ወጣቱ ሚሊየነር! ''የዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን አቋርጬ ነው ወደስራ የገባሁት... ለአዲዳስና ካሲዮ የአኒሜሽንማስታወቂያ ሰርቻለሁ''//20-30//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июл 2024
  • በኢትዮጵያ የግራፊክስና አኒሜሽን ስራ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት እየታወቀና የብዙ ወጣቶች ፍላጎት እየሆነ የመጣ ሙያ ነው። ቀድመው ወደ ስራው የገቡ በርካታ ወጣቶችም ስኬት ላይ ደርሰዋል። የፕሮግራሙም እንግዳም ሚካኤል ብርሃኑ ይባላል በ20ዎቹ መጨረሻ ላይ ያለ ሚሊየነር ወጣት የግራፊክስና የአኒሜሽን ባለሙያ ነው። በዚህ ስራ ለ9 አመታት የቆየ ካምፓኒ ያለው ሲሆን ለአለም አቀፉ የንግድ ድርጅት አዲዳስና ለሌሎችም በርካታ ትላልቅ ተቋማት የአኒሜሽን ማስታወቂያ ስራን ሰርቷል በመሆኑም ከዚህ ወጣት ጋር ስለ ስራውና ስለ ልምዱ ቆይታ ተደርጎበታል።
    Welcome to today's guest segment! Meet Michael Berhanu, a millionaire in his late 20s from Ethiopia, leading the way in graphics and animation. With 9 years of experience, his company has partnered with global giants such as Adidas. Join us as he shares his journey and insights into this booming
    industry!
    የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
    The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 9

  • @HASENTUBEሀሰን
    @HASENTUBEሀሰን 17 дней назад +4

    2030እንደኔ የሚወድ

  • @brightlife5943
    @brightlife5943 12 дней назад

    He is very skilled . Thank you for inviting him I personally gained alot of information. I wish one day to be as good as him in animating.

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 17 дней назад +1

    እጅህን እታወራጭ ወንድ ሁን!!! ሰላም ነው አማን ነው እክክክክክ እንደው ወይ እናንተ!!!

  • @user-sj9tp5wm2e
    @user-sj9tp5wm2e 17 дней назад +2

    Well come to comment station coffee ☕️ or tea 🍵 😂

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 17 дней назад +1

    ☝️🇪🇹☝️🤲

  • @userrr22244
    @userrr22244 16 дней назад

    Ye minberun 'AYUB ADEM'n ymeslal

  • @AbemeKabtu
    @AbemeKabtu 17 дней назад +1

    1Sst