እንግሊዝኛ ቋንቋን እንዳት ላጥና ብላችሁ ለተቸገራችሁ ሁሉ ይሆናል።learn English through Amharic fidelis with phanos Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 678

  • @weraheliyegetalijji
    @weraheliyegetalijji 10 месяцев назад +33

    የኔ ጃግና በርታ ተባረክ ❤❤

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 10 месяцев назад +45

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 10 месяцев назад +34

    ለቤትህ አዲስ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁህ በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ 🙏

    • @tanima5673
      @tanima5673 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mizar-r7l
      @Mizar-r7l 3 месяца назад

      Eneym❤

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 10 месяцев назад +12

    በጣም የሚያስፈልገኚን ትምህረት ነው ያገኘሁት የማስረዳት ብቃት አለህ

  • @ሥደትመምህሬነው
    @ሥደትመምህሬነው 9 месяцев назад +5

    ጎበዝ። በረታ። ወንዲም። እናመሠግናለን❤❤

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 5 месяцев назад +2

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣህ ቲችር ዋውውውውውውው እንግሊዘኛ ቡዙም አይደለሁም አሁን ለመማር ወስኛለሁ ብርታ አሪፍ ትምህርት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hayat-hy4df
    @Hayat-hy4df 21 день назад

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ነህ ደሞ በጣም ይገባል ትምርትህ ያሰላም ❤ አላህ ይጨምርልህ

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 9 месяцев назад +5

    ማሻአላህ ለቤትህ አድነኝ 10 አመት ስማር ያላወቅኩትን ትምህርት ነው ቀለል ባለ መልኩ ያሳወቅከኝ ተባረክ ወንድንም

  • @marosell2322
    @marosell2322 10 месяцев назад +4

    Wawwww ❤🎉🎉🔥👏🏻🔥🔥🔥ተባረክ ተባረክ 🔥🙏🏻

  • @Tigist-cm3pi
    @Tigist-cm3pi 10 месяцев назад +4

    እረ በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል በደንብ አስተምሩን ቀጣይ እንዳይቋረጥ ገናታችሁ ለንደኔ ዓይነቱ መማር ላልቻሉት ጥሩ አሳብ ነው

  • @ሳሆልየቀድሞአሳዳጅ
    @ሳሆልየቀድሞአሳዳጅ 7 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርታ

  • @toiybaseidAli
    @toiybaseidAli Месяц назад +1

    እንግሊዘኛ ያላማወቂ የምርብእንድነ የሚናደድጉበዝ

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef 8 месяцев назад +2

    ወድም እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነዉ በርታ

  • @Silsilamol-ym9ih
    @Silsilamol-ym9ih 7 дней назад +1

    ዬኔ ጄግና ጎበዝ በርታልን እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafi-h3l
    @ashenafi-h3l 10 месяцев назад +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 7 месяцев назад +2

    ወሏሂ አተን ትንሽ ግዜ ብከታተልህ እማራለሁ አውቃለሁ ማለት ነው በርታ

  • @መህቡባቢንትባባ
    @መህቡባቢንትባባ 9 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ለቤቱ አድስ ነኝ ግን አርፍ ትምህርት ነበር በርተ❤❤❤

  • @KIdistmitku-m1z
    @KIdistmitku-m1z 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይባርክክ አመሰግናለሁ እስከፐ ለበትሰራልኝ ደስ ይለኛል

  • @liliTaneru
    @liliTaneru 9 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥ ወንድሜ❤❤❤

  • @sananachabe
    @sananachabe Месяц назад

    ይመችህ,ፈጣሪ,ይርዳህ,እዉቀቱን,ይጨምርልህ,አተም,ለሰዉ,ጠቃሚ,ይዘህ,መጣህ,ሌለወችም,ስላልሆነ,ፍቅር,ዉሸት,እያመጡ,ያደርቁናል,አተ,ግን,ደና,ደረጃ,ለማድረስ,መጣህልን,በርታ,ወድሜ,አድናቂህ,ነኝ,ይመችህ,❤❤❤❤,

  • @werkenishwerkenish1186
    @werkenishwerkenish1186 3 месяца назад

    ጀግናእግዚአብሄርእድሜናጤናይስጥህተባረክበርታ

  • @ፍቅርተሙልጌታ-የ5ኈ
    @ፍቅርተሙልጌታ-የ5ኈ 9 месяцев назад

    ወኔ እስካሁን ተሸወድኩ ወድሜ አሪፍ ትምርት ነዉ ግልጥ ያለ እዳይቆረጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahamedababor395
    @mahamedababor395 Месяц назад

    ባጣም ጡሩትምርቲ ናቹ ባረታ

  • @አቤሮዲ
    @አቤሮዲ 5 месяцев назад

    በርታ ጎበዝ የኔ ጀግና ደስየሚል ነዉ

  • @KidistFetene
    @KidistFetene 10 месяцев назад +3

    እናመሠግናለን ሠላም ለሀገራችን አሜን❤

  • @HalimaHalim-o5r
    @HalimaHalim-o5r 5 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @KonjetGirmaa
    @KonjetGirmaa 10 месяцев назад +4

    Thank you my teacher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZmZm8383
    @ZmZm8383 2 месяца назад

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @abdiabdiabdullahi7500
    @abdiabdiabdullahi7500 2 месяца назад

    I'm Somali, I can speak a lil Amharic. I'm gonna learn how to write and speak well in Amharic. I started today. May my journey be easy.

  • @MmMm-l8g
    @MmMm-l8g 3 месяца назад

    ማሻአላህእናመስግናለን❤❤❤

  • @ተፈስሒማርያም
    @ተፈስሒማርያም 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀትህን ሰለ ምታካፍልን

    • @GdfHbv
      @GdfHbv Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 10 месяцев назад +1

    ያሠላም የምመኘው ትምሕርት አላህ ይጨብቅህ ወንድም 🌹🌷💞🌷

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-በ3ጸ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-በ3ጸ 7 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን

  • @sarajaweso7642
    @sarajaweso7642 10 месяцев назад +1

    አግዚአብሔር ይባረክ ጥብብ ይጨመርብክ ❤❤

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 10 месяцев назад +3

    ለቤትክ አድስነኝ ዋው ቆንጆ ትምህርት በሄወቴ ስመኘው እና ስፈልገው የነበረውን ነገር አገኘሁ በርታ ጎበዝ

  • @Selam-c5x
    @Selam-c5x 9 месяцев назад +1

    ለቤትህአድስነኝ በጣም አመስግናለው ቀጥል አስተምርን❤❤❤❤

  • @madinamadina6850
    @madinamadina6850 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም በርታ

  • @Somaya-n4p
    @Somaya-n4p 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ሲል አመስግናለሁ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏

  • @jujuHassen-l2p
    @jujuHassen-l2p 10 месяцев назад +166

    እንግሊዘኛ ባለ መቻሌ ብዙ እድል አልፎኛል አሁን ለመማር ወስኛለሁ

    • @mmekdesttadese
      @mmekdesttadese 10 месяцев назад +7

      አይዞሽ ውድ ቀላል ነው ልብ በልሽ ከትረዲሽው

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 10 месяцев назад +2

      @@mmekdesttadese
      አመሰግናለሁ ማሬ

    • @frehiwotdebesom8364
      @frehiwotdebesom8364 10 месяцев назад +2

      በደንብ መማር አለበህ በጣም ነው የሚያሸግረው

    • @mantegbokassaye5286
      @mantegbokassaye5286 10 месяцев назад +3

      እኔም😢❤❤

    • @medetube
      @medetube 10 месяцев назад +6

      እኔትንሽማውራት እችላለሁ ማንበብግንአልችልም

  • @HanaHana-hu7cw
    @HanaHana-hu7cw 6 месяцев назад

    ወድሜ ቀጥልበት በጣም አሪፍነዉ መማር እፈልጋለሁ ❤

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 5 месяцев назад +1

    በጣምእናመሠግናለንወድም❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 10 месяцев назад

    አድስ ተማሪ ነኝ ከዚህ በኸላ እየመጣሁ አከታተላለሁ ብዙ ጊዜ English Subijct ደስ ይለኛል

  • @amaamm-m8g
    @amaamm-m8g 2 месяца назад

    ያእኔ ጀግና በርት❤❤

  • @haythetyopi8071
    @haythetyopi8071 8 месяцев назад

    በጣም አራፍ ትምህርትነዉ በርታ እናመሰግናለን

  • @RozRoza-n5o
    @RozRoza-n5o 10 месяцев назад +3

    ፈጣሪ የግዝ ወድመ በረቲ

  • @MihretTesfu
    @MihretTesfu 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ስለመልካም ትምህረትህ

  • @GhYyy-cs5vu
    @GhYyy-cs5vu 9 месяцев назад +1

    በእውነት ስታስተምር ከልብህ ሆነህ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aisamahammod9547
    @aisamahammod9547 7 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ መልካም ወጣት🎉🎉

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 10 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍነው ወንድሜችን

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 4 месяца назад

    እና መሰግናለን በግል መማር እፈልጋለው

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 10 месяцев назад +1

    በእውነት እናመስግናለን ክበርልን በእውነት እንግሊዝኛ በለመቻሊ በጣም እቸገር ነበር በድብ እከታተልሀለሁ ለውጥም አመጣለሁ ብየ አስባለሁ በተለይ አማርኛ በእንግሊዝኛ ለማንሞክርው እሂ ቪዲዮ በጣም ጠቃሚ ነው በርታልን ❤❤❤

  • @Alamu-ig6bb
    @Alamu-ig6bb 8 месяцев назад

    Wowow በእውነት በጠም ደስ ይለል

  • @LailaEthio
    @LailaEthio 7 месяцев назад

    በርታ ጡሩ ትምርት ነው

  • @עדןאנדרצו
    @עדןאנדרצו 5 месяцев назад

    በርታ ወንድም እናመሰግናለን 👏👏🥰🥰

  • @hhi9697
    @hhi9697 5 месяцев назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 5 месяцев назад

    በርታ ጀግናዬ ትችላለህ ❤❤❤

  • @fe4743
    @fe4743 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን 🎉🎉ብርታ

  • @Hayuti94
    @Hayuti94 6 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ወድሜ ስፈልገው ነበር

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 10 месяцев назад

    በጣም ምረጥ አሰታመራ ልዬ👍😘😘

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx Месяц назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @BiniyamAlene-d1r
    @BiniyamAlene-d1r 5 месяцев назад

    ባርታ የኔ ጃግና

  • @MeseratAdos
    @MeseratAdos 10 месяцев назад +2

    አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ExcitedElectricGuitar-zo9fk
    @ExcitedElectricGuitar-zo9fk 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን በርታ❤❤❤

  • @UsmanMohammad-f2s
    @UsmanMohammad-f2s 2 месяца назад

    በርታንን🎉🎉🎉

  • @hanamekone4795
    @hanamekone4795 9 месяцев назад

    አሪፍ ነው በርታ ቀጥልበት

  • @aishatube1919
    @aishatube1919 10 месяцев назад

    ማሻአላህ የመጀመሪያየ ስከታተልክ ግን ተመችቶኛል ይቀጥ ብያለሁ

  • @MmMm-fp2fg
    @MmMm-fp2fg 9 месяцев назад

    እዉነቲ እግዚአብሔር አቢዚቶ ዪባሪኪ እኔ ለመማሪ በጣም ናዉ ምፋልጋዉ❤

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን በርታ❤❤🎉🎉

  • @እሙፎዚያ
    @እሙፎዚያ 4 месяца назад

    ሠላም ውድ ኢቶጲያን ይህን ልጅ አበረታቱት ❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 месяцев назад

    መቶ ላይክ ይገባሀል ውድም ዋው

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 6 месяцев назад

    ወድሜ ለመጀመረያነው ያየውህ እግሊዝኛ ማበብና መጳፍ አልችልም ሁለየ እናደዳለው እረፍት የለኝም ግን ከፈጣሪጋ እቅልፌን ትቸ ለለመቴም ቢሆን እማራለው እድሜ እና ጤና ይስጥህ መድሀኒአለም

  • @AsterArarsa
    @AsterArarsa 9 месяцев назад +1

    WOWOWO GOOD MY Bor Thankyou somach❤❤❤🎉

  • @HawaSeid-o2f
    @HawaSeid-o2f 10 месяцев назад +1

    በርታ ወድም አናመሰግናለን

  • @Madina-k7z
    @Madina-k7z 10 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @UmufirdosbintNasir
    @UmufirdosbintNasir 9 месяцев назад

    በጣም ምርጥአረደድ እነመሰግነለን

  • @DagimSisay-z1w
    @DagimSisay-z1w 10 месяцев назад

    ደስ ይላል ወንድሜ በርታ

  • @tsionseboka1261
    @tsionseboka1261 8 месяцев назад

    ተባህረክ ወድማችን

  • @ጀሚላህዉልጫፎ
    @ጀሚላህዉልጫፎ 18 дней назад

    ሹክራራን

  • @SsSs-l7j
    @SsSs-l7j 8 месяцев назад +1

    ጀግና በርታ🎉አሁን አለፈልኘ አመስግናለሁ

  • @SamirawitKassa
    @SamirawitKassa 4 месяца назад

    Berita gobazi besi yemile naw wadem fatari eukatun chemro yesiteh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bortigano4452
    @bortigano4452 8 месяцев назад +1

    ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada2590
    @sayedahmada2590 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድምዋ ምርጥ ትምህርት ነው
    እኔ ሀe ሐe ነበር የምጠቀመው አሁን ተምሬለው 6ዓመት የተማርኩት ባዶ😢

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 7 месяцев назад

    መሽአላህ ወዲሜ

  • @TigistKebede-s6s
    @TigistKebede-s6s 9 месяцев назад

    መልካም ነዉ

  • @GeniGeni-kt5bm
    @GeniGeni-kt5bm 8 месяцев назад

    ተባረክ 👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @Hiwot-o3d
    @Hiwot-o3d 6 месяцев назад

    ጎበዝ ቀጥልበት

  • @Anthony-f9v5f
    @Anthony-f9v5f 5 месяцев назад

    እመሰግን አለሁተበረክ ከ ❤

  • @DjgVgjg
    @DjgVgjg 9 месяцев назад

    እናመሠግናለን ❤

  • @kamilheibro5556
    @kamilheibro5556 10 месяцев назад +1

    Love🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Seenaaoroshow25
    @Seenaaoroshow25 4 месяца назад

    Good job ❤ thanks❤

  • @sirajialiye4298
    @sirajialiye4298 10 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @TEJTADES
    @TEJTADES 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 10 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወድም ♥♥

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 10 месяцев назад

    ቆይ መ ጣ ው ጎበ ዝ 👌👌👌👌👌በ ር ታ 👌👌

  • @user-gu2kv9zc2k3
    @user-gu2kv9zc2k3 9 месяцев назад

    ትለያል 👍❣️

  • @GizachewSolomon-nv2fg
    @GizachewSolomon-nv2fg 10 месяцев назад

    በጣም ደስይላል