#የዶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    "Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Комментарии • 40

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 Год назад +1

    አባታችን በቀለ ጌታ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባሪክ🙌 በጣም አስታማሪ የሆነ ንግግር ነው መሪነት መቀባበል ነው እንጂ እኔ ብቻ ወይም አፍርሶ መስራት እንዳልሆነ በደንብ ነግሮናል መክሮናል🙏 thank you እንድሁም የህይወት ምስክርነቶ በጣም የምገርምና የምደንቅ ነው እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በቤተሰባችሁ ዉስጥ ጣልቃ ገባ ጌታ ከፍ ይበል🙏🙏 ቲጂዬ ተባረክልኝ ስለ አንቺም ጌታን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለሁ 🙏

  • @kumenegerayalew2441
    @kumenegerayalew2441 2 года назад +5

    ዋው ቲጅዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
    የምታቀርቢያቸው እንግዶች እንዴት የህይወት አስተማሪዎች እንደሆኑ ከምናገረው በላይ ናቸው
    ደግሞ ሳልጠቅስ ማለፍ የማልፈልገው ለእንግዶችሽ ያለሽ አክብሮት የምትጠይቂያቸው የጥያቄዎች ፍሬ እንዲሁም ብስለትሽ በጣም አንባቢ እንደሆንሽ ይገልፃል
    በጣም ነው የምታቀርቢያቸውን ፕሮግራሞች የምከታተለው በበለጠ ፀጋ የምትወጅውን ጌታ እንድታገለግይው ጌታ ይርዳሽ
    ብሩክ ነሽ ተባረኪ!!!!

  • @rodasshewamare1256
    @rodasshewamare1256 2 года назад

    ብዙ ትምህርቶችን ተማርኩበት፤ ሁል ጊዜ እግዚያብሔር በዘመናት መካከል ላለን ለግል ለቤተሰብ ለቤተክርስቲያን ለሀገር ለአጉር ለዓለም ሁሉ ችግር መፍትኤውን በፀጋው በመንፈሱ ሞልቶ አምቆ ያስቀመጣቸው ብዙ የሠፍትኤ ሰዎች አስቀምጧል፥ ግን ችግር ሆኖ የማየው የማንታዘዝ የማንሰማና የማንማር ስለሆንን ወይም ባለፈው እንደ ተማር ነው። መወለድ ብቻ እንጂ ማደግ መሰልጠን ስለማንፈልግ ነው። እንደዚህ አይነት ሰዎችን አሁንም እግዚያብሔር ያብዛ ብዙ ተባዙ። ዶ/ር በቀለ ሻንቆ እግዚያብሔር ይባረክህ ተባረክ።

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 2 года назад

    Yes, kemisikirnetacew yetenesa dilnesut....amazing testimony God bless you Dr. Bekele and Tg stay blessed we learn a lot from you 🙏

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +3

    ቲጂ ዝግጅትሽ እጅግ ጠቃሚ ነው በርቺ
    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад

    እጅግ ድንቅ የሆነ ከእውቀት ጋር የተሞላ thank you Dr bekel God bless you more and more tgye thank you God bless you

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 года назад +1

    አንቺ የተወደድሽ ሴት እግዚአብኤር አብዝቶ ይባርክሽ!!!!!ሁል ጊዜ ምታቀርቢያቸው እንግዶች ለትውልድ የሚተርፍ የእግዚአብሔር አጀንዳ ያላቸውን ሰዎች ነው!!!!ቲጂዬ ይጨምርብሽ!!!!

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አስደናቂ አምላክ ነው ሲሰራም የሚከለክለው የለም እርሱ የወደደውን ያደርጋል
    አሜን

  • @zeraihadera1915
    @zeraihadera1915 2 года назад

    ወንድሜ ዶ/ር በቀለ እህቴ ቲጂ እ/ር ይባርካችሁ!
    በዚህ ዘመን መነገር ያለበትና ሰው ሁሉ በጥሞና ሊሰማው የሚገባ መልዕክት ነው።

  • @yordonsfsehaye7194
    @yordonsfsehaye7194 2 года назад

    ዋውውውውውው ጌታ ኣብዝቱ ይባርክእ።

  • @truth2232
    @truth2232 2 года назад +2

    እንኳን በቀልክልን ወንድማችን ተባረክልን!!!!!!!

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 года назад

    ጌታ ይባርካችሁ ፤ ብዙ ቦታ እዉቀትን ማካፈልንና ተተኪን የማፍራት ጥቅምን በማሰልጠን እንድትበረታ እግዚአብሔር ያግዝህ።

  • @edenefwerki997
    @edenefwerki997 2 года назад

    Tanks paster good massage

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 2 года назад

    እጅግ አስተማሪ ቃለ መጠይቅ። እግዚአብሔር የሚያከብሩትን ያከብራል።

  • @wakayodemessa1300
    @wakayodemessa1300 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ከፊታቸሁ ይቅደም!
    ክብር በሰማይ ክብር በምድር ከምድርም በታች ለእግዚአብሔር ይሁን!
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በድንገት ይመጣል ሁሉም ይለወጣል ሃሌ ሉያ አሜን!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 года назад

    ለእየአዳዳችችን የሚጥቅምና ወደ ራሳችን እድንመለከት የሚጠቅም ጥልቅ ትምህርቶችን ያዘለ ውይይት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ለትውልድ ግደ የሚልህ ዶክተር በቀል ለሀገራችን መስርታዊ ሀሳብ ጌታ ሕዝባችንን ያንቃ

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 2 года назад

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! ድንቅ ምስክርነት ክምክር ጋር ተባርኪበታለሁ ብዙ ነገር ተምራለሁ ተባርኩልኝ ትጅዬ& ዶ/ር በቀለ ለምልሙ።።።።

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 2 года назад

    May God bless you two!
    Amazing and inspiring interview!
    Thank you so much!

  • @amanueldrar7027
    @amanueldrar7027 2 года назад

    Totally biblical notion.I was impressed and learned a lot. God bless you

  • @nebiyatestifanos1580
    @nebiyatestifanos1580 2 года назад

    ትጂየ በጣም ነው የምያመሰግንሽ.: ተባረኪ : ለምልሚ :ፓስተር በሳውዝ ነው የሚያውቀው :15 አመት በፊት የተማርኩ በሱ እስካሁን አረሳውም :'በጣም ነው የምወዶው :ደስ ይለኛል ስላየሁ ፓስተር ያብዛልህ ::❤🌹❤❤

  • @asmeretmalu7998
    @asmeretmalu7998 2 года назад

    God bless you Dr. Bekele, you are exceptional

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 2 года назад

    ድንቅ ምስክርነት ብሩክ ሁኚልን ቲጂዬ

  • @tmmtv5617
    @tmmtv5617 2 года назад

    TG it was great time with DR. Bekele
    Keep forward

  • @obsemelkamu12
    @obsemelkamu12 2 года назад

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ

  • @adaada5190
    @adaada5190 2 года назад +1

    God bless you both! Tigye may be did. you find asinger sam where he been pls??

  • @tsehayaychiluhm9653
    @tsehayaychiluhm9653 2 года назад

    Tigi thank you . Your strong women

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 2 года назад

    WOW AMAZING TESTIMONY!!! THANK YOU GOD!!!

  • @wosseneasayehegn8272
    @wosseneasayehegn8272 2 года назад

    God bless you aboundantly

  • @asmeretmalu7998
    @asmeretmalu7998 2 года назад

    በጣም ግሩም ሀሳቦች ናቸው ግን ለሁልም ነገር መጀመሪያ ሰላም ያስፈልጋል

  • @yeshiakele7867
    @yeshiakele7867 2 года назад

    ቲጂ ተባረኪ

  • @meleseanamo7743
    @meleseanamo7743 2 года назад

    ተባረኩልኝ ሁለታችሁም!

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 2 года назад

    grazie Dio!!!

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 2 года назад

    ምነው እንደነዚ ያሉ መሪዎች ቢኖሩን
    እግዚአብሔር ለእውነት የሚቀነ መሪዎችን አስነሳልን

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 года назад

    ምን አይነት ነገር ነው ሁሉም ዩትብሮች እንድ እይኑት መመርያ ተስጥትዋቸዋል ወይስ አንድ አንድን እየኮረጀ ነው ለምን በቀጥታ ከማስታወቂያው ቀጥሎ ወደ ቃለ ምልልሱ አትገቡም እየቆራረጡ ማሳየት ምንድነው ስላልገባኝ ነው በተረፈ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ብርክ በይልኝ

  • @bmltoro
    @bmltoro 2 года назад

    Wow yegarmale

  • @selamawitbeyene1355
    @selamawitbeyene1355 Год назад

    በበበበ

  • @tamirathailu133
    @tamirathailu133 2 года назад

    Dear Dr. BEKELE,
    I COMPLETELY AGREE WITH ALL WHAT YOU SAID IN THE REASONS POTENTIAL LEADERS, WHY THEY ARE PUSHED FROM THE CHURCH LEADERSHIP. CHURCH LEADERSHIP SHOULD BE HANDLED BY POTENTIAL LEADERS WHO ARE LEAD BY BIBLE PRINCIPLES. I MEAN IN HOLINESS. I DON'T MEAN WITH PERFECT LEADERS. AS TO MY OBSERVATION MOST SO CALLED POTENTIAL LEADERS ARE LEADING BEING CATERPILLAR. THEY DON'T BOTHER ABOUT PRINCIPLES, THEY ARE RESULT BASED. (YETIM FICHIW DOKETUN AMCHIW, AYNET) WHAT DO YOU SAY ABOUT THIS? THOSE PEOPLE ARE BOLD TO TAKE POSITION. THEY BELIEVE THAT BOLDNESS HAS MAGIC IN IT. THOSE PRINCIPLED ONES, THEY NEED APPOINTMENTS BY FOLLOW LEADERS. THOUGH GOD HAS INVESTED IN THEM AND THEY ARE POTENTIAL LEADERS, THEY WAIT CONFORMATION FROM OTHERS. THEY DON'T MAKE LOBY TO TAKE POSITION.

  • @munich2017
    @munich2017 2 года назад

    በሳሙኤል የተሰሩ ስራውችንስ ምን እንበላቸው ጌታ እኮ ሳሙኤልን ሲደግፍ እንጂ ሲቃወመው እኮ እንመለከትም ይህስ እንዴት ታይቶ ነው ?

  • @7777382
    @7777382 2 года назад

    ክቡር በቀለ ሻንቆ ባዮግራፊ የጻፉት መጽሓፍ ኣሎት ወይ?