ነብይ በረከት ድብደባ ደረሰበት 😭😭😭😭 300 አገልጋዮሽ መንፈሳዊ ሚስት አላቸው ማን ደበደበው ታውቀዋል 8 January 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 187

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 2 года назад +3

    I praise the name of the Lord for you my brother! Keep serving Our HEAVENLY FATHER with single mind ,willing heart and mind!
    May the presence of the Almighty God be with you wherever you go!
    You are blessed, I thank God for His using you!
    JESUS CHRIST is the king of Kings, He deserve it to be preach everywhere like you do!
    I love you brother!
    I'm so proud of you!

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 2 года назад +14

    ሶፍ ሁሉን እንግዶች እንደዚህ ብትጠይቃቸው ጥሩ ነው። ቤኪ በረታ ጥሩ ረዕይ አለክ እግዚአብሔርን በቅንነትና በታማኝነት አገልግልግል።

    • @sinamcomputer696
      @sinamcomputer696 2 года назад

      ቡሳ ሀገሬ ነው። ይሄ ሰውዬ የምያወራው ውሸት ነው።

    • @sinamcomputer696
      @sinamcomputer696 2 года назад

      አቤት ውሸት።

    • @sofiyanabate27
      @sofiyanabate27 2 года назад +1

      @@sinamcomputer696 እንግድ ሀሰተኛ ነው ወይስ እውነተኛ ነው ለምለው ተበርክከህ/ሺ ጸልይ መንፈስ ቅዱስ ይልጥልሀል/ሺ

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 2 года назад +1

    ተባረኩ ሁለታችሁም የተረረጋጋቹ ናችሁ ተብይ በረከት ከአነጋገሩ ፊቱ ላይ ከሚታየው ትግስት ፍቅር አስተዋይነቱ ያስታውቃል ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፓስተር ሶፊ ከእውነተኞች ጋር በመቆምህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 2 года назад +3

    ሻሎም ሻሎም አሜን አሜን እውነት ነው በትክክል የጌታ ስራው ይጋርማል ከብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏📖🤝📖🙏ጌታ 🙏ይባርካችሁ ❤❤👍

  • @liyam9017
    @liyam9017 2 года назад +1

    Sofi Ur Questions are very nice and to the point. I like it

  • @fikruwondafrash4300
    @fikruwondafrash4300 2 года назад +7

    1. በሀሳባችሁ ባልስማማም ሶፊ እስከዛሬ ያቀረብካቸውን ሰዎች ለምን እንደዚህ አልጠየክም ነበር የፈለከውን ሰው ከቃሉ ትላለህ የፈለከውን ደሞ አብረህ የማይረባ ሀሳብን ታሟሙቃለህ እውነተኛ ጠያቂ አይደለህም፡፤

  • @debritumamo6046
    @debritumamo6046 2 года назад +1

    Brother Bereket God bless you. You are intelligent. I am proud of you. Sophonias don’t be hard. He answered what he suppose to say.

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад

    EGZIHABIHER YIMESGEN GETA YlKBER PROPHET BEKI U ARE BLESSED MY GOD BLESS YOU GENA YIKETILAL WEREDNOCHI YAWURU ANEM BERTA. PASTOR SOFI MY GOD BLESS YOU DESS YILAL.

  • @jesusislord5480
    @jesusislord5480 2 года назад +7

    እንደዚህ በመሰጠት ስለምታገለግል ጌታዬ ይባርክህ ወንድሜ:: ግን አንድ ያልወደድኩልህ ነገር ቢኖር "እኔ የማገለግለው በነፃ ነው:: ዘይት አልሸጥም......." ምናምን የምትላቸው ነገሮች : መፅሀፍ ቅዱስ ላይ በቤተ መቅደስ ሲፀልይ የነበረው ፈሪሳዊ "እኔ ስለምፆም አመሰግንሀለሁ: ምፅዋት ስለምሰጥ ተመስገን.........." እያለ ያለውን አስታወሰኝ:: ይሄንን አባባል ባትጠቀም ጥሩ ነው:: ምክንያቱም በስውር የሚያይ አባታችን በግልፅ ስለሚከፍለን ማለት ነው:: ካለዛ ሰው ሁሉ ሲያደናንቀን እዛው ምድር ላይ ዋጋ ተቀብላችኃል ተብለን አክሊላችንን ማጣት አለ:: ሁላችንንም ጌታ ይርዳን:: አሜን 🙏🏾

    • @kidistendres8542
      @kidistendres8542 2 года назад

      እሱ እኮ መናገር ፈልጎ እወቁልኝ እያለ አይደለም የሕዝቡን እና የጠየቀውን ሰው መልስ እየሰጠ ነው እኔ አልታየኝም ስህተቱ

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 2 года назад +1

      @@kidistendres8542 አይ ሌላም Videoዎች ላይ ስላየሁት ነው እህቴ:: መድረክ ላይ እራሱ ሊያገለግል ቆሞ ማንም ሳይጠይቀው እንደዛ ብሎ ሲል ሰምቼዋለሁ::
      ለራሴም ሆነ ለሰዎች "ለጌታ ይሄን አድርጌ : ያንን አድርጌ" ሲባል ስለማልወድ ነው:: ለእርሱ ነፍሱን ለሰጠን ጌታ ምንም ብናደርግ አይበቃም:: ይሄንን ወሬ ብለን ማውራት ተገቢ አይደለም ብዬ አምናለሁ:: ሰዎች ካወሩ ምንም ማድረግ አንችልም:: እኛ ግን በአንደበታችን መለፈፍ ፈሪሳዊነት ነው::
      ተባረኪልኝ

    • @kidistendres8542
      @kidistendres8542 2 года назад

      @@jesusislord5480 እንደዛ ከሆነ ትልቅ ፅሎትና ምክር ያስፈልገዋል።

    • @DawitEmu
      @DawitEmu 2 года назад

      Betam lk nesh

  • @መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ

    አሜን የጌታ ክብር ይገለጣል በምድራችን

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 2 года назад +5

    የሚፈውስ የሚያድን ሁሉን ተአምራት የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው ነገር ግን አገልጋዮች እግዚአብሔር በእነርሱ አልፎ ብዙ ተአምራት ሲያደርግ በእነርሱ ብቃትና ችሎታ ያደረጉ እየመሰላቸው ብዙዎች ይታበያሉ ይህ ደግሞ እግዘብሔርን መዳፈርና መናቅ ነው እባካችሁ አትታበዩ የእናንተን ጥበብ እውቀት ችሎታን አያሳይምና
    የተጠራነው በታማኝነትና በፍቅር እንድናገለግል እንጂ በመታበይ እንድንኖር አይደለም

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 2 года назад +2

    ነብይ በረከት ተካ የተባረከ የእግዚአብሔር ሰው ነው ዘመንህ ይባረክ💕💕💓

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 2 года назад +10

    በርታ ነብይ ቤኪ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጌታ ካንተ ጋር ነው

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +8

    ሶፊ የቀደሙት አገልጋዮች አደረግን አላሉም
    ያደረጉት ነገር የተናገሩት የተደረገላቸው ሰዎች ነበሩ የሚናገሩት
    የሆነላቸው ሰዎች ቢናገሩ ብታደርግ
    🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

  • @lidya4781
    @lidya4781 2 года назад

    Sofi kininet fitun tayalech. Bekininet sira. Le RUclips genzeb atisera. Bereket geta yibarkih lebereket hun.

  • @ruthtemnewo4605
    @ruthtemnewo4605 2 года назад

    prophet bereket God blessed tebark geta yesus yasayeheaw mlash fikir sofi demo enamesegnalentebareku Amen

  • @bethlehemgirma8585
    @bethlehemgirma8585 2 года назад +1

    ቤኪዬ i respect Please በብዙ አገልግለን 🙏

  • @asratalange1027
    @asratalange1027 2 года назад +1

    Bekkiye melkam sew geta kante gare yihun Gena alem tiworisale tebarekki

  • @አለምበሪሶ
    @አለምበሪሶ Год назад

    ዘመንህ፡ይባረክ፡ነብይ፡በረከት

  • @makdesmakdess1487
    @makdesmakdess1487 2 года назад

    Wowoowwooowo
    Ameeen ameeen tabaraki zamnke hulu yetabarake yehuni🙌🙌🙌🙌💔💔💔🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥

  • @birkinesbh738
    @birkinesbh738 2 года назад +1

    በእውነት ጌታእግዚአብሐርከንተጋርናውቤኪተባረክህ🙏🙏🙏🙏

  • @mellyBooks
    @mellyBooks 2 года назад +4

    ጠያቂው ሰው ሰውን እንዲያማ በመጋበዝህ ታሳፍራለህ.... አገልግሎትም ከሆነ ሰውን ማነፁ ላይ ብታተኩር ጥሩ ነው ገበናን በመገላለጥ አንተም ብር ከምትሰበስብ

  • @fdhhhgdfhg3981
    @fdhhhgdfhg3981 2 года назад

    Good belss you Nbyi biksho❤❤❤wongale yashanifale wodaje

  • @ይቱ-ገ8ከ
    @ይቱ-ገ8ከ 2 года назад

    ነብይ በረከት"እስኪ ዝም በሎ" ያልከው አባባል ተመቼኝ አቦ በጣም ዋጋ እየከፈልክ እያገለገልክ ነው እነሱ ዝም ባይሉም /ተችዎች/ ማለቴ ነው አንተ ግን አገልግሎትህን ቀጥል ብድራትህ ከጌታ ነው፡፡ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አገልጋይ በመኖሩ እግዚአብሔር ዛሬም ቅሬታ እንዳሉት ያሳያል፡፡ ሕይወትህ፣ አገልግሎትህና ዘመንህ ይባረክ፡፡ አሁንም በቅድስናና በጥንቃቄ ጌታን እየሰማህ አገልግሎትን ቀጥል፡፡ ከእግዚብሔር የሆነ አልግሎት በሰዎች ትችት፣ በፈተና ተቋውሞ አይቆምም ይልቁን ይበዛል ይቀጥላል፡፡ ስለዚህ በርታ ጌታ ፀጋና ምህረት ያብዛልህ፡፡ ተባረክ፣፣

  • @alemdagne5095
    @alemdagne5095 2 года назад +1

    ያብዛል(ጌታ ይባርክህ)

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +2

    ሶፊ እንኳን አደረሰህ
    እንኳን ደህና መጣህ
    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 года назад +3

    ሻሎም ሻሎሞ ፕሮፌት ቤኪ ታማኝ የእግዚአብሔር ሰው ተቀብሎ ሳየሆን ሰጥቶ የሚያገለግል ።
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን አሜን!!!
    ፀጋውን ያብዛልህ ከክብር ወደ ክብር ከፍ በል በጌታ በእየሱስ ስም አሜን!!!
    ፓስተር ሶፊ ዘመንህ ይባረክ እንወዳችኋለን🙏❤

  • @TheEyobkia
    @TheEyobkia 2 года назад

    " የአምላካችሁን የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ግዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት"
    ኢያሱ 3-2
    •••
    እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ
    የጥምቀት በዓል ከተራ በሰላም ያድርሳችሁ/ያድርስን !!!!
    ሁላችንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን!
    ይህ የሚታየው ምንጃር ሩቅ ቦታ አይደለም። ብዙ ሳይደክሙ ከሚደርሱበት ሸንኮራ ብዙ ዘመን የኖረ ድንቅ የጥምቀት በዓል ሥርዓት ፀንቷል።
    የቦታው ስም ኢራንቡቲ ሲኾን አርባ አራት ታቦት አንድ ሥፍራ የሚያድርበት ጥምቀተ ባህር ነው።
    አቤት ድምቀት፣ አቤት ውበት፣ አቤት እሴት፤
    ስትፈልጉ ሸንኮራ ዩሐንስን አጅባችሁ፣ አልያ ደግሞ ከባልጪ አማኑኤል ጋር ወይም ወረቀት ሀገርን ይዛችሁ ብቻ አርባ አራት ታቦታት አንዱልባችሁን አርባ ቦታ ከፍለው አንድ ሥፍራ የሚያድሩበት ጥምቀት አያምልጣችሁ።
    በዚያ ላይ ደጉ ምንጃር ቸሩ የሸንኮራ ምድሩ ልቡም እጁም ሰፊ ነው።



    #_ አትቅሩ።
    ይህ
    ምንጃር ሽንኮራ -ሽዋ

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698 2 года назад

    እዉነት እሄ ዘይት ወጋ ብቃንሱ ግን መልካም ነው
    ቤክ ጸገ ይብዛልክ በዝህ ባሪታ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 года назад +1

    ተባረኩ መልካም ቆይታ ነበር ቡሩካን ናቹ

  • @martahaile8022
    @martahaile8022 2 года назад +1

    Wow you are so amazing God bless you more and more

  • @emeba951
    @emeba951 2 года назад +3

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ !

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +3

    የመዝሙርና የዘይት ሽያጭ የተሐያየ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ይፈውስሃል ተብሎ አይደለም ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሸጠው መመሪያችን ስለሆነ ነው
    ዘይት ግን የሚሸጡልንና የምንገዛው ለፈውስ ይሆናል ብለንና ተብለን ነው ።
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @hhkk1108
    @hhkk1108 2 года назад +2

    📚💪❤👍✝️🛐

  • @senaityimam142
    @senaityimam142 2 года назад

    Tebareki beki

  • @bute5158
    @bute5158 2 года назад +1

    ዘይት ላይ በጣም ካንቫንስ ልትታደርገው ሞከርክ ሁሉን ጌታ ይጠይቃቸው ስፎንያስ ዛሬ ምን ነካህ ዘይት ፕሮግራም ሆነ

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 2 года назад

    Wendime Bekisho bante agelgilot bizu tederigo lihon yichilal gin ebakih le Egiabher (le menfes Kidus) ewkina sit...tejemiro eskiyalk ene ene malet ayikebdim? Akebrihalehu tebarek

  • @dhhsjssveguegeej4457
    @dhhsjssveguegeej4457 2 года назад +1

    God Bless You More Baki

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад +1

    ታይ ታው ለእግዛብሄር ይሆን እንደሆን እንጅ እዩኝ እዑኝ ከተማ ነው ያለው

  • @konjolife6362
    @konjolife6362 2 года назад +3

    Go ask the people who sales oil, why you want him to say something🙄 he already told you. The host is something else

  • @masamm2201
    @masamm2201 2 года назад

    ፀገይቢዘል ነቢይ በረከት
    ዎረኘ የዉረ አቴግን አገልግል

  • @seblewengelgeleta8030
    @seblewengelgeleta8030 2 года назад

    Anett bereket guregna be humble ateqebazer kebatari hastegna

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 2 года назад

    Sifonias,U r blessed with z peculiar gift of scrutiny by not giving your guest any loophole.U r a good lawyer or judge at your own right.

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 2 года назад +2

    እሚገርም ሰው ነው ይህ ሰው ግን:: በማይሆን ቦታ ሲኦል ትሄዳለህ እያለ ይፈርዳል አሁን ደግሞ ስለ ዘይት ሲጠየቅ አጉል ፃድቅ (Self Rightious) ለመሆን ይጥራል:: ዘይት ከተሸጠ ይሰራል ወይ? ተብለህ ስትጠየቅ ይሰራል ወይም አይሰራም ማለት ነው ባጭሩ: አንተ ግን ነብያቶቹ እንዳያኮርፉህ እውነቱን ደብቀሃልና እኔ ልመልስልህ ጥያቄውን:: ነብያቶች ዘይት ከሸጡ፣ ገስት ሃውስ እያሉ ከምስኪኖች ላይ ከዘረፉ፣ ገንዘብ ክፈል እንድፀልይልህ ካሉ፣ ፎጣና ሌላ ነገር እየሰጡ ሰዎች በክርስቶስ ላይ ሳይሆን በነርሱ ላይ እንዲያተኩሩ ካደረጉ እንግዲያውስ ሰው መንፈስ ነው ከሚሉት ይልቅ የባሰ ሃጢአት የሚሰሩት እነዚህ ናቸውና እነዚህን ነው ሲኦል ይገባሉ ማለት የሚገባህ (የዳነ ወደ ሲኦል ሊሄድ ይችላል ብለህ ካመንክ) ግን ነብይ ነኝ የሚል ሌላውን ነብይ ደፍሮ እንደማይናገር እናውቃለን:: እሄንን ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስ የቡድን መንፈስ ብሎ ነው የሚጠራው:: ቡድን ነው ቤተክርስቲያንን እያጠፋት ያለው::
    ብቻ፣ ወንድሜ በረከት ትንሽ መብሰል ያስፈልግሃል እንጂ ለመንፈሳዊ ነገርና ለእግዚአብሔር ያለህን ቅንአትህን አደንቃለሁ:: ነብይ መሆን የእግዚአብሔር ን ቃል በደንብ ማወቅ ማለት አይደለምና ነብያቶች ሁሉ ጊዜ እየወሰዳችሁ መፅሃፍ ቅዱስን ማጥናት (ማንበብ አላልኩም) ያስፈልጋል:: ብዙዎቹ ነብያት እውቀት ከማጣት የተነሳ የአዲስ ኪዳን ሳይሆን የብሉይ ኪዳን አገልጋዪች ነው የሚመስሉት:: ስብከታቸው ብሉይ ኪዳን፣ ነገረ ስራቸው ሁሉ ብሉይ ኪዳን ነው:: ለዛም ነው ራሳቸውን ከተራው አማኝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ቅርብ የሆኑና ስፔሻል (ምርጥ) የእግዚአብሔር ልጄች የሆኑ የሚመስላቸው:: ጣትና እግር አፍንጫና እጅ ለአንድ አካል እኩል እንደ ሆኑ ፈፅሞ አያስተውሉም::

  • @መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ

    ጀግና የጌታ ልጅ
    በርታልኝ።

  • @nathansolomon5326
    @nathansolomon5326 2 года назад +3

    እኔ እኔ እኔ እንዳለ ጨረሰው የውድቀት መጀመሪያ

  • @workuseyoum7576
    @workuseyoum7576 2 года назад

    Sofi, if you want our trust, bring those aynesiwuran and let them testify. We need before and after pictures and medical report. Zim bilo bewerie machiberber antenim tebabari yadergihal. In general the public are happy to acknowledge real miracles. Qend yalat ahiya alech bibal many people would come out to see. Zibazinke aqumu. Kiristos 3-4 sewech kemot asinesto ante million?? Mekina yalenedaj? Even Paul couldnt stop a storm from destroying a ship.

  • @makisomakiso8073
    @makisomakiso8073 2 года назад

    Wowowo

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 2 года назад

    berta berketyy Egzaebhir kant gara new

  • @bethlehemgirma8585
    @bethlehemgirma8585 2 года назад +1

    we love you ቤኪ

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 2 года назад

    የቤተክርስትያንመግቢያ :የፀሎት: የዘይት :የውሃ...
    እያሉ ገንዘብ መጠየቁ ቅር ይላል:: የእግዚአብሔርን ሥራና አገልጋዮችን መደገፍ ግን መልካም ነው::
    አገልጋዮችም በመጠን መኖር ይገባችኹአል

  • @መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ

    amazing young man

  • @zelalemhabte6802
    @zelalemhabte6802 2 года назад +1

    እግዛብሄር ይባርክህ ምድራችንም በቅባት የሚያገለግሉ አገልጋዮች ገና አልበዙምና እግዛብሄር ያብዛልን ተባረኩ ተአምራት ማድረግ በዘመናችን ብርቅ ስለሆነ እንጂ ከዚህ የሚበልጥ ገና ታያላችሁ ነው የተባልነው

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 2 года назад

    Tabarake Wonida Gata Kanetgare Ayizoki🦁❤🕊💪🇪🇹

  • @LoveAmericaorLeaveAmerica
    @LoveAmericaorLeaveAmerica 2 года назад

    ነዳጅ የመሙላት ጸጋ ተመችቶኛል

  • @mihiretTol
    @mihiretTol 2 года назад

    To much Ads. Please lower it.

  • @raheltadesse9972
    @raheltadesse9972 2 года назад

    Shalom ytwededachehu ygeta beteseboch tbarkhu

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 2 года назад +3

    I never seen u asking other prophet like this have some respect for him

  • @tigisytig3706
    @tigisytig3706 2 года назад

    Tabaraku

  • @wondewosenmandefro2012
    @wondewosenmandefro2012 2 года назад

    Beki,God bless you!

  • @workuseyoum7576
    @workuseyoum7576 2 года назад +1

    If he is so good as he claimed, he can sit in one place and the whole world would come yo him. Diaspora is coming to AA for the "prophets" service in a guest house. Menkeratet ayasfelgim

  • @tirudej
    @tirudej 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ ቤኪ

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 2 года назад +1

    Bless you more prophet Beki

  • @edeneden7916
    @edeneden7916 11 месяцев назад

    salam so fe kotron askmt

  • @asratalange1027
    @asratalange1027 2 года назад

    Alem getam tefettinuwali silezzi maleffi mewuxatti yihunillikki tebarekki

  • @መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ

    The guy is fantastic

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 2 года назад +1

    ተባረክ ለጌታ ያሳየኸውን ፍቅር ይረሳዘንድ ሰው አይደለም

  • @rebeccad5561
    @rebeccad5561 2 года назад +2

    ሶፊ ምን ነካህ የራሱን ሀሳብ ፍላጎት ነገረህ ለምንድን ነዉ ስለሌሎች ነቢያት አስተያየት እንዲሰጥ ለምን ታስገድደዋለህ

  • @meharigizaw9971
    @meharigizaw9971 2 года назад

    5ኛ ደቂቃ ላይ ያወራችሁት እኮ ተአምር አይደለም የመኪናው የነዳጅ ጌጅ ተበላሽቶ ዜሮ አሳየ እንጂ የተለየ ተዓምር አልተፈጠረም። ማንነው የሚያሞኘው?

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +2

    እነዚህ ነቢያት ነን ባዮች እኮ ኢየሱስን ሸፍነውብን ውኃና ዘይት እየሸጡልን አስቸገሩን
    የማይቃወመው እኮ የሚሸጠው ነገር አለ ።

  • @workuseyoum7576
    @workuseyoum7576 2 года назад

    Well done Sofi. Andandu zeit emitseleyibet aymeslegnim yalkewu ewnet newu. I have seen that in a Nigerian church. Ribena and Oil £100 ligeza teselfie aleqe. Kezia one driver went to the nearest supermarket and distributed to us. The total cost was about £3. I challenged the usher that the oil and ribena are not prayed for. His answer is just use it and if the man of God comes, ask him to pray on it. The Ribena is the blood of Christ and the Oil is the Holy Ghost alegn. Eniem land wor 1L oil and 1L ribena eyeqelaqelku tetahu betebalkut meseret. God knows what happened to my tummy

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 2 года назад

      Try in South Africa 🇿🇦 . They sell oil especially olive 🫒 oil. That’s for diarrhea, you will love it.

  • @tadesseworkneh1151
    @tadesseworkneh1151 2 года назад

    የእምነት ቦታዎች ሕግ ወጥቶላቸው ተመዝግበው ማገልገል አለባቸው፡፡ በህብረተሰቡ ምርጫ በቦርድ መተዳደር አለባቸው፡፡ የገንዘብ አስተዳደራቸውም በሕግ እና በስርዓት በኦዲት መታገዝ አለበት፡፡ የግለሰቦቹም ሀብት በቅድሚያ መመዝገብም አለበት፡፡ ወደ ንግድ ሲገቡ ሳሙናም ይሽጡ ዘይት የንግድ ፈቃድ አውጥተው ቫት እየከፈሉ መስራት አለባቸው፡፡

  • @diborab7820
    @diborab7820 2 года назад +6

    ሁለታቹም ታወዛግባላቹ !!

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 2 года назад +1

    ሶፊ ነብይ ፀጋ ይብዛለት

  • @mekdisolomon5722
    @mekdisolomon5722 2 года назад

    Baki tkklegna gatan yemtwed gata zemenhn ybark lemlm

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 года назад +2

    ሶፊ ምነው ያንን ገመድ አፍ እና ሌሎችንም ስትጠይቅ እንዲህ አፍህን አልከፈትክም አሁን ያልሽጠው ላይ የምትወራጨው ምነው ባክህ።

  • @realmassage1271
    @realmassage1271 2 года назад +1

    Prophet yenenem eylegn esk yet negn

  • @bizuayehueshetu2503
    @bizuayehueshetu2503 2 года назад +1

    እባክህ የማይጠየቅ ጥያቄ አትጠይቅ ። comment የተደረገዉን ሁሉ የመጠየቅ ግዴታ የለብህም ። ለተጠያቂዎችህ respect ይኑርህ ። ይቅርታ ግን

  • @gospelsingerelsa2267
    @gospelsingerelsa2267 2 года назад

    ሶፍ በጌታ አንድ ቀን ጋብዘኝ

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 2 года назад +1

    ክብሩን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይውሰድ፡፡

  • @seblegetachew9273
    @seblegetachew9273 2 года назад

    Laba

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 2 года назад

    Sofi the you question 😊

  • @መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ

    የታወደደ ብላቴና

  • @glorycalling6053
    @glorycalling6053 2 года назад

    The thing is demon stopped your car while it has gas. When you pray demon left

  • @befekadukidane96
    @befekadukidane96 2 года назад +2

    Esun yemaymeleketewun tiyake lemin titeyikaleh?

  • @ራኬብ-ጀ5ኈ
    @ራኬብ-ጀ5ኈ 2 года назад

    አይ ፈጣሪ

  • @fewasyey1003
    @fewasyey1003 2 года назад

    Teyakiw betam gobez le interviw beki yehone eweket aleh des yelal, nebeyu degemo terun melesotal gen be zeyyt yemishetuten menew tegederedere beka wrong new malet ena mekawem becha new yalebet.

  • @ethiopiakonjo9534
    @ethiopiakonjo9534 2 года назад +2

    ትንሽ ቤክሾ ይቅርታ ትህትና ይጎልሀል ትግስት ይኑርህ ሀይለኛ ትመስላለህ ደሞ ደፋር ነህ ድፍረት ጥሩ ነው ግን በራሳችን ሀይል ከምንደፍር በጌታ ሀይል ደፋር ከኾንን ጌታ ታማኝ ነው

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +2

    ለምን ቸርች ለመደገፍ ጨረታ ውስጥ ይገባሉ ለምን ለመስጠት አጫራጭችና ተጫራች በቸርች ውስጥ የፈጠራል ?

  • @dawitsolomon7430
    @dawitsolomon7430 2 года назад

    በአሁን ሰዕት ነዳጅ አግርሽማ በፀሎት ፉል ታደርጊዋለሽ😂😂😂😂
    Sofi am fun of u 🙏🏽 ayer setiz teg deres new

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +2

    ለምን ዘይቱን ከመሸጥ አቁመው ልብሳቸውን እየቆረጡ ልከው በሽተኞች እንዲፈወሱ አያደርጉም ።

  • @Hannaze
    @Hannaze 2 года назад +1

    እረ ተው ወንድሜ እግዚአብሔርን ፍራ...ውሀ እና ዘይት ስለመሸጥ ስትጨቃጨቁ ጌታ ሊመጣ ነው እኮ😢😢

    • @RaffleTech
      @RaffleTech 2 года назад

      betam nw eko migermut negd nw yaregut

  • @yisihakhailu9780
    @yisihakhailu9780 2 года назад

    ግብዞች

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 2 года назад +1

    Pls Devine show, just ask him what ever applied to him. You are forcing him to talk about others. He is human as you and me. Thank you God bless

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 2 года назад +2

    Why don't u ask other prophet like that why u argu with him he isn't the one who is selling

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 2 года назад +1

    This people are baking our Country hell really

  • @musify1664
    @musify1664 2 года назад

    Neby setlu atafrum dedeb dorze kemender telekakmeh tesebsebeh wesha dedeb neh egziabher setlu atafrum koshashoch gm new tenkuay shele enathn lebdat

  • @mulatutiramo5963
    @mulatutiramo5963 2 года назад

    Pastor ሰፎንያስ በዛይት ሽያጭ ዙሩያ ባራካትን በተገቢ ሁኔታ ጣይቃሃል:: በራካት ስለ ዛይት የመለሰው መልስ ሙሉዕነት ይጎድለዋል:: መልሱ ከሞላ ጎዳል መልሶዋል::

  • @smdn13
    @smdn13 2 года назад

    በትክክል በተመጣጣአኝ ዋጋ ቢሆን ሁላአችንንም ያግባአባአል

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 2 года назад +1

    To evangelize they need money. Singers charge us money to buy their cd. Pastors charge us money to buy their book and cd of preaching. So church charge us money to get the oil. If we can not tell singers how much they should charge for their cd, I do not think it is right to tell the church how much they should charge for the oil. Let us leave it to God and them.

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg 2 года назад

      hahaha.like your reasoning.😂😂😂