||267||አገልጋዮችን ሲዖል አየኋቸው|| [ነብይ ቲቢ ጆሽዋ] [ሲዖል] ነው እንዲሁም ||ለነብይ ቡሽሪ|| ልጁ እንደምትሞት|| ቀድሜ ነግሬዋለሁ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 513

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 2 года назад +69

    ነብይ ቲቢ ጆሹዋኮ ስለክርስቶስ እጅግ መከራን የተቀበለ፣ በጾምና በጸሎት ማንም ማድረግ የማይችለውን ብዙ የተጋ፤ ዕድመውን በሙሉ ጌታን ቀንና ሌሊት ያገለገለ፥ እጅግ ብዙ ፍሬን ያፈራ፤ በዓለም ሁሉ ላይ ክርስቶስን ያስተዋወቀ፥ የሰይጣንን ስራ በማፍረስ እጅግ አስደናቂ ታምራትንና ድንቅን ያደረገ፣ በሕይወቱም በኑሮውም ጌታን ያሳየን፥ ጌታም ቃሉንና ትምህርቱን በብዙ ታምራትና ድንቅ ያስረገጠለት፣ የሰማይ መላእክት በአካል ተገልጦ ከእርሱ ጋር ጌታ እንዳለ ያስመሰከሩለት፤ እንደዘመኑ አገልጋዮችም የየትኛውንም አገልጋ ስም በማጥፋትና በማንቋሸሸ ያልተሳተፈ፥ የብዙ ባልተቶችን ወላጅ አልባ ሕጻናት ሕይወት የመገበ፥ ወንጌልንም በብዙ ስልጣንና ኃይል ያገለገለ ታላቅ አባት ሲሆን ስለመሄዱም ተናግሮ ያውም የመጨረሻውን አገልግሎት አገልግሎ ቤተክርስቲያኑን ባርኮ ልክ ወደቤቱ እንደገባ ነው የሄደው* አሟሟቱ ብቻ ወደ እግዚአብሔር እንደሄደ ያስታውቃል። ይህንን ደግሞ ያነ እኛም ወደ ጌታ ስንሄድ ማን ውሸተኛ እንደነበር እናያለን።

    • @bilutesfaye1986
      @bilutesfaye1986 2 года назад +4

      ወንድሜ እባክህ ጌታ ነው የሚመዝነው እንጂ እኛማ በቲቪ ብቻ ነው የምናውቃቸው። ስለ ቲቪ ጆሽዋ እስቲ ናጄሪያ ያሉትን የተበደሉትን የሚያለቅሱን ብዙ ጥልቅ ታሪክ አለ ወደፊት ታየዋለህ

    • @getahooymaren5616
      @getahooymaren5616 2 года назад +11

      @@bilutesfaye1986 ሰው የሚለውን ስለሚያጣ ሁሉንም ማመን ደሞ የለብንም ።ቲቢ ጆሹዋ እግዚያብሔር እረድቶት ዘመኑን በመልካምነት አሳልፎ ወደ አባቱ እቅፍ የተሰበሰበ ነብይ ነው ።

    • @divorahaile4391
      @divorahaile4391 2 года назад +1

      @@bilutesfaye1986 ሰው ታድያ ፍጹም መሆን ይችላል እንዴ ?

    • @wubitwubit1797
      @wubitwubit1797 2 года назад

      Kkkkk Are towagn Atasikagn inde iza Ganatim gabten bohala Enitayay libal new Are wanahun Egzabiherin Yet wusdachu new gine batam new mitazazinugn woyine

    • @bbhuhh5737
      @bbhuhh5737 2 года назад

      ,የማንም ጽድቅ ( ሥራ ) የሚለካው በእግዚአብሔር እጅ ነው ።
      ደግሞ ሊንገራችሁ የእምነት አባቶቻችን ብሆንም ድካም አላቸው ሙሉ በሙሉ ጻድቅ አርጎ መጽሐፍ ቅዱስ አይሰዕልም እንደ እኛ ሰው ናቸው ።
      እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጠን ፈርጆች አታደርግ እባክህ ጌታ ሆይ አዳራን🛐🛐🙇

  • @zerubabelbisewir6703
    @zerubabelbisewir6703 2 года назад +35

    ዮቲዮብ መክፈል ካለቆመ በቀር ይሄ ስራ ፈጠራ ገና ብዙ ነገር ያሳየናል።

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 2 года назад +47

    ነብይ ጆሹዋ በምንም ታምር ሲዖል አይገባም ከ100% በላይ እርግጠኛ ነኝ እኔ ምስክር ነኝ

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h 2 года назад +5

    ሻሎም,, በመጀመሪያ ፓስተር ሶፊ የሄን የወንጌል አርበኛ የዘመኑ ጳውሎስ ውሸት በ እውነት ቃል የሚነዳ ከልጅነቱ ጀምሮ እግዚአብሔርን የተከተለ የጌታ ድምፅ እየሰማ ያደገ የክርስትና ትርጉም የገባው በ እድሜ ትንሽ ነገር ግን ትልቅ እውቀትልቅ አስተሳሰብ ያለው ለሌሎች ወጣቶች ተምሳሌት የሚሆን ምርጥ የ እግዚአብሔር ነብይ ስለጋበዝክልን እናመስግናለን ተባረክ ::ነብይ በረከት ተካ እጃቦ ምናውቀው በገጠራማ ቦታዎች እየሄደ እያገለገለ ለስጋም ለመንፈስም አመቺ ያልሆኑ ስፍራዎች እየሄደ የሚያገለግል ብዙ ድብደባ ብዙ የስነ ልቦና ጥቃት እየደረሰበት የእግዚአብሔርን ራእይ ያልጣለ ጀግና የእግዚአብሔር ነብይ ነው ::አሁን የተናገረው ሁሉ ትክክል ነው ምንም ስህተት የለውም ንግግሩ እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው ::1 ጴጥሮስ 4 (1 Peter)
    11፤ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።.

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 2 года назад +61

    በዚ ዘመን በጣም ብዙ የድፍረት ንግግሮችን ሰዋች የሚናገሩበት እና ዝናን ክብርን ገነዘብን የሚፈልጉበት ጠማማ አይነት ትውልድ የበዛበት ዘመን ነው ሁሉ አዋቂ ሁሉ ተናጋሪ የሆነበት የመጨረሻ መጨረሻ ዘመን ነው በረከት ሲኦል ሲገቡ አሳየኝ የሚለው ነገር የራሱ ሀሳብ እንጂ ጌታ ያሳየው አደለም በምን አስቦ እንዳወራት ራሱ ያውቃል ነብይ ነን የሚሉ ምናለ ከቀደሙ አገልጋዬች ቢማሩ በጣም ይቸኩላሉ ስለዚ ያጠፋሉ

  • @excellenceholisticmedia6856
    @excellenceholisticmedia6856 2 года назад

    የስም ስሕተት ስላለው ይቅርታ። ነቢይ በረከት ለማለት ነው። ተባረክልኝ።

  • @protestantmezmurfullalbum
    @protestantmezmurfullalbum 2 года назад +10

    የተለያየን አይነት ሰዎች ብንሆንም ነገር ግን ሁሉንም በአንድ አይን እኩል የምያዬን የሚወደን የሚሸከም አንድ ፈጣሪ ለሀላችንም ፍቅር፤እድሜና፤ጤና ይስጠን🙏🙏🙏

  • @ghghjj7395
    @ghghjj7395 2 года назад +15

    በረከት ልጠይቅ ሲኦል የት ነዉ ያለመዋደድ እራሱ ሲኦል ነዉ ፍቅር ማጣት ሲኦል ነዉ በመጀመራያ ቅናት ሲኦል ነዉ ለምን የሰይጣን ስራ የሚሰራ እራሱ ሲሆል ነዉ ጆሾዋ ማለት እንደ አገልጋይ እንኳን ካፌ ሄዶ የማያቅ እራሱን ለብዙ የቆረሰ ሰዉ ነዉ ሰዉ መንፈስ አለዉ ነፍስ አለዉ በስጋዉጥ ያድራል የዳነዉ መንፌሴ ነዉ ከስጋ የተወለደ ስጋ ነዉ ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነዉ ያለዉ ኢየሱስ ነዉ ዘድሮ ቅናት ያሳርራችዋል

  • @gezachewbegashaw1281
    @gezachewbegashaw1281 2 года назад +2

    የበሰለ እና የተባረከ ወንድም! ልብ የሚነካ ምስክርነት! ተባረክ በረከት! God bless you!

  • @godisgood2429
    @godisgood2429 2 года назад +4

    ቡዙ ነብያቶች የፈልጉትን ብመሣት ተናግረዋል ይህ ሰው ደግሞ ደፍሮ ጌታ ይለኛል ይላል ከጌታ ይሆን ከሌላ መንፈስ መሆኑ ብምን እናውቃለን አምላኽ ምሕረት ያድርግ

  • @masreshatesema5139
    @masreshatesema5139 2 года назад +3

    ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል::ነገር ግን መንፈሳችን ስለዳነ በስጋ ሀጢያት እናድርግ የሚል ሰው ካለ እሱ ዳግመኛ አልተወለደም እግዚአብሔርን አያውቅም ምክንያቱም በውስጥ ማንነት ወይም በመንፈስ ከዳንን በኃላ በእግዚአብሔር ቃል ነፍሳችንን እያዳንን ወደ ፍፁምነት እንሄዳለን የእግዚአብሔር ቃል እውቀት የሚያስፈልጋት ነፍሳችን ነች ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን የእግዚአብሔርን ቃል በየዋህነት ተቀበሉ ይላል ያቆብ ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም ምሳሌ ዳዊት ነፍሴ አታስጨንቂኝ አጥንቶቼም ቀለጣጥመው ሰደቡኝ ነፍሴሆይ የመዳኒቴን አምላክ አመልከው ዘንድ ተዪኝ አይነት ተነግሮአል ዘፍጥረት ላይ የተነተንከው ጭራሽ አይገናኝም ዘፍ 1:27-ተፈጠረ ካለ በኃላ ዘፍ2:5--ምድርንም የሚሰራባት ሰው አልነበረም ነው የሚለው ስለዚህ ያ የተፈጠረው ሰው መንፈሱ ስለሆነ ከምድር አፈር አበጀው ካለ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ካለ በኃላ ((ሰውም)) ሕያው ነፍስ ያለሁ ሆነ እግዚአብሔር አረፈ የሚለውን ቃል በምን እንደተረዳህው ባይገባኝም ሌላው አዳም ፍሬውን በበላ ግዜ የሞተው መንፈሱ ነው ሞተ ማለት ትርጉሙ ተለየ ነው ስለዚህ አዳም ባለመታዘዙ ከእግዚአብሔር ተለየ ስጋውን እረገመው ግረህ ጥረህ ኢየሱስ በሞት እና በትንሳኤው ስናምን ዳግም ተወለድን ዳግመኛ የተወለደው መንፈሳችን ነው በመፅሀፍ ቅዱስ ብዙ ጥቅስ አለ እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚያመልኩትም በእውነት እና በመንፈስ ያመልኩታል ሌላው መንፈስ ነን ካልን ከእግዚአብሔር ጋር መተካከል ያልከው መልአክት መንፈስ ናቸው ከእግዚአብሔር ጋር ግን አይተካከሉም መንፈስ መሆን ከእግዚያብሔር ጋር አያስተካክልም እሱ ፈጣሪ (አምላክ )ነው ሌላው አምላክ ነን የሚሉት ትምህርት ስህተት ነው ይህም ስህተት የሚያደርገው አምላክ ማለት ትርጉሙ ገዥ ማለት ነው የሚል ሰጥተውት ነው እንጂ መንፈስ ስለሆንን አምላክ ነን የሚል ትምህርት አይደለም ለምሳሌ ግንዘባቸው አምላካቸው ነው ያለውን የኢየሱስን ቃል ወስደው እየሱስ ማለት የፈለገው ገዥ ለማለት ነው ስለዚህ አምላክ ትርጉሙ ገዥ ነው ብለው በስህተት ተርጉመውታል አምላክ ማለት ለመለኮት የሚሰጥ ሲሆን ባህሪም አለው አንድን ንጉስ ንጉስ የምንለው ንጉሳዊ ባህሪ ሲኖረው ነው እንዲሁም ጌታ ሌሎችም ስለዚህ አምላክን አምላክ ለማለት አምላካዊ ባህሪ ያስፈልጋል ለምሳሌ እግዚአብሔር የአህዛብ አማልክት ብሎ ከጠራቸው በኃላ ባህሪያቸውን ተንትኖ አምላክ አለመሆናቸውን ያሳየናል ለምሳሌ ኢሳ41:22--24 ያለውን ተመልከቱ ስው በብሀሪው አምላክ አይደለም አምላካዊ ባህሪውን ግን ሲያካፍለን በሱ ችሎታ እንገለጣለን ለሱ አላማ እሱ እንደወደደ ለምሳሌ ሙሴን በበፈርዖንላይ አምላክ አድርጌሀለሁ ይላል በመዝ (82):6 የዮሐንስ 10:34-35 ለኛ በሚለቀው የእግዚአብሔር ቃል ሐዋ14:11--15 ጳውሎስ ባደረገው ተአምራት ተደንቀው አማልክት በመካከላችን ብለው ሊሰውላቸው ፈለጉ እነሱ ግን እናንተ ሰዎች እኛ እንደናንተ የምንሰማ ሰዎች ነው ብለው ከለከሉዋቸው በአዲስ ኪዳን በአንድ ስፍራ የመለኮት ባህሪ ተካፋዮች አደረገን ይላል ለማጠቃለል ሰው በባሕርዩ አምላክ አይደለም አምላክ ለመለኮት የሚሰጥ ነው ሌላው ጂሖቫ እምነት ተከታዮች እንዲሁም አንዳንድ የሙስሊም መምህራን ይህንን አምላክ የሚለውን ቃል ገዥ ብለው ይተረጉሙና በመፅሐፍ ቅዱስ ቶማስ አምላኬ እንዲሁም በእብራውያን በራዕይ ላይ ያለውን አምላክ የሚለውን ለኢየሱስ የተነገረውን ቃል ስታነሱባቸው ገዥ ማለት ነው ብለው ይከራከራሉ አንድ ግዜ የሀይሉ ዮሀንስ ኢንተርቪው ላይ ጂሖቫዎችም እንዲህ ነው የሚተረጉሙት ብሎ ምስክር ሲያደርጋቸው ሰምቼው በጣም ነው ያዘንኩት ገዥ ለጌታ እንጂ ለአምላክ ትርጉም አይሆንም ከአምላክ ባህሪያት አንዱ መግዛትም ነው ሌላው ኢየሱስ በባሕሪው አምላክ ነው ሰውበባሕሪው አምላክ አይደለም በብሉይ እንደ ሙሴ ቃሉን በመስጠት ለነብያት በአዲስ ኪዳን ደግሞ የመለኮት ባህሪ ተካፋዮች አድርጎናል በችሮታው እንጂ ከኛ የተነሳ አይደለም

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 2 года назад +1

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ነብይ በረከትን አላውቀውም። ጌታን የተባረከ ይሁን እንዲህም አይነት ወጣት ኢየሱስ ጌታ እንዳለው ሳውቅ ደስ አለኝ።ለጆሮ የሚከብድ እርግጠኛ የተደረገው ስሰማ አዝን ነበር ።እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ዘር አለው። ነብይ በረከት ያንተ አይነት ያብዛልን።

    • @yoshmg6014
      @yoshmg6014 2 года назад +1

      ጌታ ይባርክሽ🙏 አኔም ዛሬ ነው ያየሁት ከኸንጌል ውጪ ወንጀል አለየሁበትም

  • @sophienur8116
    @sophienur8116 2 года назад +34

    አዘጋጁ ወንድም አንተ ራስህ ሚድያህን እና እራስህን ታዋቂ ያደረከው እየሱስን ከመስበክ ይልቅ አወዛጋቢ ጉዳዮችን እያደንክ በማቅረብ ነው::

  • @tetelestasavior2632
    @tetelestasavior2632 2 года назад +21

    Dear Sofonias: please carefully choose whom you invite. What will be your benefit if it is counterproductive for the KINGDOM OF GOD. MAY THE LORD DIRECT YOU.

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 2 года назад +14

    ቤክዬ በጣም አሳዘከኝ 😭😭ጌታ ይከፍልካል ለክርስቶስ ዋጋ መክፈል መታደል ነው አይዞክ ወድሜ ሁለታቹንም ወዳቹዋለው

    • @rachelnegussie8981
      @rachelnegussie8981 2 года назад

      ተባረክ ለወንጌል ነው ዋጋ የከፈልከው

    • @wubitwubit1797
      @wubitwubit1797 2 года назад

      Ine irase indet indetamagnahu indasu mahone woyine baka indaza new kirstina goboz

  • @selamyeejosi5646
    @selamyeejosi5646 2 года назад +6

    selam selam
    Nebeyi berket teka
    ታማኝ እና እውነተኛ የጌታ ባሪያ አገልግሎት ያለው ነው በየገጠሩ እየሄደ ህፃናትን እየረዳ እያስተማረ እያነፀ ያለ የክርስቶስ ብርቱ ወታደር ነው።
    በዚህ ዘመን ግን ሀሰትን የሚሰብክና ሰው ፍፁም ነፍስ ነው እያሉ ክርስቶስን የሚዳፈሩ ለእውነት ወይም ለጌታ ሳይሆን ለእይታ እና ለሆዳቸው የሚኖሩ ሆደ አደሮች ስለበዙ…
    እንደ ነብይ በረከት ተካ ያለውን ታማኝ እውነተኛ ብላቴና ለመቀበልና ለማመን ይከብዳቸዋል ፡፡ ነብይ በረከት ተካ ባንተ ውስጥ ያለው መንፈስ ቅዱስ አከብራለሁ ለኔም ደሞ መልእክቶችህ ትንቢቶችህ በሂወቴ ሆኖልኛል ተፈፅሙዋል
    "በምስክርነታቸው ቃል የተነሣ ድል ነሱ ስለሚል ቅዱስ ቃሉ " እመስክራለሁ4፡፡

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 2 года назад +4

    First time I watched this channel., Personally I don’t know this guy but the way he answer the question is very wise and depend on God’s word. As long as you stand by faith and preach the true gospel God is with you don’t give up press on brother Bereket.

  • @davidmlkeal6724
    @davidmlkeal6724 2 года назад +9

    ተባረክ ነቢይ በራካት ተካ ዘመን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው በዚህ ዘመን ለኛ ለወጣቶች የሚሆን ምስክርነት ነው የ ሚስክርነት በደንብ ከሰማነው በጣም ትምርት ነው ዘመን ይባረክ ተዋረድ ።

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 2 года назад +5

    ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይቅር ይበል። በጣም በጣም በጣም ያሳዝናል በወንጌላውያንና በትውልዶቻቸው ሂወት :'(
    እግዚአብሔር የአባትህንም የራስህንም ዋጋ ይክፈልህ!!! እባክህ የወንጌል አገልግሎትህን ማገዝ የምችልበትን መንገድ ብታመቻችልን?!?! ሶፊ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ይህን ወንድም በዚህ ፕሮግራም ማምጣትህ። በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድልህ በዘመንህም በትውልድህም ዳግም ይህ አይድረስ በእየሱስ ስም።

  • @azebfiseha5211
    @azebfiseha5211 2 года назад +1

    ነብይ በርከት ተካ እውነተኛ የእግዚአብሔር ስው ተባርክ ስው መንፈስ ነው የሚለው ትምህርት ኢ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው እኔም እቃወማለሁ
    ነብይ ቢኪ ዘመንህ ይባርክ

  • @olebakashinie4189
    @olebakashinie4189 2 года назад +20

    ያልተጻፈ መልእክት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማረጋገጫ የሌለው ትንቢት በጥንቃቄ ሊታይ ይገባል። በመጽሐፍ ቅዱስ ታርክ ውስጥ ገሃነም የሚገቡ ወይም ወደ መንግስተ ሰማይ የሚገቡ ሠዎች በራዕይ ጌታ አስቀድሞ ለሌሎች አገልጋዮች ያሳየበት ቦታ የለም። መጽሐፍ ቅዱስ በጥቅሉ ገሃነም የሚገቡ ሠዎች የሚተላለፉኣቸውን በሺህ የሚቆጠሩ የእግአብሔር ትዕዛዞችን አስቀምጦ ሳለ ወደ ሲኦል ወይም መንግስተ ሠማይ መግባት በእኛ ትንቢቶች የሚወሰን አይመሰለኝም ። እነ እከሌን እከሌን ገሃነም አየሁ የሚባሉ መልእክቶች የጌታን ቤተ ክርስቲያንን ከማነጽ ይልቅ እጥፍነቱ የጎላ ነው። የተጠቀሱት አገልጋዮች ላይ መፍረድ አልተፈቀደልንም። ለማነጽ መግጸጽ ና መፍረድ የተለያዩ ናቸው። "ሠው መንፈስ ነው "የሚለው አስተምህሮ ስህተት መሆኑን እኔንም የማምንበት መልእክት ሆኖ ሲኦል የሚገቡ ወይንም የገቡ ሠዎች አይቻለሁ የሚለው መልእክት ስህተት ነው። ሠው መንፈስ ቢሆን ኑሮ ኢየሱስ ክርስቶስ በሠው አካል ወደ ምድር መምጣት አያስፈልገውም ነበር ።

    • @bilutesfaye1986
      @bilutesfaye1986 2 года назад +1

      ይሄንን ታሪክ ማስታወስ መልካም ነው
      “ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም አለው።”
      - ሉቃስ 16፥31

    • @asmarehaklogh2188
      @asmarehaklogh2188 2 года назад

      በስጋ መምጣቱን ካመንክ ጥሩ። ኢየሱስ ሰው ሆኖ በምድር ቀረ?

    • @tesfaneshimathiwos8698
      @tesfaneshimathiwos8698 2 года назад

      በራካት ያያ እራዕይ እንጅ ትብት አልታናጋራም
      ራዕይ ማላት ልማጣ ያሎንና የሆናሁን እግዚአብሔር በራዕይ በብላቴኖች የምያሳይ እውነት ነው ዮሐንስ ራዕይ ፩፥፦፦ እስካ መጫራሻ ምሪአፍ አንብብ በራዕይ ሁሉን ይጋልጣል

  • @godisgood9376
    @godisgood9376 2 года назад +5

    267 አገልጋዬች ሲኦል አየሁኝ ካለ የሞቱ አገልጋዬች መሆን አለባቸው ምክንያቱም እግዚአብሔር እድልን ስለሚሰጥ ሐጥያት ሲሰሩ ኢኦል የሚከት ንስሐ ሲገቡ ደግሞ ከሲኦል የሚያወጣ ጌታ አደለም የምናመልከው!!

  • @nigistyegeta279
    @nigistyegeta279 2 года назад +13

    As of Tb Joshua, even though I don't know him personaly, from what I read he lived in a guest house no palace for himself. Served the poor and humble servant of the Lord. We are not in any posotion tp judge.
    God bless you all.

    • @tellthetruth6501
      @tellthetruth6501 2 года назад

      He was in top 10 African rich chart.

    • @lake3176
      @lake3176 2 года назад

      The bottom line is that his humanitarian role is not the subject but his poisonous teching "Man is Spirit" and "I am God" as being tought by the majority of Word of Faith and NAR (New Apostolic Reformation) viral churches that spread all over Africa. I have neither the time nor the will to explain, prove to you weather man is a spirit or God. Take time and read yourself
      I

  • @edilameshatu3397
    @edilameshatu3397 2 года назад

    ነብይ ቤኪ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው በረታ ጌታም ካንተ ጋር ነው ይረዳሀል ተባረክልኝ እግዚአብሔርን እጅግ አድረጌ ስላንተ አመስግነዋለው

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 2 года назад +9

    “ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥4

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      ትክክለኛ ጥቅስ በትክክለኛው ቦታ ጌታ ይባርክህ።

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698 2 года назад

    ፓስቴር ሶፍ ጌታ ይባርክ ተባራኩ

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku 3 месяца назад

    እዉነት ነዉ እኛም ለይ የደረሰ ነገር ነው እግዚአብሔር ተጠቅሞ ኢንደ ሰው አይጥልም ዋጋችን በሰማይ ታለቅ ነዉ

  • @geraldsuchy8662
    @geraldsuchy8662 2 года назад +5

    በጣም ከምወዳቸውና ከማከብራቸው አገልጋዮች ቤኪዬ አንዱ አንተ ነህ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምፅ እንድታሰማ የመረጠህ የዘመኑ መጥምቆ ዬሀንስ ነህ።
    ከልጅነትህ ጀምሮ ለእግዚአብሔር የተለየህ አንተን የወለደች መሀፀን ትባረክ እንደዚህ በፈሪሀ እግዚአብሔር ያሳደጎህ አባት ይባረኩ።
    አገልግሎትህን ሰመለከት ጌታ ሰው አለው እላለሁ እንደዘንድሮ አገልጋዮች አዳራሽ ይዘህ ፓርቲ ማስጨፈር ሳይሆን በማይመቹ ገጠራማና የሀይማኖት ሰፍራዎች ለሂወትህ ሳትራራ ሰዎችን ከስራታቸው በማላቀቅ ንስሐ በማስገባት ለእግዚአብሔር የተለዬ የተቀደሱ እና እግዚያብሄርን በመፍራት እንዲኖሩ እያስተማርክ የ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዝሙር የምታደርግ የዘመኑ መጥምቆ ዬሐንስ ነህ።
    በቸጨማሪ ወላጆች የሌላቸውን ሕፃናት ሰብስበህ በስጋም እንዳይጎልባቸው በመለኮታዊ በእግዚአብሔር ቃልም እያስተማርክ ወንጌልን ለሚመጣ ትውልድ እያስተላለፍክ ስለሆነ ተባረክ።

  • @helenhagosabadi7252
    @helenhagosabadi7252 2 года назад +4

    ነብይ በረከት ካብዚ ንላዕሊ ተባረክ

  • @Mekos853
    @Mekos853 2 года назад

    የእምነትና የክርስቶስ ምንነት በራሳችሁ ውስጥ የሌለ የኢጎ ስብስቦች ናችሁ!

  • @lifegreat4509
    @lifegreat4509 2 года назад +6

    ወንድማችን በረከት ይብዛልህ ዛሬም በጌታ ያለህ ደስታ ያስታውቅብሀል በብዙ ነገር ውስጥ ማለፍህ ጌታ በብዛት እንድትወደውና በብዙ እንድታገለግለው ያደርግሀል ስትታይ እንደዛ ያለፍክ ላትመስል ትችላለህ ካላወራኸው ግን ብዙ እሳት ብዙው መከራው ለወንጌል ከሆነ የማንም ዋጋ በእርግጥ ምድር ላይ አይደለምና በትዕግስት የቀረህንም ዘመን እሩጥ ካሳለፍከው የሚብስ ቢመጣ እንኩዋን እንደትላንትናው ዛሬም ያልፋል ብለህ በርታ ፅና አይዞህ አምልኮ አይቆምምና ይሄኛውም አገልግሎትህ ከጌታ የተቀበልከው ከሆነ በዝምታ ውስጥና በነውጥ ውስጥ እንጂ ያለው እሱም ቢሆን አይቆምም ከጌታ ያልተቀበሉ ሁሉ ያስረክባሉ ከጌታ የሆኑት ደግሞ ይቀጥላሉ ሁልግዜ አገልግሎቴን አከብራለው እንዳለ ሀዋርያው የተቀበልከው በእርግጥ ከሆነ አክብረኸው በርታ ቀጥል ተባረክ እናመሰግናለን ። የተባረከው ውንድም ሶፊ የምታቀርበው ቃለ ምልልስ የሚያንፅ ነው ተባረክ ። ብቻ አሁን ለማናችንም ቢሆን የሚጠቅመን ሲዖል የገቡ ሰዎች ሳይሆኑ ላለመግባት እኛ ምን እያደረግን ነው ነው መልካም እየሰሩ የሚጠብቁ ብፁአን ናቸው ነው ሚለን ሚሰብኩ ሚዘምሩ አላለም እናም ተዘጋጅቶና በንሰሀ ሁልግዜ ሙሽራችንን ልንጠብቅ ይህ የህይወት ዘይቤያችን ሊሆን ይገባል ረላውቃችሁም እንዳንባል የዘመን ልቅላቂ ላይ ሆነን አንቀልድ በህይወት ዘመን ትልቁ ኪሳራ ሱቅ ከፍቶ መክሰር አደለም በእርግጥም እ/ር ማጣት እሱ የሌለበት ስፍራ መኖር ነውና ሰው ሆይ ክቡር ሆነህ ሳለ አትጉደል አትጥፋ ለምን ህይወትን ወደ አለመጥፋት አምጥቱዋልና የማይታየው በእርግጥ የዘላለሙ ነው። ንቁ እየሱስ በእርግጥ ይመጣል ወይም እኛ እንሄዳለን የባረኩ ።

  • @samts1259
    @samts1259 2 года назад

    Prophet bereket teka ijabo keep doing good work , l agree with you that is what the bible say

  • @yamelesu6358
    @yamelesu6358 2 года назад +4

    ቤኪሾ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኝውት ተባረክ

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 2 года назад +6

    ተባረኩ!! ነብይ በረከት የእግዚአብሔር ሰው ለክርስቶስ ኢየሱስ ዋጋ መክፈል እድል ነው የኢየሱስ ፍቅር የገባህ ለአንተ ነው በእውነት በርታ።። ከጌታ ከእግዚአብሔር መልእት ተቀብልህ በታማኝነት ተመለሱ ንስሐ ግቡ እያልህን ስላለህ ጌታ ይባርክህ!!!

  • @kalbekal4108
    @kalbekal4108 2 года назад +6

    ነቢይ ቤኪ ዘመንህ ይበርክ!!

  • @oziyanagold1955
    @oziyanagold1955 2 года назад

    Nebiye bereket Enkwan geta redah geta yewodehal

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 2 года назад +12

    ነብይ ቢኪ በጣም ድንቅ ምስክረነት ነው
    ዘመን ይባረክ , ለእኛ ለወጣቶች ድንቅ መልእክት ነው ከፍ በይ በእጥፍ

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 2 года назад +6

    ችግሩ ያለው የስህተት ቃል ሰንጣቂዎች ጋ ነውጂ ማንም ሰው መንፈስ ነው ብሎ ሚያስተምር የለም። ይህ በጣም አወዛጋቢ ትምህርት ቢሆንም በረከት እንደሚለው ሳይሆን ሰው ነፍስ ያለው መንፈስ ሲሆን በስጋ ውስጥ ያድራል ብዬ አምናለሁ። ይህ ሰው በክርስቶስ አምኖ ሲሞት ስጋውን ትቶት ይሄዳል። በትንሳኤ ለት የኢየሱስ አይነት ስጋ (ማለት አፈር ያልሆነው የማይበሰብሰው ስጋ በዮህንስ 1፣14 ላይ ቃል ስጋ ሆነ የሚለውን ስጋ) እንለብሳለን ወይም እንለወጣለን (1ቆሮ15፣54)።ያ መንፈሱ ከእግዚአብሄር መንፈስ ጋር ፍጹም መዋሀድ ስላደረገ ለሃጢአት አይታማም። በሌላ አባባል ሃጢአት ለመስራት ድፍረት የለውም። መጥፎው ነገር ሰው ስጋ ነኝ ብሎ የሚከራከር ከሆነ ለዳግም መወለድ ምክንያት የሆነውን በውስጡ የገባውን የእግዚአብሄር መንፈስ መቀበሉን ይረሳል። ያኔ ከጸጋ በታች መሆኑን ይረሳል። አትንካ አትቅመስ አታድርግ ለሚለው የሞት ህግ ተገዥ ይሆናል። አርነት አልወጣም። ሁሌም የሚያስበው ስለሃጢአት ብቻ ነው። ሮሜ 8፣1-5። በደንብ ከታየ ማንም ስህተት አይሆንም። ይህ ውዝግብ አበበ በሶ በላ በሚልና አበበ በሶ ተመገበ አይነት ተራ ግን ጠቃሚ ክርክር ፈጣሪ ነው። ማንም ባወቀው ልክ ይመላለስ ይላል ቃሉ። አርፊ አስተማሪ አርፊ ሰባኪ ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጭ የለም። ማንሽም አዋቂ ነኝ አትበይ። ባወቅሽው ልክ ግን ተመላለሽ። ዋናው ምሰሶ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው የሆነውን ክርስቶስ ኢየሱስን አውቆ በርሱ አምኖ አዲስ የዘላለም ህይወት አግኝቶ መኖር ነው።

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +14

    ራስ ወዳድ አገልጋይ ነው ራሱን ለምን ሲዖል አላየውም
    የሰውን አገልግሎት እየዳመጠ ራሱን ኮፈስፈስ ያደርጋል
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @emeba951
      @emeba951 2 года назад

      ዝ-ም ብሎ መናገር አይከብድም ? ዝ-ም ብሎ ማዳመጥ ይቀላል ፡፡

  • @kokobgirmay8380
    @kokobgirmay8380 2 года назад +3

    ብሩኽ፡በጃኻ ወንገል ተጀሚሩ እምበር ኣይተወደአን፡ስለዚ ወንጌል ስበኽ፡ብሂወቶም መምሃራን ዝኾኑና ንኽርስቶስ መሲሎም ዝሓለፉ፡ኣቦታት ኣይተቃልል፡ቲቪ ጀሽዋ፡ናይ ኣምላኽ ሰብ ኢዩ፡ሕጂ ድማ ኣኽሊል ደፊኡ ምስ ኣቡኡ ኣሎ፡በጃኩም ሃለውሎው ኣይትበሉ።

  • @nabiyuelias3923
    @nabiyuelias3923 2 года назад +3

    ሲዖል ይታየኛል የሚሉ የሲዖል መልእክተኞች ናቸው። ሲዖል አየሁ የሚል የአዲስ ኪዳን አገልጋይ አገልጋይ አደለም። ከጌታም የተላከ አይደለም። ለምሳሌ እስጢፋኖስ በድንጋይ እየተወገረ ጌታ እየሱስን በአብ ቀኝ ቆሞ አየሁት ነው ያለው። ዮሐንስም በራዕይ መጽሐፍ ላይ የተናገረኝን ለማየት ዞር ስል ጌታ ኢየሱስን አየሁት ነው ያለው። ዛሬ ሲዖልን አየሁ የሚሉ አገልጋዮች ከእውነተኛው መንፈስ የወጡ ናቸው። ሲጀምሩ በእውነት ሊጀምሩ ይችላሉ። ነገር ግን ሊስቱ ደግሞ ይችላሉ። ይሁዳ ከእየሱስ ጋር ነበረ። በኋላ ግን ሰይጣን እንዳሳተው እና እድሉን ከዘላለም ህይወት እንዳጎደለው እንመለከታለን። ዛሬም ሲዖል ይታየናል የሚሉ ሁሉ ከአጋንንት ናቸው እንጂ ከክርስቶስ ሊሆኑ አያችሉም። መጽሐፍ ቅዱስ ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ግንኙነት አለው ይላል። ፈጽሞ እግዚአብሔር መንግሰተ ሰማያትን እንጂ ሲዖልን እንድናይ መንፈሱን አልሰጠንም። መንፈስ ቅዱስ ወደ እውነት እንጂ ወደ ሲዖል አይመራም። ሲዖልንም አያሳይም። ሰው ሲዖል የሚወርደው እየሱስ ካላመነ ብቻ ነው እንጂ አንድን የእግዘብሔርን ሃሳብ ስለተሳሳተ አትገባም አይለውም። ነገ ለቃሉ ያለው መረዳት ሲያድግ ሊስተካከል ይችላል። ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ ማር 16:16 ላይ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ይላል። አምነው ሳይጠመቁ የሞቱ አሉ አልዳኑም ማለት ነው? ጳውሎስ ሮሜ 7 ላይ ቀድሞ ስለነበረው መረዳት ከስጋ አስተሳሰብ ለመውጣት የነበረበትን ትንቅንቅ ይናገራል። ይህንን ደግሞ በ1ኛ ቆሮ 13:11 ልጅ ሆኜ እንደ ልጅ አስብ ነበር ይላል። በመንፈሳዊ ህይወትቱ ውስጥ ስለነበረው የአለበሰለበትን ወቅት ለመናገር ነው። ስለዚህ ሰው ትላንት የነበረው መንፈሳዊ እውቀት በየቀኑ በቃሉ እያደገ ሲሄድ መንፈሳዊ እውቀቱም እያደገ ይሄዳል። ስለዚህ በድፍረት ብድግ ብለን እከሌ ሲዖል ነው እከሌ ገነት ነው ብለን ስንናገር በእግዚአብሔር የፍርድ ዙፋን ላይ ባነቀመጥ መልካም ነወ። ነገ ስለምንናገረው ከንቱ ንግግር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መልስ የምንሰጥ መሆኑን ልናውቅ ይገባል። ስለዚህ ልክ እንደ አዲስ ሙዚቃ አልበም አዳዲስ የሚመስል እና ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ የሆነ መገለጥም ሆነ መልእክት ሲመጣ በጭፍን ከመቀበል ይልቅ ቃሉ እንደሚል ልንመረምር ይገባል። ወንድማችንም ሲዖል የገቡትን ሰዎች እግዚአብሔር አሳየኝ ሲል እስቲ በአዲስ ኪዳን ሲዖልን ያየ ሐዋርያ ወይንም ነብይ አገልጋይ ሊጠቅስልን ይገባል። በተረፍ ተቀባይነት ለማግኘት እና የሰዎችን አእምሮና ቀልብ ለመግዛት በእግዚአብሔር ስም እየተደረጉ ያሉትን በስፋት እያየን ስለሆነ እና ዘመኑም የመጨረሻው ዘመን መሆኑን መዘንጋት የለብንም። 1ጢሞ 3:1-5 ያለውን የጌታን ቃል እናስተውል።
    ጌታ በመንፈሱ እና በቃሉ ማስተዋልን ይሰጠን!!

  • @samreh3168
    @samreh3168 2 года назад

    ሻሎም ሻሎም የእግዚአብሔር ስው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛልህ በእውነት በዚሁ ዘመን ለእኔ ለይት ይልክ አግልጋይ ነህ በየገጠር በየጎደና እይሄደክ ዝቅ የልክአግልጋይ በመሆናህ እግዚአብሔር አብዟቶ ይባርክህ በትክክል የእግዚአብሔር ቃል በማስተማርህ ከዚህ የበለጠ ተገለጠ🙏🏾 ነቢይ በረከት

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 2 года назад +2

    ነቢይ ቤኪ እንወዳለን ተባረክህ❣️ ነቤይ ቤኪም ሆነ ሌሎችም የምትቃወመው ከመቃወም በፍትህ ወደ እሱ ቀረባቸው ስለ እሱ አግልግሎት ማወቅና መረዳት ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ አንዱ ሰዉን ሰዎች ስለተቃወሙና ወይም ስለደጋፊ ትክክል ነው ማለት አይደለም እባካችሁ ወገኖች ቆም ቢለን እናስተውል አንድ ሰውን ለመቃወምም ለመደገፍም ከሰረው ከስራ ፍሬ እንጀምር ለምሳሌ ነብይ በረከት ተካ እግዚአብሔርን መገልገል ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ በተግባር በስራ አሳይቶናል ለምሳሌ በጓዳና ወንጌልን በመስበክና ድሃዎቹን በማሳደግና በገጠር አግልግሎት ይታወቃልና ይቀጥላል! እና እዉነቱ እነደዚህ ነው ነቢይ በረከት ተካን ተቀውምክ አልተቃወምክ እግዚአብሔር ለራሱ ክብር የቀባው እዉነተኛ ነቢይ ነው! አራት ነጥብ።❣️❣️❣️✅

    • @tsiontekle6949
      @tsiontekle6949 2 года назад

      who are you to witness for a person you truly don't know? please be silent

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 года назад +5

    ዋው የዘመኑ ጳውሎስ ነብይ ቤኪ
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!
    ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ!!!
    እንወዳችኋለን ለምልሙልን!!!
    ወንጌል ያሸንፋል አሜን!!!

  • @user-fn8eb5xg4x
    @user-fn8eb5xg4x 2 года назад +4

    የምወድህ አንድ አለኝ ሦፌየ ሚድያ ላይ እሚነሡቱን ቶሎ ሂደህ ታናግራለህ ተባረክ

  • @hibretdare9418
    @hibretdare9418 2 года назад +9

    ሰው ማለት የሶስት ነገሮች ውህደት ነው እነሱም ሰው መንፈስ ነፍስ እና ስጋ ያለው ፍጡር ነው። ከዚህ ውጪ ኢ-መፅሐፍ ቅዱስ ነው።

  • @tetelestasavior2632
    @tetelestasavior2632 2 года назад +38

    T.B Joshua lived a life of holiness. He preached sound doctrine. He delivered many through the grace he received from God. Hell is not his portion. Brother, examine your dreams! He may be far more righteous than you

    • @tensuhabtu4715
      @tensuhabtu4715 2 года назад +1

      Yes brother bless u he a man of God joshwa

    • @dechasashitayegebre4392
      @dechasashitayegebre4392 2 года назад +4

      TB Joshua is a man of God. I didn't see any wrong teaching in his preach. Go and see Kenneth hagen videa entitled "man is a spirit being". We are made of body, spirit and soul. TB Joshua taught us this staff.

    • @tensuhabtu4715
      @tensuhabtu4715 2 года назад +2

      @@dechasashitayegebre4392 yes he is bles u brother

    • @nunushibeshi2625
      @nunushibeshi2625 2 года назад +4

      For your informatiom prophet tb Joshua was fastin praying, teaching and preaching the word of God till his last breath
      You better pray for your self

    • @Gospel365
      @Gospel365 2 года назад

      How you can be so certain about TB Joshua? I hope what you said is true

  • @emeba951
    @emeba951 2 года назад +2

    ወንድማችን በረከት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ! ተባረኩ ፡፡

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 2 года назад

    እውነትኮ ነው ፓስተር ሶፊ በክፍለሀገርም እየተስፋፋ ነው የግል ሚኒስትሪ ብለው ቸርች ይከፍቱና ብር ትጠየቃለህ መስጠት ለቻሉ ብቻ ነው የሚፀለየው ብዙ ከወንጌል ጋር የሚጣረሱ ተግባራትን ሲፈፅሙ የተሰጣቸውን ፀጋ ለንግድ ሲያውሉት ትመለከታለህ ምንም እንኳን መንፈሳዊ ጆሮዬም አይኔም ባይከፈት እንደባለ አእምሮ የምታዘበው ነገር ነው።ነብይ በረከት ተካ ተባረክ።

  • @kalkidantafsse6385
    @kalkidantafsse6385 2 года назад +2

    እኔ ግን አንድ ጥየቄ ለሁሉም አለኝ 🤔
    ሰዉ መንፈስ መሆኑን ማወቅ እና ሰው መንፈስ ስጋ እና ነፋስ መሆኑን ማወቅ ምን ጥቅም አለው ?ደግሞስ ሰው የፈለገውን ቢሆን ምን አገባን 🤔እንደገና ደሞ ለእኛ የምስፈልገን ስለ ሰው ማንነት መመራመር ነዉ ወይም ወንጌልን እንዴት ላልደኑ መድረስ ማሰብ ነው ጥቅም የለም?

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 года назад +4

    ዋዉ እንዴት አይነት መንገድነዉ ያለፍከዉ በጣም ያሳዝናል ቤኪ ጌታ አሁንም በከፍታላይ ያርግህ !

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 года назад

    ወድሜ አሳዘንህኝ ጌታ ጉልበት ይሁንህ እፀልይልሃለሁ

  • @selamselam657
    @selamselam657 2 года назад

    ተባረክ ባኪዬ ባንተ አገልግሎት የስራ በር ተከፍቶልኛል ጌታ ይመስገን ተባረክ

  • @japejap6051
    @japejap6051 2 года назад +2

    ሰው ውጫዊ ውስጣዊ ማንነት አለው ሰው መንፈስና ስጋ ነው ነፍስ አለው ነፍሱ ከስጋው ሲለይ ስጋው ሙት ይሆናል መንፈሱ ግን ህያው ነው ስለዚህ ሰው የሚባለው ፍጥረት መንፈስ ነው ማለት ነው ዳግም የተወለድከው በመንፈስ የሆነበት ዋናው ምክንያት መንፈስ ስለሆንክ ነው ብራዘር

  • @senaityimam142
    @senaityimam142 2 года назад

    I appreciat bereket. Gena lij new behidet degimo bizu yawukal

  • @gooddaytoyou9855
    @gooddaytoyou9855 7 месяцев назад

    የ BBC ን documetary ሳይ በረከት የተናገረው ትዝ ብሎኝ ይህን interview ለማየት መጣሁ።

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 года назад +1

    ቤክሾ አይዞን ወደደሴ እዛ ምታገለግል ከሆነ ከ10 አመት በላይ ከኢትዮጵያ ውጪ ነበርን ጌታ ቢፈቅድ ወደሀገር እንመለሳለን ብንገናኝ ጥርት ያለ ወጌል ክርስቶስን እንገልጣለን ፀጋው ይብዛልህ

  • @tsehayneshmezgebe7056
    @tsehayneshmezgebe7056 2 года назад +2

    ሶፊዬ ከላይህ ላይ የሰቀልከው "ጠልሰም" ብዙ ጥንቆላና ድግምት ሚሰራበት ነው...እባክህ አውርደው: በግራ በኩል ያለው ማለት ነው:: ተባረክ::

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 2 года назад

    ስንት የስህተት ትምህርት የሚያስተምሩ ሌሎች እምነቶች እያሉ ኢየሱስን አዲስ ነፍሳት በልበ ሙሉነት እንዳይቀበሉ ጼንጤው ጴንጤ ወንድሙን በአደባባይ ይወቅሳል ለመሆኑ እራይውን ካየህ በውሀላ በእግዚያብሄር ፊት ጾመሀል ፀልየሀል ? ነህምያ ያደረገው ይሄን ነው። ትክክለኛ የእግዚአብሔር ነብይ ከሆንክ ይህን ማድረግ ነበረብህ በተረፈ አህዛብን አስደስተሃል ተባረክ።

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 года назад

    ሰው መንፈሳዊ እጅ መንፈስ አይደለም
    ተባረክ ቤክ ጸጋው ይብዛልክ

  • @zemarttinbitmidno447
    @zemarttinbitmidno447 2 года назад

    ፓስተርረ ገታ ይባሪክ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 года назад +1

    ጌታ ሆይ ልብ እና ኩለሊቴን ትመረምራለህ አንተ ታውቃለህ የምህረትህ አጆችህ ዛሬም አላጠረችም እኔ ልጅህን ማረኝ ልቤን አንድበተም ተቆጣጠር 😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲

  • @bacaagalanaa5438
    @bacaagalanaa5438 2 года назад

    Agerin abelashachewu eko enante prophett tebayiwoch. Agemachun. Egzeabher yigesitsachewu inji. Christosin arekesachut. Betam yasaznal.

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 года назад +3

    ዘመኑን አገልግሎ የነበረን አንድ ሰዉ ከዚህ በኋላ አይጠቅሙም ብሎ ልጅን እንደዚህ ማድረግ ያሳዝናልበጣም። የፍቅር ሰባኪነን እያልን የምናወራዉ ደግሞ የቸርች ሰዎች መሆናችን ያሳዝናል። ጌታ ምህረቱን በእያንዳዳችን ላይ ያብዛልን።

  • @tigisttebeka9049
    @tigisttebeka9049 2 года назад +7

    የተባረከ ወጣት አገልጋይ ነው! ጌታ ሁለንተናውን ነክቶታል!

  • @martakatama7962
    @martakatama7962 2 года назад +1

    Yegeta selam yebizelchu kedusan Nebiy beki geta yeberkii Zemenik yeteberke hun hunet new geta yeberk hulachum teberkuu kedusan ✝️✝️🙏🙏👏👏

  • @raheltadesse9972
    @raheltadesse9972 2 года назад

    Zemenachehu ybarki bezi tebebi yalew new lizeh tweledi mlkam new

  • @guragemediahouse2006
    @guragemediahouse2006 2 года назад +13

    ይሄ ሰው ከተናገረው አንዳችም ስህተት ላገኝበት አልቻልኩም ፣ በአካልም አንድ ሁለት ግዜ አግኝቼዋለሁ በእግዚአብሄር ቃል የሚኖር ሰው መሆኑን ነው በኑሮውም በንግግሩም ተረድቻለሁ።

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g 2 года назад

    ይህን ኘሮግራም እከታተላለሁ ይህን ሰው በማቅረብ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት እውነትን ማስቀመጥ ደስ ብሎኛል

  • @essayashabtay5928
    @essayashabtay5928 2 года назад +7

    ድፍረቱን አደንቃለሁኝ። ግን ይሄንን ድፍረትህን ወታደራዊ ስልጠና ወስደህ ከመከላከያ ሰራዊት ጋር ጁንታን ለመደምሰስ ተጠቀምበት ልልህ እወዳለሁኝ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 года назад +2

    ጡሩ ቆይታ ነው ተባረኩ አይዞህ ነብይ በረከት ተካ ሁሉም ሠልካም ይሆናሉ ፀልይ ጌታ ከአንተ ጋር ነው በረታ

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 2 года назад

    Tebarechu xbuk. Mskrnet Jesus Christus Goyta Eyu Amlak ymesgen, 🙏🌲🌲❤️❤️🇪🇷

  • @beth95104
    @beth95104 2 года назад

    Aderashawn benagegn teru neber, enedanete ayenetun geta yabezalen, tebarek!

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 2 года назад

    ዋውውውው በጠም ደስ የምል ቆይታ ነበር
    በጠም ጠቃሚ ቃል ምልልስ ነው ብዙ ነገር ተመርኩኝ እግዚአብሔር የክብራቹ ግን ቤክ የስለፍካቸው ማንጋዶች አስለቃሰኝ አብሶም ከአበት ጋር ከምተድሪበት ቤተክርስቲያን ማበራራቻው ልቤን ለካኝ ግን እዴት ጫካኝ ሰዎች ነው በቤተክርስቲያን የሉት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥን በእውነት
    አሁንም በርታ ጌታ እየሱስ ከአንተ ጋር ነው በአንተ ትምህርት በዋትሰፓ በብዙ የተማርኩና የተበርኩ ሰው ነኝ ፓስተር ሶፊዬ ተበርክልን በብዙ

  • @pastorethiopiaayele3685
    @pastorethiopiaayele3685 2 года назад +3

    13 እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤
    14 እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።
    (ኤፌሶን 1:13-14)

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 2 года назад +2

    ሕልም አየሁ ብለህ ወጎናቻችን ሲኦሎ መሰብሰብህ አይነፍም ህልሙን ድገመው ወያም ያየህው ገነት ሊሆነ ይችላል ከሲኦል አውጣነው ያለህ ጌታ አንተ ሲኦል ሰበሰብካቸው አቤቴ

  • @rody9660
    @rody9660 2 года назад +10

    Dear God, Every good and perfect gift comes from you. We want to thank you for Prophet Bereket.
    Prophet Bereket is a true anointed Man of God.
    Prophet you are example of our generation.
    Many all the very people don’t accept this fact but you are a great Prophet.
    God bless you more for always preaching the truth!!!
    1 Peter 4:11
    If anyone speaks, they should do so as one who speaks the very words of God. If anyone serves, they should do so with the strength God provides, so that in all things God may be praised through Jesus Christ. To him be the glory and the power for ever and ever. Amen.
    May God Continue to use you to touch lives all over the World 🌎

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 2 года назад +1

    ሁሉ ንግግራችሁና ስማችሁ እናንተን እይመስልም ማንነታችሁን በክርስቶስ ገብቶአችሗል ወይ የሚል ጥያቄ አለኝ

  • @meazaalemayehu8478
    @meazaalemayehu8478 2 года назад

    Bekiye betaam new mewodeh lene rolmodele neh christinan be practical yasaye agelgay wetatinetun le geta yesete zemeneh yibarek geta kante gar new

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 2 года назад +2

    ራእይ 14 (Revelation)
    7፤ በታላቅ ድምፅም፡- የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት፡ አለ።

    • @rabiyamohammed4449
      @rabiyamohammed4449 2 года назад

      እባካችሁ በጌታ ፕሮግራም አቅራቢውም ተጋባዦችም እማይሆን ነገር አትናገሩ እየሱስ የሰበከው ሰው አይደለም እናደግሞ እየሱስ አንድን ነብይ ሲሆልን አሳይቶ አንተ ልጄ እሚልበት አድም ነገር የለም ለምን መሰለህ ሁሉንም ጌታ ይወዳል ወደ ጌታ እሚገባው ንስሀ በመግባት ነው ስለዚህ አንተ ማንንም አላየህም ካየህ አጣራ ከዳቢሎስ ነውፈቃደኛ ከሆንክ ላናግርህ እባካችሁ

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w 2 года назад

    ከዚህ ልጅ ጋር ቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ በሚገኝ ሙና በርጫ ቤት አብረን ስንቅም በግል የሚመክረኝ የነበረው የፈጣሪ ቃል ይመስጡኝ ነበር! ተግባሩ እና ወሬው ቢለያይም ባላምንበትም እንኳን ጭዌው ግን ሁሌም አወዛጋቢ ነው።

  • @birukbogale4433
    @birukbogale4433 2 года назад +15

    Planting church is not a guarantee to enter heaven. So, this man is judging based on his night dream than revelation. He is so emotional than spiritual. He needs counseling from elders.

    • @ment7448
      @ment7448 2 года назад

      Exactly my friend

    • @mhbgma2320
      @mhbgma2320 2 года назад

      it may be confirmed

  • @oziyanagold1955
    @oziyanagold1955 2 года назад

    Betam new metasetalaw soffii metebalew sewuye homes raseh hun

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 2 года назад +6

    እጅግ በጣም ደሰ የሚል ቃለመጠይቅ በሚገርም ቅንነት በሚያሰተምር ትህትና የሚመልሰለት ነብይ በረከት ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክ ተባረኩ🙌🙏❤

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 2 года назад +7

    Man is spirit, has soul lives in body

  • @feveneyasu4950
    @feveneyasu4950 2 года назад +1

    Waw God bless you bereket . Be brave

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 года назад

    እግዚአብሔር ይህንን ያህል ሰው አላሳየውም እንዴት ይህንን ሁሉ ሰው መለየት ይችላል 279 ማየቱ ምን ጥቅም ምን ትምህርት አለው ።
    በእርግጥ ጌታ ለብዙ ስ
    ስውች እንዳሳየ አምናለሁ ትምህርታዊና አስጠንቃቂ ነው ።ወንድማችን ግን የተቃወሙትንም
    በቁጥር ውስጥ ያስገባልና ከብዛታቸውም አንፃር እግዚአብሔር ይህንን አላሳየውም እላለሁ ።

  • @meseretgirma6489
    @meseretgirma6489 2 года назад +2

    ወድ የተወደዳችሁ ወንድሞች እህቶች ሆይ በዚህ አትደነቁ ሲዖል አልገባም ስላልክ ከሲዖል አታመልጥም። እገባለሁ ብለህም አትገባም ።ነገርግን እነከሌ እነከሌ ሲዖል ናቸው ሰለተባለ ይህንን መልዕክት ማስቀረት አትችሉም ከዚህም ያለፈ የሲዖል ቤተኞች ዛሬም በዚህ በምድር አሉ። አሁንም ስራህን መርምር እራስክን ፈትን አንተንም የሲዖል ቤተኛ ለያደርግህ የሚችል በዙሪያህ አለና ።
    ውድ ወንድሞች ቲቢ ጆሽዋ ሲዖል ነው ስለተባለ አትበሳጩ የስጋ ጦርነት አትያዙ ፈራጁ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ስለሆነ። እኔ አንድ እውነት ልንገራችሁ ገና ብዙዎች አሉ ስራቸው ወደ ሲዖል የሚወስዳቸው አትጠራጠሩሩሩሩሩ

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 2 года назад +12

    “ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።”
    - ዮሐንስ 3፥6

    • @c.tm.u6006
      @c.tm.u6006 2 года назад

      Tedegagami tks yasfelgal ende doctrine lemamen

    • @tarekegnkassa4192
      @tarekegnkassa4192 2 года назад

      ሰው ቅዱስ መንፈሰ ወይስ ርኩስ ነው ??😂

    • @samijesus9953
      @samijesus9953 2 года назад

      “እናንተም በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም አይደለም፥ ሥጋ በሆነ በልብ ጽላት እንጂ በድንጋይ ጽላት ያልተጻፈ፥ በእኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልእክት እንደ ሆናችሁ የተገለጠ ነው።”
      - 2ኛ ቆሮ 3፥3

    • @samijesus9953
      @samijesus9953 2 года назад

      @@tarekegnkassa4192 “ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ።”
      - ገላትያ 4፥6

    • @samijesus9953
      @samijesus9953 2 года назад

      @@tarekegnkassa4192 “እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤”
      - ኤፌሶን 1፥13

  • @elixehusanaa2437
    @elixehusanaa2437 2 года назад

    በረከት የሀገሬ ልጅ አብረን ተቀምጠን ተምረናል 1_8 ከዛን ደግሞም ሀይስኩል የጌታ አገልጋይ ሆነክ ስላየሁ በጣም ጌታን እባርካለሁ ግን አንድ ነገር አደራ ልልክ እፈልጋለሁ እንደዘመኑ ነብኝ ነኝ ባዮች የጌታ ነገር እንዳይቀልብክ አደራ የከበረውን ጌታን ነው ::ምታገለግለው

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete9320 2 года назад

    ለአሉ አሉ ዋጋና ሥፍራ በመስጠት ለከበረው የክርስቶስ ወንጌልና ለጌታችንም ጊዜ የማጣት ያህል ነው። ሰውን ሲዖል ውስጥ ማየት ይቅርና በተሠራ ኃጢአት መፍረድ የሚችል የትኛው ሥጋ ለባሽ ነው? ይህ ራስን በፈራጅነት ከማስቀመጥ የበለጠ ትዕቢት የታለና? አዘጋጅና አቅራቢውም የሳተን፣ የበደለን ለማቅናት ጉዱን በአየር ላይ ከሚበትኑት ጋር ባትደማመር።

  • @temesgnimahalotemesgnimaha384
    @temesgnimahalotemesgnimaha384 2 года назад

    ዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎ ነብይ ቤክሾ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አማሰግነለሁ አሁንም እግዚአብሔር በእምነቱ ላይ ያቆምክ እግዚአብሔር አሁንም በጥበቢ፣በማስተዋል፣በእዉቀት እና በሞጎስ ይምራልህ፣ አሜን

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere8317 2 года назад +2

    What you said love in the church is true!!!!

  • @worqusima1598
    @worqusima1598 2 года назад

    Tebarek beki

  • @samuelermias2
    @samuelermias2 2 года назад

    Bekii ¿¿¿¿¿Sofi¿¿¿¿ Gize yifetewali ..........

  • @kidistkelemu7464
    @kidistkelemu7464 2 года назад +2

    Thank you for inviting this man of God, this is Elsha Spirit but I don't know Why you ask him again and agian about the Spiritual Father? you don't not understand him? he told you he is NOT his Spiritual father! why you repeated ? & he gave you exact answers how he knew Tamerat Tarkegh with good reasons. And I liked the way he is explained. He makes people eyes to Opened. Jesus and I say to you Bravo...Bravo...Bravo!!! You Stand for just & righteous God! As this evil generation and young age standing for Truth I say to God bless you Prophet Berket. I heard you and my Spirit testify YOU ARE RIGHT. I pray for you More grace More Anointing More Power In Jesus Name. Once again Thank you Pastor for the invitation. And I would like to say to Nebiy Berket we Loves you and Jesus Loves you. 😊👍

  • @seblewongelabera6535
    @seblewongelabera6535 2 года назад

    ..ከእከሌና እከሌ ምን አለን?እነሱም እንደኛው ሰው ናቸው።ማህበራዊም ሆነ ግላዊ እንቅስቃሴ ያቸውን እይታን ባንፈርድ ይልቁኑ ብንፀልይላቸው በየዋህነት ለማቅናት ብንሞክር ከክርስቶስ የተማርነው ፍቅር ስለሆነ የሟቹንሰው ምት ስለማይፈልግ ፍርዱን ለርሱ ብንተው።ይህ ለሰሚው ስለማያንፅ ይልቁኑ እድሉን ስናገኝ ንፁሁን ወንጌል ብንሰብክ ። ፍቅሩ መች ተነካ----በጣም የሚገርመኝ ክርስትና በኔና በነከሌ ላይ የተመስረተ አይደለም። ለምንድነው ሰው ላይ ትኩረት የምናደርገው? እርስበርሳችን ስንፈራረድ የዋሁን ህዝብ እንዳንጎዳ።

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +4

    ሶፊ እንኳን በሰላም መጣህልን
    💖💖💖💖💖🇪🇷🇪🇹💖💖💖💖

  • @efrint4082
    @efrint4082 2 года назад

    Pastor ሶፊ ቆንጆ programነው። ያንተ ማስታወቂያ ግን በዝቶበታል። ቀንሠው

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 2 года назад +1

    Sofi ye ewunat saw nah Egziabher yebarikih 💕