ላብጦስ - Ethiopian Movie LABTOS 2019 Full Length Ethiopian Film LABTOS 2019
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ላብጦስ - Ethiopian Movie LABTOS 2019 Full Length Ethiopian Film LABTOS 2019
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media
Follow Us On FaceBook : facebook.com/NetsebraqMediaPLC/
Follow Us On Instagram : instagram.com/netsebraqmedia/
Join Our Telegram Channel : t.me/NetsebraqMedia
Woyine Afffffffff
Ya ewnat mert naw asetamri film naw waketun yetabake bartu
ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ቀኑ ሙሉ ስጨነቅ ውዬ በዚ ለሊት እንዴት ደስ እንዳለኝ አሁን በዚ ሰዓት የወንድሜ ሚስት በሰላም ተገላገለች የስው ደስታ የሚያስደስተው ሁሉ የደስታዬ ተካፋይ ሁኑ እኛም ከስደስት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አሜን፫ በሉ አይከፈልበትም
Enkon dass anseh
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ
እንኳን ደስ አለሽ
እንኳን ደስ አለሽ ማማየ
Yena konjo esti lename xalote adrgi benatshe eskahune lej mametate alechalekum
ዊይይይ አዲስ ፊልም ልተኛ ስል ተለቀቀ ኑ ምርጦች አብረን እንይ ♥ መልካም አዳር ሰላም ፍቅር አድነት ላገራችን !!
Metaw
פ ט פ חת
WEYENI BETAM FEKER YEHONESHE LEJI NESHE SWEET
አሜን
hiiiiiiiii sweet endet neshilgn hulu selam newe mare mare
ማነው እንደኔ ኮሜት አያየ ፈልሙን የሚያይ ጎራ በሉ አዲስ ፈልም ተለቆል
አተኝና ኮሜት ስታነቢ እደሪ እሽ ኤዲያ ዎቸው ጉድ አለ ጋሽ ጣሰው😂😀😀
@@tsedi898 😃😃😃😃
እኔነኝ
እኔነኝ
እኔ ኮሜት ካላየሁማ ማየት አልችልም
እስኪ ዱቃ አርጉ ለታመሙት አላህ እንድያሽራቸው ለተቸገሩት አላህ እንድያዝንላቸው ለሀገራችን ለእምዬ ኢትዮጵያ ሰላምን ለወረኞችና ለአገር በጥባጮች መልካም ልቦና አላህ እንድሰጣቸው ዘወትር ዱቃ አርጉ
አሚን የራብ
Kayriya Ali አላሁመ አሚን እህት
Amen amen amen
Amen 🙏🏾
አሜን አሜን አሜን
ዋው በጣም ኣሪፍ ፊልም የኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
ዶክተር አብረሃም የሚሰራቸው ፊልሞች በጣም ሀሪፍ ናቸው ድምፁ ትወና ዋው 👌👌👌👍
ተንኮለኛም የስራዉን ያገኛል:: የተጎዳም ሰዉ ቀን ይወጣለታል::በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ:: እናመሰግናለን 💗💗💗💗
ተመስገን አንድ ሰው ስለፊልሙ ኮምቶ አገኘሁ
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን🙏💚💛❤ የኢትዮጵያና ህዝቧ ሰላም የናፈቀው 💚💛❤ 👈👍
አሜን
Betesebenhun
@@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ ፒስ 👍💚💛❤
ግሩም ፊልም ነው።
የዚህችን ህፃን ትንሳኤ ያሳየ አምላክ እናት ኢትዮጲያን ከገዳይና ዘረኛ ጎሰኛ ከቃየሎች ግፍ እና መከራ አድኗት ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን ያሳየን!!!💚💛❤️
እሥኪ እደኔ ከፊልሙ ኮሜት እሚበልጥበት ይታይ😍 አድሥ ፊልምምምምም
ምርጥ ስራ ምርጥ አርቲስት ሁላችዉንም እግዚአብሔር ያክብራችዉ! ማን እንደናት ማን እደሀገር የት ይገኛል መሶሶና ማገር! ፊልሙ አስባለኝ!
ይህ አርቲስት የልጅቷ አባት ሆኖ ሚሰራው ፊልሙ ሁሉ አስተማሪ ነው ድንቅ ሰው ነው
subscribe
ግን ሽመልስ የሚባለውን ገፀ-ባህሪይ የተጫወተውን ግን ለምንድነው ሁሌ የሚጫወተው ገፀባህሬ ትንሽ ሰዎች እንዲጠላው ያረጋል
His Name is FELEKE ABEBE.
ደስስ ይላል እንዲህ ከጭፈራ ቤት ወጣ ያለ ፊልም ሀሪፍ ነዉ
ኤሚ የገፀባህርይ መላበስና ተመስጦ ይጎልሻል የምታሳያቸው ስሜቶች ንግግሮችሽ ሁሉ ፊልም እንደሆነ ያስታውቃል። ያን ያህል ለትወና ተሰጥኦው አለሽ ለማለት አያስደፍረኝም።
Yea
Kiddy Halefom
በጣም ትክክል!
Tkkl
lik nesh hasabishen egaralew
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቀቅ እንኳን ደስ አለቹ የሀገሬ ልጆች ችግር የለውም ላይክ በተደርጉኝ💖💜💚
ዋው እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው
በመከራ ውስጥ ያለፈች ህይወት አንድ ቀን ደስታዋን ትጎናፀፋለች
እሚገርም ፊልም ይሄ የነጮች አምላኪ መሆን እና በመጠጥ ሲቦራጨቁ ማየት ሰልቸት ሰልቸት አለኝ እስቲ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😍😍😍😍😍😍😋
Leyet yalee film mayet amaregn
@@tsedytube2620 አትሻዶ ካላየሽው እይው ለየት ያለ ሀገራዊ ፊልም ነው።
አርፍ ፊልም ነው ሁሌ አዳይነት የፍቅር ፊልም ማየት ሰልችቶን ነበር እድህ ወጣ ያለ አስተማሪ ፊልም ይዛችሁ ቅለቀረባችሁ ደስ ብሎናል ...
ዋው ዋው ቢታይ የማይሰለች የሚያሳዝን የሚያስደስት ፊልም ሳይሆን ታሪክ ነው ።ከሰሩ ላይቀር እንዲህ ነው አስተማሪ የሆነ ነገር ነው።እናመሰግናለን በተለይ ጫካ ውስጥ ያሉት እናት ለብቻው ፊልም የሚሆን ታሪክ ነው ያዎሩት ከሰው ህይወት በላይ ለራስ ጥቅም የሚሮጡ አውሬዎች ባሁን ጊዜ እየበዙ ነው
በስተ መጨረሻ አዲስ ፍልም ተለቀቀ እስቲ ስለ ሰው ማዉራት ትተን ፍልም እንይ ማንም ማንም ላይ ሊፈርድ ስልጣን አልተሰጠዉም ::ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏 ፍልሙ አሪፍ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለው አብሶ የቴዲ ሚስት አለችበት
Wow des yelale
ዋው ደስ የሚል ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማር የቴዶ ሚስት ስወድሽ እድሜሽን ሁሉ ደስተኛ ሁኝል የኔ እንቁ እሟ በተረፈ እናመሰግናለን!!!
ፊልሞ ግን ምንም አይልም ነበር ግን የቴዲ ባለቤት ብዙም ካረክተሯ አልተመቸኝ እና ከፊልሙ ውጪ እወድሻለዉ 😍😍😍😍😍
ዋዉዉ ምርጥ ፊልም ሀገራቼዉን ሸጠዉ በሀገራቼዉ ላይ እሚሞቱ ሰዎች ያስጠሉኛል መጀመርያ እራስን ስቶድ ቤተሰብ ትወዳለህ ከዛም ማህበረሰብ ከዛም ሀገርህን ማንነቱን የጠላ ሰዉ እኔዎይስ መጨረሻዉ አስደስቶኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ይገርማል ስለፊልሙ ጥቂት ልጆች ናቸው አብዛሀኛው ላይክ ግጩኝ አንደኛ ነኝ ላይክ ላይክ ትላላችሁ ስትገርሙ
ትክክል ስለፊልሙ ኮሜንት ብትሰጡ ምን አለበት
ፊልሙ እኮ አዲስ አይደለም
ልክነውምክንያቱም የኢትዮጵያ አብዛኛው የተማረውም ሌላውም እራስ ወዳድ ስለሆነ መልክቱ (ፊልሙ) አይገባቸውም ፣እንዴገባቸውም አይፈልጉም። ለህዝብ የሜጨነቅ ፋራ፣የሜያጭበረብር አራዳ ስለሆነ ።
Er emgarmu nachu
ሢያሥጠሉ በጣም
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው። በደንብ የተጠና እና ስሜት የሚሰጥ ሥራ ነው። ተዋንያኖቹም የተሰጣቸውን ገጸባሕርያት በሚገባ ተጫውተዋል። ብዙ ጊዜ የለመድነውና የሰለቸንን የፊልም ይዘት ቀይራችሁ የእውነት ስላስደሰታችሁን እናመሰግናለን። እኔ ከዚህ ፊልም ሳያጣሩ አለመፍረድን፣ ለህሊና መኖርን፣ ፍቅር መለገስን፣ ሰውን ውስጡን ሳያውቁ አለመፍረድን (ገጠር ያሉት ሴትዮ) መተዛዘንን (ሠራተኛዋ) እና እንዲሁም ተስፋ አለመቁረጥንና ለዓላማ መጽናትን ተምሬበታለሁ። አስተያየት ሰጪ ወገኖች እባካችሁ ላይክ ግጩኝ፣ ሚስቴ ወለደች ምናምን በማለት ፋንታ ስለ ፊልሙ አስተያየት ወይም ደሞ ዝም ማለት እንለማመድ። ፊልሙን ያላዩ ወገኖቻችን የኛን አስተያየት ተመልክተው ሃሳብ እንዲያገኙ ይረዳል። አንዳንዶቻችን ደግሞ የፊልሙን መጨረሻ አንናገር። መጨረሻው ከታወቀ ማየቱ ፋይዳ አይኖረውም። አመሰግናለሁ።
እውነት ነው አሚ አንች የቴዲሻ የንጉሱ ሚስት መሆንሽ ይበቃሻል እንጅ ትወና ላይ እምብዛም ነሽ አቤት ይሄን ገፀ ባህሪ መሰረት መብራቴ ብትጫወተው ዋው ነው
ውይ እንዴት ደስስስ እንዳለኝ አምለሰትዬ የእኔ ንግስት ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ Like You my sweeet
እስይ ደግ ሆንክ ክፉ ሰዉ መጨረሻ እራሱን ነዉ የሚጎዳዉ
አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን 🙏
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
በጭንቀት ልፈነዳ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ያምራል አድስ ፊልም ነው ያላያችሁ ገባገባ በሉ ኢትዮ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ወልካም ውዶቸ አድስ ፊልም ገባ ገባ በሉ የሀገሬ ልጆች ጥሎብኝ ብቻየን ማየት አልወድም
በጣም አሪፍና አስተማሪና ድንቅ ድራማ ነው። በርቱ በጣም ናመሰግናለን
ጌታ ሆይ ደቡብ ኢትዮጵያ ላይ ሊነሳ ያለዉን ክፉ መንፈስ በሰዉች ላይ አደሮ በጌታ በእየሱስ ስም የተያዘ ይሁን ጌታ ሆይ ህዝቡ ተጨንቋል አንተ ድረስላቸዉ
E dagmo men lenasi naw yniga gud milakeyi yslawem
አሜን አሜን አሜን
ደቡብ ማለት ወላይታ ነው? ምን ሊፈጠር ነው ደሞ
Amenn
Amen
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነው ኤሚ ስወድሽ ምርጥ ነሽ ትወና ይብራብሽ ምናምን የምትሉ ሰወች ግን ከዚህ የበለጠ እንዴት ትተዉን ምርጥ ነሽ ቀጥይበት ኤሚ የቴዲ ንግስት ❤😘
*ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊያንን አምለሰት ሙጨንና ቴዎድሮስ ካሳሁንን የምትወዱ እባካችሁ መውደዳችሁን ሹክ በሉኝ ፕሊስ ።*
እጅግ በጣም ደስ የሚል መልእክት ያለው ፊልም ነው በተለይ ያስጠለሉት ሴትዮ ንግግር ልብ ይነካል እናመሰግናለን የደራሲውን አድማስ ያስፋልን ብለናል ማስተዋልህን ይጨምርልህ ተዋናዮቹም ከችሎታችሁ አይጉደልባችሁ እናመሰግናለን ።ግሩሜ ላንተ ያለኝ አክብሮት ወደር የለውም የሰለሞንን ጥበብ ይስጥህ ተባረክ
ስለ ግሩም ፊልም በጣም አመሰግናለሁ።
Thank you so much for a great movie.
እባክዎን ለእኔ ግሩም ቪዲዮዎችን የእኔን ቻናላ ያስተካክሉ ፡፡
Please subscribe my channel for awesome videos.
ፍቅር ከህንድ..
Love from India ..
ruclips.net/video/EU3PXSMsN3A/видео.html
አምልሰት አለችበት የሚያምር ይመስለኛል ኑ እህት ወንድሞቸ አብረን እንይ አዲስ ፊልም
ሰላም ወገኖች ከሁሉም በላይ ሰላም ይቀድማልና ሰላም ለኛ እና ለቅድስቷ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ስገባ አድስ ፊልም ነው የመዳሜ ስልክ ነው ጥሩ መዳም አለችኝ እሚገር ፊልም ነው ወድጀዋለሁ እጃችሁን አይቆርጥመው ትላለች አያቴ ስትመርቅ
የብላቴና ባለቤት አመለስት ትወና አትችልም. ግን አስተማሪ ነው መጥፎ ሰው መጨረሻው ይህ ነው ደግ አባህ
ከ ኮመንት እንደተረዳሁት 90 %የአረብሀገር ልጆች ናቸው።ሰላም ሁኑልኝ
አሜንን
ምርጥ ፊልም thank you so much, this is very rich in content, and NOT a byproduct of a money-seeking director. Thanks again!!
ሀገርን መክዳት እናትን መክዳት ነው ሁለም ስለራሱ ክብር ማሰብ ሞትን ያስከትላል እራስ ወዳድነት ከሰው ሁሉ ለይቶ ያጠፋል ሀገርንና የሀገርን ህዝብ መታደግ እንጅ ሀገርን አሳልፎ መስጠት ደካማነት ነው
ትክክክል
ምርጥ ትምህርት ያለው ፊልም ያምራል አመሰግናለሁ ።
የእውነት በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤
ዋው የሚገርም ድራማ ውው አሥደሠታችሁኝ ዋው ሠራተኛዋ ሥልኩዋን ሸጣ ሥጋ ገዛችላችሁ ዋው ሥንትደግ አለ በየቤቱ ሣይናገር ዶክተሩ ችግሩን ተረዳችሁ እውነት አለቀሥኩ
ምናለ በእውነታውም ከሞት በፊት ከጉዳት በፊት እንዲ ለእውነት ዋጋ መክፈል ቢኖር ዛሬ የስንቱ ቤት ሀዘን ባልገባ ነበር :: ፍፃሜው ያምራል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይስጠን ቸር አምላካችን አሜን ::
Tekekel belshal, sisto
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ፌሆልም ነው በርቱ የታመመን ድኖ ከማየት በላይ ምናለ እኔ በበኩሌ ተመችቶኛል
እኔም የሁለት አ
እኔስ የናፈቀኝ ያገሬ ሰላም
እና የቤቱክርስትያን መቃጠል
ውስጤ እርርያለነው
እድሜ ከጤናጋር እስጣቹ እዲ ልብ የሚነካ ፌልም ዋው ምስጋናዩ ላቅያለነው እግዚአብሔር ይስጥልን እዲነው ጥበብ
ከድካም በሓላ ዉጤት ሲገኝ እንዴት ደስ ይላል አጨራረሱን በጣም ወደድኩት ቆንጆ ነዉ
ዛሬ ወልጃለሁኝ ላይክ አርጉኝ
ነፀብራቆች ሁሌም ከአዳዲስ ፊልሞች ጋር ከች ከች እናመሰግናለን
soderewoch EMA BIRR BLEW EKO ZEGUT
ፊልም ብሎ ዝም ነው ዋው ደስ ሲል በተለይ መጨረሻው ሁሉም ሰው የእጁን ይገኛል ገብስ ዘርቶ አሸዋ ማጭድ የለም በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነው
ዶክተር አብራም ሁኖ የሰራው ሁሉም ፊልም ላይ ሁኖ ነው ምሰራው በጣም ጎበዝ
ውዶችዬ ሀገሬ ስገባ መኖርያ ቢት እና ስራ እናም ጥሩ አፍቃሪ ባል ያስፈልገኛል ያሳካልሽ በሉኝ ለናተም እንደ ምኖታችሁ ያሳካላችሁ ሀገራችን ፍቅር ሠላም አንድነት ያስፈንልን አሜን ላይክ ኮመንት ለምኜ አላውቅም አሁን ግን በአዲሱ ፊልም ሞት መልካም ምኞት ተመኙልኝ
ክክክክ ያሣካልሺ
አይዞሽ የኔ እህት በርትተሽ ስሪ ፍቅሩም በግዜው ይመጣል ብቻ ምኞትሽ ደስስ ይላል እ/ር ያሳካልሽ
ደራሲ ወንድወሰን ምላ አቦ ሰላምህ ይብዛ ምርጥ ፊልም ነው
አንቺ ልጅ ሁሌ ከኮመንታተሮች ፊት አይሻለሁ እስ ሰብስክራይብ ገጨሁሽ በቃ ግጪኝኝኝኝኝ😊😊😊
@@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ እሺ
ሰላም የሀገሬ ልጆች ዋውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያስተምራል መጨረሻው ሳምር
Amleset ትወና አትችልም
አው አትችልም
ዋው በጣም ምርጥና አስተማሪ ድራማ ነው
እድለኛ አስከሬን ያገሩ መሬት ላይ ቀረ
በጠላትና ባንቋሸሻት ሀገር ዶክተሮቹ እኔም የደሳለኝ ንግግር እራሴን አዙሮት ነበር መጨረሻው አማረ የተዋጣለት ምርጥ ስራ ነው አመልሰትዬ በርቱ
ደረቅ ፊልም
።ለዚህ ፊልም ስንት ሚሊየን ብር ይወጣል ኢንቨስት ብታደርጉበት ያዋጣችሁ ነበር (ነቅዐ አስቆ አስተምሮ የሚያስተምር)
አለምሰት ሙጬ ውባ ምርጥ አርቲስቶቻችን ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ፊልማችን አድጋል ጥራቱም ደስ ይላል መልእክቱም አስተማር ነው አለምሰት ፍቅር እስከ መቃብርንም ይዘሽው በፊልም ብቅ በይና አስደስችን በተስፍ እጠብቃለሁ በርቱልን የፊልሙ ጥልፍልፍነት ለዶክተር ትልቅ ፈተና ሆኖበታል የአባትን ለልጁ የምከፍለውን ዋጋ አይቼበታለሁ እንዲህም አይነት አባት አለ
ዋውውው ነው አምለሰትን እንደኔ የሚወድ ማነው
ሀገራችንን ከመፍረስ ያድንልን
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ስወዳቹ
ኧረ ኮማቾች በህግ ቅንጭላታችሁን አሰሩት ምናይነት መንኳተት ነው ቲሽሽሽ
ፊልሙ ብዙ ጉልበትና ገንዘብ የፈሰሰበት ነው ስለድራማው አስተያየት ስጡ ።
ባለማወቅ ነዉ እኔም ግርም ይሉኛል
ክክክክክ እፍፍፍፍፍ
እንዳለ ደደብ ኮማች ነው ያለው!!
እንደው ኮተታም ብቻ ናቸዉ ስለ ፊልሙ አስተያየት አይሰጡም
አገሬ ልገባ ነው
ላገባ ነው
ለወልደ ነው
ከባሌ ጋ ተጣልቼ
እር ምኑ ቅጡ
subscribe
Wow Des yemil filme temechtoyale 👍 enamesegnalen
ውስጤን ንው የነካኝ በጣም ምርጥ ስራ
አባትነት ዋጋ ያስከፍላል
አምለስት ሙጬ ብርቱ ተዋናይ እዎድሻለው
ዘላለሜ ውስጤ ነህ
Pls sub
Amleset yene mar weddddd Amleset yemtwedu like namleset like morale😃😀😍😍🌹🌻🌺🍁♥♥♥from Eritrea
ወላጆች ሊያዩት የሚገባ ነው አሪፍ እና አስተማሪ ነው።መጨረሻው ግን አጠረ...
ደስ የሚል ፊልም።
ኤሚዬ እወድሻለው ግን ስትተውኚ ተመሰጪ ካልሆነም ትምእርት ተማሪ የፊልም እሺ በተረፈ በርቺ
Wow machershew eyanafekig yayewt film new mert new
መነሻ ሀሳቡ ጥሩ ነበር ግን ብዙ መመለስ የነበረባቸው ታሪኮች ነበሩ አድበስብሳችሁ ያለፋችሁት
የልጅታ ህመም በደንብ አልተብራራም እናት እርጉዝ ሆና ሲጋራ ታጨስ ነበር ልጃ ስትወለድ በሽተኛ ነበረች ዳነች. ..< ይመስለኛል መልክታችሁ ይሄ ነበር በቂ ግንዛቤ ደራሲው የለውም
ወደዳሬክተሩ ስመጣ ፊልሙን ቅርፍፍፍፍፍፍ አደረከው #ኤሚ ጎበዝ ተዋንያን ናት እዚህ ላይ ግን አልተዋጣልሽም የዳሬክተሩ በደንብ ዳሬክት አለማድረጉ ይመስለኛል ይሄንን ያህል ክፍተት የፈጠረብሽ
በጣም ያምራል አጨራረሱ
ወይ ቅናት አምለሰት ትወና በደንብ ትቾላለች የተሰጣት ገጸ ባህር ሰርታለች ፋልሙ ሰትሰራ በደንብ ዳይረክት ተደርጓል የሄ ፈሊም በታዋቂ በቃት ያላቸው ደይሪክተሮች የተሰራ ፈሊም ነው አምለሰት ♥
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
ዋዉእዴት ደስይላል በስመአም ነፍስና ስጋየ ተቦጫጭቆነዉ ያየሁት ሴትየዋ ቢለዋስትስል ደምስትደፋ ዉይለህፃኗ ሆኘ እደደነገጥሁ አምሊየ እናመሠግናለን በጣምያምራል አገርን እናጠፋለን ያሉእራሳቸዉ ይጠፋሉ ስንሞትም ኢትዮጴያዊ ስንኖርም ኢትዮጴያዊነን ከሃጂዎች መጨረሻቸዉ ሞትነዉ በጣምያምራል ያላያችሁእዪት
አምለሰት ሙጨን እንዳይ ዕድል ስለሰጣቹን አመሰግናለሁ ድራማዉም ያምራል በርቱ !!
ዋው መጨረሻው እስካየው በጣም ተጨንቄ ነበር
ሃገራችን ለዘላለም ትኑር ወገን ከወገን አይለያየኝ ዘረኝነት ሙስና የሚባለው ፈጣሪ ያጥፋልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
hiiiiiiiii sweet endet neshilgn mare mare
@@milikitfekade9775
አለሁኝ ሰላም ነኝ👍👍👍👍
አጀት የሚበላ ፊልም ነው አስተማሪም ነው ጥሩ ስራ ነው
በጠም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጡልበት ግን ይቅርታ ኣድሩጉሉኝ ኮሜንተሮች ስለፍልሙ ኣስተያየት ብንሰጥ ጥሩ ነው የቴድየ ልእልት ምናምን ወደዚህ ምን ኣመጣው ስራዎን ኣድንቁላት ወይም የሚስተካከል ነገር ካለም መፃፍ ለስዋ ማድነቅ ከፈለጋቹ በሌላ እሺ
Men agebashiii anchiii weregna
ይባላል የቴዲ ልዕልት ናት
@@sitishamil2648 tekekel neshiii
@@ጂጂጂጂ ኣሁን ኣንቺ ከመሬት ተነስተሽ ስትሳደቢ ትንሽ ኣይደብርሽም እግዚአብሔር ኣሳልፎ ይስጥሽ
kkkkk leman new asalefo misetegn meragemeshiii new sime anchiiim eko menm be mayemeleketeshii gudaye new yegebashu ye Teddy lelet sel tebalechii anchii men andadeshii esuwa filmu wseti selalechiibet new yadenkuwate demom nat yegebatalem yanchii mencherecher geremogn new eko
ዋው በጣም ደስ ይላል
Please provide English captions, because we are watching in the United States Virgin Islands do not speak Amharic. May GOD bless Holy ETHIOPIA.
ውድ የሀገሬ ልጆች ወንድሞቼና እህቶች ስላማቹሁ ይብዛ በያላቹሁበት ስደተኛ ነኝ ስዴተኞች በስላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
ላብጦስ ሊያዩት የሚገባ 💚💛💗እንዳያመልጦ
Pls sub
ዋውከመጀመሪያእስከፍጻሜው ምርጥፊልምነው አጨበጨብኩላችሁ
ዋው ላብጦስ ያበደ ነው ወገኖቼ አዲስ ፊልም ነው እናመሰግናለን
Netsrak mrt adadis filmochi melkekun teyayizotal
ማሮቺ እስኪ በየሀይማኖታቺሁ ፈጣሪያቺሁን ልምኑልኝ በጣም አሞኛል በስደት ህመም በጣም ከባድ ነዉ ዛሬ ጌታ ነዉ ከሞት ያተረፈኝ እፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ አተ ታዉቃለህ
አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ክፍ አይንካሽ እህቴ
@@HudaTube1111 አሜን ማሚ
Egziabher mihiretun ylakilsh ehte!
Yemarish
ሰላም ያገሬ ልጅች አገሬ ልገባ #2 ወር ቀረኝ ።በሰላም ለምግባት ያብቃሽ በሉኝ
ፈጣሪበሰላከቤተሰቦችሽጋያገናኝሽሰላምግቢ
አሚን አሚን አሚን። እህቴ
በተለይ አድለወርቅ ብተሠራው እሄን ፊልም ያምር ነበር
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
የኔ ውድ አላህ በሰላም ያስገባሽ ማማየ
በጣም አስተማሪ ነው ለሁላችሁም ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
ዋዉ ዋዉኮግራ አዲስ ፊልም በስት ጊዚያችን ደስ ብሎኝል
በጣም አሪፍ ነው
አምለሰት አትችይም ትወና አታረኪም
እ እውነት ነው እነ ሠላም ተሥፋየ እነ ሀናን ታሪቅ ይተውኑት እጂ
እኔም እጋራለው ሀሳብሽ ሞራን አይሰጥም ትወናዋ አለ አይደል ስትታይም ምናም ሚተውን አይመስልም ትወና ሄለን ሰላም ላይ ፈሱዋል
Thank you
Abet kenat yehen yahel
@@helenmulugeta6799 ትወናዋ አያሳምንም እህት ቅናት አይደለም በጣ የተሻሉ አክተሮች ስላሉን
በጣም ደስ የሚል ነዉ
I don't know what Labtos means, but it is very well written and great edditing. Nice job! I enjoyed it 😊
Tina from New York Ye Laboratory tata weym tos male meselgne
ዋው በጣም አሪፍ ፈልሚ ነው
አምለስት ኤሚን እንደእኔ እሚውዳት እስኪ....
Film eda sera negeryat please
እኔም እወዳታለሁ ፊልም ስትሰራ ግን ትደብረኛለች
subscribe
ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል
አድስ ፊልም ምነው በለሊቱ
የቴድ ንግስትአለችበት ኑ አብርን እንይ😍😍
ዶክተር አብራሀምን ስወደው ትወናላይ ጎበዝ ነው
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እዮት ይመቻቹ እናመሠግናለን
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ያስተምራል