You are so on point! It’s about self esteem. The women are in a survival mode in their so called marriage and when things don’t work-out or it’s already a dead one will mostly blame it on another woman whilst not even recognizing their flaws and shortcomings. I’ve been looked at strangely in a very arrogant and unkind way so so often from college life all the way to professional and social gathering. Most men do look at women and appreciate which is normal. But those that are married and are unhappy will not stop at nothing either to go out of their way and cheat or abandon everything at all cost and that is not another woman problem period! A man will always be tempted but only if he has consciousness, then will remain faithful. It is also harassing(accusation )behavior to go and blame a random being and I don’t think in the U.S or Canada/ Europe that it will be tolerated!
When u r a chosen one people argued u with a very thing u do dont take it as a big deal just take it easy (also ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው ሰብልዬ do u know what they side about u?)
There is no question balan likekilign Yalechat satyo yemelk memesasel agatimoat new. Bichenkat new . She might only know her picture and she might thought she is the same person . Atifired tiferedibikal new . Let’s pray for the lady to get her peace and marriage back . Too much criticism is not helping any one . Beyebatu sint gud endalrko eyayen new .
አይ ሰብሊ እኔ የሰፈርሽ ልጅ ነኝ ከናንተ ግቢ ከፍ ብሎ እኛ እንኳን በዛ ጊዜ ልጆች ነበርን አንቺ ግን በዚያ ዘመን ዘናጭ ዘመናዊ የምት ባይ ሴት ነበርሸ አሁንም ብዙ አልተቀየርሽም የሴቷ ልጅሽ እኩያ ነኝ አሁን የ3ልጆች እናት ነኝ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤
ምርጥ አስታዋይ 💕💕💕💕
ሰብሊ ቅን የሆነች ዘመናዊ እና ግልፅ ነፃ ሴት ናት ብዬ በግሌ ተቀብያታለሁ። ደግሞም ቆንጅዬ ልጅ ናት። ቀጥተኛ ሴት መሆንዎን እወድላታለሁ።❤😮
ሰብሊ የቀድሞ ፀጉር ስታይል በጣም ያምር ነበር ይሄም ያምራል ግን ያኛው ይበልጣል
ሰብልዬ ተባረኪ እኔ ሰሞኑን የሳለፍኩትን ነው የተናገርሽው። በመረጋጋቴ ዛሬ ተነጋግረን ችግራችንን ፈታነው🎉
ዛሬ ደሞ ፀጉርሽ የድሮ አራዳ መስለሻል
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂
ፈላስፋዋ፣ የስነ ልቦና፣ የስነ ተወልዶ የምህበራዊ ህይወት አስተማሪ የኃይማኖት አስተማሪ ሰባኪ ምን ያልሆንሺው አለ በጣም አወቅኩ አልሽ አንድንዴ እንደ ዶክተርም ያረግሻል ምን ይሆን የቀረሽ የጠፈር ሳይንቲስት?በሱ ደግሞ እንጠብቅሻለን።
Mashiallah my sis, thanks for sharing! It's a good lesson for me. Shikuren sis!
You are so confident I like you, you speak reality
You are so on point! It’s about self esteem. The women are in a survival mode in their so called marriage and when things don’t work-out or it’s already a dead one will mostly blame it on another woman whilst not even recognizing their flaws and shortcomings. I’ve been looked at strangely in a very arrogant and unkind way so so often from college life all the way to professional and social gathering. Most men do look at women and appreciate which is normal. But those that are married and are unhappy will not stop at nothing either to go out of their way and cheat or abandon everything at all cost and that is not another woman problem period! A man will always be tempted but only if he has consciousness, then will remain faithful. It is also harassing(accusation )behavior to go and blame a random being and I don’t think in the U.S or Canada/ Europe that it will be tolerated!
Hi Seble,
Good to see you. ❤
Really I love all the points.
We.love.you seble❤️❤️❤️🌹🌹🌹thank you for sharing great service🇪🇷 ♥️ 🌹 👍
ሰታምሪ ንፁ ነሽ👌👍
ሰብሊ በጣም ደስ ትያለሽ
እኔ ምልሽ ሰብልዬ ይች ሲሲቲ የሚሏት አገልጋዮችን የምታማ ባለጌ ሴት እስቲ ምከሪያት ትዳር የሚያፈርስ ወሬ ነው የምታወራው ደግሞ ነብይ ነኝ ትላለች አገልጋዮች ባለጉ ዘሞቱ እያለች አገልጋዮችን የምታሸማቅቅ በውሸት የተሞላች በሬ ወለደ ኸረ ጌታ ሆይ... የሰው ቤት የምትበጠብጥ
God bless you 🙏 ❤️
ስወድሽ እኮ ሰብልየ❤
ወይኔ ሰብልዬ በሳቅ ገደልሸኛ አባከሽ አትጥፊ
Sebli Tebareki
አሃሃሃሃ😂😂😂
ሰብልየ አትንጣጡ በጣም አሳቀኝ😂😂😂❤❤
በጣም እናመሰግናለን እህት👍👍😍😍
ስወዳት የልቤን ነው የምታወራው ሰብሊ 👍💕
❤ሰብሊ ቆንጆ እዴትነሺ ሰላምሺ ይብዛ
ሰብልዬ አቤት ከስንት አመት በኋላ አየሁሽ። ትክክል ብለሻል ብዙ ሴቶች አሉ።
❤❤❤ዛሬ እምርርር ብለሻል ሁሌም ውብነሽ
❤❤❤God Bless You ❤❤❤
Beautiful Sebli
Thanks Sebli for your advcises . God blessed you & your families . 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰብልዬ ይሄ የፀጉር እስታዬል የሚስማማሽ አልመሰለኝም በበፊቱ በበፍፊቱ ቆንጅዬ ነበርሽ ግን እንደመሰለሽ
ኪኪኪ ሰብሊ ፍቅር የቅናት መንፈሰ ወጋን በጋራ😂😂😂❤❤❤
እኔም ገጥሞኛል ባሏን ሰላምታ እንኩዋን ብየው ሳላክ ስትጨቀጭቀው ሊታነቅ በለሊት እንደ ወጣ ሰፈሩ ሁሉ ከስማ በህዋላ ሰማው በጣም ተናደድኩና ደም እንባ አስክታልቅስ ማን እንደሆንኩ እና ስርዓትዋን ይዛ ይቅርታ ብላ ሰው እስክትልክ አድርጌያታለው 👍😂😂🙏🙏
ጉድ ነው በየቤቱ እኔንም አንዲት ከአንድ ግቢ ለ3 ወር ያክል የምትኖር ሴት ባልየውን መቀመጫ መተኝታ አሳጥታው ስለኔ እሱዋኮ ባለየ የሰው ሂወት ምታበላሽ ሸርሙጣ ናት ስልክ እንዳታወራት ጭራሹን ብሎክ አድርጋት እያለችው አላስቀምጠው ስትል እር ተይ ምንም አትለኝም እንዲያውም ስላንች ጥሩ አድርገህ ያዛት ምስኪን ናት የተራበችውን ንፁ ትዳር ነበር ያገኜችው አንተም እድለኛ ነህ እያለች ነው ምትመክርኝ ቢላት አልሰማ ብላ ዛሬ ጭራሹንም አልፈልግሽም ልጄን ህጉ ያለኝ ሳይሆን ከሕጉ በላይ እርዳለው ብሎ 80ዋን ቀዳዶ ጣለው ዛሬ እሱም ለኔ እባክሽ ሽማግሌ ልላክ ሃይማኖቴን ልቀይር አግቢኝ እያለኝ ነው ምክንያቱም እኔ ባለጌ አይደለው ግን ስሜን አጠፋችው አንችንም ያለ ስራሽ ነው ስም ያወጣችልሽ ስለዚህ እንደኔ የዋህና የተገፋሽ ደምሽ መራራ ነው። እያለ ነው ምንትሉኛላቹህ😢
ያ ማለት ባንቺ ምክንያት ትዳር ፈረሰ ማለት ነው @@mulukenbaynes2679
@@mulukenbaynes2679 ንፁህ ሰው ማለት በታማበት ቦታ ያልተገኘ ነው ጭንቅላት ካለሽ ለነገሽ ካሰብሽ ባልና ሚስት ይታረቁ የወለደ መቼም ተለያይቶ አይለያይም ሰማንያ ወረቀት ነው የልብ መተሳሰር ቃልኪዳን ግን እስከ ሞት ነው አንቺ ቀድሞውኑ ችግር ከሌለብሽ ከሰውዬው እራቂ ንፁህ እንደነበርሽ ያኔ ሚስት ይገባታል ይቅርታ ትጠይቀዋለች የልጁ እናት ነች ካንቺ በፊት የሚያቃት ስለዚህ ለልጁ ሲል ይታረቃታል አንቺ ግን እራቂ እራቂ እራቂ ።
Hi Seble gobez
Love you so much seblya
ይከብዳል ሰብልዬ ባሌን ልቀቂሊኝ ለተባለቿ ዱብዳነዉ ሰብልዬ ይከብዳል ወይ ሰብልዬ ጣል ታደርጊየታለሽ ቀልድሽን ❤🎉❤🎉
When u r a chosen one people argued u with a very thing u do dont take it as a big deal just take it easy (also ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው ሰብልዬ do u know what they side about u?)
🎉melkam mikir new tebareki
you are so beautiful sebliye
Are you OK my love you look tired🥰🥰
እኔም በተደጋጋሚ የሚገጥመኝ ነገር ነው ምንም በማላውቀው ከስራ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ስለአዋራኋቸው ተገላምጫለሁ በተደጋጋሚ😂😂
Today, you are so 😍 🤩
ሰቡልዬ ቆንጀ እወነትሽን ነው❤
አይ ኮንፊደንስ ጨቅ ነው እህቴ ኮራሁብሽ ተባረኪ
ሰብልዬ ሰላም ዛሬ አሙሮብሻል
Kibir Yalewu family yasadegesh
Yena et tebareke kojo aygeltseshm afchm ytaftal des tyalesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Seblya❤
ትክክል
የኔን የሚነጥቀኝ በገኘሁኝ ሴቱ እድለኛ ነው
ወይኔ የኔንም በነጠቁኝ የልብ ካውያ የማይሰለጥን ነው ግን😂😂
@@almazdesta1743 😂😂😂😂
ውይ አእህቴ ምንኛ ተቃጥለሻል አትተይውም ወይ marriage is a contract he didn’t own you my Ethiopian sister.
😂
😂😂😂😂😂😂😂❤
Sableyaaa❤❤❤❤❤
ፀጉርሽ ሰብሊ ስታምሪ
sebeley konjoo❤❤❤
"Confidence ይኑራችሁ Please" እውነተኛና ትክክለኛ ንግግር ነው።
Seblinaaa yimechesh abo
እውነት ነው መፀለይ ነው ከመጠራጠር እርሶ ያማል ይፈታተናል ተባረኪ
ዛሬ ዳሞ ስታወሪ ሀረካትሽ በስማም
Ere sound
Sebela betame likeness yenekojo
ስብሊ ጎበዝ
ድምፅ የለም
ሰብሊ❤❤❤
❤
Then he is lucky some one loves him
Yedin meslsahl sebli
❤❤
ሰብልዬ ፀጉርሽ ቁንጮ ስታይል 😅😅😅
Kkkkkkkk sebleye bebokse new yalchew 😂
Ewnet new
ሰብልይ በጣም ጠፋሽ
👏
Edesu atarge tsegurshn kaks gbna edebefetu argew sejemer hulu yamrbshal weda
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
Seblya trust ema mogn atyghugni
እስኪ live ጊቢና የሆነ ነገር በይን ወይ ፀሎት
አይመለስ
ኧረ ሰብለ ወፍረሻል ደሞ ፀጉርሽ ፣ወንድ የመሰልሽው እራስሽን መጠበቅ ትተሻል?
እኔ ጋ ባለጌ ሴት አጋጥማኝ አታውቅም was i'm ባለጌ MAN ነበርኩ in USA 😢😢 አሁን ግን 18 አመት ቀረኝ ጡረታ ልወጣ 401 k ልቀበል USA ውስጥ
እጅ ከፍንጅ ይዘንም ኖረን ነበር ግን ሌባ ሁሌም ሌባ ስለሆነ ይሄው እድሜ ጨርሰን ተለያየን
በ ቦክስ ነው የምላት አሀሀሀ ክክክክክክ ወይኔ ሰብሊ
😂
There is no question balan likekilign Yalechat satyo yemelk memesasel agatimoat new. Bichenkat new . She might only know her picture and she might thought she is the same person . Atifired tiferedibikal new . Let’s pray for the lady to get her peace and marriage back . Too much criticism is not helping any one . Beyebatu sint gud endalrko eyayen new .
ሰብልየ እወድሻለዉ ግን ልጠይቅሽ ድሮ አዲስአበባ የማዉቅሽ ይመስለኛል
ይሆናል
😂😂😂😂😂😂😂😂
Zendirro min set ale bilesh new
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድ ነው ሴት ናት ?
እንኳን ጎማዳ አድርገህ ፈጠርከኝ ተመስገን የኔ ጌታ ሰብልዬ ከ Covid በኇላ ጤንነት ሂሳብ ውስጥ ቢገባ ጥሩ ነው ማንም ተነስቶ ያልሆነ ነገር ቢል እጅግ በጣም ያሳዝናል ምክንያቱ እሷ አይደለችም ታማ ሊሆን ስለሚችል እግዚአብሔር ምህረት ይላክላቸው ስም አጥፊዎችም ይኖራሉ በህግ እንደሚጠየቁ አያውቁም ከሃገር ውጭ ያሉ መብት እና ግዴታቸውን ማወቅ ይኖርባቸዋል ባል ክቡር ሴትም እንዲሁ ነው ሴቶችዬ ታማኝነት ለራስ ነው ! ተሳዳቢዋ እራሷን ነው የምታዋርደው እድገቷ ነው ምህረት ያድርግላቸው ታመዋል አለቀ
Iy sewdshi
Settochu bakish bizuu yelemedu nachew
Bakish enesu werradoch nachew Sebli bota atischiyachew
Tabagi
Freanch cut
100 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
😂😂😂😂😂😂😂
አረ አንተ ሰውዬ ወደድኩክ
😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
beziki gudayi bedeb nigeriligni ede sew belelebet edet gena set lebesechi bilo meterter egziyabiher libona yisitachew edewim kegetemegi ligerish birthday teteriche lijochenim alebabishe enem zeniche yediku yeterachin setiyo gelametechin akorefechigni kemeda tenesita kakakaka
ሰብልዬ ልክ ነሽ
Sebleye, I didn't like your hair today
በጣም ነው የሚያምረው ።የድሮ ስታይል ቢሆንም የራሱ ውበት አለው
አሁን ቁም ነገሩን አትሰሙም ፀጉር ፀጉር
If you can, bring me 3, 2 potato and karate
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
እስኪ ሰብልዬ እሺ ሴቶችስ ባሎችስ በረባ ባረባ ሲጠረጥርሽ ምን ይደረጋል ከይቅርታ ጋአ
Trust me you don’t want go to the hell for husband not for anything.