ወፍራም ሴት የሚወደው አባወራ መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 май 2024

Комментарии • 358

  • @Nebihat
    @Nebihat  +162

    ዛሬ ድክም ብሎኝነውየዋልኩት በመዳም ኩሽና ላይክአርጉኝ እሥኪ አምሮኝነው😢😢

  • @semirasemira5861

    እረወዶች ዘጠና ዘጠኝ ነዉ የሚያምራችሁ ስንወፈር ወፈርሽ ስንከሳ ከሳሽ ዉይ ይብላኝ ለሚያገባችሁ🤣🤣🤣🤣

  • @user-ch2in7sh9e

    ወንዶች መሄድ ሲፈልጉ ውይይይ ምክኒያታቸው መብዛቱ 😂😂😂

  • @MahletGiday

    አንዱ ወፍራም አንዱ ቀጭን የሰው ልጅ አፈጣጠሩ እንጂ ቅጥነትም ውፍረትም የሚመጣው እኛ ፈልገንው አይደለም ዋና ለሰው ልጅ ጤና ነው ሚፈለገው

  • @HananHano-yb3pv

    የኔ ባል ንፋስ እዳይወስድሽ ይለኝነበር ዛሬ በድራማ መጣልኝና ቁጭ 😢😢😢አይ መከራዬ ሰው ሲወልድ ይወፍራል እኔም የምወፍር መስሎኝ ወልጄ እኳን ወገቤን አሌታጠኩም ነበር ግን ምንም ለውጥ የለም አፈር ብሉ እዲህ ያላችሁ ወንዶች

  • @user-zc5zm5mh5u

    የመዳም ቅመሞቺየ ሁሌም እወዳቸሆለሁ የኔ ጀግኖቺ አለኛ እኮ ሁሉም ነገር አያምርም ገናዛሬ ኮሜንት ስጥፍ የኔጀግኖቺ ያረብ አገር ሴት ትኑር ማን ያክላታል ያረብ አገር ሴት የኔዉዶቺ የማቃቺሁንም የማላቃቺሁንም እወዳቸሆለሁ❤❤❤❤

  • @user-xy9ge5yn9r

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሀፍ አጠበች አሉ ጉድ እኮ ነው ደግሞ ከመቸ ጀምሮ ነው ቅጥነት የሚያስጠላው ምን አይነት ጉድ መጣ ሆ 🤔🤔🤔

  • @user-yx8zm4ho7y

    ሴት ልጅ ስትወድ ተረግጣ መኖር ትወዳለች የርግማን ነው የማያከብራችሁን ወንድ እረግጣችሁ ለመሄድ አትፍሩ እህቶች 🤣🤣🚶‍♀️🚶‍♀️

  • @user-xn7ub1mn9k

    የኔዉ ጉድ እዲህ ይለኝ ነበር አድ እጀራ ካላለቀ በብትር እያለ ያበላኝ ነበር ዉሀም አድ ብርጪቆ ካልፈጀሁ ብትሩ ከኔ ያልቅ ነበር ግን በሱ ሀሳብ ነበር እራሴን ያጣሁት ከሱ ከተለየሁ አሰቸ አድ አመት ሳይሞላኝ በጣም ወፈርሁ እናማ የወዶች ነገር ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @Asa-bq9dc

    አንቺ አይነት ሴት ከለችመ. ድንገይ ረስ ነት. ከሌለ ሴት ሊጨመለቅ ሊብስ ማመረጥ. አይተሰብም. ለራስ ክብር የስፈልገል. ማንም ነገር ስሆን ይሆናል ሰይሄን አይሆንም

  • @BirtukaneYouTube

    እሩጉዝ ነኝ ላይክ አሞሮኝ እና ሰብስክራይብ አርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi

    አምላኬ በሠውነት ሣዮሆን ባስተሣሠብ የሚያፈቅር ባል ስጠኝ ኧሯ በዲማው ጊዮርጊስ ዋነው ጤናነው🥰🥰🥰🥰🙂

  • @almasbh6100

    ውፍረት በሽታ ነው ሢፈልግ እሡ ገደል ይግባ❤❤❤❤

  • @user-xd1en1pi1e

    ሰታሰጠላ ሴት አሰዳቢ ሰልባቦት ጭራሽ በገዛ ቤቴ እንዲህ ሊነቀኝ እና ሊሰድበኝ 😂😂😂

  • @abdurahmanAhmed-wl7jp

    😂አዲሱ ዳጊ ትወና ግን በጣም ይችላል አይገልጠውም😂

  • @BhnB-rg4vu

    መጨረሻው ደስ ሲል ኡፍፍፍ በገዛ ስልኬ ልቃጠል😂😂😂

  • @workiemama2960

    ከዚህ በላይ እንድትፈነዳለት ነው እንዴ ፍላጎቱ😅😅

  • @SadaA-nu2hv

    ሀሀሀሀሀሀ ከመወፈር መቀጨን ይሻላል❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21

    አንዳዱ ወንድ ሮቶ ሴት ይወዳል😅😅አንዳዶቹ ደሞ ቀጠን ያለችዋ😂ሴቶች ደሞ ሀብት ያለው እና ባለመኪና😅😅🙊

  • @merulove9515

    ይገርማል የኔ ታሪክ