ይሄን ወንድ ተጠንቀቂው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 103

  • @ZedBaye-md8bi
    @ZedBaye-md8bi Месяц назад +18

    ተይው ይቅርብሽ እህቴ ስፍናውንና ስራ እደሌለው እያወኩ ፍቅሩን ብቻ ብዬ ገብቼ ተቃጥዬ ልሞት ነው ስተዎው ይቅርታ ሲለኝ አሁንም ስተዎው ተጥመልምሎ ሲለምነኝ በጁ ካስገባኝ በኃላ አረብ አገር ተቃጥዬ የሰራሁት ገንዘቡ ሲያልቅ ፍቅሩም ክብሩም አለቀ አሁን ጨክኘ እዳልተዎው ወልጃለሁ ልጄ አባቷን በጣም ትወደዋለች እህቶቼ ከገባችሁ በኃላ መውጣት ከባድ ነው ለልጆች ሲባል

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 Месяц назад +3

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም አለም ብዙ ጊዜ እከታተልሀለሁ ግን ላይክ አርጌ ነበር የምወጣው ። ሴቶችዬ እንንቃ ንቁ እንጂ በተለይም ወንድማችን እንዳለው ስታፈቅሩ ከምንም በላይ እምነቱ ላይ ምን ያህል ጠንካራ ነው የሚለውን ማጥናት አለባችሁ ።መንፈሳዊነቱን ማየት አለባችሁ እህታችን እንዳለችው ከሆነ ያፈቀረችው ሰው ታቶ ይበዛበታል አለች።ያ ማለት መንፈሳዊ ሰው ታቶ በእምነት እንደማይፈቀድ ያውቃል።ስለዚህ ራሳችሁን ጠብቁ አትቸኩሉ ደግሞ ታቶ ያለባቸው ሰዎች አብዛኛዎቹ ሱሰኞች በተለይም የዝሙት ሱሰኞች ናቸው ።ከቻላቹ የመምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኞችን አዳምጡ ራሳችሁን አድኑ።ለማንኛውም እህታችን ልጁ አይሆንሽም ተይው ወንድማችን ፉሬዘር እናመሰግናለን በርታልን!

  • @Taebanuriyha9952
    @Taebanuriyha9952 Месяц назад +12

    ገዘብሽንም እሱንም ከምታጭ ገዘብሽን ያዥ እህቴ አይሆንሽም

  • @bizu831
    @bizu831 Месяц назад +14

    ጭራሺ በፎቶ የማታቂውን ሲጀመር ስልክ መግዣ የሌለው የቀን ስራ ሰርቶ መግዛት ይችላል ይሄ ገዘብ ፈልጎ ነው

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Месяц назад +4

    እህቴ አንቺም ልብሽ እንደማይሆንሽ ነግሮሻል ብታምኝውማ ኖሮ ፍሬጋ አትመጪም ነበር ስለዚ ፑሽ እንድናረግሽ ብቻ ነው የምትፈልጊው እኔ እሩጪ አምልጪ ነው የምልሽ ማፍቀር አይደለም ቀርቶ ትንሽ እንኳን መውደድም የለውም ላንቺ ደስ የሚለው በጊዜ አመለጥሽ ባካል ብታገኝውና ሌላ ነገር ውስጥ ብትገቢ😱ኖሮ ነገሮች ከባድ ይሆኑብሽ ነበር ግን በጊዜ አመለጥሽ ወደ ዋላ ሳትዞሪ አምልጪ ነው የምልሽ
    አመሰግናረው ፍሬ😊❤

  • @MamKidey-m9s
    @MamKidey-m9s Месяц назад +2

    የኔው ይሄ ታሪክ ገጥሞኝ ነበር ተምሬበታለው

  • @AmaledDese
    @AmaledDese Месяц назад +1

    ተባረክ.ወንድሜ...ትክክል.ነህ..❤❤❤❤❤❤❤👍💖👍

  • @bizu831
    @bizu831 Месяц назад +5

    ተጠንቀቂ እህቴ ሳይበላሺ

  • @hananigatu6780
    @hananigatu6780 Месяц назад +2

    Ufff fire ejig betam new yemamesegnew mikrk kutak ewunet aslekesegn yemir fetary yakbirk tebareklgn yene wud wondme betam amesegnalew,anchi degmo erefi teregagi yanchi wond yimetal tebki Gena lij eko nesh yihe ayihonshim chirash photowun enkuan lilklsh fikadegna adelem

  • @MmMm-bw1lc
    @MmMm-bw1lc Месяц назад +4

    ቪዉና ላይኩ እየተገናኜ አይደለም አይታቹ መለየክ ምኑ ይከብዳል😳😌ለይኩ❤ ብዙ እህቶች እየቆሰሉ አማካሪያጡ ስላሉ ይድረሳቸዉ የምር አሁንስ የኘ ሴቶች ነገር😢

  • @TsegeBeshe-hz6tr
    @TsegeBeshe-hz6tr Месяц назад +1

    እውነት ነው በጣም ደስ ይላል ምክር በዚህ ቀጥል

  • @ሰኒሸገርA
    @ሰኒሸገርA Месяц назад +1

    ሰላም ወንድም ሰላምክ ይብዛ የመጀመሪያዬ ነው ኮሜንት አንተቤት ስፅፍ እና እህቴ እውነቱን ልንገርሽ አይደል ይሄ ወንድ ለትዳር አይሆንሽም ምክንያቱም ከመደዋወል ውጪ ምኑንም አታቂም ባለትዳር ቢሆንስ ምን ታውቂያለሽ ወንድልጅኮ በአፉ የፈለገ እንደሚወድሽ ቢነግርሽም መጠርጠር ግድ ይልሻል

  • @MadinaKuwait
    @MadinaKuwait Месяц назад

    👌👌👌👌ትክክክል

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Месяц назад +1

    እህቴ ይቅርብሽ ገና ልጅ ነሽ ቆም ብለሽ አስቢ ፍቅር ከሁለቱም መፈላለግ ሲኖር ነው አስመሳይ ስለበዛ አመሰግናለሁ ወንድማችን

  • @AmaledDese
    @AmaledDese Месяц назад

    ይመችህ...👏👏👏እናመሰግናለን..እሽ.እሽ.ወንድማችን.....ደሞም..እያዝናናኸነነው..ደሞ...❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @ZizitaAbera
    @ZizitaAbera Месяц назад +1

    ልክ ነህ ወንድሜ እኔም አጋጥሞኛል አመሰግናለሁ ነቅቻለሁ

  • @Amsal-p3f
    @Amsal-p3f Месяц назад

    ትክክል

  • @hayarhayar2392
    @hayarhayar2392 Месяц назад

    ትክክል ወዲሜ

  • @NejatTemam-t6d
    @NejatTemam-t6d Месяц назад

    እውነት ነው መብሰሌ ጠቅሞኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete Месяц назад

    EMA ehe gena hisain new gena bezu yekirawl ena yekerbish eshi .yemfeker Wendi genzib ayteyikim

  • @neima-w9b
    @neima-w9b Месяц назад +2

    ኧረ ንገረንማ ልክ ልካችንን ወላሂ ይገባናል 😢ደነዞች ነን ቱ

  • @tube4877
    @tube4877 Месяц назад +1

    ሰላም ፍሬዘር አንድልጅ ነበር እና ስራ ቦታ ላይ አቀው ነበር ግን ብዙም አንግባባም እናም እኔ በበሀሪዬ ቁጡ ነኝ ወንድ አላቀርብም ከብዙ ጊዜ በሃላ ተደብቆ ፎቶ ያነሳኛል ስራ ቦታ ላይ እኔ ሳላቅ ከዛም ለምን እለዋለሁ ከዛም እናውራ ይለኛል ከዛም እኔ ለብቻዬ ተሰቃየሁ ከአንቺ ፍቅር ይዞኛል ቆይታል ለምን አነገርከኝም ስለው እፈራሻለሁ እናም በፍቅር አብረን እንኑር የፈለግሽው ጊዜ እጠብቅሻለሁ ለኔም ቦታ ስጭኝ እናውራ አለኝ ማወቅ ምፈልገው የምር ያፈቅረኛል በምን ማወቅ ይቻላል?

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe Месяц назад +1

    እስኪ ባአላህ እኔንም ምከሩኝ እኔ የዛሬ ሁለት አመት ነው የተዋወኩት እና አገር እያለው እንጋባ ስለው ችላ አለኝ ግን ስለወደፊታችን ያወራኝ ነበር እና ከገር ከወጣው ቡሀላ አሁን ኒካህ ካላደረግን እያለ በየቀኑ ይጨቃጨቀኛል ሱስ የለበትም በድኑ ጠንካራ ረይደለም ለሠወች ያረገውን ያወራል ለኔም ያረገውኝ ጭምር ቋንቋ አጠቃቀሙ አያሥደስትም በፊት በትንሽ ነገር እንለያይ ይላል አሁን እኔ እደበፊቱ አላፈቅረውም ችላ ብለውም ይበልጥ ይቀርበኛል በጣም ፈራው ምን ይሻለኛል

  • @user-fx2qn6
    @user-fx2qn6 Месяц назад +1

    እኳን ደህና መጣህ

  • @SudiAbar
    @SudiAbar Месяц назад +2

    ያንታን ምክር የሳማው ምዳም ክጥራቺኝ ፃሎት ይቁአራጣችኝ ያህል ናው ምናዳዳው 😂

    • @MmMm-bw1lc
      @MmMm-bw1lc Месяц назад

      እየተመሰጥሽ ይጠቅምሻል👌😂

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      እኔም እህቴ

    • @BethelhemTekel
      @BethelhemTekel 10 дней назад

      ኤኔ እረሱ 😅

  • @DhehDhhwh
    @DhehDhhwh Месяц назад

    እባክህለባለትዳሮችምስራልን ምክርህ በጣምጠቃሚነው ባለህበትአላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaKebade
    @AbebaKebade Месяц назад

    እኔ እኔ ምን ገጠመኝ መሰለህ ተዋወቅን ከዛ ፎቶ ይልካል ምን በላሽ ምን ጠጣሽ ይላል ከተዋወቅን 3ወር 4ወር ይሆናል ስልኩ 24ሰአት ክፍት ነዉ የሴት ገንዘብ አልፈልግም ሲል የነበረዉ ስራ እየሰራሁ ይለኛል ቢሮ ሂጀ ተመልሸ አይለ መጨረሻ እንዳጠይቂኝ በፈጠረሽ ገንዘብ 4000አበድሪኝና በ20ቀን ዉስጥ እመልሳለሁ ሲለኝ እመልሳለሁ ሲለኝ ሰዉ በዚህ ልክ እንደወረደ ሳላቅ ላኩለት

    • @AbebaKebade
      @AbebaKebade Месяц назад

      ከዛ ብሬን እመልሳለሁ ያለዉ ቀርቶ የተቆረጠብር ይቀረኛል እንደገና ላኪ ሲለኝ በጣም አዘንኩ ነገ ትዳር ልንይዝ አንችን ነዉ የመጠብቀዉ ተባብለን ዝም ስለዉ ብሎክ ሳደርገዉ በዋትሳኘፕ የላአጨክሽዉ ገንዘብ የሚቀይር አይደለም ሲለኝ በጣም ተናድጄ ብሎክ ማድረግ ከዛ አይንሽ ይጥፋ ተብየ አለሁ ፍሬዘር

  • @سعاده08
    @سعاده08 Месяц назад +1

    ሰራ የለለዉ ወንድ የምታገቡ ሴቶች አፈር ብሉ ብላለች ሀቢባ🤣🤣ይቅርብሽ ራሱን ያልቻለ ወንድ ነገ አቺን ልጁችሽን ማን ሊስተዳደራቸዉ ነዉ ገዘብሽን እደሜሽን ሰላምሽን ከማጣትሽ በፊት ወደራስሽ ተመለሽ ገና ልጁ ነሽ አትቸኩይ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ

  • @GENETHABTAMU-j6w
    @GENETHABTAMU-j6w Месяц назад

    Bexam ena amsgnali wendmachn❤❤

  • @a-qf7jkgood
    @a-qf7jkgood Месяц назад

    የኔ ውድ ተይው ሳታይው ግን እዴት ወድሽው ማለቴ ፍቅሪስ ከየት መጣ ግን ይቅርብሽ እህቴ

  • @ZuzuAhmed-fu4dz
    @ZuzuAhmed-fu4dz Месяц назад

    ፕሮፍይልህ ምነው ጨለማ ወዲሜ😢

  • @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም

    እውነት ነው ወንድሜ😢😢

  • @fadilafadila-d9w
    @fadilafadila-d9w Месяц назад

    ይማችህ ወንድሜ ማርክህ ያሆና ምክሪህ እያስጣከሀን ነው እናማስግናሌን

  • @SAHERSAHER3-b3c
    @SAHERSAHER3-b3c Месяц назад

    ዉንድም፣በጣም ፣አግኞችቤታሌዉ፣❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የልፋል
    @የልፋል Месяц назад

    እውነት ፍሬ ልዩ ነህ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Месяц назад +1

    እደኔ ትተወው ባይ ነኝ 🎉🎉🎉

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ Месяц назад

    የኔ ውድ እህት ተይው እውነት አይሆንሸም አትቀጥል ብዙ ሰትርቄ ተይው ለምን ብር ጠየቀሸ አሁን የለኝም አልሸው ደበረው ሰለዝ ለብር ነው የምፈልግሸ ተይው በእኔ በኩል እደትጎጂ

  • @SitinaSiraj-v7g
    @SitinaSiraj-v7g Месяц назад

    👍👍👍👍❤❤❤❤tankyu,vergood❤🎉🎉🎉🎉

  • @neima-w9b
    @neima-w9b Месяц назад +2

    እኔ ወንድ ልጅ ገንዘብ ከጠየቀኝ🙃🙃🙃🙃🙃አልሠጥም 😢😢ይሄዉ የኔ ደብሮኛል አለ ለምን እለዋለሁ ሥራ ቀዘቀወ አለ ።እኔም እንግድህ የርዝቅህን አታጣም ብየዉ ይሄዉ3ቀኑ ጠፍቷል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እና ነገ እኔ ነኝ ባል ወይንስ እሡ😢።የኔ እህት ወንዶች በቃላትና በጥቅስ ልብሽን ድክም ማድረግ ያቁበታል ።ለዚህ ደግሞ መጠንቀቅ የኛ ሀላፊነት ነዉ ።ጭራሽ ሥልክ የሌለዉ ያምሻል ?አርፈሽ ብርሽን ያዥ እማ ።ሢጀመር ትክክለኛ ወንድ የሤትን ልጅ ብር መብላት እንደዉርደት ነዉ የሚቆጥሩት ።የማይረቡት ግን አንችንም ይዘዉሽ ነዉ የሚቱት😢😢

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 Месяц назад +1

      ጎበዝ ነሽ ሰርተህ ብላ በይው

    • @halikahalika
      @halikahalika Месяц назад

      አራ ሴቶች ልብ ግዙ ታው

    • @neima-w9b
      @neima-w9b Месяц назад +2

      @@Kadeeja6581 ብየዋለሁ ያዉ ትንሽ የምናወራበት ሠአት ሢደርስ በለጭ እያለብኝ ነዉጅ🤣🤣🤣🤣🤣ወላሂ ፍቅርንማ በብር አልገዛም እፈርጥምደሁ አየዋለሁ

    • @neima-w9b
      @neima-w9b Месяц назад +1

      @@halikahalika ኢንሻአላህ እየገዛን ነዉ የምርጫ አሁን አሁን ሀቂቃ ሤቱም እየመረረዉ ነዉ 🤣

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 Месяц назад

      @@neima-w9b ተይው ይውጣለት ገንዘብና ፍቅር ምን አገናኘው

  • @WeletYeshetlia
    @WeletYeshetlia Месяц назад

    ሰላም ፍሪዘር ወድሜ እዴነክ በዋሳብ ፅፌልካለሁ አልደርስክም

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu Месяц назад +1

    ፍራዘር❤❤❤ ወንድም ❤❤ምን ተፍጥሮ ነው

  • @BeteLhem-j8z
    @BeteLhem-j8z Месяц назад

    Welcome 🙏 🤗

  • @BeyoroHana
    @BeyoroHana Месяц назад

    ተይው የምር አይሆንሽም እኔም እዲ አይነት ሰው አጋጥሞኛል የምር 2000 ብር አስፈልጎኛል ተቸግሪ ነው የቻልሽው ላኪልኝ አለኝ እሺ ካገኘው እልክልካለው ብዬው እጄላይ አልነበረምና ሳልክለት ቀረው እና እሱም መደወልም ማውራትም አቆመ በዛው ቀር እኔም መቀጠል ስላልፈለኩ ከደዚ አይነት ሰው ጋር ላወራው አልፈለኩም ዝም አልኩት እና አው ይህው5 ወር ሆነን ዝም ከተባባልን እና እህቴ አይሆንሽም ተይው

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc Месяц назад

    እምናቃቸዉንም ማመንይከብዶናል😢😢😢😢ሆ ጭራሺ ለማታቀዉ😢😢😢ከፈለጋት😢😢😢እደዉሌላበቀር😢በጓደኛምቢሆን ሊያትይፈልግነበር አይ ወድ ገዘቧንሊበላትነዉጅ

  • @LemlemAbrha-k1z
    @LemlemAbrha-k1z Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 Месяц назад

    ምን ይሄኮ ግልፅ ነው አንቺ ስለወደድሽው እንጂ እሱ ላንቺ ምንም ስሜት የለውም እህቴ ብርሽን ብቻ ነው የፈለገው

  • @TeztaGebru
    @TeztaGebru Месяц назад

    መርዳት ካለባት ዝብላ ትርዳዉንጅ ይቅርባት

  • @DhehDhhwh
    @DhehDhhwh Месяц назад

    አምልጭ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeyoroHana
    @BeyoroHana Месяц назад

    ወንድሜ እኔ ምልክ ፍቅርኛ ነበረኝ 2አመት አብረን ቆይተናል አቀዋለው የሰፈሬ ልጅም ነው የመጀመሪያ ፍቅረኛው ነኝ በጣም ያፈቅረኛል የምር እና ሀይማኖተኛ ነው እሱ ኦርቶዶክስ ነው ዲያቆንም ነው እኔ ደሞ ፔጤ ነኝ እና አብሪው ልቀጥል አልቻልኩም እንለያይ አልኩት ለምን አለኝ ሀይማኖታችን ሰለማይገናኝ አብረን መሆን ልችልም ቤተሰብም በዚ ጉዳይ አልኩት እሺ አቺን ሚያስደስትሽ ከሆነ አለኝ በዛመሀልም እኔ ከሀገር ወጣው ግን አውንም እየደወለ ያለሆበትን ሁኔታ ይጠይቀኛል እና መወሰን አልቻልኩም ድጋሚ እሱን መመኘት ጀመርኩ እና ምን ላድርግ እስኪ ንገረኝ ወድሜ ቪዶ ስራልኝ

  • @Trhas601
    @Trhas601 Месяц назад

    አረ እህቴ ይቅርብሽ ዛሬ ብሎሻል ነገም ይደግማል

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 Месяц назад

    የእኔ እህት ይቅርብሽ በህይወትሽ ላይ ጠባሳ ቁስል ነው የሚሆንብሽ በደንብ ያማታውቂውን ልጅ ነገሩ ስታወር እራሱ ያስፈራል ብሩ አትስጭ ይንቅሻል ይጫወትብሻል ወስነሽ እራቅው የተባረከ ባል ጌታ ይሰጥሻል አስተውይ እሺ

  • @BettyQrc
    @BettyQrc Месяц назад

    መንፈስ ነው ያፈቀርሽው ምኑንም እማታውቂ ከሆነ

  • @HaymiTadesse
    @HaymiTadesse Месяц назад

    Ayemtentem

  • @SujaSuja-c2w
    @SujaSuja-c2w Месяц назад

    😂😂😂

  • @Amen-pf
    @Amen-pf Месяц назад +1

    ፍሬ ለምን አጠቆርክ pro

  • @DhehDhhwh
    @DhehDhhwh Месяц назад

    እደትልቅወዲነውእማዳምጥህ

  • @Ewawey
    @Ewawey Месяц назад

    😢😢😢😢❤🎉

  • @Argobwa
    @Argobwa Месяц назад

    በብሬ እሚመጣ አልወድም ጥንቅር ይበል

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 Месяц назад

    እንዴት ሳታይው አፈቀርሽው አረ ሴቶች እምንላይነን ነቃ እንበልጂ

  • @ZubnaBaraj
    @ZubnaBaraj Месяц назад

    ow ewnt nw

  • @AmaledDese
    @AmaledDese Месяц назад

    እህቴ.አይሆንሽም...ገንዘብሽን.ፈልጎነው...ተይው...ብርሽን..ያዥ..😳

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ Месяц назад +1

    ውሸቷን ነ የምትመስለው ካለየችው እንዴት ነው የውደደችው የማይሰራውስ ጉዳት ቢኖሩበትስ እረ ኣትጨማለቂ 😂

    • @Raba-jq8qc
      @Raba-jq8qc Месяц назад

      በትክክል ባከል ያላየችው ሰውየ እደት ፋቅር ያዛት አካለ ጎደሎ ቢሆንስ ባሁን ዘመን ስልክ ቁም ነገር ነውደ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 Месяц назад

      ግደታ በአካልብቻ ማየት አለብን በፈቅረለመውደቅ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Месяц назад

      @@ahlamhussain1864 ኣው እና ታለየሁት ጤነኝ ይሁን በሽተኝ በምን ኣውቄ ነው የምወደው ኣክስቱ ናት እንዴ ዝምብላ የምትቀበለው እረ ሴቶች ኣቅላችሁን ኣሰሩት

  • @BiieahjamhArmy
    @BiieahjamhArmy Месяц назад

    ሴቶች ለምድነው ሁሌ ጅል የምቶኑት ንቁ ሁሌም ትማካራላች ግን አትመሩም እዴት አፋቃሪሽዉ ፎቶዉን ራስ አላካልሽ አራ ሴቶች😢😢😢

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Месяц назад

    ፍሬ ግን በሰላም ነው?prof block አንተም ጥቁር ለብሰሀል

  • @YetmwerkYarsma
    @YetmwerkYarsma Месяц назад

    ወድሜ ብቀርባት ባይነኝ

  • @GYr-bh8he
    @GYr-bh8he Месяц назад

    ፕሮክ ለምን ጠቆረ😢😢

  • @EjoleAlemu
    @EjoleAlemu Месяц назад

    Fire minaw min agatmkie

  • @YheysWende
    @YheysWende Месяц назад

    በናትህ:ታይ:በላት:

  • @AbyoteTesfaye
    @AbyoteTesfaye Месяц назад

    P😅eht biyans bakal ewekw engi shmagle kehones anch gena legnesh aytosh anchm ayteshu mehon alebet atchekuy yanch ale yesra matatu chgr yelm esum yalfletal targtu ewkw

  • @BirhanBirhan-p1m
    @BirhanBirhan-p1m Месяц назад

    ተጠንቀቂ እዳሰጪ

  • @salaalebiyyaakoo2142
    @salaalebiyyaakoo2142 Месяц назад

    fre menw profile Black ?

  • @TigistZeleke-ho8co
    @TigistZeleke-ho8co Месяц назад

    ሠላም እንዴት ነህልኝ እኔ እድሜዬ 20 ነው ልክ እንደሷ የፍቅር ሂወት የመጀመሪያዬ ነው እና የ2ኛ አመት የይንቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና ልጁ ዶክተር ነው እንደሚወደኝ እና እንደሚያፈቅረኝ ይነግረኛል ድንግል ሥለሆንኩ ነው የሚያወራኝ ባልሆን ኖሮ እንደማያወራኝ ነው ለጓጀኛዬ የነገራት እና አብረን እንድናድር በጣም ነው የሚፈልገው እኔ ደሞ አሁን ላይ ምንም አይነት ግንኙነት መጀመር አልፈልግም ከተዋወቅን ገና 3ወር ነው የሆነን እና በቃ ምንም ማወቅ አልቻልኩም የእውነት ይወደኛል ወይስ

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 Месяц назад +1

      እህትከጋብቻበፊት፣በፈጣሪምሀጢያትነውበሀላእንዳይቆጭሽየሚወድሽከሆነቶሎተጋ

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 Месяц назад +1

      ገናበሶስትወርትውውቅአብረንእተኛካለሽይወደኛልብለሽአታስቢ

    • @rahelasefa3598
      @rahelasefa3598 Месяц назад +2

      የኔ ውድ እንዳትሸወጂ ምንም ነገር አንዳታደርጊ የእውነት ከወደደሸ እንደዚህ አያሰብም ተጠንቀቂ እንዳትሰበሪ

    • @TigistZeleke-ho8co
      @TigistZeleke-ho8co Месяц назад

      እሺ አመሠግናለሁ

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 Месяц назад +1

      በጭራሽ አይወድሽም ማሬ በሆላ እሚፀፅትሽን ነገር እንዳታደሪጊ አደራ

  • @ኣሴ
    @ኣሴ Месяц назад

    ጭራሸ ፎቶ እማታቅ ብለሪ ላኪ 🤔

  • @MessiMess-e9j
    @MessiMess-e9j Месяц назад

    እኔ እሳን ቡሆን አልፈልግም

  • @bizu831
    @bizu831 Месяц назад

    ፍሬው ወንድሜ ምንድነው ፍሮፍይሌል ጠቆሯል😢

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Месяц назад

    አረ ነውር ነው አረ እሩጠሽ አምልጪ

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Месяц назад

    አምልጭ

  • @feven5931
    @feven5931 Месяц назад +3

    አምልጪ😂😂

    • @Alem-tp8kh
      @Alem-tp8kh Месяц назад

      ላመልጥ ነው😂😂😂😂