Seifu on EBS: አቦነሽ አድነውና ልጇ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገችው ቆይታ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 307

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад +7

    ምርጥ አርቲስት ፈጣሪ። እድሜ። ና ጤና ይስጥሽ አቡዬ ተባርኪ ወደ መንፈሳዊ። ህይወትሽ ስለመጣሽ ተመስጌን

  • @አፎሚያዩቱብቁ2
    @አፎሚያዩቱብቁ2 6 лет назад

    አቤዬ ባገኘሁሽ በጣም ነው እምወድሽ ደሞ ኢትዮጵያ በመግባትሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Abei1987
    @Abei1987 6 лет назад +14

    እግዚአብሔር ሆይ ሰው ግን ምን እየሆነ ነው !? "እኔ ወደ እግዚአብሔር ልጄ ደግሞ ለዲያቢሎስ ታገልግል😅

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 6 лет назад +1

    እናትና ልጅ አቢቲ & እድላዊት በጣም ታምራላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ ።

  • @yoditlegesse7216
    @yoditlegesse7216 6 лет назад +20

    ሞኝ አትሁኝ አንቺ እንደማይጠቅም የገባሽን እውነት ለልጆሽ ብታስተምሪያት ጥሩነበር

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 6 лет назад

      ልጅዋ እደስዋ ታማ እግዚአብሔርን እስክመታውቅ ሲዲዋን ትሽጥ አንድ ቀን ችግር ሲመጣ ትመሰክራለቻ ክክክክክክክክ

  • @aynalemgezhagn100
    @aynalemgezhagn100 6 лет назад +4

    እኳን ደህናመጣሽልን አቦነሽ ስወድሽ ቀሪው ዘመንሽን እመብርሀን ትባርክልሽ

  • @eyobnegash540
    @eyobnegash540 6 лет назад +6

    እሷም ለእግዚያብሔር እንድዘምር አግዣት አንቺ እዉነት ከበራልሽ አንቺ ሳታውቂ ዘፈንሽ ካወቅሽ ወደ ዘላለም መንገድ ምሪያት

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    አልፈራም አለች የቀድሞ ምርጥ የኢትዬጵያ የሰራዊት አባል እንኳንም የሻንበል ልጅ የሆንኩ ከስደት ራሻ በቅርብ ወደ ሀገርቤት ማእዝ ።

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይኔ በስንት ጌዜዬ አየሆት አቦነሽዬ ስወድሽ ህፃን እያለሁ ነው ሂጂ ብረሪ ጩሂ ይለኛል የሚለው ዘፈንሽን መቼም አረሳዉም እናቴ ሰላማቹ ይብዛ

  • @agerendries4568
    @agerendries4568 6 лет назад

    Egziabhern yemiyawuk lgun ldabilos aysetim. yegebash aymesleingm.God bless you

  • @EmanALI-jw2fh
    @EmanALI-jw2fh 6 лет назад +23

    ሰይፍሻ የውሾቹን ጭኸት እንስማ ወይስ እናተን እናዳምጥ ?
    👉 ፍትህ ለጆሮችን

  • @አፎሚያዩቱብቁ2
    @አፎሚያዩቱብቁ2 6 лет назад +1

    ኡፍ ሴፍሻ በጣም አመሰግናለው የምወዳት በጣም የማከብራት አቦነሽን ስላቀረብክልኝ አቢ በጣም ነው የምወድሽ

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 6 лет назад

    Good job thank you for your service your country miss.Abonesh

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    ሰይፋ እንኳን ደና መጣህ ዛሬ ወግ ደረሰኝ 6 ሆንኩኝ እስኪ ላይክ አጋጩኝ
    ነገ እኮ አማኑኤል ነው
    እንኳን አደረሳችሁ አሜን
    በሉ መልካም ወር ያድርግልን

    • @Newyorkሽርሽር
      @Newyorkሽርሽር 6 лет назад +1

      አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ like Arekuuu subscribe me demo Anchi konjo

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate8116 6 лет назад

    አቦይነሺ ስትዘምሪ ድምፅሺ በጣም ነው ደስ እሚለው እግዚሃብሄር ቀሪውን ዘመንሺን ይባርክ ስደት እድሜየን በልቶኛል ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @tigistgone5036
      @tigistgone5036 6 лет назад

      አይዞሽ ማሬ እግዚያብሔር ሥደትን ይገላግለናል

  • @tsiyontsiyonbogal1313
    @tsiyontsiyonbogal1313 6 лет назад +12

    ወይ ዘንድሮ እኔ እዘምራለሁ እሷ ትዘፍናለች
    ሲጀመር ዘማሪ አገልይ እንደዚህ ፀጉሩን ባዶ አያደርግም ወይዘሮ ዘርፌን እንዳትከተይ ብቻ

    • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
      @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 года назад

      በደራሳቹሁበት ቦታ ሁሉ ዘርፌ ዘርፌ አትበሉ
      ክብር ስራት መከባበር ይኑራቹ።
      ይሳለቸል ይማራል እኮ፣አንድ ነገር ዝም ብላቹ ስትደጋግሙት አይሰለቻቹም?
      እንደዉ አሁን ዘርፌ ስሞን ከልቀያራች
      ማለ ይላትም።ለእናንተ ስድብ እሶ ቦታ የለት

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 года назад +2

    የእናት መዳን ለልጆ አይሆንም
    እናት መንግስተ ሰማይ ገባች ማላት፣ልጆም ገብታለች ማለት አይደለም።
    ስለዚህ ዘማሪት አቦነሽ፦ ልጅሺም ከዛፋን አላም እንድትወጠ አግዢያት እርጂያት።
    አንቺ ወደ እየሱስ ቀርበሻል
    ልጅሽ ግን ርቃላች
    ጊዜዉ ሰይራፍድ በፊት እርጂያት
    ሞኝ የተከለዉን ማንም አይነቅለዉም

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 лет назад +1

    ደስ ሲሉ ጌታ ይባርካችሁ

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን

    አቦነሽ ስወድሽ
    ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አመን

  • @mazenmazen3415
    @mazenmazen3415 6 лет назад +1

    ዋው እናትና ልጅ በጣም ታምራላችሁ

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 лет назад

    አቢትዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ ከነልጅሽ የእናቴ ሞክሼ ስወድሽ እኮ

  • @ethiopialove7569
    @ethiopialove7569 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @ajerrek2978
    @ajerrek2978 6 лет назад +1

    ደስይላል እናት እና ልጅ

  • @yeliftadesse3175
    @yeliftadesse3175 3 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 6 лет назад +8

    ልጅሽን ወደ ዘፈን አንቺ ወደ መዝሙር ምን ዓይነት ፈሊጥ ነው?

  • @አለለኔየተሻለነገርዛ-ደ6ገ

    ወደ መንፈሳዊ መምጣትሽን ውውድድድ ነው የርኩተ ደስ ብሎኛል

  • @goshuag.zewudu199
    @goshuag.zewudu199 4 года назад +1

    እኔን ያልገባኝ ምናለ እራስሽን ከአለም ጫጫታ ስታወጭ እሷንም ብታወጫት ልጂሽንም ግን በጣም ነው የምወድሽ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ

  • @wademeyenetizta4781
    @wademeyenetizta4781 6 лет назад +1

    Yikrta adrgilgn ena muzikawun tewushiw enji hunetashi ye orthodoxn emnet ayinet ayidelem egziabher mastewalin yistishi wigun min yilutal

  • @1amcenat
    @1amcenat 6 лет назад +1

    Mashalhe enem lijj be 17 edme new yeweldukt temesgn ahun wendme honognal lijj be lijj new yemyamirew ena duk aregu 😍😍

  • @tigitigi1484
    @tigitigi1484 6 лет назад

    በጣም ታምራለችሁ

  • @rahyasfaw7448
    @rahyasfaw7448 6 лет назад

    really she is cool....she know who she is....Amarinawa....really... Etiopiaweiii....i miss Alemthiyay...wedago....hhhhh..

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 5 лет назад

    ሰላማችሁን ያብዛው

  • @ganatg4561
    @ganatg4561 6 лет назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አንቺ እራስሽ ጨርሰሽ ወደ እግዚአብሔር አልመጣሽም ብትመጪ ልጅሽ ወደ ሲኦል ስትገባ ደግፋታለው ባላልሽ ነበር ስለሁሉም ይቅር ይበለን ።

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 лет назад +19

    እግዚአብሔር ቀርው ዘመንሽን ይባርከው የኔ ምርጥ😘😘

  • @sifendemisseweyecha6869
    @sifendemisseweyecha6869 6 лет назад

    betam yemaseferwo endet alm yemyaqate derartun ena pelen sewo yatewal asafari anchi blo ethiopia awaq

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 6 лет назад

    ወይ እግዚአብሔር ሆ ልጄ ወደ እሳት እኔ ወደገነት የሚባልበት ዘመን ደረስን እግዚኢዮ

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 6 лет назад

    Wowowow abya ye tanebe baguragega!!!💖👍

  • @fahmiomer4014
    @fahmiomer4014 6 лет назад +1

    አለው እያየው አይዞሽ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 лет назад

    እኔና እናቴ ከመልካችን መመሳሰል ቁመታችንም እኩል አልሀምዱሊላ እማየ እወድሻለሁ ኑሪኝ እናቴ እሳም ምትኬ ትለኛለች ለማየን እህትሽ ይሏታል

  • @fikirabrham6191
    @fikirabrham6191 6 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ

  • @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ
    @ወሎወልድያ-ዘ5ፀ 6 лет назад +8

    ልጅሽንም ወደ ፈጣሪሽ መልሻት ምንም አይሰራላትም ጥሩ ነገር አስተምሪያት

  • @mulutsegaye9552
    @mulutsegaye9552 6 лет назад +44

    አይ አቦነሽ ያሳዝናል መልስ የለኝም ደሞ ለሱዋ ትቻለው ስትይ እኔ ወደጌታ ነኝ ስትይ ልጂሽን ግን ወደ ገሃነብ እየላክሽ ምን ይምሉት ስብከት ነው ገና አንችም ሙሉ በሙሉ አልገባሽም

    • @fkerthailu8313
      @fkerthailu8313 6 лет назад +1

      ትክክል ይገርማል እውነትም አልገባትም

    • @እየሱስያድናል-ጐ8ፐ
      @እየሱስያድናል-ጐ8ፐ 6 лет назад +1

      ክክክክክክክክክክ በጣም ታሳዝናለች

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 6 лет назад

      Mulu Tsegaye stop judging, you fucking religious fanatics! She didn’t steal. Having a beautiful voice is a pure gift from god. When you judge someone, you should know that you automatically judge and that is a sin!!!

    • @ፍቅሪክሳብመቓብር
      @ፍቅሪክሳብመቓብር 6 лет назад

      በኡነት ትክክልነሽ ያልክሽ ዘፋንዮች ኣወድም

    • @mulutsegaye9552
      @mulutsegaye9552 6 лет назад

      @@lifetree7177 ባማርኛ አዉራኝ/አዉርኝ

  • @slameethiopia9858
    @slameethiopia9858 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @በርቸይሰራ
    @በርቸይሰራ 6 лет назад

    አቡዬ ስወድሽ እኮ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @አለለኔየተሻለነገርዛ-ደ6ገ

    አቡዬ በጣም በጣም ነው እምወድሽ
    አድናቂሽ ነኝ እንኳን በሰላም ወደ ኢትዮጵያ መጣሽ

  • @slameethiopia9858
    @slameethiopia9858 6 лет назад

    ቆንጆዎች

  • @jerusalemgat4397
    @jerusalemgat4397 6 лет назад

    አቦነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @etageniengdayehw1434
    @etageniengdayehw1434 6 лет назад

    አቡዬ ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅሽ

  • @habibabahrain592
    @habibabahrain592 6 лет назад +1

    24አመትእኮ በጣምብዙነው በልጅነት አይባልም እኔእነቴ በ14አመቷነው የወለደችኝ እማየእወድሻለው

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 6 лет назад +15

    በጣም ጎበዝ ናት በልጅነቷ ሄዳ አማርኛውን ቅልጥፍ ነው ያረገችው

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 6 лет назад

      aboyy enwadshi alan

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 6 лет назад +2

      nena nena ende 10 amt eko tlk nat ezi wechi lemweldu new yemkbdew

    • @morbadgyal5707
      @morbadgyal5707 5 лет назад

      Ere tilik nat ene america new yeteweledkut amrnya echilalew

    • @adanechmelka813
      @adanechmelka813 4 года назад

      አድጋ ነው የሄደችው በዚያ ላይ DC ማለት ጎንደር በይው

  • @liduyenatuwa3849
    @liduyenatuwa3849 6 лет назад +1

    wooow des setilu

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 6 лет назад

    ድስ ይላል እንኳን ብስላም መጣሽ አቦነሽ የኔ ድንቡሽቡሽ

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣሸ አቦነሸ

  • @loulouhajjar660
    @loulouhajjar660 6 лет назад

    geta yekre yeblshe menem wengle algbashme???

  • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ

    እግዞ አድነን ግን ጊዜው እንዴት ከፍቶለታል እናት እራሷ አድኗል ልጇን ወደ ሲኦል

  • @saralove7453
    @saralove7453 6 лет назад +1

    wow sitamerue

  • @fuduke
    @fuduke 4 года назад

    It is a nice interview despite a dog barking at the background. It appears that the hall does not have a sound proof wall and doors, but that could be reduced bu cosing doors and windows.

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 6 лет назад +28

    ይህ ነው መዘመር ዱክሬሽን እና አርቴፊሻል እያደረጉ ነው እግዚአብሔርን ማመስገን
    ልጂሽም አለባበሷም እራቁት
    ዘፈንእና መዝሙር አንድ አይሄድም

    • @mahitub5195
      @mahitub5195 6 лет назад

      Egeziabehare yeteykat enji sew men agebaw mejemerya swlerasachin benawek teru new selesew kemawerat befit weregna hula

    • @melagebre8730
      @melagebre8730 6 лет назад +3

      ከዚህ በላይ ምን ትልበስ ዶንያ ለብሳ ትምጣ

    • @bettybetty5969
      @bettybetty5969 5 лет назад

      Belewwww dukreshen hahahahahaha minew beamaregnaw bitesadebu

  • @lovyouetobiyamamaya6993
    @lovyouetobiyamamaya6993 6 лет назад

    eda mamaya ahi wode fetari stimeleshe lejishen lemen

  • @mekdesmekdes7537
    @mekdesmekdes7537 6 лет назад

    Yekera zeminshi yetbarki yhune

  • @semiryesue3587
    @semiryesue3587 6 лет назад

    Mn aynet ngigir new ene zemari lje zefagn menafik nesh anchi

  • @athnibisri2038
    @athnibisri2038 6 лет назад +1

    Enkun terfesgelen

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 лет назад

    Tish asmesay tastelagnalech betammmmm

  • @ዙዙየደራዋ
    @ዙዙየደራዋ 6 лет назад +7

    እሚገርመኝ እኔ ወደ እግዛቤር ልጄን ግን ወደ ሙዚቃ እደግፋታለሁ የምወደው ሙያ ስለሆነ ሀሀሀሀሀሀሀ ታጥቦ ጭቃ!!
    አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ድነል ኢስላምን ይወፍቃችሁ

  • @መቅዲሽቅርቅሯ
    @መቅዲሽቅርቅሯ 6 лет назад

    ውይይይ አቦነሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ምርጥ

  • @argawshuralah1020
    @argawshuralah1020 5 лет назад

    እሚትና ገረድ ደስ ትብልማን

  • @ሜናታንካለበት
    @ሜናታንካለበት 6 лет назад +7

    እባካችሁ ከሰው ፍፁም ነገር አትጠብቁ ከአለባበስ ከአነጋገር ብዙ ድክመቶች መዘርዘር ቀላል ነው :: ብምናወሯ ልክ መኖር ደግሞ ጀግንነት ነው "ምክር እና ቦክስ ለባለቤቱ ....."እንዲል የሃገሬ ሰው

    • @eueu2643
      @eueu2643 6 лет назад +1

      ትክክል ብለካል ካየሆቸው አስተያየቶች ያንተ ተመችቶኛል ሁሉም ይነሳና እኔ ነኝ ትክክል ልምከር ይላል በቃ መምከር ብቻ ግን ሁሉም ሆድ ይፍጀው ነው..ለማንኛውም አስተያየትህን ለማድነቅ ነው

    • @ሜናታንካለበት
      @ሜናታንካለበት 6 лет назад

      Eu Eu በጣም አመስግናለሁ የሃሳቤ ተጋሪ

    • @eueu2643
      @eueu2643 6 лет назад +1

      @@ሜናታንካለበት
      ሁሌም ሰውን በራስህ ቦታ ሆነህ ተረዳው የዚያን ጊዜ የሰወች ችግር ትረዳለክ..እኔም አመሰግናለሁ

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 6 лет назад

    ዛሬ ነዉ ቀኑ ሰይፉ ምነዉ ግን በቃ ጎብኙን ዕድሜ ፀጋ ነዉ የሰዉ እድሜ ለመጠየቅ አልተቻልክም እኛንም አስግበኘን በቃ ቻናላችንን

  • @demleasfaw1152
    @demleasfaw1152 2 года назад

    ሴቶች እና እድሜ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад +4

    ትንሽ ቢከፋኝም ግን ዙሮ ዙሮ የልጅሽ ፍላጎት ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም።
    አቦነሽ አድነው እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስ ትያለሽ ነፃ ሰው ነሽ ምንም ማስመሰል የሌለብሽ .።አሁንም እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥሽ.. .

    • @tinadesta744
      @tinadesta744 6 лет назад +2

      በቤቱ ያፅናሽ ያልሻት ኦርቶዶክስ መስላሽ ነው የዘርፌ ጏደኛናት መናፍቅ ከሐጂ ናት ወደ ቤቱ ይመልስሽ በያት

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад

      ቲና ሰላም ነሽ እህቴ አይደለም.አልሰምተሽ ይሆናል እንጂ በዚህ ጉዳይ መግለጫ ተሰጥቷል ። እና ያኔ ዘርፌ ናት እዛ ፕሮግራም ላይ እንድትቀርብ ያደረገቻት ያኔ ደግሞ አቦነሽ ምንም ስለ ዘርፌ መናፍቅነት አታውቅም ነበር።ብቻ ብዙ ነው ነገሩ።ከዛ በሁአላ ነው ቤተክርስታይን አሰርታለች መዝሙርም ሰርታለች።ተሀድሶ ለማሳሳት።የማያደርጉት የለም ። አይደለም አቦነሽን ዘማሪ ቴወድሮስን....ፋንቱን..እረ ስንቶችን ምን እንዳደረጉ የሚረሳ አይደለም

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 6 лет назад

      Esey and yesew mebt ymigebash sew tegeghesh chewa chewa yasadegesh

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 6 лет назад

      ሐና ሐና melktu lanchi new kongye

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад

      @@mahletnegash1190
      አመሰግናለሁ ናቲ

  • @zematube8985
    @zematube8985 6 лет назад

    ሰይፍዬ በሳቅ ገደልከኝ

  • @hailu2088
    @hailu2088 5 лет назад

    ወይ ጉድ ዘመን እንዲህ ነው እናት እራስዋን ስታድን ልጅዋ ወደ እሳት ስትልክ ይገርማል

  • @hanahhana1181
    @hanahhana1181 6 лет назад

    እርባክሽ ተክተሽ የቂሳርን ለቂሳር የእግዚአቢሄርን ለእግዚአቢሄር አትነግዱ

  • @birtkuansime2559
    @birtkuansime2559 6 лет назад

    Ayidebirishim achi wede zimare
    Isuwa wede zefen
    zefen alemexiqemu bitasitemiryat
    isuwam zemari bitihon michigir alew
    Degimo behula lezimare timexalechi

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቨ5ቐ

    ምነው ኮሜቶች ጠፋችብን ብቻየን ማየት እፈራለሁ

  • @የአዳማዋዱርዬ
    @የአዳማዋዱርዬ 6 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ እናትና ልጅ ስታምሩ ዋው ብያለሁ

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ

    አቡቲ የኔ ማር

  • @selamwerke4428
    @selamwerke4428 6 лет назад +16

    ሠይፍሻ ኢንተርቪው እምታደርጋት ከቤቷ ነውዴ? ውሻው ድምፁ እረበሸን😂😀

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 6 лет назад +3

    ሰይፉ ከዋላ የውሻ ድምፅ አለ ቤት ውስጥ ነው እንዴ ቀረፃው

  • @ህያብየአማኑኤል
    @ህያብየአማኑኤል 6 лет назад +42

    እና ብልጅነት ወልደሽ ትላለክ እንዴ ሰይፉ ደግሞ እናቴ በ 13 አመቷ ነው የወለደች

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 6 лет назад

    ታምራላቹ እናት እና ልጅ የተኝቢ ባሁም

  • @sabelasabela9975
    @sabelasabela9975 6 лет назад

    wow

  • @siltewtube572
    @siltewtube572 6 лет назад +15

    ሰዎች! ጆሮዬ ነው ወይንስ መንፈሳዊ ትምህርት አስተምረለሁ ነው እመረላሁ ያሉት?? ምነው የአሁን ጊዜ መንፈሳዊ ተማሪና አስተማሪዎች ስራችሁ ከመጽሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ ሆነ????

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 лет назад +1

    ሀያ አራት አመት በልጂነት ወለድሽ አይባልም እኔ በ18 አመቴ ነው የወለድኩት

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 лет назад

    አቦነሽ አዲነው ስወዲሽ♥♥♥

  • @iqrabatool495
    @iqrabatool495 6 лет назад

    እናት ለልጅዋ ትክክለኛውን መንገድ ነው መምራት ያለባት አንቺ ወደ እግዚያብሄር ልጅሽን ወደ ሙዚቃ ምን ማለት ነው? በናንተ ሙዚቃ ይፈቀዳል ማለት ነው?

  • @birhannewadimu7722
    @birhannewadimu7722 6 лет назад

    waye Asimari Asimari ena sharmta samaye mangiste Aye gabami Ehite wade egzaberi tamalashi muzika lamatishimi Alxaqamemi

  • @ሜሪየሚጣእናት
    @ሜሪየሚጣእናት 6 лет назад +11

    ውይ እኔም ሚጣየ ጓደኛየ ትሆንልኛለች ታድየ በ18 ዓመቴ ነኝ የወለድኳት።

  • @hywethywet2581
    @hywethywet2581 6 лет назад

    ልጅሽንም መንፈሳዊ ህይወት አለማምጃት

  • @belaybayou9298
    @belaybayou9298 6 лет назад

    አይ በጣም ያሳዝናል እኔ ወደ ጽድቅ ልጂ ወደ ኮነኒ እንደ ማለት ይመስላል

  • @muhammdhadu1956
    @muhammdhadu1956 6 лет назад +7

    ውይ ዘማሪ ሆነች አልተባለም ነጠላው ቀርቶ ፀጉረሺን ብትሸፉኝም

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 6 лет назад

    Seyfu he has goiter?

  • @messidia8350
    @messidia8350 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣሽ መጣቹ ማን እደሀገር

  • @kokobetashome6874
    @kokobetashome6874 6 лет назад

    ለኔ ተሳስተሻል ሞትን ፈርተሽ እንጂ ጌታን ማመስገን ኖሮብሽ ዘማሪ እንዳልሆንሽ አሁን ገባኝ ዘፈን አጢያት ነው ለልጅሽ ግን ከእግዚአብሔር ይልቅ አለምን ጋበዝሻት ለምን ?አንቺ አሁንም ቢሆን ከልብሽ ወደ ክርስቶስ አልተመለሽም !!!እኔ ይሄነው የገባኝ ግን በጣም ያሳዝናል! !

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 6 лет назад

    Gobez Ethiopiawit!

  • @januhabeshawete1714
    @januhabeshawete1714 6 лет назад

    Gene saledenkeshe alelefem ewadeshalew salmeshe yebeza

  • @ኢያ
    @ኢያ 4 года назад

    ሰይፍ አገቱ እቅርት አለበት እግዚያብሄር ይማርክ

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 6 лет назад

    Seyefu, manent yakorale eko medre sdetegna manentun yersal mechem yehune mchem sedtegna sedtegna new qankuwan mnager manenten mawke new sedte lay megemria yemtmarew mnkm yalhone yemaygeltshen nger new tadeya yerase ayeshalm 2 lijoche alugne besen serat Amaregnan yawralu ebte west yalmnem kefya

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 6 лет назад +1

    እህቴ አቦነሽ ዘፋኝ መግስተ ሰማያት አይገባም የሚለውን አላነበብሽም ካነብሽ መጽደቅ የፈለግሽው ብቻሽን ነው ልጅሽን እድትዘፍን የምታበረቻቻት ለነገሩ

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 6 лет назад

    የሰይፍሻ ፂም አድናቂ ላይክ አርጉ