ሰዎች ምን ይሉኛል? | Bunna with Selam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 22

  • @seada9327
    @seada9327 Год назад +4

    ሰዉ ምን ይለኛል ወይኔ በቃ መተዉ ያቃተኝ ባህሪ ነው አሁንማ በሄወቴ ትልቁን ነገር ወይ ላበላሸዉ ወይ ደግሞ ላስተካክለው ነው በሰው ምን ይለኛል በተንከሲስ ሰወች ተከብቤ መከራ ገባሁ ሰሊ ቆንጆ❤አመሰግናለሁ

  • @SelamAlen
    @SelamAlen Год назад +3

    ሰሊ እኔ የማውቅሽ ከማኔ ጋር የምታቀርቡት የነበረው ምርጥ ፕሮግራም ነው።የምታነሻቸው ሀሳቦች እኔን አንፀውኛል ።የሚገርም መረዳት አለሽ ።ወርቃማ ሀሳቦችሽንም በዚህ መልኩ ስላዘጋጀሽልን አመሰግንሻለሁኝ።ቀጥይበት አቅሙ አለሽ በቅርቡ ዳዊት ድርም ጋር እንግዳ ሆነሽ እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ።
    ባወራሽ ደስ ይለኛል ሰሊ

    • @seada9327
      @seada9327 Год назад

      እኒም ከማኔ ጋር ነው የማቃት ድንቅ ልጅ ነች

  • @gedionfirdawek5817
    @gedionfirdawek5817 Год назад +10

    ፕሮግራምሽን upload የምታደርጊው በመደበኛነትና በተመሳሳይ ሰዐት ቢሆን ለተመልካቾችሽም ላንቺም ዮቱዮብሽን ለማሳደግ ይጠቅማል።

  • @melodihabeshastyle8153
    @melodihabeshastyle8153 9 месяцев назад

    Thank you ❤

  • @bilalusmail7461
    @bilalusmail7461 Год назад

    Original nash lakk anda buna

  • @antenehsamson7383
    @antenehsamson7383 Год назад

    thank you

  • @tsedeniyaabrehame-eq7hc
    @tsedeniyaabrehame-eq7hc Год назад

    Thanks Queen ❤❤❤

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Год назад

    Ohhh❤ that's great idea ❤️❤️ i grasp it🙌

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Год назад

    Thank you for sharing!

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Год назад

    ተናገሪ እሰማሻለሁኝ

  • @GirmaTolla-j9b
    @GirmaTolla-j9b Год назад

    Waw letemhirt sechinteshi 1gn ketyibet eshi

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 Год назад

    tamagnenetsh ena geltsentesh btam yasegrmegnale !

  • @sisaysintayehu2838
    @sisaysintayehu2838 Год назад

    Amazing berch

  • @engidaworkisrael4673
    @engidaworkisrael4673 Год назад

    ስራዎችን ቶሎ ቶሎ መልቀቅ ተደራሽነትሽን ስለሚያሰፋዉ አስቢበት ። ጥራት ላለዉ ስራዎችሽ ግን እናመሠግናለን።

  • @MilenGebermicael
    @MilenGebermicael 25 дней назад

    መዳኒቴ እኮ ነሽ

  • @Hiwot-c9k
    @Hiwot-c9k 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤😊

  • @zayedlemlem1439
    @zayedlemlem1439 Год назад

    ሰላሚና የምታነሻቸው ሀሳቦች በጣም አስተማሪ ናቸው ነገር ግን እባክሽን አታሳጥሪው

  • @MilenGebermicael
    @MilenGebermicael 25 дней назад

    ብዙ ነገሬን ቀይረሻል

  • @Ethiolawyers
    @Ethiolawyers Год назад

    ❤❤❤

  • @tesfayebeyene9359
    @tesfayebeyene9359 Год назад

    አረፍ ነዉ ግን አልመሰልሽ ለንች ምርጥ የየ