ልጆቹ ታግተዉበት የተዋጋዉ የጦር ጀግና የተደበቀዉን ታሪክ መከላከያ አወጣዉ! | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 44

  • @iamehipia3712
    @iamehipia3712 3 года назад +2

    ሀገሬ ስንት ጀግና ልጆች አላት አንተም በጣፋጭ አደበትህ ስላቀረብክልን እናመሠግናለን

  • @hawahawawi3972
    @hawahawawi3972 3 года назад +2

    😭😭😭 አቤት ጭካኔ በጣም ያሳዝናል ግን ጀግና ነዉ ታሪክ አይሞትም ሁሌም ሲወሳ ይኖራል 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +4

    በጣም እውነት ሁሌም በስራው ሲታወስ ይኖራል ጥሩ የሰራ

  • @alebachewshiferaw1210
    @alebachewshiferaw1210 3 года назад +10

    😭😭😭በሂወቴ ብዙ ጀና አይቻለሁ ምክንያቱም ውትድርናን ስለማውቀው በመሆኑም በዚህ ጀግና ወታደር ግን በጣም አዝኛለሁ ነብስ ይማር RIP 😭😭😭💔💔💔

  • @rezanseyoum1422
    @rezanseyoum1422 3 года назад

    ይህ ነው ኡነተኛ አገር ወዳጅ ኢትዮጵያ ጀግና ባለ ሰልጣናት ግን የሌላ ልጅ አላሰቡም የልጆቻቸውን ሂወት አንዲተርፍ በውጭ አገር አሰቀመጦ እሳት ሰጭር ይውላል ። ጥሩ ታሪክ ሰርቶ ምነኛ መታደል ነው።በእንደዚህ ዓይነት ኡነተኞች ከማንም በላይ ሂወታቸው ሰጥቶ ወደ ሸቀጣሸቀጥ አገሪትዋ ሳያወርዱ ለተሰዉት ወገኖቻችን ክብር አንሰጣለን። ውድቀትና ሸንፈት ለፖለቲካ ነጋዴዎች። ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቃልን።🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @kedertesfaya5542
    @kedertesfaya5542 3 года назад +2

    አሣዛኝ ታሪክ አታቅርብልን ልባችን ይሠበራል አይናችን ያለቅሣል ሁሉምነገር ያሥጠላናል በቃ

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 3 года назад +1

    ስለ እውነት ፍፁም የጀግንነት ስራ ነው የሰራው ሆኖም ግን ለምን ይህን ያህል ጭካኔ እንዳስፈለገ ስታስብ እጅግ ልብ ይሰብራል አይሰው!!!!! ኢትዬጵያ መቸም አትፈርስም እንዲህ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 года назад

    ነብስ ይማር ኢትዮጵያየ ጭራሹን እንዳታዝን እንዲህ አይነት ጀግና ልጆች አሊት ፍፃሜው ህመም ቢሆንም ሁሌም ታሬክ ያስታውሰሀል ልጆችም የጀግና ልጆች ናቹህና በርቱ አደራ ተቀባይ እናትም ጀግኒት ነሽና ልትመሰገኝ ይገባል

  • @fanuelfani2286
    @fanuelfani2286 3 года назад +1

    proud to be ethiopian

  • @user-tq7dp6xu6r
    @user-tq7dp6xu6r 3 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 года назад +1

    Heartbreaking and hearttching painful for those young children. Dad RIP.

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 3 года назад

    የዘመኑ ሰዎች እያዩ የሚታወሩ እዪሰሙ የሚደነቁሩ እዪተማሩ የሚደድቡ ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ለሆዱ ተገዝቶ ማዕረጉን የጠላ ትዉልድን ፈጥሯል። የጨለማ ብርሃን የአሮንቃም መደላድል የሚጠብቅ ስሜትን መረጃ የሚል ትዉልድ ተፈጥሯል። ብዙ እናቃለን ብንናገር እናልቃለን ያለም ከነኝህ ብዙ አይለይም።መርሕ የሌለዉ ሰዉ መሀል ሰፋሪ ነዉ። ማሀል ሰፋሪም አድርባይነት ነዉ። ከገዳይ ጋር መወገን ደግሞ የተገደሉትንና ግፍ የደረሰባቸዉን ፍትህ መንፈግ ነዉ። ያስፈጀንም ይህ ወላዋይነት ነዉ። በስሜትና በቲፎዞነት እዪቀለጠ ከሞቀዉ ጋር ማጨብጨብ ማሸብሸብ ማጀብጀብ እልልታዉና ፉከራዉ አስጨርሶናል። ያለ አቋም የለም ዲሞክራሲያዊ ተቋም።
    ብዙ ለተባሉ ዉሸቶች ብዙም ላልተባሉና የተደበቁ እዉነቶች የኢትዮጵያ "መንግስትና" ማህበራዊ ሚዲያ በአንድ ገፅ ተሰልፈዉ ለአገራዊ ልዑዋላዊነት አደጋን ደቅነዋል። ከአገርና ሕዝብ ስልጣንና ኪስን በማስቀደም ጀሮን በዉሸት እዪለቀለቁ ትክክለኛዉን መረጃ ሕዝብ አግኝቶ እንዳይዘጋጅ ያደርጋሉ። መርሕና አቋም የላቸዉም። ያልሞተ ሞተ ያልተደረገና ያልተረጋጋን ተረጋጋ በማለት ያለመረጃና ማስረጃ ሕዝቡን አደንዝዘዉታል። የጋዜጠኝነት ስነምግባርም መክኗል። ከደርግ ግዛት እስከዛሬ ካድሬነት የፖለቲካና ዲሞክራሲያዊ ርዕዮታለም ጥራት ማስጨበጥ ሳይሆን አሰላለፉ ስልጣን ለተቆናጠጠዉ ገዥ የተገዥነት ምህላና ኪዳን እዪተፈራረመ ትዉልድ መትሯል። የኢኮኖሚ ሙስና እና የሕይወት መቅሰፍት ሆኗል።ሁሉም ለምዝበራ ካድሬነት ሰፊ የሥራ መሥክ ሆኗል። እዉነቱን ስናጋልጥም ቲፎዞወዉ ምላሱን አሹሎ እንደሳማ እዪለበለበ ለሙሰኞች ጠበቃ ሆኖ ይዋጋል። በጠባብነት የዘዉግ ቀንበር ተቆልፎና ታዉሮ የሰዉ ማንነት ተፈጥሮ እያለዉ ኢሰቫዓዊ ሆኗል። እዉነት ስብዕና ልዑዋላዊነት ፍትሕ ሚዛናዊነት የሚሉ የስነምግባርና የሞራል መለኪያዎች እዪደበዘዙና እዪተካዱ ትዉልዱ የጎግ ማጎግ ፅንስ እያደረጉ የስብዕና ባህሪያትን እና ማህበራዊ ግንኝነትን አመሰቃቅለዋል።
    በእኔ በኩል ግን የኢትዮጵያ ሕዝብና የአገሪቱ ታሪካዊ ጠላቶች በአፈራረጅ አብይ/ኦነግ ወያኔ/ብአዴን ሻቪያና አድርባይ የምሁር ማሀይማን ናቸዉ። እነኝህ የታሪካዊ ጠላቶቻችን ዉክልና የተሰጣቸዉ ናቸዉ። በታሪክም በሕግም በአገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሕግ መዳኘት አለባቸዉ። ጊዜያዊ ወዳጅ ዘላቂ ጠላት እስከሚሆን ድረስ አልጠግብ ያለም እስኪያስመልሰዉ መጠበቅ የለብንም። የአወሳሰቡት የአገራችን ሚስጢር እንዲህ በቀላል ተገልፆ የሚቋጭ አይደለም። ጥንቃቄ ይጋርዳል ዕዉቀት ይመራል ማስተዋልና ጥበብ ዜጋን ይታደጋል። ዪዪበኩላችን የአደጋ መከላከል አቅም እንገንባ። በስብዕና ትልቅ የለም ቲንሽም የለም ሁሉ በተፈጥሮ ዕኩል ድርሻና ክብር አለዉ። ያለዉ ይንጨበጨብለታል የሌለዉ ይፈጫል ምክንያቱ የንቃተ ኅሊና ማነስ ነዉ። ብዙ ያልተነገረ በተነገረ ሴራ ተሸፍኖ እንጅ አደጋዉ እንዲህ በቀላል አይታይም። ለገንዘብና ለስልጣን ቅርምት የሚደረግ ለልዑዋላዊት ኢትዮጵያ ከመሠላችሁ ትሳሳታላችሁ። ካድሬነት ቲፎዞነት ሙስና ስሜት ጠባብነት ስዉር ሀይማኖት የዉጭና የዉስጥ ታሪካዊ ጠላቶች በአንድነት እዪተገመዱ ለዕኩይ ሀሳባቸዉ ሴራን እዪፈተሉ በጭብጨባ ማስተናገዱ ዉጤቱ እዪታዪ ነዉና ሰከን ባለ ማስተዋል ህልዉናችንን እንከላከል>

  • @ehr4610
    @ehr4610 3 года назад

    ውይይይይ በኢየሱስ ስም😭😭😭😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ታሪኩ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይድፋቸው😭😭😭😭😭😭

  • @yasinnurye6947
    @yasinnurye6947 3 года назад

    አናመሰግናለን ውድ ወንድማችን!!!

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 года назад

    ያማል

  • @yimamg.w9441
    @yimamg.w9441 3 года назад +1

    ሶሪ በጣም ያሰዝናል ወያኔ ነብስህን አይማረው

  • @AvollaMedia
    @AvollaMedia 3 года назад

    እርህራሄን ሽጠው በልተዋት አይደል በስላሴ ስም ፍርዳቸውን ከላይ ያገኛሉ። ሟች መሆናቸውን ይሄን ያህል እንዴት እረሱት።

  • @nurayahmed2471
    @nurayahmed2471 3 года назад

    Thus kids they should distroy TPLF forever stand up for Ethiopia too well done. Beautiful history lol. History is very important for young people to know because it helps them to fit enemy of Ethiopia. Every citizens Ethiopia beauty and Allah created us to know one others. Ethiopia I love you my beautiful country that Allah bless me.

  • @addisalembogale9653
    @addisalembogale9653 3 года назад

    betam Gegena new gen baymot teru neber westan new yebelagn 💚💛💕😭😭💚💛💕😭😭💪💪💪nebes yemar amen🙏🙏

  • @destakafalagn1767
    @destakafalagn1767 3 года назад

    😭😭
    Gen sawu enkahne sereko Yemotale esu Gen teleku ethiopian belewu yemute tareke lezelelam yenorale RIP our hero more than a movie 😭❤️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +1

    እኔን

  • @semung2513
    @semung2513 3 года назад +1

    Gov't have to give priority for those orphan kids, needs psychological treatment , they have to come to Addis for better treatment.

  • @meskaremmaskerem8832
    @meskaremmaskerem8832 3 года назад

    Ewuneti betem new yalekeshuti yamali

  • @asterbelay3218
    @asterbelay3218 3 года назад

    Ariii uuuuuuu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ashatube5742
    @ashatube5742 3 года назад

    ወይኔ በጣም ነው ያስለቀሰኚ

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 3 года назад

    እቲ ዝዓብየ ናይ ዓለም ጸገም ናይ ፖለቲካ ጽላለ ዝፍጥሮ ጸገም እዩ።
    ኩሉ ዝፍጠር ናይ ዶብን ናይ ኣረኣእያን ፍልልያት ንመንግስታ ከዋግአን'ዶ ይግባእ እዩ፧ እስከ ብናይ ዶብ ዝፍጠር ምስሕሓብ ንርአ። ኣፍሪካ ገዛእቲ ብዝጥዕሞምን፡ በዝነበሮም ሓይልን መሰረት እዮም ከፋፊሎማን ተማቒሎምን ዶባት ሓጺጾምላን። እዚ ካኣ ሕጋዊ ኮይኑ ጸዲቑ። ግን ኣብቲ ዶባት ዘይንጹር፡ ንግዝይኡን ገለ ካኣ ዳሓር ዶባት ጥሒስካ ብሓይሊ ዝተመንጠልን ነይሩ እዩ። እዚ ካኣ ከም ታሪኽ ብፍላይ ኣብ ናይ እንግሊዝ መግዛእቲ ዝነበረ ዝያዳ ይረአ ነይሩን ኣሎን። እዚ ካኣ ኩሉ ግዜ ዝረአን ዘሰሓሕብ ዘሎን እዩ። ግን መራሕቲ ኣፍሪቃ'ውን ነዚ ከም ምኽንያት ተጠቒሞምን ዕድመ ስልጣኖም ንምንዋሕን፡ ብሰላምን ብዘተን ብሕግን ኣይኸዱን እዮም። ኣብ ክንድኡ ናብ ኲናት እዮም ዝዋጠጡ። ድሕሪ ኤርትራ ናጻ ምውጻኣ'ሞ ንርአ፡ ምስ የመን ኣብ ገዛእ ደሴታትና ኣትያ ውግእ ጌራትልና፡ ናብ ሕጊ ተኸይዱ ግን፡ ነቲ ካብ መግዛእቲ ጣልያን ጀሚሩ ክሳብ መግዛእቲ ኢትዮጵያ ናይ ኤርትራ ዝነበረ ገለ ደሴታት ንየመን ተፈሪዱ ንየመን ተዋሂቡ፡ ኤትራ ግን ብሕጊ ተቐይዳ ተቐቢላቶ። ዳሓር ካኣ ሰራማት ውያነ ብዶባት ኣመኻንዮም ህውከት ፈጢሮም፤ ናብ ሕጊ ካኣ ተኸይዱ፤ ሕጊ ጥሒሶም ካኣ ክሳብ ሕጂ ንኤርትራ ዝተፈርደ ቦታን፡ እኳ ዳኣ ዝሰፍሐ መሬት ተዋሂብዎም ከሎ፡ ንባድመን ከባቢኣን ነታ ከም ናይ ውግእ ምኽንያት ዝኾነት ቦታ እቢ ኢሎምን ንሕጊ ጥሒሶምን ክሳብ ሕጂ ኮፍ ኢሎማ ነይሮም። በዚ ከይኣኸሎም ካኣ ኣብ ኢትዮጵያ እንደገና ን27 ዓመት ዝገዝእዎ ግዜ ውሒድዎም፡ እንደገና ናብ ስልጣን ክምለሱ ብዙሕ ህውከት ፈጢሮምን ክሳብ ውግእ ኣላዓዒሎምን፤ ገለን መይቶም ገለን ተማሪኾም። ሕጂ ካኣ ምስቶም ኣብ ስልጣን ከለዉ መሬት ህዝቢ እንዳ ዓደሉ ኣብ ክፉእ ግዜ ኣብ ጎንና ምእንቲ ክኾኑ ምሂዞምብ ኣዋዲዲሞን ጸኒሖም። ብናይ ኣባይ ግድብ ምኽንያት ወሲኽካ ካኣ ኣብ ጎንኻ ክስለፉ ወጢኖሞ ዝጸንሑ ምስ ሱዳንን ግብጽን እቲ ጽላለን ስክጣንካ ንምንዋሕ ውጥንን እንዳ ሰፍሐን፡ እቲ ናይ ፖለቲካ ዕብዳን ተጋህደን ይኸይድ ኣሎ። እዚ ኩሉ ግን ብዘተን ብሕግን ክፍታሕ ይግቦኦ ነይሩ እዩ። እቲ ፖለቲካዊ ጽላለን ስልጣንካ ንምንዋሕ ዝግበር ህውከትን ግን፡ ካብ ሂወት ሰብ ንላዕሊ ተራእዩ እዩ ናብ ከምዚ ዝእቶ ዘሎ'ሞ ናይ ፖለቲካ ጽላለስ መወዳእታ የብሉን። ሳዕቤኑ ካኣ ኣዝዩ ግዕዘን መድሃኒት ዘይብሉን እዩ። ኣፍሪቃ ካኣ ካብዚ ማዓስ እያ ክትገላገል፧ እንድዒ።

    • @bekeledaba787
      @bekeledaba787 3 года назад

      ወያኔ ጂንታ ይውደም!!!!!

  • @zainabzainab3841
    @zainabzainab3841 3 года назад

    ኡፍፍፍፍ

  • @SamsungA-os3gl
    @SamsungA-os3gl 3 года назад

    😭😭😭😭😭💚💛❤💯🙏

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 3 года назад

    ኧረ እባካችሁ ፈታ ዮቲዩቦች በእናንተ አስተሳሰብ ለመደመጥ ስትሉ ብቻ ... ሚስጥሩን አወጣው , ጉዱን ዘረገፈው , ታሪኩን አፈነዳው , አጋለጠው ወዘተ አትበሉ ፡፡ ውስጣችሁ እኮ ባዶ ነው ፡፡ ከአንድ ሁለቴ በላይ ማንም አይሰማችሁም

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r 3 года назад

    😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍ ነብስ ይማር

  • @muhmmedmohsin3883
    @muhmmedmohsin3883 3 года назад

    Batam Batam selametwashu enanten mamen hatyat naw

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 3 года назад

    ETHIOPAWINETE MALETE ENDEZIHI NEW MNIM YEHUNE MANIM YEGEGENA ZERE NEW LENEFSU ENA LELIGOCHU SAYSASA ETHIOPIA LEMTBALE AGER MESWAETE YEHONE ..TARIKE 1 KENE BESIMIHI YEZEGIBEHALE ETHIOPIAN EGIZIABHARE YETEBIKAT..

  • @halimayoutube3177
    @halimayoutube3177 3 года назад

    😭😭💔💔😭💔😭💔😭😭😭🙏

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 года назад

    እናንተ ስለ ጁንታው ስለ ጀግንነት ብቻ ነው ወሬአችሁ እኔ የሚገርመኝ የትግራይ ህዝብ ኢትዮ አይደለም ወይ ስለዚህ ህዝብ ስቃይና ሞት ከሁለት ሚዲያ በቀር የሚዘግብ የለም አለም እያያቸው ቢሆንም ትግራዋ እየወደመች ነው

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 3 года назад

      እናንተ ሰወ በላ አውሬወች ለ ሀያ አመታት አብሮ የኖረን ወታደር የገደላቹ ማፈርያ የለላቹህ ወራዶች

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 года назад

    አንድ ክብሪት 200 ብር ተሸጧል መብራት ውሃ ስልክ መንገድ ሆስፒታል ሁሉም የለም በወልድያ የመጣው የእርዳታ እህል እንዳያልፍ ተደርጔል የቀረውም ተዘረፈ አሁን በአፋር መላክ ተጀምሯል 2 .4 ሚ ትግራዋይ ተርበዋል

    • @kedertesfaya5542
      @kedertesfaya5542 3 года назад

      ቅድሚያ ይህ እረሥታችሁት ነበርዴ እበር ተጋዳላይ ሥትሉ