Thanks as always for the great work you do on the daily. I would like to suggest a minor correction on today's analysis if you allow me. You mentioned that 'according to the writer, the economic reform Ethiopia implemented is unsupported by a lot of countries (የማይደገፍ)' however what the writer actually says is 'these measures would be unremarkable in many countries' i.e. unremarkable here is used to suggest that such measures aren't that unique or big of a deal in many countries. I believe it is a minor misinterpretation but changes the context of the discussion significantly and some might find it dishonest.
You are the voice of voice less Ethiopians, we are victimized by the so called ''government'' but really it is ''A Big Brother'' depicted under the 1984 of Gorge Orwell .
Despite so many conflicts or wars that have been waged & going on,all the reforms of economic strategies (whether prescribed by WB,IMF & other financial institutions ) have been totally implemented to facilitate liberalization of the economy without causing great disaster as so many expected . Foreign journalist can say whatever he likes without having expertise knowledge about economics .
ጨርሰን ተሰፋ እንዳንቆርጥ ኢትዮ ፎረም ፈጠረለን ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹህ ።
true
የወያኔ ሚዲያ እያላችሁ ስሙን ታጠፉት ነበር
@@EyobGebreyohannes አንተ ነህ እንደሱ ስትል የነበረዉ። ሲጀመር ለእዉነት ሐቅን የሚዘግብ ጋዜጠኛ ነዉ፣ነበርም
ውድ ያየሰው በኔ ዘመን ያለህ ውድ ጋዜጠኛ ነህ። እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ። አንተ ብሶታችንን ስትተርከው ቀለል ይለኛል። በርግጥ እኛ በገዛ አገራችን ስደተኞች ነን።
❤❤❤
በርታ የሚዲያው ኒውኩለር ያዬ አማራ ወደፊት💚💛❤️
ያየሰው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤
እኔ የዚ ቤት ሱሰኛ ነኝ ገና ክፍት ሳረገው እኮነው ጆሮዬ በደስታ ፍንድቅድቅ የሚለዉ ፍትፍት ውዝት ያለ አቀራረብ ክበርልን👍👍👍
❤😂
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ
ብልግና ፤ ሻዕቢያ ፤ ሕወሓት እያሉ የትግራይ ሕዝብ ሰላም ሊያገኝ አልቻለም ረሃቡ፣ መፈናቀሉ እንዳለ ሆኖ
በአጭር ግዜ ይጠፋሉ
I wish to be for all Ethiopian peoples with out a difference
@@mulalemWeres ያድርግልን ወንድሞቼ ሰው አክባሪው የትግራይ ሕዝብ የማይመጥኑት ናቸው
@@negagetachew974እግዚአብሔር ይምሓርኩም ቡኡነትለ ሓሚምኩም ኢኹም , ትግራይ አብ ካሊእ ካርታ ድያ ዘላ ? ዋላስ ሓሚምኩም ኢኹም ?
አምላኬ ሆይ ታመናልና ማረን 🤲😥
የኢትዮጵያ ህዝብ ጆሮ ና አይን ነህ ያየሰው ሽመልስ 👌
ስለ አቶ አብይ አህመድ ጌታቸው ረዳ አንድ ወቅት ሲናገር ምንም እውቀት የለውም ቢሮ ከመጥረግ ጠረጴዛ ከመወልውል ይልቅ በአጠቃላይ ብልጭልጭ ነገር ነው የሚወደው ብሎ ነበር ስለዚህ ጌታቸው ረዳ ትክክል ነበር ማለት ነው አብይ አህመድ እንደ ሀገር መሪ ሳይሆን እንደ ጽዳት ሰራተኛ ነው እያስመሰለ ያለው ይገርማል
Aydelem wendime Ato getachew be D/r Abiy yiqena neber leza new sle D/r Abiy metfo yawera yeneber ahun yebetemengst wana agegay ena telelaki yehonew getachew vodkachew 😂😂😂😂😂😂
በየትም ሆነ በምንም ሁኔታ የብልፅግናው ስርአት መፍረስ አለበት።
Yesssss
ግድ ነው ይፈርሳል
ድል ለተገፋዉ ያማራ ህዝብ
ሰላም ለመላው የኢትዮ ፎረም ቤተሰብ 🙏
ፍኖ አማራ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤
no words to explain on how greatful i am for this channel existence.
ኢቶ ፎረም እኳን ዴህና መጣህ የዘወትር ተከታይህነኝ ካተ ብዙ ሀሳብ ገዝቻለሁ አላህ ይጠብቅህ ያየ ሰዉ❤️ ስለ ብልፅግናወች ስለ አለፉት መሪወች በዙ ተትንሀል ስለ ጃዋር መሀመድሥ ምን ትላለህ አሥተያየትህን በጉጉት እየጠበኩ ነዉ ብዙ ሬራወችን ሥላጋለጥክ የሱንም አሰጠብቃለን
ድንቁርና = ብልፅግና ስብስብ
ያየሰዉ የ ኢትዮጵያውያን ደምጽ ጀግና jornalist የውጪ ጋዜጠኛም ባይኖር አንተ ራሱ ብዙ ነክ ፈጣሪ አደሜና ጤና አበዝቶ የስትክ 🙏🙏🙏ፈጣሪ ይሄንን ደም አፍሳሽ ኢትዮጵያን አፈራሽ አብይ እና ደቀመዝሙሮቹን ከ ኢትዮጵያ ሀገራችን ጠራርጎ ያጥፋልን ያኔ ሀገራችን ወደ ሰላምዋ ትመለሳለች
የጴንጤቆስጣሊዝም ማብለጭለጭ ❗️
ካንተ ውጭ ትንታኔ
ያዬ ትለያለህ ❗️👍 💯
Thank you EF for the news and info !!!
ETHIOPIA TIKIDEM !!!
TELATUA YIWIDEM !!!
በምንም መንገድ አብይን ማስወገድ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ወደ ስራው መመለስ የስራው የሳይክል መንገድ ዜብራ ማድረግ
ትልቅ ስራ ነው እየሰራቹ ያላው፣በርቱ እንዳትለቁት ነጮች አይደሉም ኢትዮጵያን የሚያድኑት አንደናንተ ያለ ጀግና ነው የሚያነቃንቀው የተኛውን ህዝብ ደግሞ የሚገርም የጨዋ አነጋገር የምትናገረው እንደነ እከሌ የስድብ ትምርትቤት አልተማርክም ያየ ሰው አስተማሪያችን እድሜ ይስጥልን ።
ይቅርታ ለማየት ስትገቡ ላይክ እያደረጋችሁ 6መቶ ምናምን ሰው ገብቷል ላይኩ ያንሳል እኩል ይሁን
Journalist of all time
የልብ ኣድርስ የሆነ ጋዜጠኛ ብእርህ ይባረክ
ብልፅግና ለዘለአለሙ የሚሆን ማአት አጋርቶብን 2ሊትር ዘይት እና 5 ኪሎ ዱቄት ተረጂ ላደረጉት ህዝብ እየሰጡት ማአድ አጋራሁ ይሉናል
ብዕርክ ትባረክ አንተ የወንድ ዘር ገና go head Please 1 million subscribers lante yehe betam tenesh new
ሳናመሰግን አናልፍም ይህን ቀጣፊ ሰውዬ እርቃኑን የቀረው በናተ ነው። ደሞ ሞኝ ሰው ሌላውም ሞኝ ይሞላዋል ለብልፅግና ካድሬ እናታቸውን ይብድ ፈጣሪ ይጨርሳቸው
Abiy indesimu new 1gna🎉
Proceed💪💪💪💪💪💪
Our voice ❤❤❤
Thanks as always for the great work you do on the daily. I would like to suggest a minor correction on today's analysis if you allow me.
You mentioned that 'according to the writer, the economic reform Ethiopia implemented is unsupported by a lot of countries (የማይደገፍ)' however what the writer actually says is 'these measures would be unremarkable in many countries' i.e. unremarkable here is used to suggest that such measures aren't that unique or big of a deal in many countries.
I believe it is a minor misinterpretation but changes the context of the discussion significantly and some might find it dishonest.
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
ሰላም ለየዋሁ አማራ ወገኔ ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለአለም ሁሉ
ሁሌም ሰላምና ጤና እመኝልሃለሁ ያየሰው።
ሀቅ😢😢 ወንድማችን በርታልን ሰላም ለሀገራችን🙏❤️
ውድ የጋዜጣው፡አዘጋጆች፡እምነታዊ፡ነገሮችን፡ያለአግባብ፡መፈረጁ፡ሚዛናዊነትን፡ማጣት፡ነው።የጴንጤ፡የምትለው፡እምላክ፡፡ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡እጅግ፡መልካም፡ትሁትና፡እውነተኛ፡በደልን፡የማይወድ፡ጌታ፡ነው።አሁን፡እያየነው፡ያለውን፡ዕብሪተኝነት፥ግፈኝነት፡ድሆችን፡አሣዳጅነት፡ማንም፡ዓይንና፥እይምሮ፡ያለው፡ሰው፡አይደግፈውም።ወንድሜ፡ጴንጤውም፡ግራ፡ገብቶታል።
ጴንጤቆስጣሊዝም 😅😅😅😅😅
እኔ ፖለቲካ ከየትኛውም ብሄር ሰው ጋር አወራለው። ጴንጤ ከሆነ ሰው ጋር ግን ፈፅሞ አላወራም። የአረመኔው አብይ አህመድ ደጋፊ-ጋዜጠኛ -ተከፋይ አክቲቪስት ሁሉም ጴንጤ ናቸው። እንደ ጴንጤ የምጠላው እምነት የለም በዚህ ሰአት
ሰዉዬ ማይገናኝ ነገር አታገናኝ ምን እናርግህ አብይ ሳይመጣም እንጠላ ነበር ደሞ ሁሉም ጴንጤ አንድ አደለም የአሁኑቹ ከየት እንደመጡ እኛም አናቅም የሰዉ ነፍስ የማይገደዉ ሌባ ደፋሪ ክፋ ክርስትና ዉስጥ የለም ስለዚ ከ ሰይጣን እንጂ ከኛ አደሉም እኛን ተዉን በናትህ በስንቱ እንጠላ
ጴንጤ ቆስጤ ስድብ ወይም የፖለቲካ ፓርቲ የሚመስላቹ ጴንጥቆስጤ ማለት የስላሴ አንዱ አካል እግዚአብሔር መንፈስ የወረደበት ዘመን ነው።
ታዲያ መንፈስ ቅዱስን በብልጭልጭ ነገር በትችት ጋዜጠኛው ያቀረበውን ለምን በግልፅ ለመተቸት አልደፈሩም?
ያየ ሰው በጣም ነው የምንወድህ በርታ
ያየሰዉ ጅግና በርታ እድመ ይስጠህ❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ህዝብ እዉነት የኮሊደር ልማት ነዉ የሚያስፈልገዉ!!? አይመስለኝም
እሂን ሰውየ እግርበግር ተያይዘሀዋል ይመችህ😂❤
ወደደም ጠላም የብልፅግና ሰዎቾ እንጂ የኢትዮጲያ ህዝብ ሰላም ሆነ እድገት የለዉም ቢጠሉትም እዉነታዉን አይቀይሩትም እንደዉም ለወንጀለኛ ለ አጋቾች ለ ህፃናት ደፋሪዎች ምርጥ ጊዜ ሆኖላቸዋል ክፈል እንጂ ምንም አርግ ዴንታዉ አደለም ግን ደሞ ለሀገር ከልቡ ሚሰራ ባለስልጣን የለም ማለት አደለም አሉ
ስጠባበቅ
ለአገላለጽህ❤❤❤ ፈገግ ማለት አስችሎኛል።
Etyo ኢትዮ ፎረም❤❤❤
ታላቋ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የሚመጥናት መንግስት ይስጣት፣በዚህ ደረጃ ተዋርዳ እና ተንቃ አታውቅም፣በቃቹ ይበለን፣ኢትዮፎረሞች በርቱልን፣ትልቅ በዚህ ሰሀት የማይታመን፣ነው የናንተ መገኘት፣ ጌታ ይርዳቹ።
ሰለ አብይ አህመድ ማንነት ለማወቅ ከፈለጋቹህ ያየሰዉን መፅሀፍ የሴራ እርካብ የደም መንበርን አብቡ.
6000 ይህል ተመልካች እያለ 600 ያህል ብቻ Like የሆነው እንደ ኢትዮጵያ ሁኔታ ግራ ያጋባል። ከወደድነው Like ማድረጉ አይከፋም።
1st, Let us reach 1,000,000 subscribers ❤❤❤❤❤
Welcome ❤❤❤❤
እኔ እኮ አቀራረቡ እንዴት አደርጎ እንደሚያ ቀርበው ይገ ር መ ኛል
ምን አይነት የምትዘገንን እና አሳፋሪ ግለሰብ እንደሆንክ ለመግለፅ እቸገራለሁ ! ዓለም ለማየት ይፀየፍሃል ! እንኩዋን ሊያደንቁህ ! በዓለም አደባባይ ለሰላምታ ሲፀየፉህም አይተናል ! ከዛ ዉጭ ያደንቀኛል የምትለው ዓለም ይውሰድህ እና እነሱን አገልግል ! ተላላኪነት እና ልመና አደል እውቀትህ እዛ ሂድና ተፋታን ! ነገር ግን ይቅር የማይባለው ወንጀልክን የትም ሆነህ ትቀጣበታለህ !
አላህ ያሳልን ብልፅግና እንደሾመብን እሱም ይሻርልን
ኢቲዮ ፎሮም❤❤❤
yayesew is the brilliant and virtuous journalist!!!that i have ever known.keep it up!!!
You are the voice of voice less Ethiopians, we are victimized by the so called ''government'' but really it is ''A Big Brother'' depicted under the 1984 of Gorge Orwell .
ጉድ እኮ ነዉ ሰወይው ለመጀመራዉ ዉሸትም ምግስትም ነዉ
አብይና አጋሮቹ ሀገር አፍራሽ ናቸዉ ኢትዮ ፎረም በርታ
ገንዘብ የሚሰበሰብባቸዉ መ/ቤቶች ከተሽከርካሪ ና አሽከርካሪ ምክንያት ፈልጎ መቅጣት፣በመብራት ና ዉሀ፣ከንግድ ፈቃድ ቅጣት፣ከ10ዓመት በፊት በነበረ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጨማሪ ግብር መጣል፣ በአማራ ና በትግራይ ተወላጅ ባለሀብትን የባንክ እንቅስቃሴ ተከታትሎ ማስከፈል ወዘተ
የርኩስ መንፈስ የያዘውን ሰው የሚያስለፈልፈው እኔን አምልክ እኔእያለሁልህ ማንም አይነካህም ይልና የክርስቶስን ስም ከጠራ በኃላ ለተወሰነ ስዓት ዝም ብሎ ውደ ቀልቡ ይመለሳል! ዝም ብሎ የማይቆይ ወደ ቀልቡ የማይመለስ መሪ መዳህኒቱ ምን ይሆን?
Enkua dena metak ❤❤❤❤
Selhm. Tigiray. ☝️🙏💊✔️💊✔️
Abiy must resign
Yaye jegna ❤❤❤❤❤
ፕሮግራምህ ደስ ይለኛል ግን የዚህን ሰውዬ ድምፅና ንግግር ስለምታሰማን የእሱን ንግግር ስታመጣው ድምፁን አጥፍቼ አሳልፋዋለሁ!
ዶክተር አርሶ ቀይ ባህር አኔ ባላሳካው የሚቀጥለው ትውልድ ያሳካዋል ብለውን አልበረምን አዲስ አበባም ለኛ ለልጆቻችው ወላጆቻችን የሰጡን ሀብት ነው ለአዲስ አበባ ልዩ ትዝታው ነች ከተማ መመስረት ካሻዎት ዘመናዊ ከተማ ጉቫ ላይ አይመሰርቱም ለአርሶም አንደምኒልክ ስም ይሆኖት ነበር አዲስ አበባም ታሪክዋን ይዛ ትቀመጥ ነበር አባኮት ሀስቡበት
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
ከኢትዮጵያ በጋራ እንበል።
ያዬ ሌላ ነገር ምን እንላለን፤ ሠላሙን ሁሉ ብቻ እንመኝላቸዋል
The Coming Is More Dark And Worser For My Country 😢😢😢😢
ኢቶፎርም 🎉
ያየሰው እወነት ነው የምታወራው እሳቸው ውሸት ሲናገሩ ህዝብ ይሰማቸዋል
"የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሔዳል" ያለው ማን ነበር?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ethio forum voice of people ethiopia
❤❤❤❤❤❤
የብልጽግናን አገዛዝ ከአንድ እምነት ጋር አያይዘህ መዘገብህ ሚዛናዊነት እንድጎደለህ ያሳብቃል።
ሰላም ሰላም ያዬ
Be strong
ሰው በራብ እያለቀ እየተፈናቀለ ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ነው
ትልቁ ችግር ማነው የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ የሚያወጣው? ሁሉም ከዳር ቁሞ እያለቀሰ ነው🤔🤔🤔
ፋኖ የአማራ መዳኛ ነዋ
Fano❤❤❤❤❤❤
ድሀ ሁንሀል ሲባል የሚያጨበጭብ short memory ህዝብ 😢
ሰላም ያያ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Despite so many conflicts or wars that have been waged & going on,all the reforms of economic strategies (whether prescribed by WB,IMF & other financial institutions ) have been totally implemented to facilitate liberalization of the economy without causing great disaster as so many expected .
Foreign journalist can say whatever he likes without having expertise knowledge about economics .
EF voice of vioceless
የዘር ክልል ካልፈረሰ ሰላም የለም እድገት የለም።
እንዴት አይነቱ ግም አፍ እንጅ ጭንቅላት የሌለዉ የሰዉ ግም ይእች ሐገር ገጠማት
የገረመኝ ህወሓት ይህን ሰዉ አብሯት በቆየበት ዘመን አለማዎቋ ነዉ ።
አዲስ አበባ ላይ መንግስት ሞተርኛ እያገተ 10 ሺህ ብር (10000) እየትቀበለ ነው መታወቂያ ለምን አልያዛችሁም እያለ በተለየ ክፍል አገር ልጆችን እያሰረ ነው
አቢይን መውቀስ ፈራሁ የአይምሮ በሽተኛ መውቀስ ሀጥያት እንዳይሆንቡኝ
Welcome!
🎉🎉🎉
reliable news media
እባካችሁ ዘገባችሁን እንድናዳምጠው፤ከህውሀት አሽቃባጭነታችሁ ወጣ ያለ ዘገባ ለመስራት ሞክሩ።
ህውሀት ተሳስቻለሁ እያለ ብልጽግና ስር መርመጥመጡ ካልተገለጠላችሁ ደጺን ጠይቁ።
ከፈለክ አታዳምጠው! ገና ለገና በተጋሩ ጥላቻ አይምሮህ ታውሯልና ሌላውም እኔ ይምወደውን ይስማ ይባላል??? የት ያለኸው እንከፍና ድንጋይ ነህ???
ኢንክ ዓረክ ኣብዪዪ😂😂😢
ብልፅግና ማለት ዘመናዊ ደሀ መሆን ማለት ነው
It's true
♥️♥️♥️♥️
ሕዝቡን እያሥራብክና እያፈናቀልክ ለውጥ መሐይም😢😢😢
1977 astawskeny woloo tariibow dabaquu
🎉
🙏🙏🙏❤