ክፍል 2 የቀጠለ ከንፈራን ካልሳምክ አናምንም የሰራችኝን ተመልከቱ ኢንተርቪው ላይ🥺

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ከህሎት ሚድያ ላይ ከቀረበው የቀጠለ ክፍል 2

Комментарии • 303

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Год назад +36

    በናታችሁ በጣም ስወዳችሁ እግዚአብሔር አአሁንም ፍቅራችሁን ብዝዝት ያርግልኝ ንፋስ እንኳን እንዳይገባባችሁ ትልቅ ምኞቴ ነው ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝትትትትት ያርግልኝ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ ትልቅ ደረጃ ድረሱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋበቅንነት❤

  • @zuzuethio3081
    @zuzuethio3081 Год назад +76

    ዬርድ አደራ አደራ አደራ ! ይህን ልጅ እንዳትጎጅው ፈጣሪ ሊፈትንሽ ይሆናል ይሄ ልጅ እንድያፈቅርሽ ያደረገው እኛ ሴቶች ብርቅርቅ ነገር ያታለናል ግን በጣም ይጎዳና ካለፈ በኋላ እንፀፀታለን ብዙወቻችን ላይ የደረሰ ነው

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Год назад +10

    በፈጣሪ ቆሌውን ነው የገፈፈቹ ልጅቷ ግን ጉደኛ ተዋናይ ናት ትወና ትወና መክሊትሽ ነው ዮርዲዬ❤❤❤❤

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Год назад +12

    ዩርድ የምር ባጣም ትችያለሽ በዚህ ሙያ ላይ ብዙ የሰራሽ ነው የምትመስይው 👍👍ሲቀጥል በጣም ታምራላችሁ ❤❤

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 Год назад +7

    ሃይልዬና ዮኒ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ከሰው አይን ያውጣችሁ
    ያራዳ ልጆች ምችት ይበላችሁ ውድድድድ ❤❤

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 Год назад +3

    በእናንተ ምክንያት ዩቱብን ወደድኩት ፕራንክ በአገርኛ አይቼም አላውቅም ነበር በጣም የምታምሩ ተወዳጅ የሆናችሁ ጥንዶች እስከመጨረሻው ፍቅራችሁ እንዲፀና እመኛለሁ ሮሚዮ እና ጁሊየት ናችሁ

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Год назад +1

    ሀይልዬ የዩቱብ ተመልካቾች ሳይሆን የማዳም ቅመሞች ናቸው ዩቱብክን ቀጥ አድርገው የሚያዩት እና በጣም አመስግናቸው ጸልይላቸው እናንተም በርቱ መልካም ፍቅር ይሁንላችሁ🙏🙏🙏

  • @muniramuni115
    @muniramuni115 Год назад +26

    የምር መስሎኝ ተናድጀባት ነበር እሷ ላይ 😂😂 ሃይልዩ እቺ ልጅ በቀለበት እሰራት ልብክን እዲርጋጋ 🥺 በተረፉ አይለያቹ እስከ መጨረሻ 👍😊

    • @Kalgebat
      @Kalgebat Год назад

      አላለችም ቀለበት ምድነው ጥቅሙ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@Kalgebat ደምሪኛዋ

  • @waskan9729
    @waskan9729 Год назад +16

    ውይ የደነገጥኩት ድንጋጤ በስመአብ እኔኮ እደት እደምወዳቺሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 Год назад +3

    ሃይልዬ እና ዮርዲዬ በጣም ነው የምወዳችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ይጨምርላችሁ!

  • @mery3475
    @mery3475 Год назад +5

    ማርያምን በጣም ነው ምዎዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤️❤️❤️🥰

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Год назад +32

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማሮቸ

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 Год назад

    ኃይልየ ሰራችልህ ፥ ብዙ ጊዜ እንደተጫወትክባት እርሷም ብድሯም መልሰች ፥ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ ይባል የለ ፥ ኃይልየ ብዙ ጊዜ አትቸኩል ፥ በእርግጥ ወጣት ስለሆንክ ችኩልነት በወጣት ላይ ይታያል ወይም ይንፀባረቃል ፥ ለማንኛውም ፍቅራችሁን እስከወዳኛው ያብዛላችሁ ፥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን @@@

  • @tigestdesalew9697
    @tigestdesalew9697 Год назад +4

    የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛዉ🥰 ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ በ5 ወር የህይወት ተሞክሮ ማቅረብ አይከብድም 🙄በተረፈ በርቱ ሁሌም በደስታ ኑሩ❤❤❤❤

  • @saramakdos5234
    @saramakdos5234 Год назад +12

    አይ ፕራክ ተውተውይቅርባችሁ ጥሩ አይደለም ሰይጣን በመሀል ይገባል እስኪ መንፈሳዊ ነገር ይዛችሁ ኑ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከዘለዓለም ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaisiyeh5974
    @kaisiyeh5974 Год назад +17

    ንቀልልኝ ብሎ 😂😂😂እራሱ አልነቀለም ጨለለ😂😂😂

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Год назад +1

      እኔኮ ኮማቶች ነችሁ የምታዝቁኝ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +30

    እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑራችሁ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +4

    እንኳን ፕራክ ሆነ እጂ እናተ ልታሰብዱን ነው ሀይልዬ አይለያቹ

  • @alemkassa9956
    @alemkassa9956 Год назад +8

    በጣም ነው ምወዳቹ ሀይልዬ❤ፍቅራቹየዘላለም ይሁን❤ ውቦቼ❤

  • @hgh8912
    @hgh8912 Год назад +9

    ሀይልየ የኔ የዋህ ሚስኪን እኮ ነው ❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 Год назад +4

    አይ ፕራንክ እኔ ከመጀመሪያም አውቄያለው አይ ሀይልሻ ሰራችልክ እውነት😂😂😂😂
    ደስ ስትሉ ማርያምን ውለዱ ክበዱ ተዋደዱ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @نبنقن-ه8خ
    @نبنقن-ه8خ Год назад +4

    እኔም ፕርንክ አደረጋችሁኝ የስርችሁን በተለይ የፊተኝዉ ከዝህ አቋርጦ ሳለ ያዉ የልደትሽ ሳያችህ ደስ አለኝ😍😍😍😍

  • @emuselwatube
    @emuselwatube Год назад +13

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ልክ እንደተከታታይ ፊልም በጉጉት የማያቸው አቦ ነፍ አመት ኑሩልኝ ፍቅራችሁ ይብዛ ውድድድ በግብዳው ወላሂ ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      ደምሪኛውዴዋ❤

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Год назад +8

    እኛም ደግጠን ነበር መጨረሻው ፕራክ ሆነ😂😂😂

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Год назад +5

    ደሞ ቀልቤ ግፍፍ ነው ያለኝ ጥሎብኝ ሀይልዬ ያሳዝነኛል

  • @da8387
    @da8387 Год назад +5

    ፕራንክ ብዙ ኣልወድም ነገር ግን የናንተ ደስ ይላል። ምክንያቱም የጠንካራና የቆራጥ ሴቶችን ደጋፊና ኣድናቂ ነኝና።

  • @fatuma241
    @fatuma241 Год назад

    ሀይልዬ የኔ የዋህ የኔ ምልስ የዋህነትህን አላህ አይቀይርብህ ድንጉጥ ነህ አላህ አይቀይርብህ ዮርዲዬም በናትሽጠብቂው ሲበዛ የዋህነው❤❤❤

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Год назад +4

    ክክክክክ እረ የወርድ አልተቻልሽም እዉነት ሀይልየ ችኩልናዉ ቁጭ እንደ እኔ ባለቤት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +2

    😄😄😄😄ሰራችልህ ሀይልሻ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያጣፍጥላችሁ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Год назад +4

    ትዕግስትህ ግን ይገርማል ዮርዲ ግን እድለኛነሽ በአሁን ዘመንን እንድ አይልዬ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው

  • @tibebegebreamlak8118
    @tibebegebreamlak8118 Год назад

    ሴት አደላቹ ያለው ነገር እውነቱ የሄን ሳዪ አለቀስኩ ማርያምን የእኔ ራሱ አሁን ልትሄድ ትኬት ቆርጣለች እና እሱዋን እያሰብኩ አለቀስኩ ሀይልዬ አይዞህ አንድ ቀን ያስታዉሱን ይሆናል

  • @azebamenu7066
    @azebamenu7066 Год назад +7

    ወይኔ ድንጋጤው ሲያሳዝን

  • @selame3757
    @selame3757 Год назад +2

    ወይኔ ሀይልዬ ትግስቱ በስማ እኔ እራሱ እዴት እደደነገጥኩኘ ወይኔ ኩስተር ብላ እኮነዉ ዬምታወራ አይ ዮርዲ ጡርሽ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Год назад +8

    😀😀👌👌ብድር በምድር ነው ዮርዲ😍❤

  • @yonasatakelt6651
    @yonasatakelt6651 Год назад +1

    ናታችሁ በጣም ስወዳችሁ እግዚአብሔር አአሁንም ፍቅራችሁን ብዝዝት ያርግልኝ

  • @chelsea-pk8jq
    @chelsea-pk8jq Год назад +1

    ዩርዲ ሽኮር ፕሪም ቀለል ያለ ግን ደግም ውጤታማ አወዳቹሃለኡሁ ተወልዳዳቹሁ ያሳየን ታጓጓላቹህ።

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt Год назад +3

    ብርቅ ነው እንዴ አረተይ ተሳሚ አይከፈልበትም😢

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Год назад +4

    😂😂😂 ኮሜንት ሳነብ አንዱ ምን አለ ሀይሌ ጨለለ😂😂😂 ንቀልልኝ አለ ያለውን አይቸ እንዴት እንዴሳኩ😂😂😂 ወላሂ ስወዳችሁ:: በሳምንት ሁለት ቪድዎ ልቀቁብን❤❤❤❤😂 ሰላማችሁ ይብዛልኝ::

  • @addisuyenew7430
    @addisuyenew7430 Год назад

    እኔ የወርዲ ምን አይነት ተዋናይ እንደሆንሽ በፍፁም ቃላት የለኝም በእርግጠኝነት ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በየ እገምታለሁ
    እናንተ ብትለያዩ አለም ውሸታም ናት ብዬ እንዳስብ ያረገኛል እባካችሁ የምለምናችሁ ለእኛ ለተመልካቾቻችሁም በመጠንቀቅ እስከመጨረሻው አትለያዩ የእግዚአብሔር አብሮነት ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @ቆንጂትጉራጊዋ
    @ቆንጂትጉራጊዋ Год назад +10

    እረ አቺ ልጅ አትጉጂው😢😊😊😊

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ

    ወይ እንካን ፕራክ ሆነ❤

  • @marikoswubet6836
    @marikoswubet6836 Год назад

    ሳዩሽ ግን እንትን ነው የምትመስይው

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Год назад +2

    ወይ እንደትአደተናደደ ሀቅሲደበቅ እውነት አዎን ያናዳል ልደቱ እደኔነው ትግሰቱንይሰጠን😊😅

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy Год назад

    ማሻአላህ ታምራላችሁ የጎራዶች ቡሀባዉ ዩርድ

  • @ፋፊቆንጆ
    @ፋፊቆንጆ Год назад +2

    ይችልጅ ደስትለኛለች ሁለ ነገሯ

  • @GenetDegfe
    @GenetDegfe Год назад

    ere yordi tey gn yhn pranksh malekiyaw nafkognal lbu hulem besgat lbu gn and ken ket blolsh erf lemadreg new?

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od 7 месяцев назад

    አይ ሂወት እንደዚህ ናት ግን ምን አለበት ብትታረቁ በፈጣሪ ለምን ተለያያችሁ እፍፍፍ 😥😥😥😥😥

  • @አያፋ
    @አያፋ Год назад +6

    የእውነት ፍቅረኛሞች ከሆናቹ ከፈርዋ ሳማትና የዛኔ እርግጠኛ እንሆናለን 💋👈😢😂

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Год назад +2

    የውነት ትችላለች ዋው አይልዬ ሰራችልህ😅😅😅

  • @sajankhan4256
    @sajankhan4256 Год назад +1

    እረ በስመስላሴ በጣም ደግጨ ነበረ በርቱልን

  • @soliyanaabera8312
    @soliyanaabera8312 Год назад

    አይልዬ ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት እደምቶኑ አልጠራጠርም

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh Год назад +8

    😍😍😍የኔ ፍልቅልቆች ስወዳችሁ ❤❤

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Год назад +1

    በስመኣብ እንዴት እንደ ደነገጥኩ ፕራንክ ኣርገው እያልኩኝ ፕራንክ ነው ሲባል ኡፍፍፍ ፍቅራቹን ያብዛው ሃይልዬ❤🥰

  • @አድነውማትዎስአዉኖ

    አንደኛ ❤❤❤ወዉዉዉ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Год назад

    ተይ በሀይልዬ አትምጪ ዉወርዲ 😒
    እሱን አታስከፊ ይከፋኛል ግን ፍቅር ሲጪዉ
    አስደስቺዉ 😁❤❤❤
    በጣም ነዉ የሚወድሽ ከልቡ አታስከፊዉ

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt Год назад +5

    ስወዳችሁ ከምር አይለያችሁ❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Год назад

    ስታምረ ሀይልየ ጠበቅ አረግ😅😅😅

  • @mekides
    @mekides Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አግቡ ውለዱ ክበዱ ክፍን ይያዝላችሁ ታምራላችሁ💖💖

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +1

    እኔ ለራሤ ጌታን ሠሐኑ ከጄ ወደቀ አጣጋት ነው ዪልኩት ውይ ግፍ ተዉ

  • @yourlifeisbeautiful6458
    @yourlifeisbeautiful6458 Год назад

    የመጽሃፍ ቅዱስ ሰዎች ሆይ በሃይማኖታችሁ ላይ ካለው ትክክለኛ እምነት አትበልጡም በአላህም ላይ ከእውነት በቀር ምንም አትናገሩ ሚስትም ወንድ ልጅም አታድርጉት። የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልእክተኛ ብቻ ነው። አላህም በእውነት ላከው። ጂብሪልም ወደ መርየም በተላከበት ቃል ፈጠረው። እርሱም ንግግሩ ሁን። ጂብሪል በጌታው ትእዛዝ የተነፈሰው የአላህ እስትንፋስ ነው። አላህ አንድ መሆኑን እመኑ ለእርሱም ተገዙ። መልክተኞቹንም ወደ አንተ በመጡልህ ነገር እመኑ በርሱም ላይ ሥራ ከአላህ ዘንድ ነው። ኢየሱስንና እናቱን የአላህ አጋር አታድርጉ። ይህን ፅሁፍ ጨርስ ካንተ ይሻልሃል ግን አላህ አንድ አምላክ ነው ክብር ለርሱ ይሁን። በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ርስቱ ነው፤ ታዲያ ከእነርሱ ሚስት ወይም ልጅ እንዴት ይኖረዋል? አላህም ፍጡራኑን በማስተዳደርና ኑሯቸውን ለመለገስ ወኪል መኾን በቃ።በእርሱም ብቻ ተመኩ እርሱ በቂያችሁ ነውና።

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад

    አይ ያበሻ ፕራንክ 😮ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ በየሄዱበት ፕራንክ አይከብድም

  • @ሃይማኖትHymanot
    @ሃይማኖትHymanot Год назад +3

    ክክክክክክ ሃይልየ ሰራችልት የቅሚሷን ብድረ ብራክ ግን ደሰ ሰትሉ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 10 месяцев назад

    አረ ጥሩልን እና ኢንተርቢው አርጉልን አስታርቁአቸው የኢትዩጵያ ድምቀት ነበሩ ያሳዝናል🤣😭😭😭

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Год назад +1

    ንቀልልኝ አላለምወየውኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አባይነሺ
    @አባይነሺ Год назад +2

    በጣምምሰኪንሀይልየአይዞክ

  • @ቀመሪነኝስሌጤዋ
    @ቀመሪነኝስሌጤዋ Год назад +2

    አንደኛ 👍🌺

  • @Mወሎየዋ-i5t
    @Mወሎየዋ-i5t Год назад

    ሀይልዬ ሙሉ ሥብእና ከትግሥት ጋር የሰጠህ ልጅቷ ታድላለች ከላይነው ትላለህ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    አይዞአቹ በርቱ። እሽ ጎበዞች ካሠባቹት ፈጣሪ። ያድርሣቹ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Год назад

    ኢንተርቪው ላይ ከንፈሯን ሳማት. ?
    ተመስገን ማለት ነው ከዚህ ሌላ ያንን ቢያደርግ ምን ሊባል ነበር. ።

  • @danielghebre
    @danielghebre Год назад

    ከንፈር መሳም ብርቅ ነው እዴ ? እንኳን ከንፈርህ ጃላህን ብተጠባ እኛ ምን ቤት ነኝ??

  • @mikomikeeha9150
    @mikomikeeha9150 Год назад +5

    ስዕል ነውኮ የምትመስለው ልጅቷ በጣም ነው የምታምረው

  • @Habesha-Fano
    @Habesha-Fano Год назад +2

    ውይ ዮርዲ my ማር ተጫወትሽበት 🤣🤣🤣🤣

  • @mikomikeeha9150
    @mikomikeeha9150 Год назад +11

    ከዚች ልጅ ፍቅር ይዞኛል😍

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 7 месяцев назад

    ያ እዚህ ጋ ነበር ጉዱ ??? እንደማትወድህ እዚህ ጋ ነበር ማወቅ የሚገባህ

  • @sinafkesh1157
    @sinafkesh1157 Год назад +4

    ሃልዬ ከልሳመካት ዎዮልክ😂❤😊

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Год назад

    ይሔማ የፍቅር መፈስ አጠቃላይ ሰፍሮበታል ዮሪዲ ቀበጥ እዳጎጅው

  • @besuhiwat-pc3bj
    @besuhiwat-pc3bj Год назад

    Tadiya asemekem enda ? ?men ayenet fkr new kisana yelalew

  • @HussanWuregasa
    @HussanWuregasa Год назад +1

    ፍቅራችሁን ያብራሀምና የሳራ ያርግላችሁ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Год назад

    ሙሉ የት ነው ምን ላይ ነው የቀረባቹት

  • @Tina-qi3vp
    @Tina-qi3vp Год назад +1

    Esey Edet des Edalegn 😂 hayilye sikatel mayet 👍👍

  • @Ruta688
    @Ruta688 Год назад +5

    ቆጆዎቹእንኳንደናመጣቹሁ

  • @y9gh956
    @y9gh956 Год назад +4

    😜😜😜😜😜😜😜ጡሩ አርገሻን ሰራሸለት

  • @ጀማል-ኈ4ቀ
    @ጀማል-ኈ4ቀ Год назад

    አንተ ላብህ
    እኔ ደግሞ በሳቅ እባየ ነው የመጣው ወላሂ
    ❤❤በጣም እወዳችሗለሁ

  • @ፋፊቾነኝየሀዙናፋቂ

    የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞ዮርዲ

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Год назад +1

    የእውነት ይዎናል አንድ ቀን

    • @vsbbs461
      @vsbbs461 Год назад

      😂😂😂❤❤💪🤣🤣🤣🤣👌

  • @betilove7336
    @betilove7336 Год назад +2

    ሰራሽለት😂😂😂😂🥰🥰🥰

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 Год назад

    Yemin Eyugn Eyugn newu betam Tidebralachu Tedebeku

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Год назад +1

    ትወና ግን ዬርዲ!!😊😊😊😊😂

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Год назад +1

    ሀይልዬ አሳዘንከኝ ኧረ እሰቢለት

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +3

    ማነው ሀይል እንዴ የሚያዛዝነው ማስኪን

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤❤🎉

  • @ramadantube
    @ramadantube Год назад +2

    አይለያችሁ ምርጦች

  • @meganhamid225
    @meganhamid225 Год назад +1

    Wolifi jiradhaa wojjini jiradhaa💓💓

  • @Gg-ko7pk
    @Gg-ko7pk Год назад

    🎉አየ ሃይልየ ወሬሁሉ ያስቀኛል

  • @getnehtariku2648
    @getnehtariku2648 Год назад

    Bemaryam tolo tolo lekekua vidio sus honachihubegnal hayleye betam naw yemewedh ayleyachiw

  • @SharewGirma
    @SharewGirma Год назад

    Tileyalachihu fikirachihu bizt yibellgn❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ወይ ዮርዲ በሄዳቹበት ፕራንክ😅 ሰራሽለት ሀይልዬ ግን ቶሎ ብለህ ትበሳጫለህ ነገሮችን ቀለል አድርገህ ለመረዳት ለማየት ሞክር 😅

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Год назад

    ጎበዞች በርቱ እውነት መስሎኝ ተናድጄ ነበረ

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Год назад

    እሱ በጣም ንድታሞ ነው ❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Год назад +1

    መጨረሻችሁ ይመር ዩርዲ እና ትወናዋ❤😂❤😂😂

  • @natinati-qr2en
    @natinati-qr2en Год назад

    Haile betam des ymi lj new endesu atageghim