ተወዳጆቹ የጥላሁን ገሠሠ “ወገን አለኝ” እና “ጥርሰ በረዶ ናት” በምርጥ አቀራረብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 сен 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #ጥላሁንገሠሠ

Комментарии • 4

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o 14 часов назад

    ፋና ላምሮቶች ምናለ አቅርባችሁ ካልቀረ ከጥላሁን ጋር ብዙ ታሪክ ቅርበት ያላቸውን ሠዎች ያልጋበዛችሁት ይሄ ፕሮግራም የችኮላ መሆኑ ያስታውቃል የጥላሁን መታሠቢያ ከሞተ ጀምሮ እንደዚህ ባለ ቀለል ባለ ፕሮግራም መታየት አልነበረበትም ምነው አድበሠበሣችሁት ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ቢያዜም ጥላሁንን የሚተካ የለም.ብትደባብሡትም ሥራው ሀያል ስለሆነ ከፍ ብሎ ይደመጣል የሱ ሀውልት ስራዎቹ ...ምስክሮች በየጊዜው በየመድረኩ የምናያቸው ተተኪ ድምፃዊያን ምስክር ናቸው አባቴ የምንግዜም ተወዳዳሪ የሌለህ የጥበብ ሠው ማንም ምንም ይበል ዘመን የማይሽርህ አንደኛ ነህ ነፍስህ በሠላም በዐፀደ ገነት ትርፍ

  • @Justice01-l2v
    @Justice01-l2v 18 часов назад

    Ohhhh what a voice ,big respect for Arthist Solomon Hailesilase🎉🎉🎉

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf 18 часов назад

    ዋዉጥሌ አለ አልሞተም🥰🥰💞💞💞💓💓💓🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf 18 часов назад

    🥰🥰💞💞💞💓💓🥰🥰🥰