Habeshan date /Liyu and Hope - እሺ አለችኝ ! -ምንም ማረግ አይቻልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 684

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 3 года назад +233

    አቤት ስትመጣጠኑ የእውነት ደስ ብሎኛል ድጋሜ ስለተገናኛችሁ

  • @mimitaferra9492
    @mimitaferra9492 3 года назад +124

    ሳቅሽ እራሱ ቁርስ ምሳ እራት ነው ምግብ እራሱ አያስፈልግም እህት የሰው ልጅ ደስተኛ እና ዘና ሲል ፈታ ሲል ነው ቀናችን ውሎአችን እራሱ የሚያምር ከሰው ጋር ሆነን ፍሪ እና ግልፅነት ሲኖረን♥

    • @yordi8453
      @yordi8453 3 года назад

      Demerige mari

    • @selamt8660
      @selamt8660 3 года назад

      Ayigeremm😳

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад +1

      @@selamt8660
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 3 года назад +34

    የእውነት በጣም ደስ አለኝ አብራቹህ ሆናቹህ ለማየት ጓጉቼ ነበር ስታምሩው ውድድድድ ነው የማደርጋቹህ ፍቅርን አብዝቶ ይስጣቹህ!!!!

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 3 года назад +198

    ሌላ ቦታ የሆነ ቪዲዮ እያየሁ ነበርና እናንተን ሳይ ያን አቋርጬ መጣሁ😄😄😄
    ባለፈው በጣም ነበር የተመቻችሁኝ😍😍😍😍

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 3 года назад +25

    ዋዋዋዋዋ መጀመሬያም ያየኃቹ ግዜ አሪፍ ጥዶች እንዲወጣላቹ ገምቼ ነበር እህትና ወንድም ትመስላላቹ ተጋቡ ውለዱ ክበሩ የራሳቹ ዩትዩብ ክፈቱ ምርጥ ናቹቹ❤❤❤❤❤

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 3 года назад +11

    ትዳር ከባድ ነው አትበሉ ሁሉ ነገር የፈጣራ ስጦታ ነው ዝም ብሉ ሀጣያት ከመስራት ትዳር ይሻላል

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው-ደ8ሸ
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው-ደ8ሸ 8 месяцев назад +1

    እሷ ስላሼነፈች በጣም ዴስ ብሎኛል
    ብቻ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ግን ስተወግባቡ እዳትጋቡ ከተግባባችሁ በሆላ እዳትፈቱ 😏👌

  • @samrawitbehailu1678
    @samrawitbehailu1678 3 года назад +11

    This girl has an amazing personality.

  • @fanuielmesfen9785
    @fanuielmesfen9785 3 года назад +35

    ችግሩ እኮ የዛሬ ዘመን ፍቅር ብርላይ እና ሴክስ ላይ የተመሰረተ መሆኑ እና አረፋ ይመስል ታይቶ መጥፋቱ ነው እንድው የዕውነት ከሆነ እስማማለው ነገ ተፋቱ የሚል ፕሮግራም እንዳይመጣ ነው ምኞቴ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 года назад +10

    አዲሣለም ጌታነህ ጋር ትመሣሠያለሽ ልበል በተርፈ ታምራላችሁ🥰

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 2 года назад +1

    አምልጦህ "ጠብደል ነገር ናት" ያልካት ነገር ግን አስቀይማኛለች። ምናልባትም ከእሷ ፊት ላይ ሪያክሽኗ በጣም ያስታውቃል። እና ወዴፊት አብራህ በፍቅር እንዳትቀጥል የምትጠቁም መንገድ ጠራጊ እንዳትሆን እፈራለሁ።

  • @amenamen8641
    @amenamen8641 3 года назад +14

    አቤት ስታምሩ ልክ እዳየዋችሁ ሰቨስክራይብ አድርጌ ቪዶውን ማየት ጀመርኩ በጣም ነው ደስ ምትሉት ብትጋቡ አሪፍ ጥንዶች ይወጣችሁዋል ❤

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 3 года назад +9

    ዋው ሆፕ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ልቀቅ ❤🙏🙏

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 года назад +10

    ዉይይ ስወዳት ይችን ልጅ ከረሏ ውፍረቷ ቅልጥፍናዋ ደስስስ ሲል የኔ ማር።በቃ አፍሰሃን አግባት😅አንተም ቆንጆ ነህ🥰

  • @Coco-uc2uz
    @Coco-uc2uz 3 года назад +14

    እንቅልፌን ትቼ ነው ያየዃችሁ ደስ የምትሉ ናቹ ❤❤❤❤

  • @nattyschoice1120
    @nattyschoice1120 3 года назад +6

    አባክህን
    I mean
    Like
    SO ከሚሉት ውጪ English language መናገር ምትል ከሆነ እንደሷ አውራ ካልሆነ ግን ተዋቸው ይቅርብህ እኔ ላንተ ተሳቀቅኩ እኮ 😳🙄🙄🙄

  • @mekedesyohannis7481
    @mekedesyohannis7481 3 года назад +51

    የምር ልጅቷ በጣም ነው ምታምረው አትልቀቃት እንደዚቺህ አይነት ቆንጆ አታገኝም 😂😂😂😂😂😂😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 3 года назад

      Mekdi Anchis ? Enem mist atichalehu single kehonsh 😝

    • @fofofofof2385
      @fofofofof2385 3 года назад +1

      @@sweetman5249 ሰው አታ፣ጉላሉ ስሩ ቶለቶለ ታምራላ፣ሁ

    • @fofofofof2385
      @fofofofof2385 3 года назад

      @@sweetman5249 ❤❤

    • @fofofofof2385
      @fofofofof2385 3 года назад +2

      ከሰው ፊት አታውጣት በጣም ታራለች በውነት

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 3 года назад

      @@fofofofof2385 min endalik/ endalish Algebagnim

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 3 года назад +5

    በጣም ታምራላችሁ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይሁንላችሁ ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን

  • @እስኬየአርሴማልጅj
    @እስኬየአርሴማልጅj 3 года назад +6

    የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ሆፕዬ❤😘😘😘

  • @yelaylay5409
    @yelaylay5409 3 года назад +3

    ግን የምር በብዙ ነገር እሷ ትቦንስሃለች እንዳታመልጥህ ሎተሪ በላት ደሞ ቅብርር ያለች ናት እንደሌላው ሴት አትቅለሰለስም በመልክ ግን አትተናነሱም ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj 2 года назад +6

    Liyu is my favorite You tuber and Podcaster because she is bold and free to communicate her mind to anyone who want to buy.

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 3 года назад +5

    ተጨቃጭቃችሁ ተጨቃጭቃችሁ ተፋቀራችሁ😍🤗😍😍😍😍 ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 года назад +24

    እውነት ተጋቡ ውጫዊ ዋበታችሁ ማች ነው የውስጡን ባናውቅም 👍👍👍👍

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 3 года назад +12

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ያጣምራችሁ❤️

  • @HANANHanan-yf4sx
    @HANANHanan-yf4sx 3 года назад +4

    ደግመን ስላየናችሁ ደስ ይላልል በጣም ነው ይምትመጣጠኑት መልካም ፍቅር ይኑራችሁ

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ

    የኔ ልዩ ድወዳት እኮ የውነት አንቺ ቲቪ ላይ ሆስት ብታደርጊ ደስ ይለኛል 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ 3 года назад +3

    ዋው ስታምሩ ደስ ትላላችሁ እኔ ገና ሳያችሁ ነው ብትጋቡ ብየ የተመኘሁላችሁ መጨርሻችሁን ያሳምርው ተጋቡ ትዳር ጥሩ ነው

  • @ቅንልቦችYouTube
    @ቅንልቦችYouTube 3 года назад +1

    በራሷ ኮፊደሥ ያላት ሴት ውስጤ ናት ካርቴፊሻል ጽድት ያለች🇪🇹😘 እቃ እናሟላለን ብቻ ተጋቡ እኔ በራሴ ቲቪ እና አልጋ ፍሪጅ እገዛለሁ ያቅሜን ሌሎችም ተሳተፉና እናጋባቸው ተረባርበን 😭

  • @meklitg3490
    @meklitg3490 3 года назад +21

    ጨርሱት ማለት አልገባንም ይብራራልን 😂😂
    ታምራላቹ ያፋቅራቹ ብለናል❤️❤️

  • @makamaka8964
    @makamaka8964 3 года назад +6

    በናታችሁ ተጋቡ ስታምሩ

  • @oumerali6393
    @oumerali6393 8 месяцев назад

    ወሰዳትና ገላግለን ያ ፕሮግራም ከሆነ የሴቶች ጠበቃ ሁኗል ብቻዎን ስትሆን ፍትሀዊ ትሆናለች ቆንጆዎ

  • @betieshetu4969
    @betieshetu4969 3 года назад +10

    በጣም ታምራላችሁ ግን ተጋቡ ለማልት ይከብዳል ...ለራሳችሁ ጊዜ ሰታችሁ በትተያዩ ሁላችንም ደሰ ይለናል።መልካም መጎበኛኘት እግዚአብሔርም ይጨመረበት።Good Luck God bless you

  • @maharihagus9345
    @maharihagus9345 3 года назад +19

    እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ግን በጣም ነው እመወዳቹ ተጋቡ ዶሞ እሄ ሴት በጣም የዋህ ናት እኔ ኣውቃለው መቀሌ የንበረስት ኣብረን የተምሃረን ነበር በጣም ሰው ወዳድ ናት ለሰው ጡሩ ነው እምትመኝ ❤❤❤❤

    • @ዘይነብብንትሁሴን
      @ዘይነብብንትሁሴን 3 года назад +7

      እዚህም ብሄር መጥቀስ ያስፈልጋል እንደ ?

    • @ediyaendrise4306
      @ediyaendrise4306 3 года назад +2

      Wey good ye wuchi zeaga negne eyalshin new behonachihu

    • @ediyaendrise4306
      @ediyaendrise4306 3 года назад +1

      Deqoroch ahun ezih zer meleyetu mindinew tergumu

    • @madampordos3348
      @madampordos3348 3 года назад +1

      ይገርማል አይባልም ቢሄር መናገሩ ለምን አሥፈለገ

    • @shsh1715
      @shsh1715 9 месяцев назад

      ​@user-hc3😂😂😂od5lb1d

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo Год назад +1

    ግን ለምንድ ነዉ ሁለት የሚፋቀሩ ሰወች በመልክ የሚመሳሰሉት ለኔ ብቻ ነዉ የታየኚ

  • @hanan2237
    @hanan2237 3 года назад +7

    ግን ለመጋባት ግደታ መኪናና ቤት ከለለትዳር የለም ማለት ነዉ ተጋቡ ሢሣይ ከዛ በሀላ ይመጣል💛💛

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 года назад +4

    ትንሽ ውፍረት ቀንሽ ማማየ

  • @almwhwh2203
    @almwhwh2203 3 года назад +2

    እሷ ፈታ ብላ አታወራም like body language ሚባለውን ነው ታበዛለች ያን አስተካክይ ከዛውጭ ቆንጆ ናቹህ😍

  • @marryabebe1102
    @marryabebe1102 3 года назад +4

    በጣም ነው እምታምሩት 😍 በጣም ግልፅ ናችሁ 😍

  • @ወለተስላሴ-ፈ4ጨ
    @ወለተስላሴ-ፈ4ጨ 3 года назад +2

    ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 3 года назад +4

    በጣም ታምራላችሁ ብትጋቡ ደስ ይለናል 💚💛❤

  • @loveshort8070
    @loveshort8070 3 года назад +2

    ታሞረላቹሁ ማሻአላህ ደረባባ ለትዳር እምካን ናት እዲታመልጥህ

  • @ardiboardibo583
    @ardiboardibo583 3 года назад +2

    አቦ ልጅቷ ተመችታኛለች እረ የምር ወድጃታለሁ የመጀመሪያውን ፕሮግራማችሁን ብዙ ጊዜ ነው ያየሁላችሁ ኡፍ ልጅቷ ሴክሲ ነች እና ሳብ አደረኩህ

  • @jamilakdir4580
    @jamilakdir4580 2 года назад +1

    ሀሳብሽ በሙሉ ፀጉርሽ ላይ ነው

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    በድጋሚ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል እንኳንም ተዋደዳችሁ

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 2 года назад +3

    የሀበሻን ባህል ሚመርዙ ሀበሻ ያልሆኑ ግን የሀበሻ ባህል ውስጥ ያደጉ ብናውቃቸው እና ባህላችንን ግብረ ገብ ጠባያችንን እንጠብቅ

  • @seadiwolloyewa8923
    @seadiwolloyewa8923 3 года назад +5

    ወይኔ ስታምሩ እኔም እንዳንች ቆንጆ ስለሆንኩ እንደሱ ቆንጆ የሆነ ባል ነው የምፈልገው😂🙈😂😍

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj 2 года назад +3

    Liyu forever!

  • @kingnati7372
    @kingnati7372 3 года назад +2

    እሷ በጣም ነው የምታስጠላኝ

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 2 года назад +1

    እውነት በጣም ታምራላችሁ ተጋብ👌👌

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 года назад +1

    ስታምሩ ብትጋቡ በጣም ደስ ነው የሚለን ኡፍ ስወዳችሁ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asma.5679
    @asma.5679 3 года назад +5

    አይ እኛ ኮሜንቶች እንደዉ ስራችን ማፋቀር፣ማጋባት፣ማፋታት፣ማጋጨት ሆኖ ቀረ😔😔እረ ፈጣሪ እኛንም አንድ በለን😋😜🙈

  • @alamal3835
    @alamal3835 3 года назад +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ ብትጣበሱ አሪፍ ጥንድ ትሆናላችሁ።

  • @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
    @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 3 года назад +2

    ከዛስ ምን እንጨርሰው ምን አረጋችሁ ከጠጣችሁ በኋላ😂😂😂😂😂ታምራላችሁ ተጋቡ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 года назад +1

    ወድሜ ይችን የመስለች ቆጆከጂህ እዳትወጣ ሳቆብቻ ይገላል ማሻአላህ አላህአይለያችሁ

  • @ritaseid
    @ritaseid 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆዬ ናት ቅብጥብጥ ያለች ተመስጨ ነዉ የማያት እንኳንም ወንድ አይደለሁም ተመስገን አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 3 года назад +1

    ባቢ ጋር ነው ያየህዋት ለመጀመርያ ጊዜ ግን ሳያት እዚህ ለብዙ ጊዜ የማቃት ያክል ነው የተሰማኝ she so lovely

  • @bemnatimetku1405
    @bemnatimetku1405 3 года назад +6

    ሆፕ ግን ወደካታል የምር አስባኖብካል አግባት በቃ❤❤🙄

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 года назад +1

    ዋውውውውው ሆፓ በጣምምምምምምም ነው የምታምሩት😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌

  • @etanetan3491
    @etanetan3491 3 года назад +2

    ሆባየ የኔ ጀግና ወንድም

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 года назад +4

    U guys በጣም ታምራላቹ😀❤️❤️❤️❤️

  • @ኢትዩጽዋይነኝ
    @ኢትዩጽዋይነኝ 3 года назад +7

    የእንተን መጨረሻ ሳላይ ንቅንቅአልልም ታምራላችሁ ተጋቡ

  • @ekrulove7286
    @ekrulove7286 3 года назад +2

    በጣም ነው የምታምሩት አይለያችሁ

  • @Jon_daniel
    @Jon_daniel 3 года назад +8

    በጣም ደስ ትላላቹ❤❤

  • @tube-iw3ln
    @tube-iw3ln 3 года назад +2

    ሁለቱም ቆንጆ ናችሁ ተግባቡ ተጋቡ ደስ ትላላችሁ

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 3 года назад +1

    ማሻአላህ ሁለታችሁም ታምራላችሁ ልጆቻችሁ ደግሞ እዴት እደሚያምሩ አስባችሁታል

  • @fozfoz9193
    @fozfoz9193 3 года назад +1

    ሆፓዬ ምንም ይሁን ምን ስታገባ ብቻ ደውልልኝ እኔም ቁርጤን አውቄ ስመጣ እጨር ሰዋለሁ 😘😘😘😘😘

  • @yaseen5272
    @yaseen5272 Год назад

    እችልጅ በጣም ቆጆ ነች አታመልጣህ

  • @ሀዩሙሀመድ-ኈ3ሰ
    @ሀዩሙሀመድ-ኈ3ሰ 3 года назад +2

    ደስ ትላላችሁ ብትጋብ ደስ ይለኛል

  • @ጦይቢነኝየመሀላባዋ
    @ጦይቢነኝየመሀላባዋ 3 года назад +1

    እደምትመጡ ጠብቄ ነበር በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ብዙነገራችሁ ይመሳሠላሉ አኛ ያዬ ነውን ዝብለን ማጋበት ነው ስራችን

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 года назад +2

    የምር#አግባት❤❤❤❤❤ስትመጣጠኑ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 года назад +1

    ደስ ትላላችኹ ደማችኹ አንድ ነው ማለት እንደ እኅትናወንድም

  • @furziyamuktar3372
    @furziyamuktar3372 3 года назад +4

    ተጋቡ

  • @hitykassahun72
    @hitykassahun72 3 года назад +1

    እውነትም ግራ ጎን 😍 አቤት መመሣሠል❤

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 3 года назад +1

    ጥፍት ያላችሁት ከመጋረጃ ጀርባ ብዙ ሂሳብ እንዳዎራረዳችሁ ገባኝ፤በጣም በጉጉት እየጠበኳችሁ ነበር ዋናው ውጤት ላይ ደርሳችሁ ከች...!! አላችሁልኝ ይመችልኝ....ቀሪ የፍቅር ጊዜያችሁን....!!

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 3 года назад +3

    አሁን እናንተ በዚህ እድሚያችሁ የሁለት ልጅ አባት እና እናት በመሆኛችሁ መጃጃሉ ምን ይሉታል😳😳😳

  • @sarahpalinisarass9238
    @sarahpalinisarass9238 3 года назад +3

    በጣም ደስ ትላላቹ

  • @ሠመርትንሿ
    @ሠመርትንሿ 3 года назад +2

    ወላ ተጋቡ በቃ😂😂😂አዛዠ እኛ ነን እናተ መጋባት አለባቹሁ ማቺ ናቹሁ

  • @genatgetahew8163
    @genatgetahew8163 3 года назад +1

    አይ እህቴም ወንድሜም ሁሉም ነገር ቀስ ተብሎ ይደርሳል መኪናም የቤት እቃም ሁሉም ከኋላ ነው የሚመጣ ግን የምር ተጋቡ በጣም ታምራላችሁ
    ፍቅር ካላ ሁሉም ነገር አለ እናም ፍቅርን አስቀድሙ

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 2 года назад

    ደስ ስትሉ በጌታ😍😍ሆፓዬ እንዳትለቃት ውብ ናት😍😍

  • @ahlulhagtube9224
    @ahlulhagtube9224 2 года назад

    እናንተን ለማየት ስመጣ ልሰበር ነበር🤣 ባለፈዉ ሰላምታ ዩቱብ ላይ አይቻችሁ ተመችታችሁኝ ነበር ።
    ሙዳችሁ ሁሉ ዉበታችሁም ሁሉ ነገራችሁ ተመጣጣኝ ነዉ።
    በመሀከላችሁ ጠላት እንዳይገባባችሁ ተጠንቀቁ ክፍተት አትፍጠሩ በተረፈ ደስ ትላላችሁ ሙዳችሁ የሌለ ይመቻል።

  • @JamikTG
    @JamikTG 3 года назад +2

    Hopa......am ur friend......keep going bro......ds belognal

  • @የወሎልጅ-ፀ6ደ
    @የወሎልጅ-ፀ6ደ 3 года назад +1

    በጣም ያምራል

  • @liyamati8798
    @liyamati8798 3 года назад +4

    I don't know what to say but you are both very beautiful and she is a very beautiful and free girl especially her smile is very beautiful. I hope that one day you will both become a couple👌😘😍.

  • @awi9597
    @awi9597 3 года назад +1

    በጣም ተለማመጥካት

  • @asnakechtube4485
    @asnakechtube4485 3 года назад +1

    መጨርሻችኩን ያሳምርው ልዩናቸሁ

  • @solehamohammed33
    @solehamohammed33 3 года назад +2

    እንዳጋጣሚ ነበር ያየሗችሁ ደስ ስትሉ

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o 3 года назад +1

    አንተንማ እኔ ነኝ ማገባህ, ግን አሪፍ ነዉ በርቱ ተጫወቱ እስከዛ😂🥰🥰

  • @nuwatu3778
    @nuwatu3778 3 года назад +1

    እስቲ ቀጥሉበት ደስ ትላላቹ።

  • @fozyoutube8422
    @fozyoutube8422 Год назад

    ስዉዳችሁ ተጋቡ❤❤❤❤❤የምሪደስትላላችሁሁ

  • @አማራዋነኝከጀግናምድር
    @አማራዋነኝከጀግናምድር 3 года назад +17

    *ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን😢*

  • @sadaahmed1902
    @sadaahmed1902 3 года назад +1

    ማሻአሏህ ስታምሪ የኔ እህት

  • @absalattube8392
    @absalattube8392 3 года назад +2

    😉😂😂😂እኛማ አስበን ጨረስነው ግን በጣም ነው እምታምሩት

  • @emusade4912
    @emusade4912 3 года назад +4

    ቆይቼ ባያቹም መጀመሪያም ወድጃችዋለሁ ይመቻቹ ዳግም መገናኛታቹ ደስስስ ብሎኛል ረጋ ያላቹ ውብ ናቹ

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 3 года назад +1

    ስታምሩ በማሪያም ወይኔ❤❤❤❤

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 3 года назад +1

    Nice to see you 2gether again. Really. Ante gn confidence chemreh metehal. Eshi blah smehatal woym kektehatal. Le za new . Mech tefagn.🤨

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 года назад +4

    ይችን ቆንጆ አፈስካት

  • @FM-lc9ri
    @FM-lc9ri 3 года назад +2

    ተጋቡ ደስ ትላላችሁ

  • @ማሂሐበሻዊት
    @ማሂሐበሻዊት 3 года назад +6

    ደስትሉ ይመቻችሁ😍😍💚💛💖

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 3 года назад +1

    በጣም ታምራላችሁ ተጋቡ ማሮች

  • @ቅንልቦችYouTube
    @ቅንልቦችYouTube 3 года назад +1

    እኝክ እቁዎች ተጋብተው ሰርግ ካላየሁ እኔ አላገባም ቆሜ ነው ምቀር አኮርፋችኋለሁ😌😌 እሷ ስታሸንፍ በደስታ አለቀስኩ ምን ሆኘ ነው🤔