ፓስፖርት ቤት ለቤት ሊታደል ነው!// የሶማሌላንድ ወታደሮች ለስልጠና ኢትዮጵያ ገቡ //"ከመከላከያ በቀር ትግራይ ክልል የሠፈረ ይውጣ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 18

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha Месяц назад

    God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Месяц назад

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 Месяц назад

    ሰላም

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Месяц назад

    hizeb beseratu yastengdu!!!

  • @Co_equal
    @Co_equal Месяц назад

    Passport bet le bet Agelgilot Lideta new is a better title.
    Door to door service .

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Месяц назад

    sedku kertobgne bekitu bekonengne alech mejmerya besnserat yan hulu hzieb kumsekil yemiysayuten ena yeminaglatuten passort yestu keldgnoch abet genzeb lembezbez yalchew chekola mejrya sent yewech edil ena hiwot eyamsekakleu

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Месяц назад +1

    ጭራሽ ፓስፖርት ቤትለቤት
    መንግስት ስደትን ይደግፋል ማለት ነው???
    እንደአኔ ሰደት ቢቆም ይሻላል✅❤️🇪🇹❤️

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Месяц назад

      ፖስፖርት ለማንኛም ዜጋ በየትኛውም ሀገር ለእዛ በሚኖርበት ሀገር የሚስጥ መብት ነው:: እንጂ ከስደት ጋር ንም ግኙነት የለውም! እንደውም ስዎችን በትክክለኛ መንገድ ወደእየምርጫቸው ሀገር እንዲሄዱ ያደርጋል::መስደድ የዛ ስው የእራሱ ምርጫ ነው! ምክንያቶች ቢኖሩም:: ነገ ሽንት ቤት ሄደን ስንፅዳዳ ; ከጨረስን በኃላ የመንግስት ጥፋት ነው ሽንት ቤት እንድንሄድ ያረገን እንዳል እፈራለሁ!😊

  • @nornor2862
    @nornor2862 Месяц назад

    ኡከን ቤት ለቤት በአመትም ቢሰጥ ጥሩነው

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Месяц назад

    አይ እኞ አገር ነው ቤት ለቤት ክክክክክ ማጅራት መቼ አገራችንን

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Месяц назад

    💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 Месяц назад

    አፈርቡላ ፡ ካድሬ ፡ መልከ ፡ ጥፉ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Месяц назад

      ቤተስቦችሽ " አልማዝ" ብለው ስለስየሙሽ ስምሽ እውነተኛነት እንዳለው አስበሽ እንዳይሆ የሌሎችን መብትና ፍላጎት መልክ የምትሳደቢው?😅😅😅 ከዚህ ፅሁፍሽ " ቆርቋሮ" ስም እንኳን ለአንቺ መስየም ይከብዳል::

  • @user-zz1ui4on1r
    @user-zz1ui4on1r Месяц назад

    ኮንዶም ቢታደል ይሻላል ባይ ነኝ😝😝😝😝

    • @MubarekMusleha
      @MubarekMusleha Месяц назад

      Ballgay Nawer Naaw Ayeballem

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Месяц назад

      ስንት ልጆች አሉህ አንተ በህጋዊና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ?

  • @mekke6544
    @mekke6544 Месяц назад

    ፓስፓርት ቤየትም አገር ቤት ለቤት ተሄዶ አይሰጥም።የሚደረገዉ በየወረደው የፓስፓርት መስጫ ቅርንጫፍ ቢሮ ይከፍታል እንጂ።በሰለጠኑ አገርም እንዲህ ነው የሚደረገው።አሁንም ኢሚግሬሽን በህዝብ ላይ ቀልድ ነው የጀመረው።ሌላው የጉቦ መሰብስቢያ ዘዴ ነው።በተለያየ ቦታና ከተማ ባገሪቱ ዙሪያ ቅርንጫፍ ቢሮ ከፍታችችሁ የተለያየ የእምግሬሽን አገልግሎት ስጡ።የቤት ለቤት ቀልዱን አቁማችሁ።ትጉህ ሰራተኛ ለመባል ነው?😂😂😂😂