የግዞት ዘመን! _ ኢሉ አባቦራ ጎሬ! | የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ! | NBC ዶክመንተሪ | Documentary

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 дек 2023
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 90

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 7 месяцев назад +7

    በጣም ፡ ፡ ተመስጬ ፡ ነው ፡ ያዳመጥኩት ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል።።

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 7 месяцев назад +8

    NBC Ethiopia tv ስለጎሬ ከተማ ታሪካዊነትና ለ7 ወራት የሀገሪቱ ርዕሰ መዲና ሆና መቆየቷን በቂ መረጃ ስለሰጠን እናመሠግናለን ። ኢሉ አባ ቦራ የደራሲ በዓሉ ግርማ የትዉልድ አካባቢ ፣ የአቤ ጉበኛ የግዞት ቦታ እንደነበረች ታሪካዊ መረጃ አግኝተናል ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 7 месяцев назад +7

    እናመስግናለን እንደዜሕ ያሉ ታሬኮችን በእውነት ላይ የተመስረቱ ብታቀርቡልን
    ጥሩ ነው

  • @kinetibebu7243
    @kinetibebu7243 7 месяцев назад +4

    አዘጋጅና አቅራቢው በጣም ጎበዘ ነህ እንናመሰግናለን

  • @EngidaGetachew
    @EngidaGetachew 7 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ዘገባ ነው ። የጎሬ ታሪክ ብዙ ሊዳሰስ የሚገባው ነው ። ኢሉአባቦር በጠቅላላው ምንም አልተነገረላትም ። የተፈጥሮ ሀብቷም ጥቅም ላይ አልዋለም ። ደኖቿ ማራኪ ሆነው ሳለ ለጎብኚ የተመቻቸ መሰረተ ልማት አልተሟላላትም ። አስደናቂው የሶር ፏፏቴ መኖሩ እንኳን አልተነገረም ። እንደ ቱሪስት መስህብ አልተዋወቀም ።

  • @jebrielkemal5009
    @jebrielkemal5009 7 месяцев назад +9

    ስለ ጎሬ ከተሰሩት ዶክመንተሪዎች ሁሉ በጣም የተሻለው ነው። እናመሰግናለን። ነገር ግን መጠቀስ ከነበረባቸው ትላልቅ ኩነቶች አንዱ ሁለኛው የኢጣልያን ወረራ ለመጀመሪያ ጊዜ በህዝብ የተቀለበሰው እና በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የወራሪው ጦር ሙት እና ምርኮኛ የተደረገበት በጎሬ ልዩ ስሙ ሳምቤ በሚባል የገጠር ቀበሌ ነው። በቅርብ አመታት እውቅና አግኝቶ አመታዊ ክብረ በአል እየተደረገለት ያለ ለሀገራችን ኩራት የሆነ ታሪክ የተሰራበት ከተማ ጎሬ ነች።

  • @mulualemu2190
    @mulualemu2190 7 месяцев назад +4

    Gore, the unforgettable historical town! Thank you for sharing such an amazing story. ❤

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 7 месяцев назад +3

    Beautiful presentation. Rich history and educational. Many thanks ❤❤❤🙏

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 3 месяца назад

    Thank you for sharing this amazing historical places. I saw forgin countries but I do not my own country. She is beautiful. When peace is came to our country, I hope I will visit this beautiful areas one day . Thank you.

  • @bootaye5540
    @bootaye5540 7 месяцев назад +6

    Gore town is 620 km from Addis Ababa, not 607km, Dr. Mekonin Dinko, not Dr. Mekonin Mulatu, Abe Gubegna, wrote at the time, when he was in exile in Gore prison, Gore tegnichalew eskiseber gonee, mettu yemilutin alayehum enne, then they took him to Masha town, the then, Mocha Awuraja capital, and there he wrote, mochalew. Otherwise your narration is informative and impressing. Thank you.

  • @faithwins2423
    @faithwins2423 7 месяцев назад +1

    My home town Gore what can I say ❤❤❤❤ my Gore people love you so much 😊

  • @ZenebeGetaneh-gm3ut
    @ZenebeGetaneh-gm3ut 7 месяцев назад +1

    Very interesting discerption for unforgettable Town GORE ,We will expect more about from NBC Ethiopia

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 6 дней назад

    እጀግ ትክክለኛ ታሪክ ነው

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 6 месяцев назад

    Very interesting!Thank you 💚💛❤️🙏

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 7 месяцев назад +1

    Very inserting thank you.

  • @user-hm2se6eu1v
    @user-hm2se6eu1v 7 месяцев назад +2

    Your program is informative, educative and EnterTraining backed by facts

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 7 месяцев назад +4

    ጥንታዊ ከተማ ከሆነች ለምን ልማት አልተደረገበትም ? ተወላጆቿ በውጭ አገር እየኖሩ አንዳቸውም ለትውልድ አገራቸው የሰሩት ነገር የለም በወሬ ብቻ የጎሬ ልጅ

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 7 месяцев назад +2

      The Ethiopian society is unique in that individuals who succeed in life never turn back to look at the places of their origin. This makes us different from our societies around the world. For example Kenyas always make sure to make some investment in the places of their birth and regularly travel to visit even if they are away with established life elsewhere. Every Christmas a Kenyan tells you he/she is going home which simply means to their birth place. That is why places around the country have development trajectories that are not miles apart unlike ours where most of the country side is completely derelict relative to the major cities. Very sad indeed.

  • @ismailalie1159
    @ismailalie1159 7 месяцев назад +2

    ድንቅ ዶክመተር እናመሰግናቸዋለን
    የጎሬን አካባቢዎች እና ጆግራፊ ገፅታዎችን በድንብ ገልጸዉላቸዋል::
    ታሪኩ ምን ያህል እውነትና ትክክል እንደሆን ባላወቅም : የጎሬን ዋና ክተማ ወደ መቱ የዛወሩት የቀድሞው የኢሊ ባቦር ክፍለ ሀገር አስተዳደሪ ወርቁ ዕንቁ ሥላሴ ናችው ይበላል ምን ያህል አውነት ነው?

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 7 месяцев назад +15

    ጎሬ የአባቴ የትዉልድ አካባቢ መቱ የእናቴ የትዉልድ አካባቢ ድንቋና ዉቧ ኢሉአባቦር ፣የታላቁ አፍሪካዊ( African class outher) ደራሲ የበአሉ ግርማ አገር፣የታላቁ መጽሐፍ ቅዱስን ወደ አፋን ኦሮሞ ተርጓሚዉ የሂካ አዋጂ(አናሲሞስ ነሲብ)አገር ታላቋ ጎሬ-ኢሉአባቦር ትርክቱ በከፊልም ቢሆን ደስ ብሎኛል።በበለጠ ግን የኢሉባቦር ተወላጆች ቢቻል ተጠራርተን ወጡን(original ) ታሪክ መፃፍም መስራትም ብንችል እንዴት የበለጠ ያማረ ይሆን።እባካችሁ የኢሉባቦር ልጆች እንንቀሳቀስ!

    • @jah6268
      @jah6268 7 месяцев назад

      Good idea

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      What you are saying is Ras tessema was a big time genocider who decimated most oromos living there most of them oromos the rest the subjects that you claim Ras tassema subjugated oh poor amhara you have lost such a nice place but is gone for ever

  • @user-di8jr6ek6x
    @user-di8jr6ek6x 7 месяцев назад +1

    Fantastic Enamesegnalen endhum lelochun asawkun
    BERTU

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 7 месяцев назад +1

    Thank you...

  • @ashenafibekele7265
    @ashenafibekele7265 7 месяцев назад +1

    Bertu NBC des yilal❤

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 7 месяцев назад

    ይህን ያምጣልንየሰው ልጂ በነጻነት የሚጏዝበትን እግዚአብሄር ይቅር ይበለን🙏

  • @asterytedla2795
    @asterytedla2795 7 месяцев назад

    Thank you for sharing.

  • @rettagebremichael6301
    @rettagebremichael6301 7 месяцев назад

    Great explanation!

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 7 месяцев назад +4

    ኢሉባቦር ቴጲ የአያቴ ቡና እርሻ መሬት ነበራቸው ወፍ ዘራሽ ነው ሲሉኝ በልጅነቴ ምን ማለት መሆኑ አላውቅም ነበር ሆኖም ከተማዋ የቡና እርሻ ያለበት ስለሆነ ሳይዘራ የሚበቅልበት ነው

  • @kalu8560
    @kalu8560 7 месяцев назад +2

    ዛሬ ሰማን ይህንን ጎሬ ከፍ በይ።።

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg 7 месяцев назад +1

    ጎሬ ❤❤❤❤❤

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 7 месяцев назад

    Abate yetwldbet web ketema ❤❤❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥

  • @amanueltilahun6728
    @amanueltilahun6728 7 месяцев назад

    የተወለድኩት ውድ መንደር

  • @addisalemu6953
    @addisalemu6953 7 месяцев назад +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ዶክመንተሪ ነው ጎሬ ከዚህም በላይ ብዙ ምነገርላት ነገሮች እንዳላት ይታመናል በተለይ የ ማህበረሰቡ እንግዳ ተቀባይነት ሁሉም የ ኢትዮጵያ ህዝቦች ተከባብሮ እና ተቻችለው የምኖሩበት እንዲሁም የውጪ ዜጎችም እንደ አገራቸው አስቧት የምኖሩባት ከተማ ነች ።ይሁንና የ ከተማዋ እድገትና ስልጣኔ ባለበት እንድቆም ያስገደዳት ብዙ ነገሮች ብኖሩም በተለይ ሁሉም ለ ማለት በሚያስደፍር መልኩ የኢትዮጵያ መንግስት ያላት ነገር ላይ ከ መጨመር ይልቅ የነበራትን ማንሳት ብቻ ሆነ ብዙ የተማረ የ ሰው ብክነት ምገኝበት አከባቢ ሆነዋል ምመለከተው አካል ለ መንግሥት ጥናት አድርጎ ለ ኢንቨስትመንት እና ለተለያዩ ልማት እንድታደርጉልን እንማጸናለን ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      You mean when the amhara lives like in heaven at the others expense especially the Oromo I am sure that is what you meant. But that was a wrong that would corrected soon

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 7 месяцев назад

      ​@@ebsamohamed5845
      ችግሩ እኮ እንደ አንተ ያሉ ማንነታቸው የማይታወቁ በበታችነት ስሜት የሚሰቃዬ ዲቃላዎች በኦሮሞ ማህቡረሰብ ውስጥ ተሰንቅረው በየኦሮሞ ህዝብ ደም ልጆቹን የሚያሳድግ የደደብ ስብስብ በሚኖርበት ክልል እንዴት ይቺን የመሰለች ታሪካዊ ቦታ ልትለማ ትችላለች !
      እንኩዋን ጉሬን የራሱን ቤተሰብ እንኩዋን ማስተዳደር የማይችል አንተን የመሰለ ደደብ ተሰንቅሮባት እንኩዋን ልትለማ ያላትም ልወድም ይችላል ግን ትክክለኛ የኢትዮጵያ ልጆች ወደ ቀደመ ክብሯ እንደሚያነሱዋት ድፍት ካላልክ በዘመንህ በአይንህ ታየዋለህ !
      የአማራዎች ፎቢያ የምትሰቃዩ ትናንሽ ሰዎች ግን በዚህ ልክ አማራዎችን የምትፈሩበት ምክንያት ግን እስከዛሬ አንድም ሰው አልተረከልንም እንደ ዛሬው የጎሬ ከተማ ታሪክ !

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      @@user-cd9bt9bn9k past glory you mean when the evil Amhara ruled as dependent colonialists on England America et c those glory amhara days are over believe it or once this neftena regime is done you will be lucky to live in peace wait until Kimant Agaw Etc come out you know what I mean it is over get over it Abiy is your last prime minister

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 7 месяцев назад

    የጎሬዋ ማሪያምን ስወዳት

  • @addislove6602
    @addislove6602 7 месяцев назад

    ዘለቀ ገስስን የመስለ ግሩም ኢትዮጵያዊ መገኛ ስለሆነች እናመስግናለን::

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      Who is Gessesse zeleke ?? Maybe another bloodsucker neftena I should know about !!?

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 7 месяцев назад

    Bezu yalawketuen aweku ty 🙏🙏🙏✌️✌️

  • @user-cm5no6vr1q
    @user-cm5no6vr1q 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @caltubefkadu5651
    @caltubefkadu5651 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 7 месяцев назад +1

    The Ethiopian society is unique in that individuals who succeed in life never turn back to look at the places of their origin. This makes us different from other societies around the world. For example Kenyas always make sure to make some investment in the places of their birth and regularly travel to visit even if they are away with established life elsewhere. Every Christmas a Kenyan tells you he/she is going home which simply means to their birth place. That is why places around the country have development trajectories that are not miles apart unlike ours where most of the country side is completely derelict relative to the major cities. Very sad indeed.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      What you said is really true . The reason is simple most of the neftenas left after the revolution even before that the amhara were there to plunder loot and rape one they make it to finfinne they don’t want to see the horrors they left behind and above all they know they don’t belong in the south & Oromia you might argue that this is not true I will say this ask the Agaw the Kimant and tegaru the empire builders with you see what the barbaric amharas are doing to them so tell me do you really want to visit the conquered lands one more time like diaspora Kenyans or Somalis ? But you know you don’t want to go back because things have changed so much you would be lucky even your ancestral lands if you have any left . Brother trust me you don’t want to see free Oromia ever.

  • @gabrielavinchenzo9000
    @gabrielavinchenzo9000 7 месяцев назад +2

    YETEWELDKUT METTU NEW GORE ABATE GARAG ALEW SIGNER. VINCHENZO MARTELI GARAGE

  • @user-uu4xr8du4r
    @user-uu4xr8du4r 4 месяца назад

    ኦሮሚያ ❤❤❤

  • @amejafar996
    @amejafar996 7 месяцев назад +1

    " Enamesgnalen kmalet wuchi min enilalen ? "

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🙏❤️🌹😂🙏🙏🙏
    Oro ko ❤️❤️❤️❤️

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 7 месяцев назад

    I love the song and dance; looks like blend of Amhara and Oromo culture❤️🙏🏽

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 месяцев назад +1

    ኢሉአባቦራ ሃገረ ለምለም ጎሬ መቱ ሁሩሙ ያዮ ሌሎችም ነገር ግን ጎሬየከተማው ሁኔታ በአሁን ሰአትስ ? ድንጋያማ እንደመሆኑ ብዙ የተሰራ ነገር አልነበረም ኤርፖርቱ እራሱ መሰራት የነበረበት በስልጣኔ ግን ወደ ኋላ መቅረቷ ከልብ ያሳዝናል

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 3 месяца назад

    Among many issues Abe Gubegna is one example how Amhara's were victims of the Ethiopian rulers. I confidently said Amhara's were much victims than other ethnics

  • @berhanuhaile2888
    @berhanuhaile2888 7 месяцев назад

    የአቤ ጉበኛ የግዞት እስር እና ሞቻ የምባል ከተማ ማለት ወደት ወደት ነው ። ሞቻ ከተማ ጎሬ ውስጥ ነው የምገኘው ? ወይስ የጎሬ ዋና ከተማ ናት ? ግልፅ አድርጓት

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 2 месяца назад

    ግሩም ፕሮግራም ነዉ ደሞ background ያለዉ ሙዙቃ 1ኛ ክብረት ይስጥልን

    • @SolomonGebru-tz1hk
      @SolomonGebru-tz1hk 2 месяца назад

      የሸገር ፍሬዎች አትጥፉብን ግሩም ተበጀ ኤልዳ ግዛቸዉ አመት ንዲሁም የዚህ ፕሮግራም አወጋጅ

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 7 месяцев назад +1

    አበ ጉበኛ በግዞት የቆዩት ሞቻ ከተሚ ሰይሆን ሞቻ አውራጃ ማሻ ከተማ ነበር። በወቅቱ ጎሬ ራሱን የቻለ አዉራጃ ነበር።

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 7 месяцев назад

    ኢሉባቦር ያ ቢያ ኮ መቱ ገነት ከተማኮ

  • @wandimuayana7326
    @wandimuayana7326 7 месяцев назад

    One of the good journalism i ever had.Beauttiful documentation. But still many things remained untouched. As we observed the panorama of the city, it looks totally dilapilated and at a very poor condition. It should have been explained, that the city was revoked capital city status in the Derg time as a result of its topographycally graphically hilly, that makes no way out to make it larger. Ofcourse Abe Gubegna and Bealu Girma were litrature figures of the Ilu- Abbaa Boora. More better if you had added some unfogatable political personalities who had good portion of Ethiopian history like Mr. Goshu Wolde and Dr. Senay Like. The town was alarmingly so poor and looks nothing was done for better life of its inhabitants over half century.
    The main purpose emperor Haile Selassie chose Gore as Ethiopian capital was that to make save heaven for its offitials against Italian persecution. Because The emperor thought that, probably Italians never go there due to its remoteness and no road existed.How ever Italians reached Gore and executed all H. Sellasie ministers. The emperors plan to comunicate his cronies En Rout England to Gore via Sudan and Gambela to give orders and to receive information remaned in vain.

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 4 месяца назад

    ምነው ምነው ወዳጄ: ደሞ በጃንሆይ ጊዜ በፓርላ ውስጥ ክርክር ነበር???? 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 7 месяцев назад

    Weye Gore yeteweldkubish yadekubish lem hagere zare Tajikistan semahu des des alegn ye Tarik hager alresashim!!!

  • @denekemetaferia6054
    @denekemetaferia6054 7 месяцев назад +2

    እባካችሁ
    የጎሬ ; የጎንደሬ ; የትግሬ ; ሣትባባሉ ሁላችንም በኢትዮጵያዊ ደማችን ታሪክን እንፃፍ እንገንባ ;እባካችሁ :: ከዚህ የታሪክ ትረካ ብዙ ተምሬአለሁ ::
    ጉረቶም ነኝ,,,,,,,,,,😮

  • @shimelesabebe2nd146
    @shimelesabebe2nd146 7 месяцев назад

    ጎሬ የተማርኩባትና ጉማሮ ሻይ ደግሞ ሌ ላው ሌላው ትዝታ ቀስቃሸ ነው

  • @afrihome3945
    @afrihome3945 7 месяцев назад +5

    የበዓሉ ግርማ፣ቅጣው እጅጉ፣ጌታቸው ድንቁ(PhD)፣ባምላኩ ገዛኸኝ የትውልድ ቀየ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከዚህ ባሻገር ሊፈተሽ ይገባል።

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 7 месяцев назад

    ኢሉ አባቦራ ሳይሆን እናርያ ሊሙ በነበረች ጊዜ ነው።

  • @mulatukebede4245
    @mulatukebede4245 7 месяцев назад

    ቡኖ በዴሌ፣ ጎሬ፣ ሞቻ፣ ጋምቤላ አዉራጃዎች ነበሩ

  • @seenatura5479
    @seenatura5479 7 месяцев назад

    እኔ የኢሉባቦር ተወላጅ ነኝ፤ በመጀመሪያ የዞኑ ስም ኢሉባቦር እንጂ ኢሉባቦራ አይደለም። ስሙ በኢሉባቦር እንዲስተካከል በትሕና እጠይቃለሁ። በመቀጠልም የኢሉባቦር ስም ሲነሳ የኢሉባቦር መሪ የነበረው የፌተንሳ ኢሉ ታሪክ ና የነፍጠኛውን ሥርዓት ተዋግቶ በወቅቱ ያሸነፈ መሆኑ ሁሌም ባለመነሳቱ አዝናለሁ፤ ሆኖም ወደፊት ታሪኩ ጎልቶ እንደሚወጣ ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @voiceamhara
      @voiceamhara 3 месяца назад

      አንተ ውሸታም። የነፍጠኛ ስርአት የሚባል አልነበረም። አንተ የደርግ ልጅ ነህ።

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 2 месяца назад

    I with Ethiopian study or trained how to make documentary programe.thire voice is weak as if they are craying and also they love background music which is lould and districting. I really don't know what is wrong with them.just learn from others!!!!!

  • @EngidaGetachew
    @EngidaGetachew 7 месяцев назад

    ኢሉባቦር አውራጃዎች እነዚህ ነበሩ ፦ 1. ሦርና ገባ 2.ጋምቤላ 3. ሞቻ 4. ጎሬ 5. ቡኖ በደሌ ። እነዚህ አውራጃዎች የነበሩትእስከ የደርግ ዘመን መጨረሻ ድረስ ነበር ። እናንተ በጠቀሳችሁት አራት አውራጃዎች የተከለለበት ዘመን ይኖር እንደሆነ እንጃ እንጂ የመጨረሻዎቹ አውራጃዎች አምሥት ነበሩ ።

  • @voiceamhara
    @voiceamhara 3 месяца назад

    የዘር ፓለቲካ ገደላት። ማንም ወደ ኦሮሞ ክልል ወደ ሚባለው ሄዶ መስራት ወይም መነገድ አይፈልግም። ምንም አይጋብዝም። ሰላም የለም።

  • @tewodrosbelay1493
    @tewodrosbelay1493 7 месяцев назад +1

    4 awraga sayhon 5 new Gore,buno bedele,sorna geba,massha ena Gamela any way ♥️

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 7 месяцев назад +3

    ሰምተን የማናውቀውን ስም ሰጣችሁትሳ ወይስ ለመሰልቀጥ ታስቦ ነው ግማሽ የሚሆነው የኢሉባቡር ከተማ አውራጃ ነዋሪዎች አማራዎች ናቸው

    • @be-liever
      @be-liever 7 месяцев назад +2

      ተርቦ መቶ የሰፈረ ሰፋሪ አማራ ነዋ እንኳን ግማሽ የሩብ ግማሽ አይሆኑም።

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 7 месяцев назад

      @@be-liever አገሩን ከወራሪ ጠላት የተዋጋ ስለሆነ ነው ሰፋሪማ ከማደጋስካር የመጣችሁ ጋሎች እናንተ ናችሁ

    • @hanadavid6676
      @hanadavid6676 7 месяцев назад

      እከካም ሰፋሪ ኢሉ ትላንትም ዛሬም ወደፊትም የኦሮሞ ምድር ናት እነዛ ለማኝ ዘመዶችህ ከቡና ለቀማ ዉጪ ሌላ ምንም ታሪክ የላቸውም።

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 7 месяцев назад +1

    ከኤርትራ በሱዳን አቋርጦ ኢሉ ኣባቦራ የሚያስገባ መንገድ አሰርቼ ቆንጆ የሞቻ ኦሮሞ አቅፌ የማድርበት ሁለተኛ ቤቴን ካልሰራሁማ ሞቻለሁ ።
    , * እኔም አለሁ
    ቆንጆ ወድቼ ሞቻለሁ *
    🇪🇷✅🇪🇷✅🇪🇷

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 7 месяцев назад +2

    ዶ/ር ዓብይ አላህ ይጠብቅህ ጎሬን ወደ ቀድሞ ከፍታዋ አውጥተህ አሳየን አንተ ቀድመህ አስበህበት እንደሆነ አልጠራጠርም
    እድሜ ሰጥቶህ ጎሬን አስውበህ አሳየን ኢንሻአላህ

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 7 месяцев назад

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @bx5831
    @bx5831 7 месяцев назад

    ለምን በአኦሮሞ ክልል ሆነች ? ? በአኦሮሙማ ተሰለቀጠች ማለት ነዉ ?

    • @be-liever
      @be-liever 7 месяцев назад +3

      ከጥንትም የኦሮሞናት ዛሬም የኦሮሞናት ወደፊትም የኦሮሞናት።

    • @hanadavid6676
      @hanadavid6676 7 месяцев назад

      እናትህ ትሰልቀጥ አንተ ወፍ ዘራሽ ሰፋሪ harree hadharaw

    • @bx5831
      @bx5831 7 месяцев назад

      እርጥብ ጋላ ለምን በአማርኛ ትጽፋለህ።ከብት "ጋላና ሰገራ እያደር ይገማል" እዉነት ነዉ።just wait ጋላ መሆንክን የምትጠላበት ቀን እየመጣልህ ነዉ።እኔን አልፈህ እናቴን መሳደብህ ከብትነተክን ያስመሰክራል።እኔ አንተ እንደተሳደብከዉ እናትክን መሳደብ አልፈልግም።

    • @be-liever
      @be-liever 7 месяцев назад

      @@bx5831 አንተ እርጥብ ቆማጣ ለማኝ ዘረ ለማኝ እከካም ፣ እናነተ ትላም ቆማጦች የጋላ የየእግር እጣቢ አትሆኑም ። ጋላ ጋላ ከምትሉ ሰልጥኑና ሱሪ መታጠቅ ጫማ መጫማት አውቁ ኋላ ቀር ቀረርቷም። የገለማቹናቹ እናንተ ቆምጬዎች የማትፀዱ እንደ ሆድ እቃ።

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l 7 месяцев назад

    Ekhkhkhkh jemere degmo insecurity mch bza honena bileh new eziyam bmiqegnnet move sitaderg qe.seh new mitmetaw ekhkhkhkhkh fukikir alfelgm ene wedebuna bet yishalagnal ekhkhkhkhkh ymaylequ azawoch sew lay bicha

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 7 месяцев назад

    ጃንሆይ አጠገብ የቆሙት በዉጭ ገዳይ ከ/ባለስልጣን ብላቴ ጌታ ሎሬንሣ ትእዛዝ አፊወርቂ ሲሆኑ የኤርትራ ተወላጅ ነበሩ ኤርትራ ወደ ኢትዬጲያ ስትቀላቀል ጅንሇይ የኤርትራን ፕሬዝዳንት የነበሩትን ተድላ ባይሩን ትእዛዝ አፍ ወርቅን ተስፍለንስ በርሄን ሊቀ መንኳስ ደመጥሪዬስን ለሀገራቸው ሳይበቁ ወደ የሀገር ልከዉ በከምበሳድር መልክ ሣየመለሡ ሁሉን ጨርሠዉ እንደ ቆሻሻ. ጋርቤጅ አወጥተዉ ጣልዋቸዉ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 7 месяцев назад

    እነ ጫላ ደግሞ ይህንን ሰምተው የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ጎሬ ነው ብለው ደግሞ አፋቸውን እንዳይከፍቱብን አዲስ አበባን ፊንፊኔ ለማድረግ ስላልተሳካላቸው አሁን ድግሞ በዚህ ይነሳሉ ባለፈው ብዙ የታሪክ አዋቂዎች ሲነግሩን አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መሆኗን ነው የነገሩን እባካችሁ ያልተፃፈ ነገር እያውራችሁ ችግር አትፍጠሩ አንድ ኢሊባቡር የተወለደ ደራሲ እራሱ የመሰለውን ስለፃፈ ብቻ እንደ ትልቅ ታሪክ ለምን ትነግሩናላሁ መቼም በታሪክም ተሰምቶ የማይታወቅ ነገር ቢኖር ጎሬ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ሆኖ አያውቅም ይሄን ሁሉ ዓመት ተቀምጣችሁ ሳትነግሩን አሁን ያለውን መንግስት ለማስደሰት ብላችሁ የፈጠራ ታሪክ አትንገሩን ኢትዮጵያ ሁሉም ክፍለሃገሯ ዋና ከተማ መሆን ይችላል ሰላም ካለ አገሬ ኢትዮጵያ የግለስብ ሳትሆን የሕዝብ ነች አታቆሽሿት ኬኛ አይሰራም አትድከሙ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      Really?? You don’t have the luxury of worrying about the south and Oromia you would be lucky if you were allowed in amhara areas if that happens you should be thankful you just have to be clear minded about your place