وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله. اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد
አላሁመ ልባችንን በድንህ አጠንክርልን ያረብ 😢
amiiiiin ya allah
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
Amiiiiiin
_ኢላሂ ያማረ የስመረ ጁምአ አርግልን_
_ደግ ደጉን ያሰማን_
_ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🤎_
አሚንያረብ 🤲🤲🤲🤲
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ
ያአለህ ማጥፎ በሀሪን አንታ አንሳልን 😭😭😭
لا إله إلا أنت سبحانك መጨረሻችንን ያሣምርልን የዘመኑ ሰው ከባድ ሆነናል 😢😢
ኢላፍ እኮ 1ኛ ነህ
አላህ ይጨምርልህ
አላህ ሆይ አንተ አዋቂ ነክ ስለ ሁሉም ነገር ካንተ ዉጪ የሚያዉቅ የለም ምስጋና ክብር ጥራት ለአለማቱ ጌታ ለዓላህ ሱብሀኑ ወታዓላህ ይሁን አላህ ሆይ ባንተ እዝነት ስም እለምንካለሁ ይህ ድርጊት የሚሰሩትን ሰዎች ከምድረ ገፁ እንዳጠፋካቸዉ አሁንም እሄንን ታዓምርክ በቅርቡ አሳየን ያረብ እኔ በጣም ወንጀለኛ ነኝ ለወንጀሌ እዘንልእ ዱዓዬንም ተቀበለኝ እነኚ ፀያፍ ስራ ሰሪዬች ከምድር አንተ አጥፋልን ያረብ😢😢😢😢
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم
Amine😢😢😢
የአለህ😢😢መጨረሸቺን አሰምሪሊን😢😢😢😢😢
اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا
ያአላህ ያረብ መጨረሻችን አሳምረልን 😭😭😭😭💔💔💔💔
اللهم اني اسالك حسن الخاتمة
ኢናሊላሂ ዉኢናሊላሂራጂኡን
يارب الله😢😢😢😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😓😓😓😓😓አላህ ይጠብቀን
አላህ መጨረሻችን ያሠምራልን😢😭ጀዛክላህ ኼር😢
ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ
ጀዛከሏህ ኸይር አባ ኢያድ
ያአሏህ መጨረሻችነን አሳምርልን በሀገራችን ላይ የማጣብነን ፀያፍ ተግባር አስወግድልን ታዳጊያንን ወጣትን የሚያበላሽ ተግባር የአለማቱ ጌታ አተ ራህመቱን እዝነቱን ተዉባ እስቲግፋር ወፍቀን ያአሏህ
አሚን ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ብለን
አሚን ያረብ ጀዛከለሁ ኸይን አብ ኢያድ
amiiiiin ya allah
ሱባሃን አላህ
امين يارب 🤲🏼
አለሁ አክበር
ኢላሂ መጨርሻችንን አስምርልን ደካሞችህነን ያርብ
የአላህህህመጨርሻየንአሳምርልኝ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያአላህ
ያረቢ መጨረሻችን አሳምርልኝ
Wale,kumusalm Warhmatulhii Wabrkatuu
ወአለይኩምሰላምወረሀመቱላሂወበረካአቱ
ያአላህህህ
Ameen
شُكْرًا جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا
አላህይጠብቀንከዚህአሥጠያፊተግባር
አላህመጨርሻችንንያሳምርልንልጁችንንምአላህይጠብቅልህ
ጀዛከላሁኸይረ አላህ ይጠብቀን
الله يارب😢😢😢😢😢
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته يا ربي رزقتني يا الله😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
ኢነሊላህ ወኢነኢለይሂ ራጂኡን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
አህለን አለህ ይጠብቃቹ ኡስታዝ ለምሰሩት ኸይር ስራ አለህ በጀነተል በር በሁሉም የምትጠሩ የርገቹ ኡስታዙ
جزاك الله خير يا استاذ
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ። አሏህ ይጠብቀንነ ከመጥሮ ተግባር
❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረብ አላህ ሆይ መጨረሻችነን ያሳምርልን ያረብ
❤❤
አሀሌን ዎንድማችን
ያረቢ አተው ከቁጣህ ቢረህመትህ ጠብቀን የምትውደውን እጂ የምጠላውስራ አተውጠብቀን በሰፉውረህመትህ
ኢላሂ በዝነትህ😢😢
سبحان الله
ያረብ ጠብቀን
اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
ያረብ መጨረሻችን አሣምርልን 😢ልጆቻችን ጠብቅልን አገራችን ሠላም አድርግልን 😢ያረብ ሃቲማችን አሣምርልን ቀጥተኛው መገድ ምራን
አኡዙቢላሂ አላህዋ አንተጠብቀን ያረብ ሙሲሊሙን በሙሉ ከንደዚህ አይነት ነገር ከመጥፎነገር ጠብቀንያረብ
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
የሴተኛ አዳሪዎች ስራ ሲገርመን ግብረ ሰዶም😢 በተመሳሳይ ፆታ ያአላህ እዝነትህን ደካሞች ነን በዚህ ድርጊት ላይ ያሉን ባሌጌዎችን ሳታውል ሳታሳድር ከምድረ ገፅ አጥፋልንን ያረብብብብብ🤲🤲🤲🤲
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
❤ላኢላሀ ኢለሏህ አላህ ይጠብቀን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ወሌኩም ሰለም አለሁም አገረቺንን ከገበቼበት ጨቅት ና ወጥርት ነጀ በለት ኢኝ በሰዉ ሀገረ ያበትሰዉነፈቆ ያገረቼነ ሀሰበ ወለሂ ጭቅነዉ ያአለህ አነት ኢዘነልን💔💔💔💔💔💔💔💔ያረቢ ሚነም አቅም ዬለነም ያጀበረ ያቀህረ ያዉዱዱ ያመጃዲ ያረሂም ያረህምን ዲረሲለን🤲🤲🤲🤲
አላህ ይጠብቃችሁ ከመጥፎ ነገር ኢላፎች
سبحا ن الله امين امين اي رب العا لمين
ያአላህ መጨረሻችን አሣምርልኝ የረብ ሀገራችንንም ሠላም አርግልን
አለህ ይጠብቀን
ያረህማን መጨረሻችንን አሳምረልን 😢
ወአለክም አሰለም ወረመቱላህ ወበረካቱ😢😢😢😢 አሚንንን አላህ ይጠብቅን የረብ ሀገረችንም ሰለም የድርገን 😢
አለሁመ አሚንንንን
አሠላሙ አለይኩም ማኘው እነደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ኢላፍን
ጀዛከላ
😢😢😢
ሱባሃን አሏህ ያረቢ ያኢለሂ በቃቹህ በለህ አገራችንን ሰለሟን ማልስልን ኡፉፉፉ 😢
ياإلهي سترك استر علينا يارب
😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
እስኪ እደ እኔ የመጨረሻው ነገር ያሳሰበው ቆይ ይሄ ነገር ካልጠፋ ልጆች ሲወለዱ ምን ብለን ነው የምናስረዳቸው ያአላህ😢😢😢😢 ዋ ነፍሴ አረ ፈራሁልሽ 😢😢 ያአላህ ግብረሶደማዊያንን አጥፋልን ያረብ ያወይሊ ያወይሊ መጨረሻችንን
amee
وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله.
اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد
አላህ አምሳሎችህን ያብዛልን አቡ አያድ ኢላሂ እኛምን ዝርያወቻችነንም አንተ ጠብቀን አንተ የመራህዉ ሊጣመም አይችልም እና ያረቢ
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላሆይአተመጨረሻችንን አሰምርልን ሁላችሁንም አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አገራችንንሰላም ያድርግልን
አላህ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ
አላህይጠብቀን አዱአረብስራአለብሎ ሊደፍረኚ በይስኩት ሲኪን ወግቸዉአመለኩኚ ይሞት ይኑር አላቅም
ላሀዉለዉ ወላቁወተኢለቢህ አላህ፦ጠብቀን ያረብ
ወደ አስቀያሚ ሥረ የሚገፋፋው ሰይጣንነዉ አላህ ይጠብቀን ላለገበን እኛም አላህ በሀላል መንገድ ይጀዉዛን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሚን❤❤
🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Saallaallahu Saallaallahu aleyhii saallaallahu Saallaallahu aleyhii saallaallahu Saallaallahu aleyhii saallaallahu Saallaallahu aleyhii saallaallahu Saallaallahu aleyhii saallaallahu Saallaallahu
ለልጆቻችንስ ያረብ
አላህ ይጠብቀን ያረብ
አሚን😢
አሚን
😢
😢😢😢😢😢😢☝☝☝☝
አላህ ሆይ መጨረሻችነን ያሳምርልን ያረብ ሳተባለሽ ግደለኝ 😢😢😢
🙆🏼♂️🙆🏼♂️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያአላ ህ ሠላሙን ያውርድልን ወላሂ ከባድነው ሀገራችን መስጅዳችን ይፈርሳል ሰውምን በማያቀው ይገደላል ዴሞ ሰዶማእሚባልመጣብን ህስቢላሁ ወነአምወኪል ያረብ በድናችን አጠክረን
wad yeslm lijoch idw ines kebe darqal lalhblchihu dua arguling yalh 😢😢😢
ዛሬ ከእህት ወንድሞቻችን አልፎ እኮ በልጆቻችንም ተጀምሯ እና ከአስሩ ጣታች አንዱ በስብሶ ሳይጠዘጥዘን ሲቀር ታዲያ እኛ አልደነዘዝንም ማለት ይቻላል ወላሂ በዲኔ እኔ በበኩሌ ታምሜያለሁ እህቴ የማንም ጊዜ ማሳለፊያ ስትባል ትንሽዬው ልጄ ቁርዓ በሚቀራበት እድሜው የማንም መጫወቻ ሲሆን ስመለከት ቆዝማለሁ። ያረብ ካሉበት ፈሳድ አውጣቸው ኢንሻአላህ
ያረብ መጨረሻችን አሳምረልን ከድዚአይነት ደረጊት አላህ ይጠብቀን😢
አላህማ. ተብትቀልቢ አለዲንህ. የአረብ
አላህ ሆይ አንተ ጠብቀን😥🤲
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ የአሔራ እህት ወንድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ልቤ ደርቀ በድኔ ጠካራ እድሆን ጀዛኩም አላህ ኸይርን❤ ይኸንን እምታነቡ ሁላ 😢
እህቴ እኔም እንዳች ነኝ አይዝሺ ማር
ቁርአን አብዢ ዚክር አበዢ በዱአ በርቺ ሁላችንም አላህ ኢማን ይስጠን
አላህ ይፍታህ አለይኪ ወአለይና ያረብ
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አብሽሪ ዚክር ቁርአን ማዳመጥ አብዢ በተረፈ አላህ ያግራልሽ
ያረብ ሁላችንንም ልባችንን በኢማን ያርጥብልን
😭😭😭😭😭😭😭😭
ያረብ በራህመትህ አንደ ጠብቀን ኢላሂ
ወአለይኩም ሰላም
ያረቢ መጨረሻችን አሳምርልን
ያረቢ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
ሀገራችን ድህነቱ እና ጦርነቱ ላይበቃ ደሞ ይህን አስፀያፊ ድርጊት ይሰራሉ
አላህ ይጠብቀን
😢
አላህ ያጥፍልንን