Ethiopia - ህወሃት ውጊያው ትግራይ ውስጥ እንዳይጀምር ተጨንቋል የወልቃይቱ መልዕክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июл 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 157

  • @tube8876
    @tube8876 2 года назад +20

    ሀገራችንን ሰላም ያርግል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 года назад +6

    ፍትህ ለአማራ እና አፋር
    ፍትህ ለፋኖ
    💚💛❤

  • @meseretbaye2760
    @meseretbaye2760 2 года назад +29

    አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደ በደላችን አይሁን አባት ሆይ!😭😭😭😭😭😭

  • @getachewgedef9209
    @getachewgedef9209 2 года назад +10

    ሀገራችን ሰላሟን ያምጣልን

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 года назад +19

    ወልቃይት የአማራዉ ደምና አጥት ቀይ መስመር ነች 40 ሙሉ ለተፈፀመብን ግፍና ጭካኔ ካሳ እንፈልጋለን

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f 2 года назад +20

    ድሮ ያላሸነፈው አሁን በምን ሀይል ነው የሚያሸንፈው የትግራይ ወጣቶች ከማስጨረስ ውጪ ምንም ለውጥ የለም አርፎ የኢትዮጵያ ህዝቦች ይቅርታ ጠይቆ እራሱን ለህግ አሳልፎ መስጠት ብቻ ነው ያለው አማራጭ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 года назад +27

    ፈጣሪ ወንበዴዎችን እርስ በእርሰ ያጫርሳቸው!!!አሜን!!

    • @user-li2dp7gm6r
      @user-li2dp7gm6r 2 года назад

      ኣትስጋ እንደ ኣገኘው ተሻገር ኣይደሉም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂የወያኔ ጭንቅላት ኣታቅም

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 года назад

      @@user-li2dp7gm6r ወያኔ ምን ጭቅላት አለው ምድረ ባዶ ጭንቅላት ሁላ አንቺም ጨምሮ

    • @kerlamkerla2547
      @kerlamkerla2547 Год назад

      @@romitessadiiii4477 ስግብግብጁታአጣፋለሁስትልትጠፋለህይዘገያልእጅ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 года назад +8

    እረ ይጨርሳቸው እፍፍፍፍፍፍ

  • @samiwolde7088
    @samiwolde7088 2 года назад +39

    አይ የትግራይ ህዝብ አንድ አላማቸዉ አመሀራዬ ትልቅ ህዝብ ነን ወልቃይት የጓንደር ራያ የወሎ ነዉ ሁለቱም የሀማራዬ ነፍሴ ነዉ አመሀራ አመሀራ አመሀራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ሙቼም እወዳቻሁለዉ💚💛❤️

    • @tube8876
      @tube8876 2 года назад +4

      ፍኖ የኛ ጀግኖች

    • @user-ss2dg6gb1e
      @user-ss2dg6gb1e 2 года назад +3

      አላህይጠብቅልን በያሉበት ያረብ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 года назад +5

    ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን!!!

  • @bezaworkhabetamu9423
    @bezaworkhabetamu9423 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ስለመረጃው

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 года назад +6

    ፈጣሪ ሆይ የትግራይ ህዝብ ሳትነካ እነዚህ ጁታዎችን እርስበርሳቸው አጠፋፋችው አሚንን

    • @user-bf4nc4ud5m
      @user-bf4nc4ud5m 2 года назад

      🤐😂😂😂😂🇪🇹❌🇪🇹❌

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      @@user-bf4nc4ud5m እስከ ወያኔ ደጋፊ ትግሬዎች ጭምቅ ቢጠፉ ይመረጣል

    • @user-li2dp7gm6r
      @user-li2dp7gm6r 2 года назад

      ሁሉም ትግራዋይ ወያነ ነው ኣስባችሁም ኮ ነበር ለማጥፋት ግን ኣይሆንም በሆዳችን ኣንገዛም

    • @Rtube-bi8ok
      @Rtube-bi8ok 2 года назад

      @@user-li2dp7gm6r እስኪ ወላሂ በይ አንች ልትሆኝ ትችይ ኣለሽ ግን አንች የተመቼ ቦታ ተቀምጠሽ እነሱ በርሃብ እየተቆሎ መነገር እያለባቸው ታፍነው የሚኖሩ ንጹህ ገበሬ ትግራይ ዜጎቻችን ኣሉ አንች ዝብለሽ አውር ባንዳነት ዘርኝነት በውስጥሽ ስለበቀለ መስሚያሽ ድንጋይ ነው

    • @user-li2dp7gm6r
      @user-li2dp7gm6r 2 года назад

      @@Rtube-bi8ok ኣይ ንቂ ያንቀላፋሽዘጠና ስምንት የትግራይ ህዝብ የመረጠው ለወያኔ ነው

  • @emanahmede6910
    @emanahmede6910 2 года назад +36

    እኔ የምፈራው ነገር ቢኖር የተረጋጋ አስመስለው በየከተማው ተጠባባቂ ካስገቡ ብሀላ ጦርነቱን እንዳይጄምሩት አማራ ነቅተህ ጠብቅ

    • @rozaroza744
      @rozaroza744 2 года назад +8

      የሚጠብቀን አይተኛም 😍🙏

    • @elfuanegash8948
      @elfuanegash8948 2 года назад +3

      በትክክል፡ ከእግዛቤሄር፡ ጋር፡ በመሆን፡፡

  • @Kiduasn1921
    @Kiduasn1921 2 года назад +7

    ሰላም ለአገሬ በያላችሁበት ሁሉ ሰላም ሁኑልኝ

    • @tube8876
      @tube8876 2 года назад

      አሜን፫

  • @user-vf1tp2of2r
    @user-vf1tp2of2r 2 года назад +8

    ይጀምሩት ይሄ የመጨረሻቸው ይሆናል

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 21 день назад

    ኣየ ፍታ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ሰላም ፍቅር አድነትን መልሰሕ አምጣልን የአማራም የትግራይም ሕዝብ አይሙት ሁሉቱም ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል እኔ ማርያምን የትግራይን ሕዝብ አልጠላም በጣም ምስኪን ሰዎች ነበሩ እኮ አሁን ምን እንደሆኑ አላቅም እንደ ሕዝብ እነሱም እኛም ተጎድተናል ሓዘናቺን የጋራ መሆን ነበረበት እንጂ መለያየቱ አልነቀረብንም 💚💚💛💛❤❤

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 2 года назад +1

      እንዳንች አይነት ዘገምተኛ አማራ ነው እያስጠቃን ያለው ትግል ጠላትን አምርሮ ከመጥላት ይጀምራል ትግሬ ከአማራ ጋር አብሬ አልኖርም አማራን አጥፍቸ ቸሬቱን ዘርፌ ታላቋን ትግራይ እመሰርታለው ሲል በግድ ውደዱን እያለችሁ የምትለጠፉ እንዳለን ያሉትን ነው አህያ አማራ እያሉ የሚሰድቡን ዲቃላ ከሆንሽ ወደ መቀሌ እንሸኝሻለን እንጅ ለኛ ለአማሮች ትግሬ ዘላለማዊ ጠላታችን ነው

    • @tube8876
      @tube8876 2 года назад

      አይይ አች ላጠይ ትችያለሽ ግን ስቱ የተጎዳ ልቡ የቆሰለአለ

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l 2 года назад +1

      @@hiwotkassa2558 ዉደዱን ሳይሆን እንደ ሰው በማሰብ ነው ሲቀጥል እኔ ምንም ቅልቅል የለለብኝ ሰሜናዊት አማራ ነኝ ስልሽ በኩራት ነው

    • @useruserr6099
      @useruserr6099 2 года назад

      አሽቃባጭ ነጭ አምላኪ

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 2 года назад

      እታለም፥እንዳንቺ፥አይነት፥ምስኪን፥እሕቶችን፡ነው፥ልጆቻቸው፡ፊት፡የደፈሯቸው።ለኢትዮዽያ፡ወያኔን፡እንደጀመሩ:መጨረስ:ብቻ፥ነው፥መፍትሄው።የወደፊቱ፥ትውልድ፥በሰላም፥ይኖራል።አላማዬ፥ሀገርሽን፥ማፍረስና:አንቺ፥ላይ:ሂሳብ፥ማወራረድ፥ነው፥ከሚል፥ቡድን፥ጋር፥ስትደራደሪ፥ብትከርሚ፥ሰላም፥ማምጣት፥አይቻልም።

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 года назад +15

    ከወንበዴ ጋር መደራደር የለም TPLF ወደ መቃብር መውረድ ግዴታ ነው።ህዋት ካለጠፋ ሰላም ሩቅ ነው።የትግራይ ህዝብ ከአማራው ጎን በመቆም ህዋትን መቅበር አለባቸው።የዘር ፖለቲካን አኬስሙት

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 2 года назад +1

      ወያኔ መደላደል እንጂ መደራደር አይፈልግም

    • @elisabetbeyene2124
      @elisabetbeyene2124 2 года назад

      Let me tell you the truth Hiwat and Tgiray people are Same. They are not different. God bless Ethiopian and protect the enemy

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 2 года назад

      ብልፅግና ለሀገር ይጠቅማል ብለህ ታስባለህ?
      እንደውም ከህዋት በላይ ብልፅግና ኦሮሞን ጠብቁ፡
      ገና ካሁኑ ጀምሮ ፍንፍነ ማለት የጀመሩ ትልቅ ትግል ከነሱ ጋር ይጠብቃል።ቃለን አስምሩ

    • @elisabetbeyene2124
      @elisabetbeyene2124 2 года назад

      You don't know Hiwuhat and Tigray people are Same.

  • @ybaker9038
    @ybaker9038 2 года назад +3

    God bless our country and our real Ethiopian who loves peace . We. All want peace and love why it's good for all of us. My nation let's help and respect to each other.

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 года назад +1

    ተያይዘን እናልቃለን ለአማራ ወቃይት ቀይ መሰመራችን ነው። ደም ተከፍሎበታል ።💚💛♥

  • @milkokim9104
    @milkokim9104 2 года назад

    Getachew Reda I pray God to give you his endless Merc

  • @hayetmohemmd776
    @hayetmohemmd776 2 года назад +2

    Selame

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z 3 месяца назад

    ጥጋበኛዎሕዋሕትነው

  • @Johnny-k7s
    @Johnny-k7s 2 года назад

    የታባታቸው አርስ በርስ ይጠፋፉ ይበላሉ ኣይቀርላቸውም ኢትዮጵያን የነካ! ይጠፋፋሉ!!!

  • @FairylandAdventures2024
    @FairylandAdventures2024 2 года назад +12

    ትግራይ ትፈርሳለች የሚሉት ምኗ ይፈርሳል? ወያኔ ስልጣን ቢለቅ ትግራይ ተመልሳ የኢትዮጵያ ጉያ ውስጥ ትሸጎጣለች እነጂ ወዴት ትፈርሳለች?

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      ትፈርሳለች ማለት ትወድማለች ነዋ ህዝቡንም ይጨርሱታል

    • @user-li2dp7gm6r
      @user-li2dp7gm6r 2 года назад

      ኣይባልም ፅዮንየ ኣለች ግርማሞገስ ኣለው የትግራይ ህዝብ ኣባቶችህ ኣስበው ኮ መጥተው ነበር ግን ኣልተሳካም ባርያ ኣይገዛውም

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 года назад +1

    ከሁሉ ቀድመህ ድረስልን ህዝባችን በመከራተቆላ ኡፍፍፍእ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @blackink9
    @blackink9 2 года назад

    አይዟችሁ ነገ ደሞ መቀሌ ትፈርሳለች ማለታቸው አይቀርም ዕድሜ ሁሉን ያሳያል::

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከኢትዮጵያ ትፈርሳለች ወደ ትግራይ ትፈርሳለች ተሸጋገሩ ተምስገን ነው

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 2 года назад +4

    Tigray yetebala lemecheresha giza enda dinoser metefeyaw derswal⛔⛔⛔

    • @DG-xn2cr
      @DG-xn2cr 2 года назад

      Ahahah comedian

  • @user-vm5tb4xv6r
    @user-vm5tb4xv6r 2 года назад +3

    ይዘገያልጂ እውነት አይጠፋም ምክንያቱም የወልቃይትና የእራያ መሬት መቸም ቢሆን ውድ ትግራይ አይካለልም የስልጣን ማራዘሚያ ካልሄነ ምንም ትርፍየለም

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 2 года назад

    ህውሀት ለመጨረሻ ጊዜ መደምሰስ አለበት እሱ አይወስድም ያአማራን እርስት ምድራቸውን ምድር ይግቡ እንጅ አሜን ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ህውሀት አይረግጠውም ድግም

    • @kakamhari1433
      @kakamhari1433 2 года назад

      amara fesam u definitly lose gonder

  • @ahmedesma1694
    @ahmedesma1694 2 года назад

    Betam bzu ngrochachu mizan yeyezu nachew ke akerarebachu ye demsachu lza chmro maraki nw ketlu

  • @yekeberadmassu
    @yekeberadmassu 2 года назад

    ይጀምራሉ

  • @workagegnehutesfaye7331
    @workagegnehutesfaye7331 2 года назад +6

    ,ትግራይ ትለርሳች የሚትሉት ከመነሻውም የትአለች ፈርሳለች ሰለመፋረሳ የማያምኑ የብልግና የመደመር ብጰአን ናቸው ።

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +16

    ትግራይ ትፈርሳለች ማለት ምን ማለት ነው ትግራይ እኮ ሀገር አይደለችም መንደር ናት ምኗ ነው የሚፈርሰው? የትግራይ መንግሥት የሚባልም የለም ለመሆኑ ማነው የትግራይ መንግስት ነኝ የሚለው? ደብረ ፂ ደብረ ጫጩት ነው እንዳትሉኝ😂😂

    • @afi5295
      @afi5295 2 года назад

      ራሳቸዉ ትግሬዎች ሀገር ነን አለኮ

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 года назад +3

      @@afi5295 ሀገር ነን ስላሉ ሀገር መሆን አይቻልም። በወሬማ እንኳን ሀገር አህጉር ነን ብሎ ማለት ይቻላል

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 2 года назад

      ቤቶቿ ይፈርሳሉ ለማለት ፈልጎ ነው

    • @user-li2dp7gm6r
      @user-li2dp7gm6r 2 года назад

      ከመቸም ከኣማራ ተንጠልጣይ ለወንድሙ ኣሳልፎ የሚሰጥ ይሁዳ ለብቻችን ብንቀመጥ ይመረጣል ኣማራ ኣይደለም እንዴ ለኤርትራ ኣስገብቶ ለእናት ትግራይ የምያስደፍር

    • @abdosaad9933
      @abdosaad9933 2 года назад +1

      @@user-li2dp7gm6r አት ቅማላም እሱ ባባቶችህ ስራ የመጣልህ ውጤት ነው እራያ ትላለህ ደግሞ እራያ ብሎ ትግሬ የለም ህወሀት በስልጣኑ ጊዜው ከቁልቋሉ እና ከድንጋዩ አገርህ በውቅሮ ባዲግራት እያመጣ አስቀመጠህ አሁን ራያ የትውልድ ቦታህ መሠለህ እኛ እራዮች አማራ እንጅ ትግሬ ሁነን አናውቅም ስሙም ወሎ ራያ ነው የለማኝ ልጅ እስኪ እናይሀለን የት እንደምትለምን

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 2 года назад

    ካማራ ክልል እዬ ሁሉ ወልቃይት ውስጥ ሲገባ ዝም ብሎ እዛ ሲቆዩ የኛ ነው አሉ

  • @user-lt6lz4yb4g
    @user-lt6lz4yb4g 2 года назад

    ምናለሺ ሚዲያ

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w 2 года назад

    ህውሀት የሀገር እንቅፋትነው አላህ በፈለገው ምንገድ እሱን ገለል ያድርግልን

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 года назад

    👋😍🕊🕊🕊

  • @Jacob-lf3lf
    @Jacob-lf3lf 2 года назад +2

    Rip Tplf

  • @berhani6322
    @berhani6322 2 года назад +3

    💚💚💛💛❤❤💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 2 года назад +2

    የትግራይ ህዝብ አላህ ልብይሥጣቺሁ አማራ ህውሃትንእጂ ከትግራይ ህዝብ ችግር የለበትም የትግራይ ወጣት ይበቃሃል ልብግዛ ፋኖጋር ሁነህ ወያኔን አጥፋ ወልቃይት አደለም ለትግራና አማራ ለአለም ይበቃል ዋናው ፍቅርነው ።

    • @user-li2dp7gm6r
      @user-li2dp7gm6r 2 года назад

      የነ ሁሉ የኛ መተከልና ኣዲስ ኣበባስ ቀረ

  • @solomonhailemariam7755
    @solomonhailemariam7755 2 года назад +2

    T means terrible
    P means pulse
    L mean lazy
    F means fake

  • @aminah7585
    @aminah7585 Год назад

    Selime la ethiopia

  • @saramohamed2049
    @saramohamed2049 2 года назад +3

    Eyezatu malekes min yemilut new

  • @jrujr8276
    @jrujr8276 2 года назад

    1

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 года назад

    TIGRE DECHE YIBELAL BEAMHARA IRIST
    🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹🇪🇹

  • @GebrekidanTeklemichael-kb5cg
    @GebrekidanTeklemichael-kb5cg 14 дней назад

    F. A. L. S. E pray

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 года назад

    Uffffffff amharayeee 😭😭

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 года назад +2

    እርስ በእርስ መባላት የማይቀር ጉዳይ ነወ‼️
    ለምሳሌ 1993 ህወሓት በከፍተኛ አመራር ለሁለት መከፈሉ ትክክለኛ መራጃ ይሆናል።

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 2 года назад

    የትግራይ ወጣት እትዮጵያን በኩራት ሀገረ ብሎ ይጠራል
    አሁን ትልቅ ትግል ከብልፅግና ጋር መሆን አለበት

  • @Moonlight-ws5qt
    @Moonlight-ws5qt 2 года назад +1

    Welkayet wedbalbutu Amhara kelel temelsal

  • @muhammedsanihussen817
    @muhammedsanihussen817 2 года назад

    እስከ መቼ ነው የምተረዋሹት????

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d 2 года назад +2

    ጌታ ሆይ ምድነው ምሰማው💔😭መቼ ያልቃል ብለን ስንጨነቅ ደሞ እንደገና በአዲስ ሊጀመር ነው ጦርነቱ ኢረ እግዚአብሂር ሆይ ይብቃንንን!!!!!!💔😭🙏🙇🙇🙍🙍

  • @ekg2186
    @ekg2186 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @weleteslasa5954
    @weleteslasa5954 2 года назад

    እስበስ ያባላቸው

  • @asfawbirhanu6219
    @asfawbirhanu6219 2 года назад +4

    ትግራይ ፈርሳለች ከተባለ አመት አልፏል ሁለተኛ መፍረስ አለ እንዴ?

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 2 года назад

      የቀሩ ቤቶች አሉ እነሱን ለማፍረስ ነው

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 года назад

    እንደው ምንጉዶችን ነው ያበቀለችው መቀሌ የምትባለው ክፍለ ሀገር ህዝቡስ እስከመቼ ነው ዝምታው?????

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 2 года назад

      ወያኔነት ቫይረስ ነው ሁሉም የቫይረሱ ተጠቂ ስለሆኑ ደንዝዘዋል

  • @MearegMessi
    @MearegMessi 22 дня назад

    Fetari balege yatfaln

  • @mogesmulugta8379
    @mogesmulugta8379 Год назад

    Boxes

  • @nahijer
    @nahijer 2 года назад

    yemigerm teret new ye mesgebgeb tig

  • @user-li2dp7gm6r
    @user-li2dp7gm6r 2 года назад

    ዞሮ ዞሮ እያንዳንድሽ ኢትዮጵያዊ ትግሬዎች ጀጋኑ መሆናቸው ታቃለህ ኣይደል

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z 3 месяца назад

    የኤርትረንሕዝብላይተኩሷልጥፋተኛሕዋሕትነውስለዚሕኤርትራይገባልየሕልውናጉዳይነው

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Месяц назад

    ጥሩ እይታ ነው. ለትግራይ ሕዝብ ጠላት የሆነ ድርጅት ከአልሆነ በስተቀር ማንም የጦር መሪም ቢሆን አብይን ለማገዝ ብሎ ከአማራ ጋር ጦርነት መክፈት ማለት እብድነት ነው. እንኳንስ አሁን ቀድሞም አማራ አምሮ ሲነሳ ማንም የአማራ ጠላት የራሱን መቃብር እንደቆፈረ ይመልከተው.

  • @soraggamal9451
    @soraggamal9451 2 года назад +1

    ማኖሮ ማይፋሊ ከሆና እዳማጃመራ ሂዝቡን ሊያስጫሪስ ካሰበ

  • @zenebeshe
    @zenebeshe 13 дней назад

    ትግሪ 50 አመት ለወያኒ አገለገለ።እንድም ቀን ለመብቱ ተሰልፎ አያውቅም። ፋኖ ሁነህ ተነስ ውያኒን ትንሹን ብልጸግና አባር።ካሆነ ሊላ ነጻ ያወጣሀል የግድ ነው።

  • @genenkumalo7030
    @genenkumalo7030 2 года назад

    A

  • @alganeshmedhanie4775
    @alganeshmedhanie4775 2 года назад

    Menan now mtiferso Tigray 😛

  • @yaredgerie1484
    @yaredgerie1484 2 года назад

    ክረምቱማ ምንቀረው ተጨርሰዋል።
    ሕውሓት ደሞ ግዜ ለመግዛት ካልሆነ በስተቀር ለሰላም እድል ኣይሰጥም።ደሞም ማንነው የኢትዮጵያ ሰራዊት እንደ እባብ ኣይን የለውም ያለው። ስለዚህ ክረምትም ይሁን ኣይሁን ሁለም ዝግጁ መሆኑን ንገራቸው።

  • @yisehakshiferaw8753
    @yisehakshiferaw8753 2 года назад

    Drom siyaktachihu new dirdr yalachihu enjima amaraw bayiwagachihu nuro eskezare welkayit yet neber

  • @ProEthiopia
    @ProEthiopia 2 года назад +1

    Fesam cadre, woyanne almost entered Addis and returned because usa 🇺🇸 asked him to go back…..if you don’t behave yourself they will come to you to Addis.

  • @sebleeshetewube460
    @sebleeshetewube460 2 года назад

    መላው የትግራይ ህዝብ አንድ እድል እንዳያመልጠው እመክራለሁ ይሄንን የወያኔ ስብስብ ወይም ህውሃትን በልተው እንዲፀድቁ።

  • @Fth1919
    @Fth1919 14 дней назад

    የብብትክአውራየትግራይለተጊሩ ተውሊቸው

  • @teklenara9386
    @teklenara9386 2 года назад

    ወዳቹ ጠልታቺ ህወሀት ኢጃቹ ስጡ በወልቃይቲ ውግያ ከከፈታቹ ልቲጨረሹ ናቹ ምክንያቱ ዋርሳይ ፈዳይ ሒነ ኢዛነው ምሽግ ይዞ ያለው ወይላቹ ኣንዲ ሰው ኣይወጣም። ወጣቱ ከመጨረሽ የህወሀት መርዎች ወደ ህጊ ማቅረብ ይገባቸው የትግራይ ህዝቢ።

  • @terytill3652
    @terytill3652 2 года назад

    Debre seytan gelagele bokbuaka newe fertoal yastawekal

  • @aklilutesfai6065
    @aklilutesfai6065 13 дней назад

    You are doing the same mistake again. Protect your region first. “Yebelahew tetefawaleh” To ICC!!

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l 14 дней назад

    የራሳቹ ሙኘት ነዉ እንጅ ህወሐት የትግራይ ህዝብ ወክል ነዉ ከትግራይ ህዝብ የምዋጋ ማን ሰለ ሆነ ነዉ

  • @blackink9
    @blackink9 2 года назад

    ስንነግረው አይገባውም የምን ድርድር ነው ተገንጠል ገደል ግባ እያልነው ኮ ነው ለምን አይገነጠልም? ዉይ ወሬ ሰለቸን ኮ ነፃ ትግራይን እመሰርታለሁ ለሚል ቡድን ተመልሶ የምን ድርድር ነው የሚጠየቀው? አሳፋሪ ነው::

  • @bilitishinnekahut1174
    @bilitishinnekahut1174 2 года назад

    Qebatiru

  • @bettyabdie6130
    @bettyabdie6130 2 года назад

    Please I need real answer !!!junta, junta,,,,keengdih ,,wolkietn,,agegnalehu malet,,,,realy yemote zemed yelachewm??? Because they are dreaming the dead man will come!!!!!!

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 2 года назад

    አማራ በአደንን ወይም ብልጥግናን ትግሬ ህዋሀትን ካላጠፉ ሰላም አይመጣም

  • @loweyer345
    @loweyer345 2 года назад

    Dr abey balewedewem gin sele tplf endet endemiyadakem ena berasu hezeb endemileblebew endemiyatefaw ya hulu emifokerewen tplf waw betam belhat betemola yawem hezebu demo asechegari ethiopiawi atelew tegray yelal simarek ethiopia emilewen hezeb ke tplf gone huno serawitun yewega kegerbaw ehew Dr abeye hezebunem tplfen asarun asayew ahun abey abey emilubet weket meta hahhahaha real belhat ehe new

  • @gashenamedia6849
    @gashenamedia6849 2 года назад

    RUclipsrn sebsibo mecheres new

  • @user-bz8pu3qn9o
    @user-bz8pu3qn9o 2 года назад

    Dr debrichen zer0 zero 🤣🤣

  • @hasebabene8335
    @hasebabene8335 2 года назад

    ትልቅ ዉሸት

  • @user-sb8hj2ed8u
    @user-sb8hj2ed8u 2 года назад +1

    ደ ራ ር ቱ ም ር ጧ
    ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ ቷ
    ስምን
    መላክ
    ያወጣዋል
    ኑፍ ደራሪ
    ገና ደራርታ
    ከለርድ ኢትዮጰያዊ.....

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 2 года назад

    ለምነው ያስገቡት ስንዴ አጠገባቸው ጦርነት አማራቸው ወያኔ ከሰው ነፍስ በላይ ኢንተርኔት ነው የሚያሳስበው ሞትና ውርደት ለወያኔና ለቦችሎቹ

  • @fasileyasu3281
    @fasileyasu3281 2 года назад +1

    መለው አማራ ለመጭው ጦርነት ተዘጋጂ ተደራጂ, ታጠቅ, ተዋጋ ተነስ አማራ ሰአቱ አሁን ነው , ትፍረስ

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 2 года назад +1

    ትግራይ ትፈርሳለች ማለት ምን ማለት ነው?ትግራይ ሳትሆን የምትፈርሰው ህወሃት ነው የሚፈርሰው :: ፓርቲ ይመጣል ፓርቲ ይሄዳል የትግራይ ህዝብ ግን ነበር ይኖራልም በኢትዮጵያዊነቱ:: አዲዮስ ህወሃት::

  • @bilitishinnekahut1174
    @bilitishinnekahut1174 2 года назад

    When money comes first, no justice. 👹👺👹👺👹🚷

  • @user-zd6ob6ex9y
    @user-zd6ob6ex9y 14 дней назад

    አንተ ጆኖሳደረ ምን ለማለት ፈልገህ ነው አቁም አንተ ሌይባ ጆኖሳደረ አማራ ምኒልክ ካንሰረ ሸዋ ተስፋፍይ ???

  • @user-ep3py8sl5e
    @user-ep3py8sl5e 13 дней назад

    ህ.ወ.ሐ.ት ሊወድቅልሽ ወደ ጦርነት ሊገባልሽ ኣፍሽን ከፍተሽ ጠብቂና ኣፍሽን በዝምብ ሞልቶ ይቀራል::

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 года назад +1

    ሰው የማይፈለግበት መሬት፣ ያልተጋበዘበት ህዝብ ላይ በግድ ካልመጣሁ፣ ካልወረርኩ፣ ብሎ መድረቅ። ገራሚ ነው! የወልቃይት ህዝብ ትግሬ አቅለሸለሸኝ አለ፣ በቃ፣ ግፈኛና አረመኔ ነው አለ፣ ወደ ዋሻና ገደላችሁ ተመለሱ ብሎአል!! ደጺ ቀላዋጭ፣ የትግራይ ህዝብ ያለውን ድንጋያማ ከተማ ይዞ መፍለጥና ከዋሻ ልቅ ፎቅ ቢሰራ፣ ኢንደስትሪ ቢስራ

  • @butuchawado5161
    @butuchawado5161 2 года назад

    🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🔫🖍🔫🖍🔫🖍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪Ethiopia liar liar nafxanyaa liar liar Bilxiginnaa don’t be live them

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 2 года назад

    ካካካ ውሸታቹ ትግራይ ወያኔ አንድ ነው አትልፉ

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 2 года назад

    ህወሓት የተባለ የዶቆሮ ሰብሰብ እንደ ክፋቱና እንደ ወንጀለኝነቱ ከዚህ በኋላ መወገዱ ወይ መጥፋቱ ሳይሆን የሚገርመኝ እሰከ አሁን መኖሩ ነው

  • @petrosabebe5242
    @petrosabebe5242 2 года назад

    ወረኛ

  • @azozjabrte6214
    @azozjabrte6214 2 года назад

    ምዓራብ ትግራ ይ የተላቃ ትግራይ ነዉ ኣራተ ነጠብ

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 2 года назад

    TADIYA BEWELKAYIT TORNETSIZEGACH INS TORUNETU BIKEFT DAGJAW ABIY NOW ( BILSIGINA) MIN AYNET MENGIST KNOW YALEW ETIOPIA WUST .AYWICHI HAGER ZENA YMESLAL WELKAYIT HUMERA ETIOPIA WUST NOW YALOW WEYS ERASUN MENGIST WEYES IZA YMINOROW HIZB ETIOPIAWUNETUN TEKIDEWAL ??

  • @kalabhintsa6744
    @kalabhintsa6744 2 года назад

    Believe .u will cry to the death .if the war started .read this comment if the war started .if tplf started the war no mercy may be