"መኖር የምፈልገው በአንቺ የእድሜ ልክ ነው" አስገራሚ የፍቅር ታሪካቸውን ያጋሩን ጥንዶች /ባለትዳሮቹ//እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 224

  • @FamilyDayVlog
    @FamilyDayVlog 2 года назад +3

    ሚጋባ ሳቅ ያለሽ እንደው የኔ የቅርቤ በሆንሽ የሚያስብል ቆንጆ ነሽ ግን ከውበት በላይ የሆነ ነገር የሚታይብሽ ጥፍጥ ያልሽ ጣፋጭ ሴት ባለቤትሽ መልካም ሙሉ ሴት ናት ግን ሰዎች የሚታያቸውን ሳይሆን አንተ የታየህ ማንነት ፍቅር በጣም አስገራሚ ነህ እግዛቤር በብዙ ይባርካቹ በጣም ነው የወደድኳቹ ፍቅርን አስተምራችሁኛል ተባረኩ ብዙ ቀሪ ዘመናቹ የሰላም የጤና የፍቅር እረጅም እድሜ ይሁንላቹ

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 года назад +26

    እነዚህ ጥንዶች ፍቅራቸውም ህይወታቸውም የእውነት እንደሆነ ያስታውቃል በረከታችሁ ይደርብን ሁላችንም እንዲህ ከልብ ሞልቶ የሚፈስ ፍቅር ይስጠን! ናፍቆት(ጋዜጠኛዋ) አንቺም ለባለቤትሽ ያለሽን ፍቅር ከሆነ ዓመት በፊት በሰይፉ ኢቢኤስ ላይ አይተናል፤ እሷን ሳይ አንቺ ነሽ ትዝ ያልሺኝ፤ መቅደስ ደበሳይ አንቺና ባለቤትሽን ኢንተርቪው ብታደርግልን ደስ ይለናል!

  • @sela_Biku
    @sela_Biku Месяц назад +1

    የእግዚአብሔር ቸርነቱን ምህረቱን ልባቸው ቅን በሆኑ ሰዎች በኩል ይገልጥልናል። ሰው የሆነ ሰው ይሰጣል። በብዙ የተማረ በብዙ ይወድዳል። ተባረኩ 😇

  • @bethlehemnigussie1967
    @bethlehemnigussie1967 2 года назад +26

    አንተ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ወንዶች ምሳሌ ነህ !! በአሁን ሰአት የወለዱትን አባቶች በረሱበት ጊዜ ልጄ ብለህ የማትወልደውን ልጅ ማሳደግ ትልቅነትህን አሳይተሀል እግዚአብሔር ይባርክህ!!
    👌ክፍ አይንካቹ !! ጠንካራ ሴት ነሽ !!
    EBS television እናመሰግናለን ማህበረሰብን የሚገነባ እና የሚጠቅም program እያስተላለፍቹ ስላላቹ !!! በርቱ

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 года назад +24

    አቤት መታደልሽ ቀናሁብሽ
    ጀግና ወንድ ነው ማለት አንተ ነህ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ደስ ስትሉ በፍቅር ያኑራችሁ ከዚህም በላይ

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 года назад +27

    በጣም ደስ ይላሉ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ከነመላው ቤተሰባቹ። እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @mebatube1524
    @mebatube1524 2 года назад +27

    አቤቱ አምላኬ የሁሉ ባለቤት መልካም ፍቅርን እንዲሁም መልካም ትዳርን ሉሁላችን ስጠን
    ማሪያም ሆይ ለነዚህ ጥንዶች የፍቅርን መንገድ ቀጥይላቸው
    መልካም ዘመን ይሁንላችሁ

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 2 года назад +1

    የሳቋ ምክኖያት ያንተ የሰላም ሰው መሆን ነው ተባረክ ወንድሜ ከጥቂቶች አንዱ ነህ ።ዘመናቹ በፍቅር ሙልት ይበል እንዴት እንደወደድኳችሁ

  • @mimimimimimisolomon5136
    @mimimimimimisolomon5136 2 года назад +4

    የእዉነት መልካም ሰዉ ነህ እንዳንተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +8

    ደስ የሚሉ ጥንዶች እድሜዬ ባንቺ ህይወት ልክ ይሁን አለ የዘመናችን ጀግና ደግ ምርጥ ባል ነህ አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @godlover7602
    @godlover7602 2 года назад +6

    በጣም ደሥ ይላል ወንድሜ ሆይአንድ የገባህ ነገር እንዳለ ይገባኛል የሰው ልጅ በራሱ እሥትፋሥ ማዝዝ የማይችል ደካማ ፍጡር ሳለ ብዘ ወንድም ሆነ ሴት በብዙ ትቢት ተይዘው ብዙ ግፍና በደል ሲየደርጉ አንተ ግን

  • @hayatltube3682
    @hayatltube3682 2 года назад +23

    ፈገግታዋ ደስሲል የኔዉድ በጣም ጠካራነሽ በዛ ላይ ቆጂዬ ነሽ ውቦችናችሁ ሁለታችሁም

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 2 года назад

      አሜን አሜንጰአሜንንንን

  • @tebeynberhan925
    @tebeynberhan925 2 года назад +1

    እናመሠግናለን እንደዚህ አይነት አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ስላቀርባችሁልን።ጥንዶች እግዚአብሄርም አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 года назад +1

    ትዳር የከበረ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው፤ በጣም ደስ የምትሉ በፍቅርና በሰላም በደስታ የተጎበኛችሁ የመልካም ትዳር ተምሳሌት ባለትዳሮች ናችሁ:: የእናንተ ትዳር ከእግዚአብሔር የተሰጠ በእውነተኛ ፍቅር ላይ የተመሰረተ በረከት ነው፡፡ ደግሞም መልሶ ያገናኛችሁ ያላለቀ ነገር በመሃላችሁ ስላለ ነው፤ ከተለያዩ በኋላ እንደገና መገናኘትና ለትዳር መብቃት የፈጣሪ ፈቃድ ነው፤ የኔውዶች ደስታችሁን ፍቅራችሁን ዘላለማዊ ያድርግላችሁ፡፡

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 года назад +6

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ይሄ ደስታችሁ ከነልጆቻችሁ እስከሽምግልና እመኝላችሁለው😍🙏

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh4061 2 года назад +1

    ያስቀናሉ ፍቅራቹ ይባረክ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 года назад +1

    ወወንንድድመሜ ተባረክ ሴት ልጅ ሁሉ ነገርናት እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ያጽናህ የነኔ ቆንጀጆ አይዞሽ

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 года назад +23

    የአንተ የሆነችውን ሌላ ሰው ቢያገባት መልሶ ፈጣሪ ያመጣልሃል የሚባለው እውነት ነው::

    • @Abikid12
      @Abikid12 2 года назад +1

      Hulaemm gn ya layehone yechilalee 😉

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 года назад +20

    የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🥰🥰🥰

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 2 года назад +1

    መሲ በጣም ጠንካራ፣ግልፅና የዋህ ነች።

  • @emarittube1571
    @emarittube1571 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ አንበሳው እንኳን ደስ አለህ ( ግርማ )፤ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኩ መሲ፡፡

  • @neza3723
    @neza3723 Год назад +1

    ለኛምእድህያለፈቅርይሥጠን

  • @zmn2116
    @zmn2116 2 года назад +19

    የተሰጠንን አሜን ብለን ከተቀበልን ብዙ ፈልገን ካጣናቸው ይበልጣል ።እግዚአብሔር ፍቅር ነው እያልን ፍቅር የለም ብንል ስህተት ነው እናም ፍቅር አለ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @nanidanel7670
    @nanidanel7670 2 года назад +2

    እንደዚህም አለ ይገርማል ተባረኩ

  • @abrehetmehari289
    @abrehetmehari289 2 года назад +2

    ህብረት ችቦ ስንማር አስታውስሻለው መሲ እኛ ተሻግረን አንቺ ከሖላችን ነበር አደጋ ሲደርሥብሽ ዮኒ ወንድምሽ ደንግጦ ሲሮጥ i remember everything እግዛብሄር ደስታሽን ከፍ ያድርገው የምር በጣም ጠንካራ እንደሆንሽ ነው የማውቀው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 года назад +41

    እግዚያብሄር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @kaliynobe4146
    @kaliynobe4146 2 года назад +1

    Garry am so happy to see you i know him his very good person he love to help everyone without any need feedback God bless you bothe mesya you deserve all the best in this life

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 2 года назад +6

    ቃላት የለኝም ደሰ ሰትሉ ፈጣር ፍቅራችሁን የብዛው ከጤና ጋራ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayneshesatu7979
    @tsehayneshesatu7979 2 года назад +5

    እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔን ህይወት ነው የሚያወሩት የሚመስለኝ

    • @maki4428
      @maki4428 2 года назад

      የኔንም በጣምነው ደስየሚሉት

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 года назад +1

    እረጅም እድሜ በውነት የኔም ባለቤት እንዳንቺው ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ሁልጊዜ እሱን ሳይ መናር እጏጏለሁ ደስ ይላል ደስ ትላላችሁ

  • @mekidesabrham9923
    @mekidesabrham9923 2 года назад +1

    ግርምሽ አንተ አስተዋይ ሰው ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @netsanetsilew1559
    @netsanetsilew1559 2 года назад +18

    ወይ መታደል አምላኬ ለኔም ልጄን አባት ሆኖ የሚቀበል ባል እንድትሰጠኝ እመኛለሁ። ያለፈው ስህተት እንዳልደግመው እርዳኝ።

  • @helutube9275
    @helutube9275 2 года назад +1

    ደስ ትላላቹሁ እግዛብሄር ትዳራቹሁን ይባርክ እኔም እንዳንቺ የመጀመሪያዬ ጥሩ አልነበረም እግዛብሄር ምን ይሳነዋል አምናለሁ እንዳንቺ ይክሰኛል ክብሩ ይስፋ የመድሀኒት አለም

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ታድላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን አብዝቶቷ ይባርክላቹ ❤🕊 ጀግናዬ ብዬሻለው ጠንካራ ነሽ 🙌

  • @tigist9810
    @tigist9810 2 года назад +1

    መታደል ነው ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @rozateshome2948
    @rozateshome2948 2 года назад +10

    ኧረ በሌላ program ትቅረብልን በጣም ታሪክዋን መስማት እንፈልጋለን 🙏

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @teegi5884
    @teegi5884 2 года назад +2

    ይታ ደሉታን እንጅ አይታገሉትም እግዚአብሔር ፍፆሜያችሁን ያሳምረው

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +5

    ደስስትሉ እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ ልዩ ሰው ነሕ

  • @mekdesberie438
    @mekdesberie438 2 года назад +6

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እኛ ሤቶች ወንዶች ከሀዲ ክፉ እያልን ስናወግዝ እንዲህም አይነት ወንድ አለ የሷ ደስታን ከነ አድሜ እደተመኘህ ለአንተም አብዝቶ አበዛዝቶ ይስጥ ክአባቴ ከሴት ተወልደዉ ሴት የሚያቋሽሹ ከአንተ ይማሩ❤❤

  • @alinamare4334
    @alinamare4334 2 года назад +1

    ግርምሽ እግዚአብሔር ትዳራችውን እግዚአብሔር ይባርከው በጣም የምታምሩ የሰፈሬ ዕንቁዎች ናቹ።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 года назад +1

    እግዚአቤሔር አሁንም ቀሪ ዘመናችውን ያሳምርላችው በእውነት በጣም ታምራላችው
    ፍቅር ሲወሩት ሳይሆን እደዚ ሲኖሩት በእውነት ያምራል

  • @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
    @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 года назад +2

    ምርጥጥዶች፡፡አላህ፡ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sada7016
    @sada7016 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አንቺ ለባልሽ መመስከር አይጠበቅብሽም መልካም ባል እንደሆነ በብዙ መልኩ ያስታውቃል አተ መልካም ሰው ነህ እድሜ ይስጣችሁ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 2 года назад +1

    ዋዉ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 года назад +4

    ስም ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    ስሞቻቸው
    ✍ ሙሐመድ ፡ ትርጉም፦ አመስጋኝ
    ቁርዓን ላይ 4 ቦታ ተጠቅሷል። አል ኢምራን 144፣ አል አህዛብ 40፣ ሙሐመድ 2፣ አል ፈትህ 29
    ✍ አህመድ ፡ ትርጉም፦ ተመስጋኝ
    ቁርዓን ላይ 1 ቦታ ተጠቅሷል። አሶፍ 6
    ✍ ማሂ ፡ ትርጉም፦ ክህደትን የሚያስወግድ
    ✍ሐሺር ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው መቀስቀስ ቡኃላ የሰው ልጅ የሚቀሰቀስበት
    ✍ ዐቂብ ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው ቡኃላ ነብይ የሌለ
    ✍ ሙቀፊ ፡ ትርጉም፦ የመጨረሻውና የነብያት መደምደሚያ
    ✍ ተውባህ ፡ ትርጉም፦ ተውበትን ይዘው የመጡ
    ✍ ረህመህ ፡ ትርጉም፦ የእዝነት ነብይ
    ጎራ ይበሉ ቤቴን ሰብስክራይብ እንደደረሱ
    የነቢዩ ሙሐመድ ሰ,ዐ,ወ) ታሪካቸውና ጎሳዎቻቸው በጠቀለይ ኪታቡ ስራን እንመረለን በአሏህ ፊቃድ
    👇👇👇👇👇
    ሚስቶቻቸው
    👉 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ
    👉 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ
    👉 አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ
    👉 ሃፍሳ ቢንት ኡመር
    👉 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ
    👉 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ
    👉 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ
    👉ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ
    👉 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን
    👉 ሪሀና ቢንት ዚያድ
    👉 ሶፍያ ቢንት ሁወይ
    👉 መይሙና ቢንት ሃሪስ
    👉 ማሪያ ቂብጢያ ናቸው።
    ልጆቻቸው
    ✍ ቃሲም
    ✍ አብደላህ
    ✍ ኢብራሂም
    ✍ ፋጢማ
    ✍ ኡሙ ኩልሱም
    ✍ ሩቅያ
    ✍ ዘይነብ
    ╭──────══──────╮
    ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ ...... ......... .........
    ╰──────══──

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ እንኳን ተመቸሽ ዋናው የናተ ደስታ ነው 👍👍

  • @mimiasefa4452
    @mimiasefa4452 2 года назад +1

    እደዚም አይነት ጀግና ወንድ አለ በጣም ደስ ይላአል እግዚአብሔር ኑሮዎችሁን ይባርክ እድለኛ ነሽ ቆጆ 💕💚💛❤ 💕

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚሉ ጥዶችናቸው አይለያችሁ

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 2 года назад +20

    ፍቅር ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 2 года назад

      ሰሙዬ አብሺሪልኝ

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +4

    በጣምነው የምታምር ት የኔበል አይነት መልካም ሰው ሰቶሻል ፍቅሩን ያብዛላቹሁ ጥንካሬሺ ደስይላል ማማዬ❤❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад +2

    የኔ እናት ታድለሻል እንደዚህ አይነት ባል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 года назад +1

    ወየው የሚገርም የህይወት ታሪክ በጣም ይገርማል

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይባርካችሁ፣ ትዳራችሁንም ፈጣሪ ያፅናው!!

  • @haptamhaptam1680
    @haptamhaptam1680 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ❤

  • @sebahabdela7522
    @sebahabdela7522 2 года назад +3

    አላህ ልብህን አይቀይርብህ በጣም ደስ ይላል ፍቅር ይጨምርላቹ

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @Locaoffivjsl
    @Locaoffivjsl 2 года назад

    መታደል ነው እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +2

    በጣም ደስይላል

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 года назад +3

    ዋውውው በጣም ደስስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ😍❤👍🙏

  • @burtelemma200
    @burtelemma200 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላቹ

  • @uniquemercy1597
    @uniquemercy1597 2 года назад +2

    ይገርማል እንዲህም አለ በሌላ program እንጠብቃለን አደራ 🙏😍🥰😍

  • @fekadugselassie
    @fekadugselassie 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ። ጌሪዬ ትልቅ ሠዉ አቦ ሺ ዓመት በፍቅር ❤ ኑሩልኝ!

  • @hayahalain9269
    @hayahalain9269 2 года назад +15

    የኔ ፍቅር ደስ ስትሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ቅዱስ አማኑኤል ትዳራቹን ይባርክ♥

  • @betimola4102
    @betimola4102 2 года назад +1

    እመብርሀን ፍፃሜአቹሁን ታሳምርላቹህ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +1

    WOW በጣም ደሰ ይላሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካቹሁ

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @zzzzzzz5309
    @zzzzzzz5309 2 года назад +3

    እድሜ ይስጣችሁ

  • @godlover7602
    @godlover7602 2 года назад +1

    ከኔነት ወጠህ ሥላሳየህው ፍቅርረ በብዙ ተባረክ

  • @mihiretkassa8615
    @mihiretkassa8615 2 года назад +4

    ትዳራቹን እ/ር ይባርከው ተባረኩ በተለይ አንተን አደንቅሀለው ትልቅ አይምሮ ያለክ ልጅ ነህ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +1

    የእውነት ታምራላችው ብቻ አይገልፃችውም ታስቀናላችው ጭምር ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው ልጆቻችውም ይደጉላችው

  • @gizawsentayehu5010
    @gizawsentayehu5010 2 года назад +2

    Yene sakita sitamir balishim betam asitewash new tebareku

  • @YIDIDIYA83
    @YIDIDIYA83 2 года назад +3

    Egziabher tidarachun yibarklachu betam des tilalachu ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያ-የ4የ
    @ኢትዮጲያ-የ4የ 2 года назад +1

    ፍቅራቹ ደስ ይላል ግን ብር ምትጥይው ነገር ግን ሰው እየሰረቀሽ ይሆን?

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +6

    ዋው በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ መልካም ትዳር ይሁንላቹ ልጆቻችሁም ይደጉላቹ

  • @Saraordofaabera
    @Saraordofaabera 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርካችው🙏

  • @ዳናዊትይቱብ
    @ዳናዊትይቱብ 2 года назад +1

    መሲዬ የኔውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 года назад +2

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹ ክፉ አይካቹ እመብረሀን ጎዳችሁን ትሙላላቹ ብጣም ታላቅ ሰው ነክ ክበርልን የልብክ መሻት ይፈጸምልክ እዴት እዳከበርኩህ የአመቱ ምርጡ ባል ምርጡ አባት ብዬካለሁ❤❤

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በፀጋ ያኑራችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidistganta3242
    @kidistganta3242 2 года назад +3

    ልጅቱዋ ደስ ስትል በጣም ደስ ይላል

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 2 года назад +2

    Ufu des setelhu felkelkechu ytenkariesh tege Egzhibre enkanen tgenechu🙏❤️

  • @yearsemadebre1667
    @yearsemadebre1667 2 года назад +1

    እናተ አደኛ ናቹ ፍጣሪ ትዳራቹን ይባርክ

  • @ኢ_ሲያና
    @ኢ_ሲያና 2 года назад +1

    አቦ ስታምሩ ልጂቷ ስታምር ፈገግታ 😁❤ ጀግና ነች💪
    ከሄደው የሚመጣው ይበልጣል🙏

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 года назад +1

    እግዚአብሂር ትዳራችሁን ይባርከው

  • @raheldebes101
    @raheldebes101 2 года назад +1

    Setaskenu 😍😍 rigem edema Ena tena, fekir yestahu!!!! 💕💕💕

  • @messitube9903
    @messitube9903 2 года назад +1

    እግዚአብሔ አምላክ ፍቅራችውን ያብዛው ምሳሌ የምትሆኑ ጥዶች ናችው

  • @henokmicael216
    @henokmicael216 2 года назад +1

    God bless you more. Happy for you.

  • @ayok4563
    @ayok4563 2 года назад +3

    በጣም ደስ የምል ህይወት

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 2 года назад +1

    የኔ ማር ሁሌ ደስተኛ ሁኝሊኝ የኔ እህት በጣም ደስ ትላላቹ ከዚ በላይ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @kalkidan4154
    @kalkidan4154 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ስታምር ሳቂታ ትዳራቹ ይባረክ❤❤

  • @hayathayat3724
    @hayathayat3724 2 года назад +1

    Desi sietelo fetare lehulachnem edehyale tedea yesiten amen

  • @yanetmichael7332
    @yanetmichael7332 2 года назад +1

    ደስ ይላል

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 2 года назад +1

    እፍፍፍ እንዴት ደስ ሲሉ ጌታ ከእናተ አይለይ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏾✌🏾✌🏾✌🏾

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +2

    እዉነተኛ ፍቅር እንዲህ ነዉ የፍቅር አምላክ ፍቅሬችሁን ያብዛላችሁ❤️😍

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 года назад +1

    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 года назад +1

    ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች !!!!!
    እንኩአን ለደብረዘይት አደረሳጭሁ !!!!
    የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሄርን መፍራት ነው፡፡ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው፡ዘመንህ በእኔ ይበዛልና የህይወትህም እድሜ ይጨመርልሃል ፡፡
    ለብርሀነ ትንሳዬው በሰላም ያድርሰን፡፡

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 года назад +1

    egziyabheri edime tena yadilachihu kali yelegim egziabiyir yetemesegen yihun

  • @jerrykassatube2916
    @jerrykassatube2916 2 года назад +2

    Mesrya yena konjo am so happy too see u

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 2 года назад +3

    እሱም ደስ ይላል