🏃‍♂️ቤተሰቦቼን አትንካብኝ እርሶ ሰውዬ !! ለዮኒ ማኛ ከባድ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 130

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 месяца назад +21

    ታዋቂው ሰባኬ እጅም እና እግር የሊለው ያገባት ሴት የውጭ ዜጋ እና በጣም መልከመልካ ናት
    አንድም ቀን የሀገሮ ሰወች ሴሰድቧት አላየሆም ሀበሻ በጣም አፀያፈ ምላሱን ሴዘረጋ እግዚአብሔር ወይ አላህን የማይፈራ ህዝብ ነው ።
    የግዚ ጉዳይ ነው ሆሉም የ አፍን ፍሪ ይበላታል ።
    በሽተኛም ጤነኛም የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው በሱ ስራ ባያላግጡ መልካም ነበር

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 2 месяца назад

      @@eagle4452 😢❤️

    • @EjegayhuWondafrash
      @EjegayhuWondafrash 2 месяца назад +2

      እሱኮ በሽተኛ አይደለም ወገን ልጇ አያሳዝንም በሽታው እኮ የማይድንነው እንዴ አረበጣም ከባድነው

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 2 месяца назад

      Tekelel, merze melasoch

    • @sebi1020l
      @sebi1020l 2 месяца назад +1

      @@eagle4452 ታዋቂው ሰባኪ የሚተላለፍ በሸታ አይደለም ፍጥረት ነው ልጆቻቸው ፅድት ያሉ ናቸው

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 месяца назад +18

    ህይወቷ የራሷ ነው የሷ ጥፋት ተሳድባ ማሰደቧ ነው ሚዲያ ላይ እስከወጣች ጥሩም መጥፎም ሀሳብ ይመጣብኛል ብላ ማሰብ ነበረባት ብቻ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን 😢😢 ሌላው የውጪዎቹ የራሳቸው ዜጓች ያለበቸውን ሁኔታ ስለሚያውቁ የሚተላለፍ በሽታ ካለባቸው ወደሚወልዷቸው ልጆች እንደሚተላለፍ ስለሚያውቁ አያገቧቸውም ወይም ወንጀል ካለበትም አያገቧቸውም ወይም ካሁን በፊት የተለያየ ትዳርና ብዙ ልጆች ካሏቸው ያገሩ ዜጓች ስለሚያውቁ ላያገቧቸው ይችላሉ ሌላው ተደባዳቢና ሰራ የማይወዱ ከሆኑ ወዘተ እነዚህ ሰዎች ወደማያውቋቸው ሀገራት ሄደው ያገባሉ

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 2 месяца назад +1

      Yes

    • @eagle4452
      @eagle4452 2 месяца назад +3

      ​@@bezaanteneh5649 የ እየሱስ ክርስቶስን ስም ለጥፈሽ ቃሉ ያለውን የማትኖሪው ለምንድነው 🤔 ተሳድባ ላሱዳቤ ሰጠችን የምትይው ሴጀመር ስድብ የጀረው ሀበሻ ነው ሴቀጥል ባሏ ሚስቶ ስትሰደብ አሜን ብሉ መቀበል አለበት
      እኔ ሳስበው እየሱስ ክርስቶስን የሰቀለው ሀበሻ ሳይሆን አይቀርም
      ሆሊ ድንጋይ ይዘው ሰውን ለመውገር ይሰበሰባሉ
      ለክፍት ለመሳደብ የሚሰበሰቡትን ለመልካም ቢሰበሰቡ ኢትዮጵያ የት በደረሰች

    • @TigistDebabe-o3v
      @TigistDebabe-o3v 2 месяца назад

      Yes

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 2 месяца назад +1

      @@eagle4452 ሀሳብ መስጠት መብቴ መሰለኝ ኢየሱስ ሀሳብ መስጠት አትችሉም አላለንም ሀጢያትም አይደለም አልተሳደብኩም ግን ይዛው ሚዲያ ላይ እስከወጣች ድረስ ሰው የመሰለውን ይናገራል እኔ ብሆን ጥሩ የተናገሩልኝን ሰምቼ የተሳደቡትን እተዋለሁ እሷ ሁሉ ሰለሷ መልካም ብቻ ይናገራሉ ብላ ካሰበች አላቅም እኔ ግን ያልኩት ካልተቀበሏት ጋር ለምን ትሟገታለች ለምን አልተቀበሉኝም ነው ? እናትም አባትምኮ ወንድምም እህትም ላይስሟሟት ይችላሉ ግን ክፉ የተናገሯትን በመመለሷና ተሳድባ በማሰደቧ እሷ ምን ትጠቀማለች ሰው ውሻ ያውም. ያገሯን. ህዝቦች አይባልም እራሷንም. ማስናቋ መሆኑን አትርሳ. እኔ እሷን. ምን እንዳሏት አላቅም እኔ ግን በሰማሁት ሀሳብ መስጠት መብቴ ነው ደግሞ ኢየሱስን ሀበሻው ነው የሰቀለው የመሰለኝ ላልሽው የሰው ዘር በሙሉ ነው የሰቀለው ሁሉ ሀጢያትን ሰርቷል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎታል የሚለው ለዛ ነው ባይ ።

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 2 месяца назад

      Min ayinet sew nesh ? Manew demo beshita yalebetin ferenj ayagebam yalew ? Fetera wereshin wedeza. Hizibu endanchi betam balege new. Sidib siyansew new. Sew endet be akal gudatu bicha yisedebal. Keza melis simeta lemin tesedebim. Mejemeriya fetarin eweki. Sewin ende sew akbri.

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад +5

    ዮኒ ❤በሕቱቹ አይደራደርም ለች አዝኖነዉ❤

  • @sherifaalli9781
    @sherifaalli9781 2 месяца назад +8

    Why are you so obsessed about this lady
    It not your bussiness
    All of you leave her alone ,face your own life
    You have no right to insult her,she is living her own life

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 месяца назад +8

    እባካችሁ ስትናገሩ ርዕራሄ ይኑራላችሁ :: ያሳዝናል

  • @Emu_አዱ
    @Emu_አዱ 2 месяца назад +2

    እማማ ሮማን ጥሩ መከሩ👌የሀበሻ ሶሻል ሚዲያ በተለይ ቲክቶክ አፍቸዉን በስድብ የፈቱ አግድም አደጎች የበዙበት ነዉ!

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 2 месяца назад +4

    እኔ ግን አሁን ሳስበው የቺ ልጅ እራስዋም ከንደዚህ አይነት back ground የመጣች ሳትሆን አትቀርም አበሻ ማግባት አትችልም ቤተሰቦችዋን ካየ ስለሚተዋት ማለት ነው ምንም ሳትፈራ ይሄንን ሰውዬ ያገባችው እራስዋም ሳትሆን አትቀርም።

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 2 месяца назад

      እኔም ቢያለሁ

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 2 месяца назад +6

    እባካቹህ ስንናገር ርህራሄ ይኑረን ኢትዮጵያ ውስጥም የዚህ በሽታ ተጠቂወች ስላሉ ልባቸው ይሰበራል ወደው አላመጡትምና 😢ለምን ይደበቃሉ ??በእርግጥ ሁለቱም ላይ አለመብሰል (immatutity) አይቻለሁ እንዲያውም ያልተገባ መልስ ለሰጧቸው ሰወች ስለበሽታው እና ስለፍቅራቸው በተረጋጋና ፍቅር በተሞላበት መንፈስ ግንዛቤ ቢያስጨብጡ መልካም ነበረ ይህ በሽታ ኢትዮጵያም በብዛት አለ ስለበሽታው እና መፍትሔው መነጋገር ይሻላል መጥፎ የተናገሯቸውንም ያስጸፅቷቸው ነበረ። ነገር ግን እሷ ወዳ ፈቅዳ እስካገባችው ድረስ ይመቻት

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 месяца назад +1

    ዮኒ ማኛ አንቺ ከሶሻል ሚዲያ የማትጠፊ የወት ዝንብ አሮጊት ከሶሻል ሚዲያ ወጥታችሁ ቤተክርስቲያን ሂጅና ንስሀ ገብተሽ አምላክን አገልግይ ዮኒ ማኛ የሚሉህ ከሁሉም ጥልቅ ጥልቅ የምትል የስድብ ማኛ የሆን ከሶሻል ሚዲያ ጥፋ ለትዳርህ ለልጆችህ ክብር ስትል ጥፋ ምን አገባችሁ ቅናት ምቀኝነት ነው እንጅ አንድ ሰው የፈለገውን መምረጥ ማግባት መብቷ ነው ምድረ ባለጌ ዕድሜ የማያስተምራችሁ ምቀኞች ናችው የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ።

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 2 месяца назад +8

    እርሶ ለመባል የሚያበቃ አምላክ ይመስገን እኔ የሚያሳዝነኝ ልጃችሁ ነው አሁን ነው የልጅሽን ስቃይ ስታይ ነው ስተት መስራትሽ የሚያገበግብሽ

    • @eagle4452
      @eagle4452 2 месяца назад +1

      ታውቃለች እኮ መልካም መናገር ካልቻላቾ ዝም በሉ
      እግዚአብሔርን ባታሳዝኖ መልካም ነው እሱ ሂሳብ ያወራርዳል

  • @Seltetub
    @Seltetub 2 месяца назад +1

    አከሏ ጎዶሎን የገባ እንድሁም አይን ስዉርን የገባ ያጃናት በር ተዘገጅቶለታል ብለዋል የኛ ዉዱ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ስለዝህ በፈጣሪ እጅ ተይዟን መጥፎ ንግግር በንናገር ጥሩ ነዉ እንዲሁም በአለህ በመጨረሻዉ ቀን የማና ጥሩ ይናገር አልያም ዝም ይበል❤

  • @AsyaMahmud-gr4rh
    @AsyaMahmud-gr4rh 2 месяца назад

    እኔ ሌላው አይገርመኝም ከሀገር ስንወጣ ወንድ አተን አይደለም ደግሞስ እንደት ነው ፍቅር እሚይዛቸው ከነጫጭባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 2 месяца назад +5

    እረ ባካችሁ አበሾች አላህን ፍሩ ምን አገባችሁ እረ ማኛው ወንድ ሁን ሴትም እንዳተ የለም

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Месяц назад

    አሜን እግዜር ይማርላት

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 2 месяца назад +3

    ሮሚም፡በአግባብ፡መልሳለች፡ዮኒም፡ልክ፡ነህ፡ነገር፡ግንየተወለደውን፡አስባበታለችባልም፡ልጅም፡የጤና፡ችግር፡ታሳዝናለች፡በአውሮፓ፡ቡሊንግ፡ይኖርባታልእባካችሁ፡አቁሙት፡፡😊😊😊😊😊

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 2 месяца назад

      😢 ትክክል

    • @eagle4452
      @eagle4452 2 месяца назад

      ተሳዳቤወችን ትክክል የምትሉ ሰወች ሀይማኖትም ሙራልም ያላቾ አይመስለኝም
      እኔ የምኖርበት ሀገር ሀይማኖተኛ አይደሉም ነገር ግን ሰውን መስደብ ስም ማጥፍት በ ህግ ያስቀጣል ።

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 2 месяца назад

      @@eagle4452 እውነት ነው ግን ሀይማኖተኛ መሆን ከምንም አያስጥልም መንፈሳዊነት ከሌለበት ወገኖቸ

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 2 месяца назад +6

    ሁላችሁም ስራ ፈት ናችሁ በሰው ህይወት ውስጥ ገብታችሁ የምትፈተፍቱ ወሬኞች

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 месяца назад +2

    እኛም ሀገር እኮ ይህ በሽታ ያለባቸው ሰዎች አሉ አዲስ አበባ ወረስጥ ገብረ ክርስቶስ የሚባላ አካባቢየድሮው ኦልዴ ኤርፓርት የሚባል አካባቢ ሂዱና እዩ እሷ ከፈለገች ሰው ምን አገባው

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 2 месяца назад +3

    እኔ ደግሞ የኔ እህት ጥፋተኛ ናት ሚድያ ላይ ለምን ይዛው መጣች ሚድያ ብዙ ሀሳብ የሚንቀሳቀስበት ስለሆነ ማን ተው ይባላል?????

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 месяца назад +1

    ወንድም ምናለ ደና የሚያንፅ ፍሬ ያለው ነገር ብታመጣ እየዞርክ አሜት ሰድብ ክርክር እንደ ደና ነገር ከምታመጣ ዘና የሚያደርጉ ነገሮች አሉ እንደዛ ብትሞክር ይኤንን የምልክ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው ያው እረጋ ያልክ ሰው ነክና ከአንተ ጋር የሚኤድ ሰላልሆነ ነው

    • @awtar_media
      @awtar_media  2 месяца назад

      Amesegnalew 🙏✌️ሚዲያው ላይ ባሉ ጉዳዮች ሚዛናዊ አመለካከትን ለማስቀመጥ ነው ጥረቴ።

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 2 месяца назад +1

    ወድሜ እውነት እኔ ሚድያላይ አስተያየት ሰጥቸም አላውቅም ብዙም አልከተልም የሚድያ ሰውም አይደለሁም ግን ግን በጣም ምን አስባ እውልኝ እዳለች ወይም ምን አይነት የከፋ ችግር አስገዱአት እደሆነ ፈጣሪ ይወቀው እኔ አይን በአደጋ ምክንያት ከሆነ እንደዚህ የሆነው አልዋሽም ምንም አይንም እግርም እጅም አይኑረው እሱንም ለማፅናትም ሆነ ወድጀው ላገባው እችላለሁ እርግጠኛ ሆኘ ይች ግን ፈጣሪየን እያጣላችኝ ነው እደዚህ አይነት ውርደት አይድረስባችሁ መካሪው ጠላቶአ ነበር ሚድያ ላይ ውጭ ያላት ወይስ ያሰበችው አበሳ እድትባል አሳፋሪ እደት ክብር በዳቦ ይለወጣል?ኢሳው?እኔን ብጠይቂኝ አዱን ነጭ አስተዋውቅሽ ነበር አችኮ በጣም ውብ ነሽ 1000ነጭ ማግባት የምትችይ ?ሆዳም ሰውየው ፈጣሪ 10ልጆችን ይስጥህ እድሜህን ያርዝመው የእውነት ያርግልህ አችም እርግማንሽን ተቀበይ ከሱ ልጆችን ያብዛልሽ ብሄርን አትጥቀሱ እያውራን ያለነው ሰውኛነው ለማንኛውም ሁላችንንም ይቅር በለን ፈጣሪ ባተ ስራ ገብተናል ይቅር በለን

  • @Cloudyyy101
    @Cloudyyy101 2 месяца назад +1

    እጅ እና እግር አለመኖር ምንም አይደል ፣ነገር ግን ህመሙ በዘር የሚተላለፍ ከሆነ በምትወልደው ልጅ ላይ ቆማር መጫወት እጅግ ከባድ ውሳኔ ነው፣ እንዲሁም እራስ ወዳድነት ነው

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ❤ ማስተዋልን ይስጠን ።❤❤❤❤

  • @zekariasrare4497
    @zekariasrare4497 2 месяца назад +1

    ዮኒ ማኛ ያንተን አካል ከዚህ ሰውዬ የባሴ ሆኖ ቸሩ እግዚአብሔር ያሳየን

  • @HaneHne
    @HaneHne 2 месяца назад +6

    ልጅቷ እሷም ታማለች ጤነኛ አደለችም ጤነኛ ብትሆን ሀገሯን አታሰድብኝ ምንም ብትወደው

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 2 месяца назад

      @@HaneHne ኧረ ኢትዮጵያንም ብዙ አሉ ንስሀ ግቢ እህቴ

    • @HaneHne
      @HaneHne 2 месяца назад

      @@kokotubeኮኮሚዲያ በደንብ ለመረዳት ሞክሪ እኔ ስለ ሰውየው አላወራሁም ማለት የፈለኩት በአማረኛ ስድብ አስተምራው ሰድቦናል ለዛም ነው ታማለች ያልኩት

    • @gafat
      @gafat 2 месяца назад +1

      ኮተታም ነገር ነች ዬኒ ደግ አደረጋት

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 месяца назад

      በሽታ በሀገር ሆነ እንዴ ዘርስ ይመርጣል ?

  • @TsegaGr
    @TsegaGr 2 месяца назад +4

    ዮኒ ማኛ የልጇ አባት እኮ ነው ፍቺው ልትላት ነው እንዴ?????

  • @KalidMohamed-i2q
    @KalidMohamed-i2q 2 месяца назад +1

    የርማ በጣም ገረመችኝ ትልቅ ሰው አይደለሽም

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 месяца назад +3

    Because this social media anyone is posted anything people’s have a right to comment what ever they won’t like negative and positive comments so that what social media OR don’t posted !!don’t expect positive comments always .

  • @AmanuShafi
    @AmanuShafi 2 месяца назад

    ትክክል እኔ በጣም አሣዝኖኛል

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 месяца назад +1

    Chwanth markogal mash alh

  • @munahussen7518
    @munahussen7518 2 месяца назад

    መርዝ ልጥል ነው የገባሁት ተጠንቀቁ😂😂

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 2 месяца назад +1

    Enanete molu tena alen belacihu yemtsadbu sewochi Astewolu Neg benant hiwote yalasbachihot Adega edaymtabachiu Ahon yalachihobtn ateyu sew selehonachihu badega Akalachihon edatatu tetekekuu😢😢😢

  • @Mame-uv5dd
    @Mame-uv5dd 2 месяца назад

    የሥዋጦሥ ለልጅዋተረፋት ለምን እኛእድንናገር ትጠብቃለች ሥተትዋን ባይኑዋ እያየች😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 2 месяца назад +1

    Yene konjoooo 👍❤️🌺🌺

  • @Addis-yy4of
    @Addis-yy4of 2 месяца назад

    በሽታዉ ወደ እሷስ አይተላለፍም ወይ

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 2 месяца назад +1

    ወይ አገሬ እብድ በዛ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 2 месяца назад

    የፈለገችውን የማግባት ሙሉ መብት አላት ።ነገር ግን ባሏ ለሌሎችም እያስተዋወቀ ከነሱ ሂዱና አግቡ እያለ ያስተዋወቀበት ንግግር ንቀትም ጭምር ነው።ነጭ ሲጀመር መታመሙ ሳይሆን ወደ ሌላ ዜጋ የሚሄዱት የራሳቸውዜጋ ሴት ያበረቸቻቸው ናቸው።ወይ ከሌላ የወለዱ።ወይ ሱቅ ሲሄዱ እንኩዋን የማይገፉላቸው።ልጅ የማያቅፉላቸው ናቸው እማያከብሯቸው ናቸው ወደ ጥቁር የሚሄዱት ።ይሄ ተላላፊ በሽታ ነው እግዚአብሔር ይርዳት እንግዲህ ።በሚዲያ ወጥታ አሳይታ አይሰራም

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 2 месяца назад +3

    ሀበሻ ባለጌ

    • @almaz2abebe842
      @almaz2abebe842 2 месяца назад

      Laa men esa ersa wexche ezaw arfa atqamxem weraga😏😏

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 месяца назад +1

    በአጠቃላ ሐበሻ ተሳዳብ ነን አይዋሽም በጣም አሳፍር በስመአብ !!

  • @medhin8187
    @medhin8187 2 месяца назад

    እኔ የገረመኝ የነሱን ወሬ ይዘህ መምጣትህ ነዉ😁😁
    ሁሉም ሽቀላ ተያይዞታል እኔ ለኮሜንት ማንበብ ነዉ የመጣሁት ።
    ግን ግን ሰዉየዉ ኣካለ የጎደለበት መሆኑን ኣደለም የገረመኝ ከህመሙ ጋር ያለዉ ነዉ ያስፈራኝ ያለዉ ምክንያቱ ሂወት ቀላል ኣደለም ይተላለፋል ደግሞ እያሉ ነዉ ከባድ ነዉ ነገ በልጆቼ ማየት ከባድ ነዉ ። ብቻ ፈጣሪ ይሰዉረን ።

  • @AzebElisho
    @AzebElisho 2 месяца назад +1

    መከርሽ ማለት ነው?

  • @sabrnuru4692
    @sabrnuru4692 2 месяца назад +1

    Leave her alone

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic 2 месяца назад

    እናተ ግን የራሳችው እህት ብትሆን ምን ትላላችው ማንም ሰው በራሱ እንድደርስ አይፈልግም ለምን ትዋሻላችው።

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede3423 2 месяца назад

    ውርዬ ምነው አንቺ ደሞ አሟሟቅሽው

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic 2 месяца назад

    እሷ መጀመሪያ ለምን ወደ ሶሻል ምድያ መጣች የሷ ጥፋት ነው።

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 2 месяца назад +2

    ትክል ዮንዬ የእከካም እከካም ነው አፉን ይከፍታል

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 месяца назад

    በቁጥር ከ 5 የማይበልጡ ሰዎች በቲክቶክ የግለሰቦችን ስም እያነሱ ወሬ የሚያቦኩትን እንዴት መቀዝቀዝ ይችሉ ይሆን::ጎበዝ ይሄ መንገድ ስራ ተብሎ ይጠራል?

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 2 месяца назад +1

    Tefatewa media laye private life lemen awetachew?? Teruem metfom comment masetenaged alebat. Tefatewa esu becha naw.

  • @MurebahaliMurebahalimudesir
    @MurebahaliMurebahalimudesir 2 месяца назад

    አይ ዮኒ ከይመኖት ነገር ወጥተህ እሷ ጋር ሄድክ አይጥ እሷ ለምትኖረዉ አፍህ አትክፈት

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 2 месяца назад

    ዩኒ ዳፋቃሙ ፀጉሩን ሲያስተክል፣ማድያቱ ደግሙ የጥርሱ መቆሸሺ፣የአምሮው፣የምላሱ ነገር

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 2 месяца назад

    ይሄን ሰውዬ ማነው የትዳር አማካሪ ያረገው ምነው እንዲህ የትዳር አማካሪ ልሁን አልክ አረ ተው መጀመሪያ እራስህን ኑሮህን አስተካክል አይ መጨረሻህ በዛ ላይ ሴቶች መሀል ገብቶ መበጥረቅ ይደብራል ነፍሴ ኑሮህን ሰስተካክል ሁሉም እራሱን ያውቀል

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 2 месяца назад

    የሄቨንን ጉዳይ ችላ እንዳትለው ፉትህ ለሄቨን

  • @Mesi1974
    @Mesi1974 2 месяца назад +2

    What your business to talk about his health. Find it in your children

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 месяца назад

    Yoni Magna egerem ejeme yelelew kokotam ..ferenje kehone besak gedeleken😁😁😁🫵

  • @AmanuShafi
    @AmanuShafi 2 месяца назад

    👍አተምናገባክ። በሧ ሂወት አተ አትኖርበት

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 месяца назад +4

    ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መቀንጠሷ ቦርኮ አላለም😃😃😃

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 2 месяца назад

    Gen yechie tük tuka yemelewat betam yemetasetela lij nat. Yehenen 1 meter ke 20 yehone fit yeza …. Fetewa, tsebayewa menwam ayamer.

  • @d.w0119
    @d.w0119 2 месяца назад

    Yedush restroom.

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 2 месяца назад

    እይይይይይ ሀበሻ ...ቱ..🤮🤮🤮

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 месяца назад

    አንተ የነገር ማኛ ሴታሤት ጠይቀሀት እምቢ ያለችህ ይመስለኛል ሣስበው የወንድ ምላሣም ባለጌ በሀገራችን አንተን ፈጠረብን እድሜህን አሣጠርከውኮ አቤት አሟሟትህ የምላስህ ላይ መርዝ ዛሬ በማያገባህ ምላስህን የእባብ መርዝ ምትረጭ ነገህን በንስሀ ብታስመረምረው ይሻልሀል ወረኛ ነህ ሁሌ በየሚዲያው መለፍለፍ የአንደበትህ ክፉ ምላስ ፊደል እንኳ መምረጥ የማትችል ደደብ👊👊👊 ገደል ግባ አንተ ስድ👊👊👊ስለ ራስህ ለምን አትለፈልፍም ቀዳዳ አንተም ለብር ብለህ ነው የሌላ ዜጋ ያገባህ ስድ👊👊👊!! ወረኛ ውይ ሚስትህንና ልጆችህን የምታሠድብ አንገታቸውን የምታስደፋ ስድ ሴታሴት👊👊👊

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 2 месяца назад +2

    አይ ሮምዬ አንጀቴን ነው የምታርሽኝ

  • @zeburaargahamza320
    @zeburaargahamza320 2 месяца назад

    Eni mllew tnsh yefeterachuhun atmelleketum are easterly yamal astesasebachn newregnoch nen lnaberetata enji moralwan men-at-arms yh yes wa hiwot new yejegna eytawan maskom anchlm newregnoch nen betam enasafralen amllakachun fru tew

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 2 месяца назад +1

    ሲሰድቡህ ስደብ ትላለች እንዴ ይቺ ገገ

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 месяца назад

    Yoney is sick, because his wife is not Ethiopians she is Spanish maybe he’s jealous.he can’t find Ethiopians women.

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 месяца назад +2

    Yonas zare lek tenageroal..

  • @KalidMohamed-i2q
    @KalidMohamed-i2q 2 месяца назад

    እንድ እውታቅር ሚድያ አንተማ ቪ ፍለጋ ክተሳዳብዎቹ ንህ

    • @awtar_media
      @awtar_media  2 месяца назад

      አስተካክለሀደ ፃፍ

  • @NigistBogale
    @NigistBogale 2 месяца назад +1

    Anhen man lej adergs arozet bay ezaw ke komtas gar hauew

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад +1

    አረ ተውዋት ልቧ ከወደደ አማቻችን አታስቀይሙት ድረድግ ወዶ አላመጣውም ዮኒ ማኛ ላች አዝኖነዉ አትቀየሚ❤❤

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 2 месяца назад +2

    ዮኒ ታስቀኛለክ😂😂😂

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 2 месяца назад

    አንተ ለገንዘብ ነዉ እንዴ ያገባሀት?

  • @zeburaargahamza320
    @zeburaargahamza320 2 месяца назад

    Jegna nesh yeni kuru kenalb adnakish negn

  • @alem7474
    @alem7474 2 месяца назад +1

    የሚያሳዝነው ሰውዬው የያዘው በሽታ life expectancy ሠላሳ አመት ነው ይላል ሳይንሱ፣ ይህ በሽታ ይዞት ረጅም የተባለ ግዜ ኖርዋል የተባለው ብቸኛ ሰው 43 አመት ብቻ ነበር፣ ልጅትዋ ይህንንም አውቃ ሊሆን ይችላል ያገባቸው፣ እሱ ይሄዳል፣ ንብረት ይዛ ትቀራለች፣

    • @happlyever1
      @happlyever1 2 месяца назад

      Ere bakachu egezeren feru

    • @FreWassie
      @FreWassie 2 месяца назад

      Is that lipracy?

    • @alem7474
      @alem7474 2 месяца назад +1

      @@FreWassie Leprosy አይደለም፣ Leprosy hereditary አይደለም/በዘር አይተላለፍም፣ በንኪኪ ግን ይተላለፋል፣ የዚህ ሰውዬ ግን የDNA ጉዳት ነው፣ በዘር ይተላለፋል፣

    • @FreWassie
      @FreWassie 2 месяца назад +1

      @@alem7474 thank you

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc 2 месяца назад +2

      ልጅትዋ ያልተገረዘች ቅንቅናም ቁሻሻ ናት... ስታወራ በጣም ነው የምታስጠላው። መንደሬ ናት። መጀመሪያም እዪልኝ እዪልኝ ባትል ይሄ ሁሉ ጉድ ባልመጣ።ተደብቃ አትኖርም ነበር?

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 месяца назад +3

    አንተ የራስህ አጀንዳ የለህም

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 2 месяца назад +5

    መሰደብ ሲያንሳት ነው ገንቦ ፊት አፍሽን ሰብስበሽ ተደብቀሽ ተቀመጭ

  • @alizeantonini3272
    @alizeantonini3272 2 месяца назад

    géta foru zaré tenegna nen nege lanhon nchlalen begé sra atgbu elemnachuhelehu

  • @birhaneelove2299
    @birhaneelove2299 2 месяца назад

    Joneyi gin unat ekow nawu

  • @medinayenus4215
    @medinayenus4215 2 месяца назад +1

    Wuch ager paralyzed yehone yagebalu enesu tenegna hunew mnagebachew eswa kewededechiw

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 месяца назад

    Ahuneko esua felegana fekda kagebachew manem comment bitesat atesemam esua kamenechbet atetewewm

  • @Teki1986
    @Teki1986 2 месяца назад

    Ye zenebork lin nat eko lol

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 месяца назад

    Benegerachen lay talianoch habtam adelum

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 2 месяца назад

    Yewney benekten ahey werda Nader she is sick go see Dr mafery Ethiopian awerda Al tedbekey

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 2 месяца назад

    way do you give such an advance nobody has to report to you or have permission from you you cant overrule life for other people or the lives of womens do you still have them all Are you crayzy

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 2 месяца назад +1

    ዮኒን አንቱ ስትዪ አያቴ እያልሽ ስትሳደቢ እፈሪ ዮኒ ጀግና ኢትዮጵያዊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነው ሮሚ ነግራሻለች ቆሻሻ ነሽ ጭራሽ ሀበሻን ታሰድቢያለሽ ደሞ ለነጫጭባ ያውም ለጣሊያን አያቶቻችን ገርፈው እንዳባረሩት እወቂ ቆርቆሮ

  • @Soma78-z1o
    @Soma78-z1o 2 месяца назад

    እቺ ልጅ ሙስሊም እሱም ሙስሊም ቢሆኑ ኣቤት እድላቸዉ ምክኒያቱም ሰዉ እሱን በኣካሉ ጉድለት ኣግልሎት እንዲ ሲንጫጩ እሷ ግን ኣስጠግታዉ ከልቧ አኑራ የልጅ ኣባት ያረገችዉ ባሁን ሰኣት በጣም ይደንቃል ለኔ ግን የኣሠቱ ምርጥ ጥንዶች ብያለዉ ደሞ አንድ ነገር ልበል ኣካል ሙሉ ሆኖ የጭንቅላት ቆራጣ ከማግባት ይሄንን ቆራጣ ማግባት ይሻላ 😅😅😅😅

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 месяца назад

    ስድብ ሲያንሣቹ ነው እናንተ ምቀኞች በሰው ቤት በሰው ትዳር ምናባታቹ ያገባችኋል? ወረኞች ምቀኞች ቸገረኝ እርዱኝ አላለቻቹ ምናባታቹ ታሽቃብጣላቹ ይሄማ ወረኛ ምላሡ ራሡ የሠው አይደለም የፍየል ምላስ የያዝክ ወንድ ሣቶን ሴታሤት ባለጌ ዝቃጭ ነህ ሴታሴት ለነገሩ ጠይቆ ያጣ ለማኝ መርቆ አይሄድም😂😂😂

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 месяца назад

    አንቺ የወተት ዝንብ አሮጊት ምንአገባሽ አንቺ ብሎ መካሪና አስተማሪ ምን አገባሸ ወሬኛ መብቷ ነው። ዮኒ ማለት ዕድሜ የማያስተምርህ የስድብ አዝማሪ ልጆችህ ዮኒ የስድብ ማኛ ሥራፈት ከሁሉ ጥልቅ ጥልቅ የምትል እረ ባክህ እፈር ሁሉንም አውቃለሁ እሳደባለሁ ትላለህ ዮኒ የራስህን ኑሮ ኑር ወደአይምሮህ ተመለስ አንተ ከጎልማሣ ወጥተህ ሽማግሌ ነህ ዮኒ የስድብ ማኛ ከሶሻል ሚዲያ ውጣ ንስሃ ግባ ወደቤተክርስቲያን ሂድ። ከሁሉም አለሁ አለሁ አትበል የቤተሰብህን የልጆችህን ክብር ጠብቅ ከአንተ የሚጠበቅ ትውልድ የሚያንፅ የሚያስታርቅ የሚመክር የሚያበረታታ ማድረግ ሲገባህ ሁልጊዜ ስድብ በሁሉ ነፐር አውቃለሁ እያልክ ጣልቃ መግባት ልጅቱ ምን አረችህ ምንህን ነካች የግል ሕይወቷ የግል ምርጫዋ ነው። የአገባሽው ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳርሽ ይባረክ ለምቀኞች ለወሬኞች ቦታ እንዳትሰጫቸው ሶሻል ሚዲያ አትይ አትስሚ ጥፊባቸው መልስ ካንቺ ሲያጡ ስትዘጊያቸው ይረሱሻል መልካም ጋብቻ ባልሽ በእየሱስ ስም ይፈወስ እየሱስ ጠላቶችሽን ያሳፍርልሽ በእየሱስ ሰም እያልሽ ሁልጊዜ ፀልይ ንስሃ እየገባሽ ከሰዎች ጋር አትመላለሽ ምህረት አርጊላቸው እኔን የማያስረሳ ይስጣችሁ ብለሽ ፀልይ። እየሱስ ይፈውሰዋል የእየሱስን ስም እየጠራሽ ፀልይ ይፈውስሽደ ዮኒ ምላስህን እግዚአብሔር ይፈውስህ ማስተዋልን ይስጥህ ስለልጅቱ ምንአገባህ እባክህ ተዋት።

  • @Zamzam-pw3wq
    @Zamzam-pw3wq 2 месяца назад

    Mecem. Gedaina. Defary. Kemagbath. Yishalal

  • @TomGary-k8w
    @TomGary-k8w 2 месяца назад

    98007 Destiny Wells