አርጓት,,ጎበዝ,,ናት🎉🎉🎉🎉

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Год назад +1

    ረሚላየ የመፍራሽ ልብስ ትሸጫለሽ ወይ

  • @زيناتسعيد-ك5ح
    @زيناتسعيد-ك5ح Год назад +2

    አይዝወሺ እህቴየ፡ደሞባለፈዉየገዛሁሺን፡ቀሚሦወድጀዉአለሁ

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 2 месяца назад +1

    አሚንንንንንንንንንንንን ያረብ ❤

  • @selima4387
    @selima4387 2 месяца назад +1

    ኮሚንትሥትፃፍቀምሙ

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 2 месяца назад +1

    ትረካውን ቀጥይበት

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 2 месяца назад +1

    ዉደ ለሰዉ ቦታ አትስጭ

  • @senabsenab5997
    @senabsenab5997 2 месяца назад +1

    አሚንንንንንንያረብ

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 2 месяца назад +1

    ትክከልእህት

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 2 месяца назад +1

    በርቺ ውዴ

  • @tube3923
    @tube3923 2 месяца назад +1

    ኮሜት አትይ ያሳብዳሉ

  • @rabiaaymer2543
    @rabiaaymer2543 Год назад +16

    አተስሜቸው ቅናትነው ማሻአላ ቀጥይበት❤❤❤❤❤

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 2 месяца назад +2

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ዉዱ ነብያችን ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Год назад +3

    እኔ እኮ ባደየመቶሽ ባስ ገባሽ ደሥይለኛል ወላሂ ጠካራ

  • @Rአደም
    @Rአደም Год назад +8

    አብሽሪ የኔውድ የኛ ስው አትስሚ ጃሮ አትስጫቸው ❤❤❤❤ጀግናነሽ ወላሒ

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 Год назад +6

    ለግጥምሽ መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @seaditube4579
    @seaditube4579 Год назад +1

    እውነት ነው የኔ አስተዋይ

  • @AaAa-ek3is
    @AaAa-ek3is Год назад +1

    ዝም በያቸው የኔ ጀግና

  • @የኔመንገድ-ቐ1ሐ
    @የኔመንገድ-ቐ1ሐ 2 месяца назад +1

    ረምላ የክረመት ልብስ ወፍር ያለ አለሺ አያቴ ጋር ደውየ ዛሬ እንዴት ነሽ ስላት ብርዱን አልቻልኩትም አለችኝ 😢😢😢አይይይይ ሆዴ ትላውስ ምንላደርገ ካለሺ በውስጥ ላውራሽ

    • @remlalemma
      @remlalemma  2 месяца назад

      የእናቶች ሹራብ አለኝ

    • @remlalemma
      @remlalemma  2 месяца назад

      0914609597

  • @ሰለፍያየልባሞችእምነት

    የኔውድ አይዞሽ አስለን ኒቃቡ በጣም ነው የሚያምርብሽ ማሻአላህ ትረካሽ በጣም ነው ደስ የሚል ግን ስለሰው አትጨነቂ

  • @aminaomar9899
    @aminaomar9899 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameenamohammed2054
    @ameenamohammed2054 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 2 месяца назад +2

    የኔ ውድ እህት መሰሎችሽን ያብዛልን አላህ ይጨምርልሽ

  • @MeremYmar
    @MeremYmar Год назад +1

    እኔ ግን የምመክርሽ ሚዲያ መወጣትሽን ብትተይ ነዉ ምክንያቱም ሙስሊም ሴት ሚዲያ ላይ እንድትወጣ አልተፈቀደላትም አሏህ የሚጠለዉን ነገር ባታርጊ ጥሩ ነዉ ባሎችም ሚስቶቻችሁን ብትሰትሩ አሪፍ ነዉ🎉🎉🎉

  • @haleema5475
    @haleema5475 Год назад +1

    በርች እህት

  • @BedryaMohammed-ui1ug
    @BedryaMohammed-ui1ug Год назад

    አብርሪ ለሠዉቦታአትስጭ ጀግናነሽ አንችበርች ያዉሩስራቸዉነዉ

  • @Ddh-sc5ef
    @Ddh-sc5ef 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 Год назад

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ ሁሉንም ኮሜንት አትይው የሚጠቅምሺን ያዢው የማይጠቅምሺን ተይው ሀሉንም ሰምተሺ እለፊው

  • @مريممحمد-ط3ش
    @مريممحمد-ط3ش Год назад

    አብሽሪ፣ ተከታታየሽ በሚናገረሽ አተቀየሚ፣ጥፋተሲታይ፣ዝምአይባልም

  • @nasmwellotube1092
    @nasmwellotube1092 Год назад

    እኔ እንንዳድ ስራወችሺን እከታተላለሁ በጣምነው የምወደሽ

  • @Zeynab-jt8kk
    @Zeynab-jt8kk 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @FatumaSied-l2j
    @FatumaSied-l2j 2 месяца назад +1

    ግን ለምን ነዉ የማናሳድጋት ወላሒ የምሠራዉ ሁሉ መልካም ነገር ነዉ ምንም አላሳደግናትም

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 2 месяца назад +1

      _የዉነትሽ ነው ሴት ልጅ አደባባይ እደወጣ ማን ፈቀደላት እባክሽ_

    • @-vk6qz
      @-vk6qz 2 месяца назад +1

      አሳድጋት በርታ በይና አላህ በቤቷ ይሰትራት ሙስሊም እህቶቻችን አላህ በቤታችሁ ይሰትራችሁ ይሰትረን ከባድ ነዉ የሱና ኡስታዞችን ተከታተሉ እናበረታታት ከምትሉት ጀምሮ ባሏ ይጠየቅበታል አይደለም እሷ ዋ ነብሴ ያች ቀብር ቅጣት የአዱና ማግኘት ማጣት ከሰዉ ጋር ያልፋል

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉👍👍👍😍😍

  • @semiramuhmmedtobe4611
    @semiramuhmmedtobe4611 Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺ የኔ ልዪ እህት ራምላየ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад

    አትስሚያቸዉ ወረኞች የራሳቸዉ ንዴት ብሶት ሰዉ ላይ በመሳደብ ይወጣሉ በርቺ ረምላ

  • @kedirasresie7050
    @kedirasresie7050 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊኮበልቻቲዩብ
    @ፋፊኮበልቻቲዩብ Год назад

    የኮሜንት ምጥዋ ተያቸዉ እራምራየ በተግባሪ ዜሮ ናቸዉ እኮ ኢቃቢስት ለብሰዉ ምን እንደሚሰሩ እናዉቃለን አሏህ ሂዳ ይስጠን ለሁላችንም

  • @በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ

    ምርጥ ንግግር ልጆቼ የሚያፍሩባት እናት መሆን አልፈልግም
    ምድር ላይ ሰውን ሁሉ ማስደሰት አትችይም መልካም ነው ያልሽውን ነገር ስሪ ዝም በያቼው

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት

    ረምሊየ እረ ያአላህ ያምርብሻል ወላሂ አድርገሺ ነዉ ተነቀቢ ዉደ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад +2

    ዝበያቸዉ የራስሽን ፍላጎት ማንም ሊከለክልሽ አይችልም አደዳድ ሰዉ እኛ ያልናችሁን አድርጉ ይላሉ

  • @ayshayesuf764
    @ayshayesuf764 Год назад

    ለሰዉ በልሽ ነዉ እዴ ኒቃብ እምለብሽዉ ሚድያ ላይ እስከዉጣሽ ድርስ የተለያያ ሰዉ ወይም ሀሳብ እዳለ ማመን አለብሽ ሁሉም እዲዉድሽ አትጠብቂ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 Год назад

    ረምልየ ዝበያቸው ውዴ ሰውብዙ ያወራል ወላሂ እስኪ ደምሩኝ በቅንነት

  • @AhmedKsa-fq9qz
    @AhmedKsa-fq9qz 5 дней назад

    አሚን ያረብ❤❤❤❤

  • @ሠኪናየሕያ
    @ሠኪናየሕያ Год назад +2

    ሊከሽ

  • @hjjh7350
    @hjjh7350 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ShshahShasvgs
    @ShshahShasvgs 2 месяца назад +1

    ዝበያቸው እህቴዋ ሆ ሁላችንም እራሳችንንእናቃል አንችማለትኮ ቤተሰብብእፕስተዳዳሪነሽ

  • @AaBb-wc1bs
    @AaBb-wc1bs 2 месяца назад +1

    እረምሊዬ እጅ አትሰጪ ጀግናነሸ የኞ ሰዉ ሰድብ ነዉ የሚወዱት የኔ ምርጥ ባህልሸን አከብሪ

    • @-vk6qz
      @-vk6qz 2 месяца назад

      ምክር ስድብ ሆነ እንደ ያዋጣሻት መስሎሻል እህቶች የሚመክሯት አላህን ፈርታ ከቤቷ እድትሰተር ነዉ ሪዚቅ በአላህ እጅ ነዉ

  • @SadaSada12
    @SadaSada12 2 месяца назад +1

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ

    😅😅 እስኪ እደኔ መኮመት አቁሙ ከተቻላቹህ በአላህ ክፉ አትናገሩ እፍፍፍፍፍ

  • @SadaaNguseee
    @SadaaNguseee 2 месяца назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ
    @አልሀምዱሊላህ-ዸ5ኘ 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @hayathussen920
    @hayathussen920 Год назад

    እውነት ብለሻል የኔ ውድ ለሠው ወሬ ቦታ አትስጭ አንች ኢማን ያለሽ ሴት ነሽ

  • @Ikram-z6f
    @Ikram-z6f 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤,✅

  • @UudJh
    @UudJh 2 месяца назад +1

    ❤❤❤🌺🌺🌺

  • @ادريسمحمد-ك9غ
    @ادريسمحمد-ك9غ 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @amaamm9998
    @amaamm9998 Год назад

    የሚገርምሽ ነገር ኢኔ ሶሸል ሚዲየ ለይ ከመደንቀቸዉ ጀግነ ሴቶች አንቺን ነዉ አለበበስሽ ስርአትሽ ለሀይመኖትሽ የለሽ ቦተ በዘ ለይ የልጆች ኢነት የስረ ሴት ብቸ ለኔ ጀግነዬ ነሽ ለሰዉ ወሬ ቦታ አትስጪ ቅነት ነዉ ሚየነግረቸዉ❤❤❤

  • @fgty4821
    @fgty4821 2 месяца назад +1

    ዉዴ አንቺ ካመንሽበት የማንንም አስተያየት አትስሚ በተለይ በዲናችን ጠንካራ ነን ብለዉ የሚያስቡ አንዳን ኒቃቢስቶች አላህ ልብ ይስጣቸዉ ምላሳቸዉ በጣም ልብ ይሰብራል እንዲህ ስል እኔም ኒቃቢስት ነኝ ግን ሰዉ መተቸት በጣም ነዉ የምፈራዉ ያ የተቸሁት ሰዉ ነገ ተስተካክሎ እኔ በሱ ቦታ ብሆንስ ብዬ እፈራለሁ እንኳን አንቺን የኔ ልእልት ወላሂ ረሙዬ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ🥰🥰🥰🥰

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Год назад +1

    በርች ሪምላዬ
    ኮሜታሮች ግን ስልካችሁ እወሀይግባላችሁ መጥፎኮሜንት የምትኮምቱትንብቻነውያልኩት

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 9 месяцев назад +2

    ማንንም አትስሚ በራስሽ መንገድ ሂጂ ማሬ ረምለ❤❤ እኔ ወድሻለሁ

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Год назад +2

    ዝም ብለሽ ተይው

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Год назад +7

    እኔ መቼም አልጠግብሽም አሁንም ❤❤❤እየሰማሁሽ ነው የኔ ስስት ❤❤❤❤❤❤

  • @umuhayat_
    @umuhayat_ Год назад +1

    😭😭😭🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲

  • @ዜድአህመድኮበልቻዋ

    የኔውድአላህ ይጨምርልሺውደ ከጀሀነብእሣትአላህይጠብቀን ይጠብቅሺ❤❤

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 2 месяца назад +1

    ያረቢ አላህየ በሰዉላይ ከመፍረድ ባተ እጠበቃለሁ አትፍረድ ይፈረድብሀል ነዉ እንኳንስ ለናንተ ሲሆን ስድቡ እኔ ላነበብኩት ይጨንቀኛል ረምሊየ አብሽሪ

  • @ፋጡማወሎ-ፐ2ኰ
    @ፋጡማወሎ-ፐ2ኰ Год назад

    አብሽሪ እህት በራስሽ መገድ ህጅ የተማመሽበትስሪ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Год назад +1

    ማሻአሏህ በርቺ ግን ይሄን አድርጊ አታድርጊ የሚሉትን አትሰሚ በነገራችን ላይ ተናጋሪዎች ምንም እዉቀት የላቸውም ለራሳቸዉ የማያደርጉትን ነው ለሰዉ ምክር ሰጭዎች የሚሆኑት ዝምታ የተሻለ ነው