የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @-zetewahedo800
    የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
    " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
    " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
    ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
    #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Комментарии • 76

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 года назад +2

    አሜን🙏🌻 አሜን 🙏🌻አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 года назад +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣የሰማነውን፣በልቦናችን፣ያሳድርብን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድህን

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 2 года назад +2

    ለመምህራችን ቃልህውት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ክብሩን ይደለልን እርዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛንም ማስተዋል ያድለን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አዲሱ ዘመን የሰላም ዘመን ያርግልን

  • @hannakifle1285
    @hannakifle1285 2 года назад +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ቃለሂውት ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 года назад +1

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን 🤲🤲🌼🌼🌼

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 2 года назад +1

    በእውነት መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 года назад +1

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አለን እድሜውን ጤናውን ይስጥህ ወንድሜ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ ። የአባታችን የፃድቁ ሙሴ ረድሄት በረከቱን ያስትፈን ። ድንቅ ትምህርት ነው በእውነቱ ስንቱን ተማርን አወቅን እግዚአብሔር አብ ይስጥህ መምህራችን , የስማናውን በልባናችን ያንርልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን
    ቃለ በረከትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 года назад +3

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen 🙏❤️
    Qalehiwet yasemaln 🙏 ♥️

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን!

    • @use1K629
      @use1K629 2 года назад

      🤲🤲🤲

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈልልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @masiyamariyamliji5521
    @masiyamariyamliji5521 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል አይህውት

  • @abreshetechtube9519
    @abreshetechtube9519 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 года назад +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 года назад +3

    ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 года назад +1

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M/d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!!!

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @use1K629
    @use1K629 2 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን የሰማዕታቱ
    ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን
    ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን
    ያሳድርብን 🙏🙏🙏

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልነን መምህራችን

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህሬ 😍

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @seblejemberu2407
    @seblejemberu2407 2 года назад +1

    Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasemalen

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተስፋ መንግ ሰማያትን ያውርስልን✝️

  • @besufqadeberhane171
    @besufqadeberhane171 2 года назад +1

    Egziabher yemsgen amen amen amen enkan abero adersen amen

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 года назад +1

    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን✝️

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 года назад

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 года назад

      መምህራችንቃለሂወትያሰማልን

  • @aynadiskassaw5580
    @aynadiskassaw5580 2 года назад +1

    ቃለሒወት ያሠማልን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +3

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ በተክርሥቲያናችንን ሀገራችን ን ህዝባችን ህዝበ ክርሥቲያኑን ትውልዳችን እምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችን ደቂቅ አዳምን መላ አለምን በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትይል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያአራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ ሠባ ሁለቱ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መርቆርዪሠ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅዱሥ ኤልሣዐ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጴሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 года назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @rafaelmike5279
    @rafaelmike5279 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 года назад +5

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏 ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ሰአትና ደቂቃ ላደረሰን ቸሩ አምላካችን ይክብርና ምስጋና ይገባው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር

  • @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ
    @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ 2 года назад +1

    qale hiywet yasemaln🙏🙏🙏 xegaw yabzalot

  • @chimelak
    @chimelak 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @lidyaabr4957
    @lidyaabr4957 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን::

  • @bere2532
    @bere2532 2 года назад +2

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ከዘመነ ማርቆስ
    ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ
    2015 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበት
    ከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን🙏
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @adisadis896
    @adisadis896 2 года назад +1

    አሜን

  • @hirutydegelelije4886
    @hirutydegelelije4886 2 года назад +1

    Kale hiwet ysemalen memeriachin

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. 2 года назад +1

    Kalehiwot yasemalen

  • @mintesinotwossen9011
    @mintesinotwossen9011 2 года назад +2

    ቃል ህይውት ያስማልን

  • @hanhabshi5415
    @hanhabshi5415 2 года назад +1

    መምህራችን እኔ በጣም እርርርር የሚያደርገኝ የሚድያው ነገር በተለይ አማኝ ነን የሚሉ ሰዎች ቅዱሳት ስእላት የእግዚአብሔርን ስም ለማይረባ ነገር ሲያነሱና ሲጥሎ በጣም እናደዳለሁ😥ለነሱ ላይክና ኮመት የእግዚአብሔርን ስም በከቱ ያነሳሉ😭

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 года назад +2

    🙏🙏🙏

  • @የድንግልልጂ-ረ5ሐ
    @የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ላደረሰን 🙏🙏🙏

  • @zinabkasa9189
    @zinabkasa9189 2 года назад +1

    ቃለ ያስማልን ምምህረችን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 года назад +1

    Amen amen amen egthabhere yemesgne kale heywetene yasemalene amen 🙏🙏🙏

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 2 года назад

    Amen kale hiwet ysemalen 🙏🙏🙏

  • @azebnegash7792
    @azebnegash7792 2 года назад +1

  • @glassgalass8597
    @glassgalass8597 2 года назад +1

    Wey girum lahun zemen lalen wetatoch mihon tilk tegsats nw egziabher yrdan

  • @hanhabshi5415
    @hanhabshi5415 2 года назад

    በተለይ ይህ ቲክቶክ የሚባል ሚዲያ ተምድረገፅ ያጥፋው

  • @meazaayele4491
    @meazaayele4491 2 года назад +1

    2015 መስከረም አንድ ይነግሳል የተባለለት ንጉስ በእንግሊዙ ቻርለስ ደረሰ ተፈጸመ እኮ ☺️

  • @علياحمد-ك3ز
    @علياحمد-ك3ز 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማልን

  • @mastumastu2172
    @mastumastu2172 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልኝ

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @mimokh9491
    @mimokh9491 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን