Seifu on EBS - አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ / Netsanet Workeneh Part 1
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ በአሜሪካ ስለ ነበረው ቆይታና አሜሪካ ከሚኖሩት ልጇቹ ጋር ስላሳለፈው ግዜ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ክፍል አንድ አዝናኝ ቆይታ
ተዋናይ ፣ ደራሲ ፣ ዳይሬክተር ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ የሆነው ተወዳጅ አዝናኝ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ "ፍሬሽ ማን | Fresh Man" ፣ "የዳዊት እንዚራ | Ye Dawit Enezera" እና ሌሎች ቲያትሮችም ላይ በብቃት ተውኗል
"ኤፍ ቢ አይ 2 | FBI 2" ከማህደር አሰፋ ጋር ፣ "ያንቺው ሌባ 1 እና 2 | Yanchew Leba" ከሳሃር አብዱልከሪም እንዲሁም "ቾምቤ | Chombe" ፣ "ኤፍ ቢ አይ 1| FBI 1" ፣ "ኤፍ ቢ አይ 3 | FBI 2" ከሚወደዱና ከሚታወቅባቸው ፊልሞች ውስጥ በዋነኝነት ይጠቀሳሉ
የቤተሰብ ጨዋታ በኢቢኤስ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት የታወቀበት የመጀመሪያው ስራው ነው በ2012 ዓ.ም ደግሞ ከናሁ ቲቪ ጋር አዲስ ውል በመፈራረም እርሶም ይሞክሩት የተሰኘ ፕሮግራም ጀምሯል
Seifu on EBS Interview with Artist Netsanet Workeneh Part 1 / አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 1
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS