Ethiopia | ሰበር ዜና አሁን የደረሰን መከላከያ የማረካቸው የአሸባሪው ትህነግ ህፃናት ምርኮኞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 🔴 program name is Ethiopian defence programe-It is a program where military educational and entertaining videos are presented
    In this video -ሰበር ዜና አሁን የደረሰን መከላከያ የማረካቸው የአሸባሪው ትህነግ ህፃናት ምርኮኞች
    Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
    HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
    If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
    Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
    ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    You Tube - / @habeshatime2. .
    ****************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Комментарии • 200

  • @zekariasahmed4656
    @zekariasahmed4656 3 года назад +31

    ምናለ ጌታቸው የሚባል እርኩስ ክምድረገፆ አጥፍቶልን እነዚህ ታዳጊ ወጣቶች እድሜያቸው ቢቀጥል 😡😡😡

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 3 года назад +23

    ጊዜዉ ይከብዳል ማን ይታመናል ። በዉጭ ሀገር ያላችሁ ትግራዊያን እባካችሁ ለእነዚህ ጭሁ ልጆች አለቁ ለአጥፊዎች ከምትጨሁ።

    • @woine123
      @woine123 3 года назад +3

      ቁም ነገሩ ያልሽው ነው የትግራይ ህዝቦች ጥጋብ ነፍቶት ህፃናቱን የሚያስፈጀውን ጁንታ መደገፋቸውን ካላቆሙ ዘራቸውን ማትረፍ አይችሉም::

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 3 года назад +6

    አኔ አላውቅም የሚሉትን ነገር ማመን ከባድ ነው ግን ተሸውደን ነው ቢሊ ጥሩ ነው።

  • @cvf5013
    @cvf5013 3 года назад +2

    በጣምያሳዝናሉ

  • @esayaskumneger4525
    @esayaskumneger4525 3 года назад +8

    This report should be passed to humanitarian organisations and international news outlets to let the world know this situations

  • @gedabedada1668
    @gedabedada1668 3 года назад +7

    አይዟችሁ ወገኖቼ ጅንታውን ያጥፋልን አገራችን እንደ ጥንቱ ፍቅር ሆና ትቀጥላለች😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahafalbarrag8012
    @rahafalbarrag8012 3 года назад +4

    ኑሮ ግፍ እደው የነጌታቸው ልጅህ ኢትዮጵያን የምትባል ምድር አይረግጦትም

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 3 года назад +6

    ከቀበሮ ጉድጓድ ወጥቶ ከተማ ሲገባ በሰልፉ ወጥተህ አጨብጭበህ ስትቀበል ሰትጨፍር አልነበረም መከላከያ በባዶ እግሩ ከተማ ለከተማ ወያኔ
    ሲያዞሩት ቆመህ በአልልታ በጭፈራ በመሳደብ በማጓጠጥ
    አልነበረም። አሁን ሰለተማረክ
    ትቀባጥራለህ ተኮለኛ ሸረኛ ናችሁ። ተማርከህ ተሐድሶ ወሰደህ በቃ አሁን ገብቶሀል ተብለህ ተለቀህ ተመልሰህ
    ልትዋጋ መጣህ ።እናተን ማን
    ያምናል እግዚአብሔር ይፈረድባችኋል። ገናና ብዙ ግፍ
    አለ።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад +9

    የትግራይ እናት አሁን ድስ የብልሽ እንደናንተ አማራው መርዝ ስጥቶ አትገልም አይናችሁን ክፍቱ

    • @God-ts2gz
      @God-ts2gz 3 года назад +2

      እናትነት እንደትግራይ እናት ከሆነ ይቅር

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 3 года назад +2

      ትክክክል የአማራ እናት ወርቅ ና ት ሆሎም እደአማራ እናት ቤሆን

  • @selamforall.peace.3633
    @selamforall.peace.3633 3 года назад +1

    የእናቶች ፀሎት ይማራቸው

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 3 года назад +4

    እኔስ መቸም አላምናቸውም

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 3 года назад +4

    አየ ወያኒ ካለህ ደስ አይበልህ ሥትሞት ነብስህ አይማር እረ የትግራይ አባቶች እናቶች ጊታቸው እረዳን እና ፃድቃንን መግደል አቃታችሁ ያለ ትውልድ ቀራችሁ እረ በውሽት ብሮፋ ፋጋዳ አትታለሉ ከኢትዮጵያ ተለይታችሁ እንዲት ነው ምትኖሮት

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 3 года назад

      እንሱ እኮ ተግራይ ለጁንታ ነው የሚያግዘው አይናቸው ብከፍትማ እናቱች መርዝ ለመከላከያ ስጥተው ባለግደሉብን እንድህ ነው አማራ ይዎሁ ልጆችን ማርኩ እርህራሄ የሚያሳይ እናንተ ክፉ እናት ይዝራቹትን እጭዱ ምስኪን መከላከያ ችረሳቹ ጁንታ ልጁቻቹን ለሚበላ ኩፉዎች

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 года назад +6

    አሁን እነዚህን አምናችሁ ነዉ የምታዳምጧቸዉ ገና ለሚሊየን አመት አላምናቸዉም ካላዩኝ እሰርቃለሁ ካዩኝ እስቃለሁ ነዉ አሁን ስለተያዙ ነዉ የሚቀባጥሩት ።

    • @user-sz3xs5pg4p
      @user-sz3xs5pg4p 3 года назад +1

      እኔም ከአንተ ጋር በጣም እስማማለሁ በአጠቃላይ ትግሬ ን አላምንም

  • @user-iu2sj1wl6w
    @user-iu2sj1wl6w 3 года назад +4

    ሌላቃል የለኝም የዘመናችን ፊራኡን ብያቸዋለሁ።።😥😥😥

    • @user-wy1js8sg8b
      @user-wy1js8sg8b 3 года назад +1

      በጣም ሚስኪኑ የትግራይ ህዝብ አልገባውም

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      በጣም

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w 3 года назад

      ምንልበል ውዶቸ

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      @@user-iu2sj1wl6w ሲያንሳቸውነውፊራኦንእህት

  • @tsagawkebede7655
    @tsagawkebede7655 3 года назад +6

    አይዞን ወድሞቼ አብሽር እኖዳቺኋለን ብዙ ጓደኞች አሉኝ ሳኡዲ ዉሥጥ እኔ አማራ ነኝ ይህ ቀን ያልፋል ወድሜን ብትገሉት በትግሬ ወጣት አልናደድም ወበር ፈላጊዉ ነዉ ሆዳሙ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 3 года назад +11

    ኡኡኡኡኡኡኡ እረ እባካችሁ እንዴት እናድናቸው እነዚህን ልጆች እናድን።ገብረፅዮን ነብስብ አይማር ሌላ የምለው ነገር የለም

    • @user-cn4ox7rb7p
      @user-cn4ox7rb7p 3 года назад

      የራስህም ከፊት እያረገ እየገደልክ ነዉ ወልዲያ መርሳ ወሎ ወጣት እያፈነ እየወሠደ መርፌ እየወጋ ከፊት እያስገደለ ነዉ ስይም እሚለዉን ስማ

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 3 года назад +2

    😭አልቻልኩም ዋኔ የትግሬ ህዝብ ፈጣሪ ይርዳችሁ እኛንም ገደሉን ገለውም አስገደሉን እህህ

  • @user-cm7pl9bd8i
    @user-cm7pl9bd8i 3 года назад +2

    አረ የስራቸውን ይስጣቸው እነዚህ ክፉ የንፁሃን ህፃናቶችን ጨረሰ

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b 3 года назад

    እኔን ወገኖቼ እውነት የሰራዊት ጌታ ይፍረድባቹ የህውሃት አሸባሪ ቡድን ወገኖቼ አስጨረሰ እኔ አብሮ አደጎቼ ያጎቶቼ ልጆች ወጣቶች ጠቅላላ መቀሌ ናቸው ይኑሩ ይሙቱ አላውቅም አስጨረሰን ይህ አረመኔ እግዚአብሔር ያጥፋቹ የቆሙበት ምድር ይካዳቸው ያማል ኡፍፍፍ ምን ልበል ግራ ገባኝ

  • @user-jv7jq9hm2b
    @user-jv7jq9hm2b 3 года назад +2

    እድለኛናቸው ሰንቶቹህፃናት አልቀው ይሆኑ😭😭😭

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 3 года назад

    አገሬ እብድ ፓለቲከኞች የአገሬ ልጆች ሞተው አለቁ

  • @ashiaethopia9573
    @ashiaethopia9573 3 года назад +1

    አላህይፍረዳቸውወላሂልቤደማ💔💔😭😭😭😭😭አይይይይይ

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 3 года назад

    እረኡኡኡኡእረእባካችሁ ይብቃንሠላምይሻለናልእረኡኡኡኡያአላህ

  • @user-dc9zr7hp4o
    @user-dc9zr7hp4o 3 года назад +4

    እፍፍፍ😭😭😭😭😭🇪🇹

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube1970 3 года назад +1

    አቤትትትትትትትትትት😭😭😭😭😭😭😭😭 እንደዉ ምን ልሁን አሁንስስስ😭😭😭

  • @belayneshkege705
    @belayneshkege705 3 года назад

    ያማል መሪወቺን ከምድረ ብታጠፋልን የደሀልጀ አለቅ ወደወም አደል ተገደወ ነወ

  • @nejat3748
    @nejat3748 3 года назад

    ተገድየ መጣሁ አለች የኔሚስኪን አላህ ኸይሩን ይሻልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 года назад

    አምላክጁታጁታዪቀላቸውየስራቸውዪስጣቸው

  • @hawahawa6313
    @hawahawa6313 3 года назад +2

    ሀዩነኝ
    እነሱ የማራን ወጣት በመርፌ ይመርዛሉ እኛደሞ የነሱን ወጣት እንከባከባለን ያረብ

    • @kasskass440
      @kasskass440 3 года назад

      ለዚነው አማራ የሚለየው

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 года назад

    I am very sorry averting it going to be OK God be with you guys aver step of the way Amen 🇪🇹

  • @user-gr9kw8yk9g
    @user-gr9kw8yk9g 3 года назад

    የኔ ማሮች እደዚህ እያስጨረሰ ድል አደረኩ ይላል ትግራይ ሚድያ ይገረማል ጊታቸው ተብየና መሠሎቹን የትግራይ ህዝብ ተረባረቦ ለህግ እድቀረቡ ለምን አያደረጉም እነሱ ዋሻ ለዋሻ እየሮጡ ኑፁሀን ይማግዳሉ አላህ እነሱን ይማግዳቸው አቦ መቸም አይቀረላቸውም ጠብቁ

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j 3 года назад

    አረ ይህን ክፉ ጊዜ እግዚአብሄር ያሳልፍልን፡ ሰላም ያምጣልን

  • @user-zc4zh8wj6g
    @user-zc4zh8wj6g 3 года назад

    ለመግደልነውየወጣቺሁትውሻወቺ

  • @munayusuf9750
    @munayusuf9750 3 года назад +5

    አይዟችሁ ጠላቶቻችን ጁንታዉን አጥፍቶታልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 3 года назад +6

    የኔ ጥያቄ አንድ ሙር እንዴት ከትግራይ ምድር ይጠፋል ተው የምል

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      በጣም

    • @God-ts2gz
      @God-ts2gz 3 года назад

      በተንኮል They have Bachelor Degree

  • @siedhusen3758
    @siedhusen3758 3 года назад

    ሀሸሹ የለቀቀው።አይመሰልም አይኑ አገላለፁ

  • @pantayabat2272
    @pantayabat2272 3 года назад

    አቤአቤቶ አምላኬ አንተ ማረን እግዚኦ አንድፍሬ ህጻን ባላወቀው ባላሠበው እሩጦ ሣይጨርስ እድህ አይነት መከራ አይ እናት 😭😭😭😭

  • @jdbhdhdhe3111
    @jdbhdhdhe3111 3 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ አይ የትግራይ እናት በጣም ያማል

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 года назад

    የኛ።ሰው።እያለቀ።እነሱን።ትንከባከባላችሁ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 года назад

    አይዞህ ወድሜ ጤናህም አሏህ ይመልስልህ

  • @getahunhabtemariam1771
    @getahunhabtemariam1771 3 года назад

    አይዟችሁ ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኃል:;

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 года назад +1

    እነዚህ እውነት እጹን ተጠቅመዋል

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 2 года назад

    😭😭😭😭! ያሳዝናል!!!

  • @softz9634
    @softz9634 3 года назад

    የትግራይ እናቶች እና አባአቶች ለምድነው ስለልጆሆ ቻአቹሁ የማአይሰማአቹ ስንት መከራአ አይታአቹሁ ያአሳአደጋቹትን ልጆዎቻአቹን ለህዋሀት የሚሞቱለት ልጆዎቻችሁ የሚሞቱት ለህዋአት ነው እንጅኢ ለትግራይ አይደለም ልጆቻቹንም አታቹሁ የኢትዮጵያን ህዝብም አታቹሁ ህዋአትን አምላአክ አድረጋቹሁ የምትኖሩት ስለእውነት ከሆነ የትግራይ ህዝብ ህዋአትን ተባአብራአቹ ድራአሹን ማአጥፋአት አቅትዋአቹ ነው እንደእዚ ስንት መከራአ አይታቹ የአሳደጋቹትን ልጆሆቻአቹን ለህዋት እዲሞቱ የምታአደረጉት እና ከኢትዮጵያአ ህስብም የምትቀያአየሙት እግዚያአ ቤሄርስ አምላክ ስለልጆሆቻአቹ እናአት እናአ አባቶችን የትግራይን ህዝብ ዝም ይላአል ምክኒያአቱም ልጆዎቻቹን ለህዋአት እዲሞቱ እና የግዛአ አግራቸውን ኢትዮጵያን ኢዲወጉ በማአድረጋአቹሁ እናለልጆሆቻአቹሁ ሞትን ስለተቀበላአቹሁ እንቢህ ልጆዎቻአችን አንስጠም አግራአችንን ህግባችንን አትወጉም ብላአቹሁ ለልጆሆቻቹሁ ሞትን ስለፈቀዳአቹሁ የልጆሆቻቹ አምላአክ ዝም አይላአቹሁም።

  • @user-jn3qq4lt1u
    @user-jn3qq4lt1u 3 года назад

    እፍፍፍፍፍፍ አይይይዘንድሮ ህፃኖችን ጁንታ አላህ ይይላችሁ

  • @user-du4xs3nu5q
    @user-du4xs3nu5q 3 года назад

    ፈጣሪ ይማራችሁ አሁን ሌላ ቦታ ብትሆኑ አታሥቀምጡም ነበር

  • @user-pp5lv6mv9i
    @user-pp5lv6mv9i 3 года назад +1

    ቀጣፊዉች ተዋግተን እናቸንፋለን ብለዉ ይገቡና ስያዙ ይቀባጥራሉ

    • @azebwoldegebrel8482
      @azebwoldegebrel8482 3 года назад

      እውንት ነው በደንብ ነው የሚያውቁት

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 года назад

    የድሀው ልጅ ተጫወቱበት በደንብ አድርገው ወይ ጉድ እነዚህ አረመኔዎች

  • @genetnegash7850
    @genetnegash7850 3 года назад +2

    ስለተያዛችሁ ነዉ ዝም በሉ ስትጨፍሩ እያየ ናችሁ እይ ድል እንዴ ህምምምም

  • @zeinatmail7608
    @zeinatmail7608 3 года назад

    ጌታቸዉእርዳ ይሄእርኩሥ እንድህእያሥጨፍጨፍ እሡ በኤፍቢ አፉንይከፍታል መላይሻብህ አላህ

  • @abelking7546
    @abelking7546 3 года назад +3

    አዬ ወያኔ (ጁንታ) መቼም እነዚን ህጻናቶች አስፈጅተከ ከሰው ልትሰወር ትችላለህ ከፈጣሪ ግን አትችልም የነዚህ ንጹህ ደም አያስቀምጥህም በምድርም በሰማይም ::

    • @user-jc4zn3sx1y
      @user-jc4zn3sx1y 3 года назад

      እኔ የምለው ወገኖቸ ይሄ የሚጠይቃቸው አካል የአብይ ምግስት ነወደ

  • @awrssstsed2596
    @awrssstsed2596 3 года назад +1

    ኡፍፍፍ

  • @user-ol5ix9ny8j
    @user-ol5ix9ny8j 3 года назад

    ምስኪ

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 3 года назад

    አይዞ አችሁ እነዚህ ሴጣኖች በማታውቁት ለነሱ ስልጣን ጥማት ብለው ምንም የማታውቁትን ማገዷችሁ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ለማንም የማይበጁ የሉሲፈር ታላቅ ወንድሞች ለሁላችንም ሰላም ሲባል እግዚአብሔር ይንቀንልን እኔ ለናተ አነባሁኝ በማታውቁት እዚህ ጦርነት የማገዷችሁን ተባብረን እንሰቅላቸዋለን ለማንም የማይጠቅሙ ባንዳዎች ልጆቻቸውን በውጭ አገር አስቀምጠው የምሰኪን ልጆችን በማያውቁ ይማግዳሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ይፋረዳቸዋል እኛ በእናንተ ምንም ቂም አንይዝም ተገዳችሁ እንጂ ገና በልታችሁ ያልጠገባችሁ ምስኪኖችን አደጋላይ ጣሏችሁ አይዞአችሁ እንኳን ተረፋችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው አሜን አንድ እንሁን አንድነት ያሸንፋል ለኢትዬጲያዬ የብርሀን ቀኟ በቅርብ ይሆናል ኢትዮጵያ ትቅደም ጁንታና ባንዳ ይውደም❤🇨🇬🇪🇷

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 года назад +3

    አትስሞዋቸው።አሁንም።ደህና።ቢሆኑ።ይወጉናል።እስኪ።አስቁሙ።

  • @seadiyoutube883
    @seadiyoutube883 3 года назад

    ያአላህ የድሀልጅ ጨረሱ

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 3 года назад

    አሳዛኝ ድርጊት

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    አዟችሁ አሏህ ይርዳችሁ የአማራ ሠው"የዋህ ህዝብነው"ሢታመሙ ያስታማል"ሢርበው ያጒርሣል"ሢጠማ"ያጠጣል"መልካም ህዝብነው"ጅታውግን"ለትግራይ ህዝብ አይሆን"ሠው በላ አውሬ ቡድን ስሩይቀለው"ምግዜም"አይሣካለትም"ይህችርኩስ"ደብሬጼወን የደሀውልጅ አስጨረሠው

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 3 года назад +1

    ጊዜዉ ይከብዳል ማን ይታመናል ።

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 года назад

    አቤት ጭካኔ እነዚህን ህፃናት ለጦርነት መላክ

  • @marthasisay3491
    @marthasisay3491 3 года назад

    Betam yasaznal aun Enzi ljochi mn yakalu. Abetu fetari Slnatk blek temlketenena beka belen😭😭

  • @user-zl7jz1os9x
    @user-zl7jz1os9x 3 года назад +2

    ወንድሞችአይዞችሁ እውነትነውመገድድክባድነው

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 года назад

    ሲያሳዝና ልጅ ያለው ዝም አይበል ጁንታው ጦርነቱ እንዲያቆም እናውግዝ

  • @sirakbeemnet3772
    @sirakbeemnet3772 2 года назад

    ሁሉም ምርኮኞች ፡ አላውቅም ፡ በግዳጅ ነው የገባሁት ፡ አልሰለጠንኩም ...... ይላሉ ። በግዳጅ የገቡና ያልሰለጠኑ ቢሆኑ ኖሮ ፡ ጁንታው እንዴት እያስለቀቅር እንደልብ ለማስፋፋት ይሳካለታል ?

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 3 года назад

    Egzaber le nethuan tegraye hezb yidereselachew betam new yemazenewy

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 3 года назад

    Yene widi andi ken yalifale ayezohi!!you are like me for Tigiray poor people

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 3 года назад +1

    ማዘን ድሮ ቀረ

  • @ddtfiliti3947
    @ddtfiliti3947 3 года назад

    ምንም ሚያጸጽት ይቅርታ ሚያስጠይቅ ነገር የለም። ተታለውና ተጭበርብረው ፣አልሄድም ቢሉም ሞት ነው ሚጠብቃቸው። ይልቅ ይታመሙበት አታስጨንቋቸው። በጣም ያሳዝናሉ። እነዚህ አንድ ፍሬዎች ማመዛዘን በማይችሉበት እድሜያቸው በስሜት ብቻ በሚመሩበት እድሜያቸው እነዛ ሰው በሊታ አውሬ ወያኔዎች የተጫወቱባቸው ይበቃቸዋል።

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 3 года назад

    ጁንታው እሚባል ቢይዟቸው ይገላችዎል ጁንታው ግን ይንከባከባችዎል

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад +1

    እኔእምለበማይካድራ እና በሞጣ ባአፋር ክልል ተባብረው ጨፍጭፈው አሁን ሲያዙ እምሴን ቂጤን ይላሉ ለማንኛውም ትግሬ እርኩስነው ብዙምአትመኗቸው እና ያውአጣሩእናእናሳክማቸው

  • @saqrshalank9876
    @saqrshalank9876 3 года назад

    Uffffff ewnat yamale enaze eyayu ehale baletaw sadaro😢😢

  • @bdjjdjjd9982
    @bdjjdjjd9982 3 года назад

    ኡፍፍፍ ይህ ሰው አይገለም የቀን ጂብብ እንደት በሰው ይጫወታልልል እ እምየየየ እናትትት ደክማ ደክማ እእእእ

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 3 года назад

    Uffffff siyasazenu bemariyam

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 3 года назад +4

    የትግራይ ህዝብ ምንም መረጃ የለውም የምንዘምተው ተገደን ነው ይቅርታ አገሬ እያሉ ነው እውነት ከሆነ ጥሩ ቀና አስተሳሰብ ነው

    • @God-ts2gz
      @God-ts2gz 3 года назад +1

      They don’t have any choice that’s whyThey are a big liar I don’t trust them

  • @zibaramh2
    @zibaramh2 3 года назад

    Koy Gen geta kefu ymsertn lmen bemeder asekmtacew yewenat ygermgal

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 года назад

    Ere yekebedale adenwacwe rwyee ljichi 😭😭😭👏👏👏👏

  • @almzishifar5740
    @almzishifar5740 3 года назад

    Offff.seyasazinu.😭😭😭

  • @girmabe9959
    @girmabe9959 3 года назад +2

    ባለማወቅ እያላችሁ አትዋሹላቸው ጨፍሮ ነው የተቀበለው

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 3 года назад

    Yasazenale.

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 3 года назад

    የፈጣሬ ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @rakebmolla2573
    @rakebmolla2573 3 года назад

    zemi beli keza setewtu embri tegadaly eyaleki temetana ezhi eyeye

  • @furdosm.d.youtube1293
    @furdosm.d.youtube1293 3 года назад

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉአይይይይይአላህሀገራችንንሰላምያድርግልንአላህፍቅርሰላምያዉርድልንያረብብብበጣምያማልወላሂኑፁሀኑህዝብእደዚህ መጎዳቱ

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 3 года назад

    Btam alexis

  • @hayathayat6898
    @hayathayat6898 3 года назад

    ትገርሙኛላችሁ አድአገር ህዝብማሸነፍአቅቷችሁ እኛንአሥፈጃችሁ ሥማረኩ መቀባጠራቸዉአይቀረም

  • @hawahawa6313
    @hawahawa6313 3 года назад +1

    ኧረ ምን ጉዲነው እነዝህ ሠው አይደሉም ወላሂ ህፃኖቹን እያስገደዱ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-rh6kh9dq8w
    @user-rh6kh9dq8w 3 года назад

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡምንይሻላል😭😭😭😭😭😭

  • @ermiyasnigatubekele5363
    @ermiyasnigatubekele5363 3 года назад +1

    ውጭ ሀገር የምትኖሩ የትግራይ አክቲቪስቶች እስኪ ስለነዚህ ልጆች ተናገሩ ቆሻሾች

  • @selamshikor9012
    @selamshikor9012 3 года назад

    Wey medhanialem 😭💔

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 года назад

    ሢማረኩ ተገደን 🖕🖕ሢገሉ እኛ ትግራይ አምበር ተጋድሎ 😤2ተኛ ግዜ ነው ኢትዮጵያ💚💛❤️ የወጋቹት ማንም አይሠማቹም ሑሉም ትግራይ ሕዋሕት ነው🖕 🐍

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 3 года назад

    Yetegeraye enatena abatoche menakachehu Baka ematlute jalejochachehu emebalete menagare agagnchehu

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 3 года назад

    Oh,,very heartbreaking to see this video
    too horrific pine oun children to kill.
    This evils 😈 a lot of children killed💀
    Because children is enesent they don't no nothing about wars, I am respect you Ethiopian soldiers thanks so much for treat well children 🙏🙏🇪🇷

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u 3 года назад

    ምርኮኛ እየቀለብክ ህዝባችንንጨርሱ አፍርብሎአቦ

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 3 года назад

    😭😭😭😭 FAXARII woyii

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 года назад

    ተው ንቁ የትግራይ ህዝብ

  • @user-tq1cq6pi9p
    @user-tq1cq6pi9p 3 года назад

    ትንሹ፡ልህጅ፡ጭቅለአቱ፡ያአተአሸገዉ፡የአህትዮጵያ፡ደአግ፡ደአስ፡ኢንድህ፡ልህ፡ለኢነቱ፡ብሰአጠአትስ፡አይቼዉ፡ህምበ፡አልቆም፡አለኝ፡ኢቅርታ፡

  • @selamkanabebe4796
    @selamkanabebe4796 3 года назад

    ስልጣን በፍቅር እና በእዉቀት ....ከዚህ በላይ ምን አማርኛ ሊኖር አይችልም ኢትዮጲያዊነትን ማንም አይፍቀዉም

  • @getnetreda676
    @getnetreda676 3 года назад

    Habesha Time Official/6:12/,

  • @kiddydesta3197
    @kiddydesta3197 3 года назад

    😢😢😢😢😢

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 3 года назад

    Egziwo mharana kresitoci