ከፍቅረኛቹ ጋር የተጋጫቹ የተኮራረፋቹ የተጣላቹና የተለያያቹ ይሄን አድርጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 75

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my Месяц назад +12

    የኔ ውድ ወንድም በጣም ነው የማምስግንህ ትላንትና በለቀከው ቢድዮ ከውዱ ፍቅረኛዬ ታረኩኝ ተጣልቼው ነበር ያንተን ቡድዮ አይቼ ባልከው መስረት ምንም ሳልል ብዙ ፅፎልኝ ዝም ያልኩት ከመሬት ተነስቼ ናፉከኝ አልኩት በዛው ታረቅን ተመስገን አምስግንሀለው

  • @ZeharaHara
    @ZeharaHara 26 дней назад

    ልክ ነህ መጀመሪያ እናቴን ፍቅረኛየን አጥቻለሁ ሲቀጥል ገዘብ በዛ የተነሳ ስደትን መረጥኩ ስደት መጥቸ መንገድላይ ብዙ ተሰቃይቸ ነው የመጣሁት አባት የለኝም ያሳደገኝ ደሞ አባትያ ነው ግን ምን ታደርገዋለህ 2016ነሀሴን መቸም አረሳውም ልክ ነህ የኔም ያሳለፍኩት ልክ እዳተ ተመሣሣይ ነው ግን አለፍኩት ባልፈውም ግን ያንን እያሰብኩት ልድን አልቻልኩም እደት መዳንም እዳለብኝ አላውቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እማዬ
    @እማዬ Месяц назад +3

    የእውነት ወንድሜ ትለያለህ ያወራሀቸው ሁሉ እኔ ጋ አሉ ግን ወደራሴ መመለስ ሰውን መውደድ መቅረብ በሚለው ቅስሜ ተሰብሯል የእኔ ከሰው ሁሉ የተለየ መስሎ እስከሚታየኝ እና ሞቸ አባቴን እስካገኘው ብቻ ነው ምጠባበቀው በጣም ከባድ ስሜት ውስጥ ነው ያለውት አመሰግናለሁ የኔ ውድ ወንድም እኔ አልቻልኩም።

    • @MmMm-bw1lc
      @MmMm-bw1lc Месяц назад

      አብሽሪ ታጋሽ ሁኝ😢

  • @MeronDerje-s3e
    @MeronDerje-s3e Месяц назад +5

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ሞልቶልኝ ላይኩኝ አምሮኝ ነዉ ወንድማችን ምክርህ ውስጤ ነዉ❤

  • @dgdg8803
    @dgdg8803 Месяц назад

    ወንድሜ ክበርልን ምክርህ ሁሌም ይመቸኛል
    አሁን ደብሮኝ ነበር የ5 አመት ፍቅረኛየ ጋር ተደባብረን ምንም ከፉ ነገር አልተነጋገርንም ግን ዝም ዝም በቃ :: እኔ ስደት ነኝ😢😢😊

  • @Erahmeት
    @Erahmeት Месяц назад +1

    ፍሬ አብሽር ሁሉም ለበጎነዉ እኔም እዳተዉ አባቴ ሞቶብኛል ግን በ10 አመቴ ፍቅር ጀመርኩ 15 ሲሞላኝ አባቴ ሞተብኝ እዚሁ መሀል ከፍቅረኛየ ጋር ተለያየን ወዳዉኑ ሌላ አገባሁ እናቴ በግድ ዳረችኝ ሳገባ አባቴጋ የሆኩ ነበር የመሠለኝ ግን አሁን ነዉ ሁሉም ነገር የገባኝ ቶሎ 17አመቴ ወለድኩኝ አሁን ምርጥ ሂወት አለኝ አብሽር ወድሜ ሁሉም ያለፈተና አያልፍም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад +6

    ወንድሜ ከባድ ናው የደርሰበት ያወቀዋል መቃጠል ናው ትርፉ 80በቁርባን ተጋባን ግን ብር የለኝም አንች ድሀ ብሎ ሀብታም አገባ 80ሳናወርድ እንደ ከህደት የሚም የለም አሁን 5አመቴ ሰደት በቃ በቻ ከባድ ናው አሁን ገናዘብ ከበቂ በላይ አለኝ ግን በቃ ፍቅር የለኝም ውሰጤ ተሰበር

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k Месяц назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።እኔም ሐገሬ ለይ ብሆንና ባገኝህ በጣም ደስ ባለኝ።ግን እዉነት ነው እሄም ቀን የልፍል ሒወትም ይቀጥላል............

  • @melkethany
    @melkethany Месяц назад

    ወሳኝ ቪዲዮ በወሳኝ ጊዜ ከምወደው ልጅ ጋር ያደባበረኝ ስደውልለት 2 ቀን 3 ቀን ዘግቶኝ ይመልስልኛል ይሄ የሚሆነው ሁልጊዜ አይደለም አልፎ አልፎ ነው ከዛ ብኃላ ግን መጠርጠር ጀመርኩ ምናልባት ፍቅረኛ ይዞ ይሆን እያልኩ አስባለሁ አሁን ግን በቃ ለእሱ ያለኝ ፍላጎት እየቀነሰ መጣ ኦ ፈጣሪ ሆይ አፅናናኝ 😢😢😢😢

  • @sumyamuhidne1541
    @sumyamuhidne1541 Месяц назад

    የኔ ወንድም አብሽርልኝ እናም እኔ ከንተ ብዙ ተምሬአለሁ ምክሮችህን በጣም ተመስጬ ነዉ ምሰማዉ በቃ ታለቅ ወንድሜ ማለት ነህ አማሰግናለሁ😢❤

  • @ሙንታኡሴን
    @ሙንታኡሴን Месяц назад +2

    ሙስሊምሚ ክሪታንም በዱአ አጊዙኝ ወለህ ዊስጤን ከፍቶኛል ልቤ ለይመለስ ታሞላ አለህ ሆይ ግደለኛ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hanna4751
      @hanna4751 Месяц назад +2

      ወደ ፈጣሪሽ ተጠጊ ውዴ

    • @ድካምብቻ-ዘ9የ
      @ድካምብቻ-ዘ9የ Месяц назад

      አብሽሪ ውደ ግንሞትአትመኝ😢

    • @ሙንታኡሴን
      @ሙንታኡሴን Месяц назад

      @@ድካምብቻ-ዘ9የ 🙏🥰😢

    • @ImmuMulatu
      @ImmuMulatu Месяц назад

      የኔ እህት አይዞሽ እግ/ር ከአንች ጋር ነው ፀልይ ተስፋ አትቁረጭ❤ አምላኬ ፍቱ ያብራልሽ ከጭንቀትሽ ያውጣሽ ሰላሙን ይስጥሽ አሜን❤❤

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby Месяц назад +1

    አይዞህ ወድሜ በርታልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ Месяц назад +4

    እኔም ከትዳር አጋሬ 15 ቀን ከተለያየን በዛ ላይ እርጉዝ ነኝ ምንም አልመሰለኝም ከፈጣሪ በታች ጠንካራ ነኝ ብየ አምናለሁ በፈጣሪየ ነው የምተማመነው ከሰው ሀገር ላይ ነኝ ቤተሰብም ታረቁ ይላሉ ስልክ ይደውላል እንደት እንዳስጠላኝ ጠንካራ ሁኑ ውዶችየ

    • @hidrahidra6143
      @hidrahidra6143 Месяц назад

      እውነት ጎበዝ ነ ሺ እኔ ምንም ሳልውልድ ልት ይህው እይት ቃ ጥልኩ ነው ምጣ ስልው ይሄዳል ሄድ ስል ው ይምጣል 😢😢😢

    • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
      @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ Месяц назад

      @hidrahidra6143 አትቃጥይ እውልቀሽ ጣይው ቅድሚያ ለራሳችን የመከፋትሽ ምክንያት ከሆነ ምን ያደርግልሻል አይዞን

    • @MakeyaMohade
      @MakeyaMohade 29 дней назад

      አይዞሸ እህት ላንች ካለው ይመጣል አላህ ደሞ ላንች ካላለው አልሀምዱሊላህ በይ ዱአ አድርጊ ኅበዝ ነሽ እስትግፍር አብዥ እድትጠነክሪ ሁላችነም አልፈንበታል ቁስለኛ ነን😢😢

    • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
      @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 29 дней назад

      @MakeyaMohade አሚን ውድ በሰላም እንደ ወልድ ዱአ አድርጉልኝ እርግዝናው ሳላስበው ነው የተፈጠረው የእርግዝና መከላከሊያ እየተጠቀምኩኝ ነው ያረገዝኩት

    • @OumMoaz
      @OumMoaz 19 дней назад

      አብሽሪ ዘደ አላህ ካችጋ ይሁን 😢😢😢😢ግንለምነው ወዶች ሰውበሚያስፈልገን ሰአት የሚርቁን ምንም ብናረገ በረገዝን ሰአት አጠገባችን መሆን አለባቸው🥺🥺

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 Месяц назад

    ምክርህ መልካም ነው ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ

  • @ElsabetMame
    @ElsabetMame Месяц назад +1

    ወንድሚ አይዞህ ሁላችንም እያሳለፈንው ነው እኔም ፍቅርኛይ አጣሁ አባቴን አጠሁ ብቸኛ በባዶ ሚዳላይ ነኝ ያለሁት ህመሙ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢

  • @MohhaaHossain
    @MohhaaHossain Месяц назад

    እና መስግናለን ወንድማችን❤ 😢😢

  • @FekerAlemu-r9n
    @FekerAlemu-r9n Месяц назад +4

    አንደኛ ነኝ❤❤ላይክ ግጩኝ አንካን ደህናመጣህ ፊሬ ወንድማችን❤❤🎉🎉

  • @እሙቶፊቅ
    @እሙቶፊቅ Месяц назад

    ትክክል ወንድም

  • @Gorg-zs5yp
    @Gorg-zs5yp Месяц назад

    አይዞህወንድማችን እናመሰግን አለን በዚህ ህመም ውሰጥ ነው ያለሁት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MonaTa-xc1xe
    @MonaTa-xc1xe Месяц назад +2

    አይዞክ👍🙏🙏💞

  • @MartaMarta-k2v
    @MartaMarta-k2v Месяц назад

    ይገርምካል እኔ የሰውነት ሀቅ አይኑርብኝ እጂ ሄደ መጣ አይዶኬር ለራሱ ሲልነው አብሮኝ የሚሆነው ሀቁቁን እጠብቃለው አልያግን ጊዜውን በከቱ ይጨርስ ማፍቀሩንምማግለሉንምአውቅበታለው ፍቅርንከክርስቶስተምሬአለሁና።

  • @زهراء-ت05
    @زهراء-ت05 Месяц назад

    በጣም ነው የማምስግንህ ወንደም❤❤❤❤❤

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby Месяц назад

    በጣም አመሰግናአለው ወድም የምር በጣምይከብዳል ያማል 😢😢 የልቤንነው የነገርከኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Месяц назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hidrahidra6143
    @hidrahidra6143 Месяц назад

    ትክክል እኔ እቢ አልኝ 😢😢😢

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Месяц назад

    አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي 16 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Месяц назад

    ይደክማል የሌላም ሁኖ መርሳት አቅቶኛል😥💔

    • @AnisaAl-n2d
      @AnisaAl-n2d Месяц назад

      አይዞሽ እኔም ይከብዳል

  • @Yhgu-x7z
    @Yhgu-x7z Месяц назад

    አይዞህ የኔውድ ወንድሜችን 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Kayen-g6x
    @Kayen-g6x Месяц назад

    ወላሂ እኔም ማፈቅረዉን ሰዉ አና እናቴን አጥቻለዉ አና በጣም ነበር የከበደኚ መኑር አለብኒ ብየ ያሰቡኩት

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde Месяц назад

    Thank you bro. Blessing🎉

  • @ኤነኝየራያዎቀበጥ
    @ኤነኝየራያዎቀበጥ Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @Ayaan-m4g
    @Ayaan-m4g Месяц назад

    Tebark

  • @MeronDerje-s3e
    @MeronDerje-s3e Месяц назад

    አይዞህ ወንድማችን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarKh-x4k
    @SarKh-x4k 27 дней назад

    እኔ በጣም የ4ት አመት ፍቅረኛዬን ባልሆነ ነገር አስቀይሜው ግን ይቅር ብሎኝ ግን ልቡ በጣም እደተጎዳ ነገረኝ ግን ምንም ባረግ አልቻልኩም የሆነ ነገር አድርገሽ መልሽልኝ ጥሩ ስሜት እዲሰማኝ አድርጊኝ ብሎኛል ምን ላረግለት

  • @Faamth298
    @Faamth298 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yuti47
    @yuti47 Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ShamsheyaNuri
    @ShamsheyaNuri Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc Месяц назад

    አረአሁንያለሁበትሥሜትነዉ ወላሂእፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 Месяц назад

    ሠላምነዉ

  • @sameira1411
    @sameira1411 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤🥺🥺

  • @ZeharaHara
    @ZeharaHara 26 дней назад

    እኔራሱ አውርቸህ እርፍ ብል ደስ ይለኝ ነበር

  • @SebelDejena
    @SebelDejena Месяц назад

    እኔ ያለሁበት እኔ ምወደው ሌላ እኔን የሚወደኝ ሌላ ይሄው መጠጥ እየጠጣ እየሠከረ ይደውላል ተው ከማለት ውጭ ምን ላድርግ በፈጣሪ ጨነቀኝ ሌሎቹ ደውይ ይሉኛል እኔ አንድ ሠው ብቻ ነው ምወደው ምን ላድርጋቸው አልሆናቹም ከማለት ውጭ ልሙት ይለኛል አንዱማ ጭራሽ እኔ ሞቼ እነሱ ይገላገሉ ካልሆነ

  • @HawaHawa-y4s
    @HawaHawa-y4s Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @khadijah9878
    @khadijah9878 Месяц назад

    💔💔😢ያልፋል

  • @رحمةرحمة-ج8ب
    @رحمةرحمة-ج8ب Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @جنات-ث2ه
    @جنات-ث2ه Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @رحمةرحمة-ج8ب
    @رحمةرحمة-ج8ب Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 Месяц назад

    💔💔💔💔

  • @SofieIbrahim-g3c
    @SofieIbrahim-g3c Месяц назад

    💔💔💔💔.

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ Месяц назад

    እኔስ መቁረጥ አቃተኝ 😢

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 Месяц назад

    አይዞህወንደሜ👍👍👍👍👍

  • @DakyAyal-op9td
    @DakyAyal-op9td Месяц назад

    Anten bilo youtuber .....mud tiyizalehndeeeee....? Yalfal bilo lemenager youtuber mehon yasfeligal...?

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @ihfegj460
    @ihfegj460 Месяц назад

    💔💔💔💔