"አባትነት መሰራት አለበት ... ወንዶች አባት ከመሆናቸው በፊት መዘጋጀት አለባቸው" እንመካከር //በቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 19

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንድአንተ አይነቱን አባት ያብዛልን በየቤቱ ለሚስቶችም ለልጆቹም ያልበጁ እባቶች በጣም ብዙ ናቸው የአሁን ትውልዶች እድለኞች ናቸው እንደዚህ ትምህርት ከእገኙ አባቶች የሚወለዱ መልካም ናቸው የኛ አስተዳደግ በጣም የተሳሳተነው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @htilahun888
    @htilahun888 Год назад +2

    Thank you so much #Ron
    U R amazing

  • @mikiyasbelay8567
    @mikiyasbelay8567 Год назад +2

    Thank you Pastor RON MAMO

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Год назад +3

    ከተባረከ አባት እዲህ አይነት ሃሳብ አለ መፅናትን እኔም ልጂ አለችኝ ልጂ ግን አባትዋን አታውቀውም እሱም አንድ ቀን እያለች እዳለች አያስባትም ልጀን ለማሳደግ ብየ አረብ ሀገር ከተሰደድኩ 10 አመት ሆነኝ እቤተሰቦቸጋር አስቀምጫት ግን ከኔ የማታውቀውን አባትዋን እደምናፍቀው አውቃለሁ አባትዋ ያለው ሌላ ሃገር ነው አባቴን እዳትል ትፈራለች ግን ልጀ ብሎ ያልመጣውን አባት እዴት እና በምን ልፈልገው እኔ ከሱ ምንም አልፈልግም ግን ልጀ አባት አለኝ ብላ እድታውቀው እፈልጋለሁ ግን ምን ላርግ ምክር ከናተ

    • @user-co6ud4tb7u
      @user-co6ud4tb7u Год назад

      አይዞሺ ሀቢቢቲ አባቷ ማን እደሆነ ንገሪያት

  • @user-AbuIbrahim
    @user-AbuIbrahim Год назад +2

    ጥሩ አሳቢ እና ቅን ሰው ነሽ

  • @natnaelmesfin1180
    @natnaelmesfin1180 Год назад

    Wow ሮንዬ በጣም የሚጠቅምና ኃያል ሀሳብ ነው። እናመሰግናለን❤❤❤

  • @LCP6595
    @LCP6595 Год назад

    what a wonderful advice.

  • @helinatadesse176
    @helinatadesse176 Год назад +1

    I am so proud to call you my pastor ❤️❤️❤️

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +6

    ወንዶች ሰምተችሆል ለናተ ነው እናተ ልብ አድርቅ አቁሳይ 😏😒

  • @yoftahetemteme
    @yoftahetemteme Год назад +1

    Ababa thank u so much u are a blessing !!!

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Год назад

    ተባረክ ፓስተር ሮን!!!

  • @Nathnael7
    @Nathnael7 Год назад

    thank you Ron, you are man of love !

  • @dtgh1388
    @dtgh1388 Год назад +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @woynshetkidanemariem5522
    @woynshetkidanemariem5522 Год назад

    እንዴትናችሁ እባካችሁ ትግስትን ማግኘት አፈልጋለሀ

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 Год назад +1

    እስኪ ተጠፋፍተው የሚገናኙትን ቶሎ ልቀቁልን

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Год назад +2

    ማን ከማን ያሳል 4 ነኝ

  • @Ethiopiamezmur477
    @Ethiopiamezmur477 Год назад

    raenoerm red star

  • @donimazi543
    @donimazi543 Год назад +1

    ሶስተኛ ነኝ😂የሚገንንኙትን ለማየት የጓጓ ላይክ