አስተማሪና አሳዛኝ ‼️ አርቲስት መውደድ ክብሩ ምን ሰራ❓ ለምን አዘነ ❓

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የአርቲስት መውደድ ክብሩ አነጋጋሪ ዘፈን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ።
    • Mewded Kibru - KOREMTO...
    እማት ጉራጌ ሚዲያን ይደግፉ ያበርቱን 🙏
    #yawiwe #ያዊዌ #ኮረምቶ #artstvworld #nahomrecording #hopeentertainment

Комментарии • 65

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 11 месяцев назад +10

    እኛ ጉራጌ የሰው ነገር ነው የምንወደው 😢አተ አሁን ምንም ሳታጣ ባህልክን አክብረክ ብትሰራልኝ ማየት አቃተን 😢😢😢😢 ተረግመን ይሆን😢

  • @fedlufekadu4115
    @fedlufekadu4115 11 месяцев назад +2

    እድሜና ጤና ለመውደድ
    ያንተን ዓይነቶች ያብዛልን!!
    #ጉራጌ ማንነቱ አጥብቆ ባለመያዙ ማንነቱ ጠፍቶበት በመወዛገብ ግራ የገባው ማህበረሠብ ሆኖ ማየት በጣም ያማል ምክንያቱም ድንቅ እሴትና ታሪክ ቋንቋ እያለህ ራሥን አለመምሠል እንደዚህ ዋጋ ያሥከፍላል '''''ተበርቸ ሠላም

  • @gebrumaruta6567
    @gebrumaruta6567 11 месяцев назад +5

    ያልተወራልህ ያልተዘመረልህ ምርጥ አርቲስት በባህልህ የምትኮራባህል አክባሪ በጣም ምርጥ ችሎታ ያለህ የክብሩ ልጅ መዉደ ድ ትችላለህ እንቁ ነህ በርቱ

  • @YebroYabatu
    @YebroYabatu 11 месяцев назад +2

    አሪፍ ስራ ነው አጣጥመን ሰምተነዋል ሲጀመር አዲስ አበባ ያደገ የጉራጌ ተወላጅ ነው እንደፈለገ ያጨማልቀው አለን አደል እዴ ከገጠር ከወጣን 3 አመት ሳይሞላን እድገቴ አዲሳባ ነው ያደኩት ጉራጊኛ ብዙም አልችልም የሚል ትውልድ በበዛበት ዘመን ነው ከቻልክ ናቲ ሀይሌ ብጋብዝልን ጎቤ

  • @Desalegn_Mersha_Official
    @Desalegn_Mersha_Official 11 месяцев назад +1

    እማት ጉራጌ ሚዲያ ስለ ምታደርገው ጥረት ከልብ እናመሰግናለን በርታልን

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 4 месяца назад

    ወንድሞቻችን በርቱልን የጉራጌ ባህል መቅረት የለበትም ሀቂቃ አንዳንዶቹማ የኔ ቢጤ ፋራ ጉራጌነቱ ያሳፍረዋውና በሌላዎቹ ታሪክላይ ሲረባረቡ ይታያሉ ላይክ ፎሎ አርጉላቸው ጉራጌነቴ እኮራበታለሁ

  • @hananitalove293
    @hananitalove293 11 месяцев назад

    በእውነት አንዳንዴ ጉራጌ በመሆኔ እናደዳለሁ ምክንያቱም እኛ የራሳችን ነገር አናደንቅም አናበረታታም የሌላውን ነው ምናጨበጭበው አንረባም በእውነት

  • @jared5958
    @jared5958 11 месяцев назад +5

    Well done Mewoded. What you said about Gurage parent on the spot. It is sad so many of us doesn't know our language and culture in depth.

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 11 месяцев назад +3

    ጀግኖች ❤❤❤

  • @aberaab1544
    @aberaab1544 11 месяцев назад +3

    መውደደ ትልቅ አቅም የለው ጀግና ነው እንኮብሀለን

  • @sofiaayatu9130
    @sofiaayatu9130 11 месяцев назад +2

    መዉደድ እና ተስፉ❤❤❤

  • @user-qq3ng8dv8y
    @user-qq3ng8dv8y 11 месяцев назад

    ለጥሩ ነገር መጀመሪያዉ ይፈትናልና ወርቅ ተፈትኖ ነዉ ወርቅነቱ የሚታወቀዉ፡እግዛብሄር ይርዳቹ

  • @user-kh6bv3qc8y
    @user-kh6bv3qc8y 11 месяцев назад

    መልካም በአል, በርቱ

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 11 месяцев назад +1

    እውነት ነው ጉራጌ ሲፈጠር የተቀመጠ ታሪክ አለን ትውልዱ በደብ ታሪኩን ማጠናከር አለበት

  • @astunigne
    @astunigne 11 месяцев назад +2

    ያዊዌ ምርጥ ልጅ

  • @user-lj3db2rd9p
    @user-lj3db2rd9p 11 месяцев назад

    መውደድ ❤❤❤❤

  • @meksuedmehamed2872
    @meksuedmehamed2872 11 месяцев назад +2

    Both of you guys model us appreciate you🙏

  • @merontube6916
    @merontube6916 11 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ሰዉ ለመስቀሉ በሰላም ያድርሰን መላው የኢትዮጵያውያን💚💛❤️😍😍😍

  • @user-es9ce5ig3z
    @user-es9ce5ig3z 11 месяцев назад +1

    ኮረምቶም ሆነ ያዊዌ ምርጥ አርገህ ነው የሰራኸው ክበርልኝ

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤ መውደድዬ እንወድክ አለን🎉🎉 እጀናፈር

  • @sintayehubekele2223
    @sintayehubekele2223 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bt7op1xk3q
    @user-bt7op1xk3q 11 месяцев назад +2

    መውደድ የተንቢ

  • @nigestyechenekou1534
    @nigestyechenekou1534 11 месяцев назад

    በርቱ ሀሳባቹሁ ጥሩ ነው
    ትውልድን ማስቀጠል ጥእሩ ነው

  • @lidiyasisay4628
    @lidiyasisay4628 11 месяцев назад +1

    Much respect mewdedyeeeeee😊

  • @tebarekabas1919
    @tebarekabas1919 11 месяцев назад +1

    Mewded yeGurage koremto bertaln

  • @erkata
    @erkata 11 месяцев назад +1

    መልካም የመስቀል ዓመት በዓል ይሁንላችሁ።

  • @user-bt7op1xk3q
    @user-bt7op1xk3q 11 месяцев назад +3

    mewded techlaleh

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤ Respect Mewded Kibru!!!

  • @EMATGURAGEMEDIA
    @EMATGURAGEMEDIA  11 месяцев назад +3

    ruclips.net/video/_sQqLQVCB6s/видео.html

  • @teqeiabdulshukur721
    @teqeiabdulshukur721 11 месяцев назад +3

    ኮረምቶ!

  • @astunigne
    @astunigne 11 месяцев назад +2

    👌❤️❤️❤️

  • @meronsweet5825
    @meronsweet5825 11 месяцев назад +1

    ተስፊሽ በርታ ከጎንህ ነን❤

  • @beszii1238
    @beszii1238 11 месяцев назад +1

    RUclips link comment ቦታ ላይ ቢቀመጥ ጥሩ ነበር !!!

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 11 месяцев назад +1

    የጉራጊኛ ሙዚቃን ከተለመደው መንገድ ወጣ ብለህ ለማዘመን የምታደርገው ጥረት የሚበረታታ ነው። ባህላዊ ይዘቱን ሳይለቅ ማለት ነው።

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedkedir8385
    @mohammedkedir8385 11 месяцев назад +1

    አንተን ሳይ ጉራጌነት ይጎላብኛል ከተማ ላይ ያላቹ ጉራጌዎች ቋንቋቹን ለልጆቻቹ አሰተምሩ ባህላቹን አሰተዋውቁ

  • @erkata
    @erkata 11 месяцев назад

    የመወደድ ትጋት ፅናት innovativeness; ጥራቱን የጠበቀ ሥራ ለማወጣት የሚያደርገው ጥረት በጣም ይደንቀኛል። ስኬት እና የሚገባህን ዕውቅና እመኝልሃለሁ።

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 11 месяцев назад +3

    የኮረምቶ ሊንክ አስቀምጥ😊😊

    • @EMATGURAGEMEDIA
      @EMATGURAGEMEDIA  11 месяцев назад

      ruclips.net/video/_sQqLQVCB6s/видео.htmlsi=xX_9arhwJXvEkDMe

  • @naimasadik8366
    @naimasadik8366 11 месяцев назад +1

    ኮረምቶ

  • @user-qs5oh6gy3l
    @user-qs5oh6gy3l 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ ዝግጅቱ በጣም ጥሩ ነው ። ነገር ግን የምታቀርበው ኘሮግም በጉራጊኛ ቋንቋ አታረገውም ። በተረፈ ባህሉን ለማሳደግ የምታደርገው ጥረት አመሰግናለሁ ።❤❤❤❤❤❤

  • @degemuargow2419
    @degemuargow2419 11 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉

  • @user-hf8td2bt7k
    @user-hf8td2bt7k 11 месяцев назад +1

    እኛ መች ነው ሚገባን😢😢😢😢😢

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 11 месяцев назад +2

    መውደድ ክብሩ አለማቀፍ የዘፈን እውቀት ያለው ለወጣቶች ላንጋፋውች ትልልቅ ስራ የሰራ አርቲስት ነው

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi4357 11 месяцев назад +2

    አኸም ኮረምቶንኸ። እካውሽ!!

  • @MesfinGebreselasie
    @MesfinGebreselasie 11 месяцев назад

    Thank you guys

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 11 месяцев назад +1

    ሊኩንአስቀምጡልን

    • @EMATGURAGEMEDIA
      @EMATGURAGEMEDIA  11 месяцев назад

      ruclips.net/video/_sQqLQVCB6s/видео.htmlsi=xX_9arhwJXvEkDMe

  • @mulugeta4865
    @mulugeta4865 11 месяцев назад +1

    መዉደድ ጉሩም አሰራራ ❤❤❤

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 11 месяцев назад +2

    የጉራጌ አባሳደር መውደድ

  • @user-gd7mr9pm4b
    @user-gd7mr9pm4b 5 месяцев назад

    Ene,niguslibelihe

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 11 месяцев назад +1

    እደዚ ወድሞቻችን አቅብል ተሰፋ

  • @abubekr.achamto2876
    @abubekr.achamto2876 11 месяцев назад

    ይህ ሚድያ ላይ የሚለቀቁ ማን ኛው ስራዎች ምስማት መከታተል ብፈልግም ተስፋንዳ በጣም ሙስሊም ጠል ስራዎች ሰለሚሰራ ብዙ ሙስሌሞች ሸሽተዋል

  • @mareamgravity6328
    @mareamgravity6328 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 11 месяцев назад +2

    ❤❤

  • @user-kw2qk6zz5h
    @user-kw2qk6zz5h 11 месяцев назад

    መውደድ ❤❤❤❤

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @THE_VOICE_OF_MICHAEL
    @THE_VOICE_OF_MICHAEL 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @SolMtku
    @SolMtku 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @mulukifto9277
    @mulukifto9277 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @sulimandawood9998
    @sulimandawood9998 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @marrym8549
    @marrym8549 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @hananahmed9709
    @hananahmed9709 11 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️❤️