ለጏደኛዬ ስል ጎዳና ወጣሁ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 መስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 71

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 Год назад +12

    እናት ገበና ናት የእናት ያክል የሚሸከም የለም እና አትዘን እናት አትከፋ ዮኒ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ የእግዚአብሔር ምህረትና ጥበቃ በዘመንህ ሁሉ ይከተልህ

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Год назад +15

    ወይ ጉድ ወጣት ሲባል ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን😢😢

    • @MayaSeni-p2x
      @MayaSeni-p2x Год назад

      Mn wetat sibale teyalsh beka tesesta metw yekrta eyalu new mnm wetatnetn menak ayasfelgem

  • @nesanetnesanet8962
    @nesanetnesanet8962 Год назад +1

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ የብዙዎች አባት ተባረክ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +2

    በይዛዌ ጎዳኞቻችን ከእናቶችና ከአባቶች አይባጠምን እኛን እንደ ምንም አድርጎ የምንፈልጎን መስመርና ነገር ያድርጎናል ስለዚህ እናቶችንና አባቶቻችንን መክባር መውዳድ መሳረፍ አለብን ጌታ በእርሱ ሆኖት ነው እኛን ወደዚህ ዓለም ያመጣን
    አይዞሽ እህቴ ከዚህ በኃላ ከእናትሽ ጎዳኞችሽ እንደ መይበላጡ ስለ ገባሊሽ እናትሽ ስም አክብር ውዳጂ አስርፊ ዮኒ የተባረክ አገልጋይ በአንተ ብዙዎች ተለውጦሃል እውነትንና ስሕታትን አውቆ ወደ እውነት ተመልሶሃል ኑርልን ገና ለብዙዎች መለውጥና መቀያር ትሆናል

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +1

    በኢትዮጵያ ላይ የወጣቶች ጉልበት የሚ በላ በጌታችን በኢየሡሥ ሥም የተወጋ ይሁን ዩንዬ ተሣክቶልሀል አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን ውድወድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Год назад

    የኔ ❤️እናት ❤️ማን እንዳ እናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ራጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእናቶች ❤️🙏🙏🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +1

    ወጣቶች በፈጣሪ እናት ክቡር ነች ከእናት የተሻለ ለእናንተ መልካም ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ማንም የለም አለቀ

  • @balanishsimone2988
    @balanishsimone2988 Год назад +2

    ይእናቶቺ እንባይ ያባዛን ጌታ እየሱስ ክብርና ምስጋና ላሱ ዩህንልን ዮናታ ጌታ እየሱስ አብስቶ ይባርክ ❤❤❤💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Год назад +2

    እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን እናት ገበና ናት በማሀጸኑዋ ሸሸጋ ጸጠኝ ወር እንደተሸከመች በጭንቅ አምጣ እንደወለደች ሁሌም ለልጆቹዋ የሚጨክን አንጀት የላትም

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Год назад +1

    ኢትዮጵያ ሆይ እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛለሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    ኡዑፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳሽ የእናት መከራ ብዙ ነው 😢

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Год назад +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ እግዚአብሔር ይክር ባይ አምላክ ነው አይዞሽ ዮንዬ ታ ባራክ እዎድሃለው ጃግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌🙏

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    እግዛቤሄር ሆን በልጆቻቸው እያዘኑ ያሉ ወላጆችን ሁሉ አስባቸው 🙏🙏🙏
    ዘመኑ ግን ?ለወጣቱ ትኩረት ሰቶ አሳዳጊ ቤተሰብ ከሌሌ ከባድ ሆኗል 🙏🙏🙏🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +2

    አይ እናት ስንቱን ችለሽ ነው ምታኖርው ኑርልኝ እማየ
    😢😢😢😢

  • @TakegnGachimo-uh1oe
    @TakegnGachimo-uh1oe Год назад +1

    ጌታ መልካም ነው ዋው

  • @sarahandiso2588
    @sarahandiso2588 Год назад +1

    እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው 😢😢😢😢

  • @medilove1152
    @medilove1152 Год назад

    አይ እናት 😢😢 yoniye tebarekelegn❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለወገኔሚዲያ
    @ለወገኔሚዲያ Год назад

    ጌታ ክብሩን ይውሰደው

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ Год назад

    እናት💔🙏🏽

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Год назад +1

    ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤

  • @hshsavaha5227
    @hshsavaha5227 Год назад

    Amen ❤❤😢😢😢

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Год назад +1

    Yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Год назад +1

    የኔ ዉድ እንኳን ጌታ መለሰሽ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Год назад +1

    የንዬ ተባረክልልኝ Love❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +4

    በእየሱስ ስም ክፉ መንፈስ ይመታ በውጣቶች ላይ የሚስራ ክፉ መንፈስ ይመታ
    እህቴ እግዚአብሔር እድል ስቶሻል

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    YEAH.

  • @esayastadesse3647
    @esayastadesse3647 Год назад +2

    Thanks God

  • @aynalem7501
    @aynalem7501 Год назад +1

    ዮንዬ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Год назад

    ብጥናት መለት ለጌታ መኖር መታዘዚ መገጋል መኖር ከቃራ ለእግዚአብሔር መኖር ይሻለል ቃሉ እንዲምል አባትን እናቴን መክባር ማቴዎስ 19:19
    አሁንም ጌታ ለትዉዲ ልቦና ይስጣ ዘማንህን ዘለላምን ይባራክ ታባራክ ዮንዬ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    MY GOD OH.

  • @hibrewsolomon5518
    @hibrewsolomon5518 Год назад +1

    yoni God bless you!!!
    😢😢❤❤❤

  • @Tewabechpetros8104
    @Tewabechpetros8104 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Год назад +2

    አይዞሽ ❤❤❤

  • @محمدمحمد-ت8ل6خ
    @محمدمحمد-ت8ل6خ Год назад +1

    yonye.betam..iwdhlewu.ate.adenanek.yonye.

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад

    እኛ ወጣቶች ጌታ ያስመልጠን።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад

    ያለመታደል😢😢

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Год назад +1

    ወይ እናት ደስ ስትል❤❤❤❤

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Год назад +1

    እርፍ 🤩🤩

  • @TakegnGachimo-uh1oe
    @TakegnGachimo-uh1oe Год назад +1

    🙏🙏🙏👆

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ

    እግዚዮ 😢😢❤❤❤❤

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад

    ለእናቶች ጌታ ደረስላችሁ 😢😢

  • @saraeilsoeilso1018
    @saraeilsoeilso1018 Год назад +1

    Ameeeeen

  • @kibinashetube8773
    @kibinashetube8773 Год назад

    Uuuuu inati 😢💔

  • @JesusJesus-ii9xi
    @JesusJesus-ii9xi Год назад

    ❤❤❤❤

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 Год назад

    ❤❤❤😢😢😢

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😢😢😢😢

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 Год назад +1

    👍

  • @zeniqw7819
    @zeniqw7819 Год назад

    Zare gud semaw

  • @asa6017
    @asa6017 Год назад +1

    😢😢😢

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +1

    በጌታ ስ ም 🙆‍♀️🤔🤔🤔

  • @metrophonemetrophone7525
    @metrophonemetrophone7525 Год назад

    😢😢❤❤

  • @assssss8633
    @assssss8633 Год назад

    😢😢😢😢

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад

    ጓደኛ መያዝ አያስፈልግም በእዉነት ወደ ጠፊ ነዉ የሚወስዱት ጓደኛ ማለት 🙉🙉🙉🙉

  • @tigistayela8178
    @tigistayela8178 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @jacobmalese2209
    @jacobmalese2209 Год назад

    ሁሉም

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC AND CURSED SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WHAT DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC AND CURSED BEHAVIOR IS THIS?

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    IT'S TOO MUCH OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED AND EVIL ATTITUDE IS THIS?

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 Год назад

    Abyte yeEthiopia enatoche fetna gytahoye ebakhene temelketeachewe

  • @esayastadesse3647
    @esayastadesse3647 Год назад +1

    Yasiqal 🤣🤣😂🤣😂

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC AND CURSED LIFE STYLE AND ACTION IS THIS?

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Год назад

    😢😢😢