'አትክሰሱ!' ይላል ዮናታን አክሊሉ። ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • 'አትክሰሱ!' ይላል ዮናታን አክሊሉ። ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?
    መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ክስ ምን ይላል?
    ስሕተትን መግለጥና ክስ አንድ ናቸውን?
    የሚሳሳቱ ሰዎች ስሕተታቸው ሲነገራቸው እንደ ተከሰሱ መቁጠር አለባቸውን?
    ወይስ ስሕተታቸውን የሚያሳዩአቸው ሰዎች ስለኖሩ እንደ መታደል መቁጠር ነበረባቸው?

Комментарии • 64

  • @selasegkristos4082
    @selasegkristos4082 3 года назад

    Please Jesus is lord

  • @enatgulelat1079
    @enatgulelat1079 3 года назад +1

    Wendem zelalem gets abzeto geta yebarkeh!
    Nastewal yesten

  • @beniamnw1921
    @beniamnw1921 3 года назад +1

    Hello Sir,I am following your teachings and may God bless you for the straight comments you brought up to the Ethiopian church challenges and wrong practices.
    If correct and didn't know if you tried it,I want to recommend if it is possible to talk to the right person first and if you both are willing bring it live to us.
    People will be neutral and be healed if there is such conversation live than separately as we are working as a church.

  • @selamselamline3522
    @selamselamline3522 3 года назад +1

    God bless you🙏🙏🙇

  • @Ab-tw1eh
    @Ab-tw1eh 3 года назад +3

    ዮናታን ወጣት አገልጋይ ነው ቢሳሳትም መፀለይ መምከር እንጂ በተለያየ ክፍ ልምድ በውሸት በድፍረት ሀጥያት አገልግሎት ከሚያገለግሉት እኩል እየጨፈለቃችሁ የተሰጠውን ፀጋ እንዳታስጥሉ ተጠንቀቁ

  • @dinknieshabiyo6850
    @dinknieshabiyo6850 3 года назад

    ተባረክ☀️

  • @kebebushterefe8149
    @kebebushterefe8149 3 года назад +6

    እባካችሁ ቅንነትን አንዘንጋው እንደ ጌታ ልጆች በመንፈስ መርምረን የሚጠቅመንን መውሰድ እንጂ
    ፀጉር አንሰንጥቅ ከቻላችሁ ወንድማችሁ ነውና ልክ ካልሆነ ለግሉ ንገሩት ኸረ እግዚአብሔርን እንፍራ፡፡

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 3 года назад +1

    ተባረክ፡፡

  • @abenize200
    @abenize200 3 года назад

    If you can upload your teaching

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 года назад +2

    ዋናው መልእክቱ ነው እርሱም አንድ ሰው እንዲቀየር "መውደድ እና መጸልይ ነው " ይህ ለኔ ቀርቶልኛል ዮኒ ጌታ ያብዛልህ አሜን ::

  • @ghghjj7395
    @ghghjj7395 3 года назад +1

    አነተ ማነክ ወሬ አይጠቅም ናና የደብተራን የጠንቃይን ምድሬታን ወጣቱን የዋጠዉን ኢየሱስ እደሜወዳቸዉ አስተመረክ ከጫት ከሲጋራ አዉጣቸዉ ወሬ የዳቤሎስ በአሬ ነዉ

  • @Mule2007
    @Mule2007 3 года назад +2

    በቤተክርስትያን ውስጥ ለሚዘሙቱ፣ የኃጥያት ልምምድ ላላቸውና ለሚኖራቸው ትልቅ በር ከፋች ስብከት ነው። አትንኩኝ ለማለት እድል ይሰጣል። ሰው እንዲህ ሲወርድ ያሳዛናል። ጌታ ምህረቱን ይላክልን።

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 3 года назад +2

    ዘሌ ተባረክ ::

  • @yeshifetariyemesegen8626
    @yeshifetariyemesegen8626 3 года назад

    Zelalem ye tebarek

  • @tarikuabebe1660
    @tarikuabebe1660 3 года назад +1

    ጋሽ ዘሌ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ! በእውነት ለወንጌል አማኞች ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠህ ድንቅ ስጦታ ነህ፣ ይሄኔ አስበዋል? ትውልድን ከታች እያፈራ መሆኑን እወቅ፣ ተባረክ!!!!

    • @getachewhabtemariam9841
      @getachewhabtemariam9841 3 года назад

      ድንቅ ምክር ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ዘላለም ስንት መካሪ አያሳጣን ።

  • @tamirattesfaye3663
    @tamirattesfaye3663 3 года назад

    yemimelasibet edilina tesfam alewu. tiru mikir new.

  • @jesusisgod4638
    @jesusisgod4638 3 года назад +2

    ዮናታን የዛር መንፈስ ያለበት አለማዊ ዳንሰኛ ነዉ off course በሚያረገዉ ነገር ተጠያቂ መሆን አይፈልግም ለአጋንንት ልጆች ለአህዛብ ንስሀ እና ተግሳፅ ትልቅ ሀጥያት ናቸዉ በጴንጤ ስም እንደነገደ ኢየሱስ ላይ ወንጌሉ ላይ እንደተሳለቀ እንዳፌዘ አይቀርም ዋጋን ይከፍላል ገና ያነባል የደም እንባን

  • @tamirattesfaye3663
    @tamirattesfaye3663 3 года назад +3

    Thank you, may God bless you, in Jesus name

  • @enniowoldetsadik4643
    @enniowoldetsadik4643 3 года назад +4

    DEAR Brother Zelalem ! I appreciate where you come from which is Defending the pure Gospel teaching. But let me bring to your attention that before you come up with this clip , did you spoke with the servant in Question and understood what he is trying to say ? I really don't think that yonatan believe in the way you understand his teaching? The right approach which the Bible teaches us is to deal first with your brother if your true intention is to edify instead of going on air.
    Stay blessed
    Kaleb

  • @Jesus-xo4mr
    @Jesus-xo4mr 3 года назад +6

    ወንድም ዘላለም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ: ጌታ በሰጠህ ፀጋ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ። ዘመንህ ይለምልም። ከአንተ የሚማሩ እንዴት የታደሉ ናቸው። አንድ ቀን በኤርትራ እንገናኛለን። እድሜና ጤና ይስጥህ። ቤተሰብህ ዘርማንዘርህ ብሩክ ይሁን።

  • @danielmebrahtom2175
    @danielmebrahtom2175 3 года назад +1

    Bless you Zelea

  • @yosefgm8037
    @yosefgm8037 3 года назад +9

    በቅንነት ትምህርቱን ከስማን ይጥቅመናል ቅንነት ይበልጣል

  • @yosefgm8037
    @yosefgm8037 3 года назад +1

    ይቅርታ ከመክሰስ ይበልጠል

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 3 года назад +11

    ስልታዊ ሥነመለኮት ላይ በአርእስቱ ላይ የሚኖረን ምርጫ አዘገጃጀትና ትኩረት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጭብጥ ሊኖረን ይገባል እንጂ ጥፋተኛን አትክሰሱ ማለት አግባብነት የለውም።

  • @abrahamdinku6718
    @abrahamdinku6718 3 года назад +1

    Geta yebarkh engedh joro yalew yisma yilal Bible tesfa selalew tselyelet

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 3 года назад +1

    ወንድሜ ተባረክ

  • @wondwosunhabtewold2991
    @wondwosunhabtewold2991 3 года назад

    Brother zely I guess it is good comment I know, Brother yoni also he accept your comments and he will be happy.

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 3 года назад +2

    I think you loved Nebey younine God bless you wendem Z

  • @menasedebel4188
    @menasedebel4188 3 года назад +4

    ''አትክሰሱ'' ከሳሽ ፈሪ ነው
    አልገባኝም ነበር ሲመስለኝ እሱ ላይ ላለው ክስ defence mechanism መሆኑ ነው

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 3 года назад +2

      ዮናታን የዛር መንፈስ ያለበት አለማዊ ዳንሰኛ ነዉ off course በሚያረገዉ ነገር ተጠያቂ መሆን አይፈልግም ለአጋንንት ልጆች ለአህዛብ ንስሀ እና ተግሳፅ ትልቅ ሀጥያት ናቸዉ በጴንጤ ስም እንደነገደ ኢየሱስ ላይ ወንጌሉ ላይ እንደተሳለቀ እንዳፌዘ አይቀርም ዋጋን ይከፍላል ገና ያነባል የደም እንባን

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 3 года назад +1

      ድብን አርገን እንከሳለን በእምነታችን ሲነገድ በወንጌሉ ሲፌዝ ለምን የራሳችሁን ሀይማኖት ከፍታችሁ እንደ ቡና ቤት ዮናታን በግልፅ እያመለካችሁ ስትደንሱ አትዉሉም?? በጴንጤ ስም አትነግዱ ዳንኪረኛ አለማዊያን

  • @michaeltecle2937
    @michaeltecle2937 3 года назад +1

    God bless you Zele.

  • @matuselahelamo7435
    @matuselahelamo7435 3 года назад

    Shalome Zelaleme Ena Tru Hasabe Newo Yanesahew Yinen Midia Laye Kemawurte Yonatawune Teyikehale Woye ? Enda Ageligaye Makrehewalewoyi?

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 3 года назад +1

    Tebarek

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 3 года назад +4

    👉ሲጀመር አማርኛችን ለጠማማ ጠማማ ለቅኖች ቅን ነው
    የፈጣሪም ቃል እንዲሁ።
    መገሰፅ መንቀፍ መክሰስ ዳቢሎስ እንደሚገለገልበት ከሆነ ጌታም ይሄን ይላል በመጨረሻ ጊዜ ከሳሻችሁ የታለ መውጊያው ቀስቱስ⁉️
    ሊገባኝ የማይችለው ነገር እንደመታረም እንደማስተካከል መንጨርጨር
    አይገባኝም ለምንተነካሁ ማለት መልካም አይደለም።
    ዘሌ እስቲ ክሰሰኝና ዝለፈኝ መንገዴንም ላጥራ‼️

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 3 года назад

      Twodros ,Kikik..are u serious? ...it is good Jonathan has Zelalem...GBU both .🤔

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 3 года назад +2

    ወንሜ ዮናስን በጣም ወደዋለሁኝ።በእርግጥ እርስ በእርስ ከሚያናቁረን ነገር ዋናው የፕሮተስታንት አደረጃጀቱ ነው።ይሄውም ባለፈው 500 ዓመታት የካቶሊክ ሪፎርሜሽን ከተጀመረ በኋላና ሐገራችን ከገባ 60,ና70 ዓመት /ወንጌል ማለቴ ነው/ ብዙ ጠንካራ ጎኖች ቢኖሩትም ፕሮተስታንት ደካማ ጎኖቹም የጎሉ ናቸው።፩ የተበታተነ መሆኑ።፪ የፈረንጆችን ባህል እንጂ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አለመሆኑ ፣ምሳሌ የሴቶች አገልግሎትና አለባበሳቸው፣ ማዕድ አቅርቦ መጨ ፈን. . .ወዘተ።ናቸው። any way እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠንን ስም ጌታ ኢየሱስን በመስበኩ እውነትን እንድናውቅና አርነት እንድንወጣ ረድቶናል። እ/ር ለሁላችን ፍቅርን፣ መቻቻልን፣ ይቅር መባባልን፣ መተናነፅን፣ ከሁሉም በላይ አንዱ ለሌላው ምልጃና ፀሎትን ይስጠን።

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 3 года назад +1

      ፕሮቴስታን ከአህዛብ ጋር ህብረት የለዉም የዮናታን የዳንሳ መሰል ጠንቋዮች ልጆች አህዛብ ናችሁ እኛ ፕሮቴስታንት በክርስቶስ ክርስቲያን ነን የአጋንንት መንፈስ እንጂ በዳንስ እና በአለማዊነት ሚረካ የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም

  • @RehobothMedia
    @RehobothMedia 3 года назад +1

    Blessed brother Zele.

  • @amuneleayle6719
    @amuneleayle6719 3 года назад

    Zale will come back themrten bamsmate sla hasteng astmarewoch bzu tamrlw gta yebarkh

  • @mtwag4190
    @mtwag4190 3 года назад

    Le paster and tiyake alegn Esum kisn endezih yemiawgezew balefew Hawasa lay mekinayen police metewebgn belo beyetub Eyalekes mekinawn sayehon esun yemetut eskimesel "ye Mengist yaleh" sile yenebere tadi "Ezih Atikses yemilew tikselay selaledersebetnew "???Haha... kemetsahaf kiduselay

    • @kassagage168
      @kassagage168 3 года назад

      I thank you Zele, I am learning a lot from you

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 3 года назад +8

    ለእኔ እንደ ሰባኪ ለራሴ ሰምቼዋለሁ ተምሬያለሁ፤ ጋሽ ዘሌ ጌታ ይባርክህ፡፡ በቅንነት ከሰማነው የሚያንጽ እንጂ “ክስ አይደለም”

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 3 года назад +1

    Waw Godbless Brather Z

  • @user-ps9gd8bu9h
    @user-ps9gd8bu9h 3 года назад +2

    እኔ ማነኝና ማንን እክሳለሁ በእግዚአብሔር ምህረት የምወጣና የምገባ የእግዚአብሔር ምህረት የደገፈኘ

    • @tinbitezekarias4236
      @tinbitezekarias4236 3 года назад

      leke newe gene demo sewe wenegele eyesera zime yebale be fikir seme zime malete newere newe

    • @user-ps9gd8bu9h
      @user-ps9gd8bu9h 3 года назад

      @@tinbitezekarias4236 እረ እኔ ስለራሴ ነው የተናገርኩት እኔ ከማንም የማንስ የግዚአብሄር ምህረት የበዛልኝ በእግዚአብሔር ምህረት የቆምኩኝ ሠው መሆኔን ለመናገር ነው እንጂ እውነትን በፍቅር መናገር ትክክል ነው በተለይ ወንጌል እየሰሩ ያሉ ሰዋች የተቀቡ ለትውልድ የተነሱ ይናገሩ በኔ እንጂ በነሱ ትክክል ነው።

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 3 года назад +3

      ትክክል ክርስቲያን ስላልሆንክ የዮናታን ደቀ መዝሙር ስለሆንክ ተግሳፅ አይስማማህም እኛ ደሞ አማኞቹ እንገስፃለን እንከሳለን በወንጌሉ ላይ የሚዘባበቱትን ላንተ ሀጥያትና ነዉር ይስማማሀል ተመሳስለህ የመኖር ችግር የለብህም እኛ ጴንጤዎች ጋር ደሞ ይህ አይሰራም

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 3 года назад

      @@tinbitezekarias4236 ላንተ ወንጌል እኮ ዳንኪራ መርገጥ አለማዊነት እና ዮኒ አንደኛ እያሉ ማወጅ ስለሆነ እኮ ነዉ

    • @user-ps9gd8bu9h
      @user-ps9gd8bu9h 3 года назад

      @@jesusisgod4638 ሀጢያትና ነውር ይስማሙሀል ?? ኦንደሱ አይነት ሰው በሆንኩኝ መከፋቴ ባልበዛ ነበር ይሁን እስቲ Jesus is God God bless you 🤝

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 3 года назад +5

    ይህን ሁሉ የክስ ትርጉም ዮናታን የዘረዘረው ለመሆኑ ከየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው።

    • @drone3767
      @drone3767 3 года назад

      That exactly my question!

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 3 года назад +2

    ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሞችን የሚከስ ወይም የሚፈርድበት እግዚአብሔር እንደልቡ ሃሳብ ይመልስለታል የሳተን በፍቅር በጌታ ቃል መመለስ እንጂ እኔ የማሰማችሁ ብቻ ልክ ነኝ ሊባል አይገባም ከቅዱስ ሚካኤል እንማር ነው ርእሱ? እስኪ እሰማዋለሁ አልሰማሁትም ነበር ተባረኩ

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 3 года назад

      ዮናታን የዛር መንፈስ ያለበት አለማዊ ዳንሰኛ ነዉ off course በሚያረገዉ ነገር ተጠያቂ መሆን አይፈልግም ለአጋንንት ልጆች ለአህዛብ ንስሀ እና ተግሳፅ ትልቅ ሀጥያት ናቸዉ በጴንጤ ስም እንደነገደ ኢየሱስ ላይ ወንጌሉ ላይ እንደተሳለቀ እንዳፌዘ አይቀርም ዋጋን ይከፍላል ገና ያነባል የደም እንባን

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 3 года назад +1

    አሜን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @barackmusicstudio421
    @barackmusicstudio421 3 года назад +1

    Zele tebarek

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 3 года назад

    ዋዉ ጌታ የሱስ ይባርክህ ወንድሜ ከሚካኤል እንማር የሚል አርእስት የዮናታንን ሳይ አልሰማሁትም ግን ስለ ራሱ እንደሚናገር ገብቶኝ ነበር.

  • @godisgood177
    @godisgood177 3 года назад +1

    Keep up you do good job 👏

  • @medhanieabraham7653
    @medhanieabraham7653 3 года назад +1

    Zele megalet alebet endezi aynet agelgali (yemibalu)
    Thank you Zelalem.

  • @godisgood177
    @godisgood177 3 года назад +4

    God bless you Berther 🙏

  • @hanaa588
    @hanaa588 3 года назад +2

    ሰፕ እስክራይብ አርጌዋለሁ እኔ ይሔንን አልፈልግም ብክ ላረገው ነው
    እምነቴ ያልሆነ ነገር መስማት አልፈልግም።።።