የጠፋችው የልጅ እናት የባልዋ ጓደኛ ቤት ውስጥ ስትልከሰከስ ተገኘች።ላስታርቃቸው ነው ቤቴ አንድ ወር ያስቀመጥኳት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የጠፋችው የልጅ እናት የባልዋ ጓደኛ ቤት ውስጥ ስትልከሰከስ ተገኘች።ላስታርቃቸው ነው ቤቴ አንድ ወር ያስቀመጥኳት።

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch  8 месяцев назад +451

    እባካችሁ ዩትዩብ ቪዲዬአችንን ለብዙ ሰው እንዳይደርስ ስላደረገው ላይክ አድርጉኝ እወዳቹሀለሁ።

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 8 месяцев назад +7

      እሸ ሁሌም በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

    • @Hikmaee
      @Hikmaee 8 месяцев назад +7

      አብሽር በርታልን ወንድማችን ግን መጨረሻውን አሳየን

    • @atti13
      @atti13 8 месяцев назад +7

      ኧረ እናደርጋለን ደጋግመን ማድረግ ቢቻል አደርግህ ነበር እውነት
      እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-fj9ex3xf7x
      @user-fj9ex3xf7x 8 месяцев назад +4

      እሺ

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 8 месяцев назад +6

      አናረገለና አት በረቲ አላህ ይጠብቅህ

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 8 месяцев назад +23

    ወንድ ልጅ እንደዚህ አይነት ሚሊዮን ጊዜ ይውለድ። ሌቦችን እና ነፍሰ ገዳዮችን ትዳር አፍራሾችን የሚያዋርድ በጉልበት እና በእውቀት የበረታ። 💯💯💯🙏🙏🙏👏👏👏

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 8 месяцев назад +210

    ልጁን እንረዳው የምትሉ

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 8 месяцев назад +8

      በጣም ነው ያሳዘነኝ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 8 месяцев назад +3

      YTKDSA.ASBUNAWE

    • @Tube-vt5se
      @Tube-vt5se 8 месяцев назад +5

      ማርያምን እንርዳው የጓደኛው እርዳታ ይቅርበት ምን አይነት ቆሻሾች ናቸው😢

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 8 месяцев назад +2

      @@Tube-vt5se ለራሱ የሆነ ነገረ ይኑረው ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 8 месяцев назад +2

      @@Tube-vt5se ኢትዮጵያዊ ቅን ሰው አለ ብንረዳው

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z 8 месяцев назад +23

    የዚህ የጀግና ልጅ አድናቂዎች ላይክ እስኪ

  • @SaAs-rt5bq
    @SaAs-rt5bq 8 месяцев назад +158

    አቤት የጋዜጠኛውን ጀግንነት❤❤❤ፈጣሪ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 8 месяцев назад

      ውይይይይይይይች እናት ናት ጨካኝ ነሽ በእናትስ ይችም ትጠራለች ውሻ😢😢

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 8 месяцев назад

      ​@@amaamm-oi6de
      ውሻስ አይደለችም ውሻ እኮ ልጁን አይጥልም ላቀረበው ታማኘ ነው

    • @jrrhurir5966
      @jrrhurir5966 6 месяцев назад

      አሚን ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ መደነቅ አለበት

  • @ababtsh872
    @ababtsh872 8 месяцев назад +98

    በዚህ አይነት ልጁ የሱ አይደልም ህፃኑ ይመርመር የእሱ ላይወን ይችላል ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TEKLERISHAN-bu4vc
      @TEKLERISHAN-bu4vc 8 месяцев назад +5

      እኔም እያልኩ ነው

    • @rahimamihmmaf1562
      @rahimamihmmaf1562 8 месяцев назад +1

      እኔም

    • @user-vu1vg7xc4m
      @user-vu1vg7xc4m 8 месяцев назад +1

      እኔም አስቤያለው

    • @user-ti3bp2mb4v
      @user-ti3bp2mb4v 7 месяцев назад

      ኡነቱሙ ዎለህ ሊጁ የገደኘዉ ሊዮኑ ዪችለል በለጌ ሊጁ በህሆኑ ሚስቱኑ ዎስዶበት ሊጁኑ አዪረደዉሙ ነበር ሊጁሙ የሱ ዪሆነል ዪመረመር

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f 6 месяцев назад

      መማል አይጠበቅብሽም እርግጠኛ ባላየሽው በከቱ አትማይ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 месяцев назад +467

    ይሄ ጋዜጠኛ ጀግንነቱ የምታደንቁ 👍

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p 8 месяцев назад +6

      ጅግና ብቻ አይገልጸውም አጀት እርስ ነ

    • @hailudemissie2189
      @hailudemissie2189 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 8 месяцев назад +1

      ጀግና ብቻ ማርያምን❤❤❤❤

    • @letstrytogetto50ksubswithn65
      @letstrytogetto50ksubswithn65 8 месяцев назад

      በጣም ጀግና ነው ሰወደው❤❤

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 8 месяцев назад +1

      ጀግናየ እራስህንጠብቅ❤❤❤

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 8 месяцев назад +5

    ከአስርቱ ትእዛዛት ጓደኛህን እንደራስህ ውደድ ያልው ቃል ተቀይሯል እጅግ አሳፋሪ ነህ ሚስትም ተብዬዋም በጣም መጥፎ ሴት ነሽ የጥቅም ሰው ነሽ እርግጠኛ ነኝ ነገ እሱም የልጁ አምላክ ከወደቀበት ያነሰዋል ባለጌዎች ክፉም ናቹ የሚዲያው ሰዎ አንተ ጎብዝ ጀግና ነህ ምስጋና ይገባሃል ።

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 8 месяцев назад +112

    የጋዜጠኛው ጀግንነት የሚመቸው ማን ነው? የእኔ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ የተበዳይ እንባ ጠባቂ!!

  • @cocococo4233
    @cocococo4233 8 месяцев назад +19

    😢😢😢😢ፈጣሪ ዘመንሽን እንዲህ እደተዋረድሽ ያኑርሽ ባለጊዎች ጎደኝነት ኡኡኡኡ እንዲህ ነው ባለጌዋች የህፃን አምላክ ይፈረድብህ😢😢😢 ወንድማችን ከነዚህ ከውርደታሞች ጋር ፈጣሪ ይጠብቅክ አንተ መልካም ሰው ትልቅ ክብር አለኝ ደሞ ለምን ሚድያ ያስፈልጋል አለኮ ወንድ ጀግና ነህ ሃሳቡ እንዴት እደመጣልክ ስትከታተለሁ እንዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 8 месяцев назад +110

    የጋዜጠኛው ከልቡ ወንድ ነው❤ ሽይ ይወለድ አንተን መሳይ❤❤

  • @AjmanKarama-sl9zb
    @AjmanKarama-sl9zb 8 месяцев назад +18

    የኔ ዉድ ወንድም ከዉሰጥህ ሆነህ ለፈትህ የምትሰራ ጀግና ነህ ህጻኑ ብትወሰድለት ከዛ እሰከመፈጠረዋን ይረሳት ሲጀመረ ልጅም የሱ ላይሆን ይችላል

  • @user-jn3sx3ze4h
    @user-jn3sx3ze4h 8 месяцев назад +96

    ይሄንንማ እያየን ሀገር አለን ብለን አንሄድም ኧረ ኡኡኡኡ ጋዜጠኛው ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @Hikmaee
      @Hikmaee 8 месяцев назад +3

      ተስፋ አልቆረጥሽምዴ እኔወላሂ ተስፋቆርጫለሁ

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 месяцев назад +6

      ​@@Hikmaeeሙሥሊም ተሥፍአይቆረጥም ሀሥቡን አላህ ወነሚል ወኬል

    • @Hikmaee
      @Hikmaee 8 месяцев назад +6

      @@ttww9470 ልክ ነሽ ግን ሀገራችን በጣም ተበላሽቷል በዝሙትና በመተት

    • @abbasali-zq8vz
      @abbasali-zq8vz 8 месяцев назад +2

      እውነት ነው ምን አይነት የሚዘገንን ነገሮች ነው የምናየው
      ድሮ እንኳን የጔደኛህ ሚስት ወይም እህት ቀርቶ የሰፈር ልጅን አናስብም ነበር
      አላህ ሁሉንም ነገር ያሳምርልን

    • @ngstikiros4530
      @ngstikiros4530 8 месяцев назад

      ​@@Hikmaeeበጣም 🥹🥹

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 8 месяцев назад +14

    እርዱት እና ከሰው በላይ ይሁን እና ትቃጠል ከነሱ ይራቅ አካውንቱን ልቀቅለት የምር😢 በጥፊ አንጥተሃት ቢሆን

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu8454 8 месяцев назад +44

    ምርጥ ጋዜጠኛ ጥበበኛ እኮ ነክ እራስክን ጠብቅ እንወድካለን❤❤❤

  • @ghh5860
    @ghh5860 8 месяцев назад +5

    ወላሂ ጋዜጠኛው ጀግና ነው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ❤❤እናትዬቱ ግን እንደት በልጁሽ ጨከሽ ያላህ ይከብዳል😢😢😢😢

  • @user-rn1dp2ke9q
    @user-rn1dp2ke9q 8 месяцев назад +41

    ወላሂ ይሄ ጋዜጠኛ እድት እደምወደው ጀግና በርት አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 8 месяцев назад +1

      ልጆጀግናነዉ ያብርታዉ ግን በአላህእስካላመኑድርስ አላህይጠብቃችሁ ወንድሜ ማለትአይቻልም አላህሂዳይስጣችሁማለትይቻላል የበለጠአላህያዉቃል ወሏሁአለም

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 8 месяцев назад +13

    ይሄ ጋዜጠኛ ጀግንነቱን እወድለታለው እግ /ር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 8 месяцев назад +69

    ይህ ጋዜጠኛ በጣም ጀግንነት በጣም እወደዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤ 😢😢😢😢

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 8 месяцев назад +33

    ጨካኝ እናት ልጇን ጥላ ሆዷን ትሞላለች😢😢😢😢

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f 6 месяцев назад

      በጣም ይች ብሎ እናት ስር በናት ስም ስር ይጠራ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 8 месяцев назад +43

    ጀግናዬ አላህ ይጠብቅህ ልቦና ይስጥሽ ወይኔ በቃ እናት እኮ ለልጇ ሟች ነች ያረቢ እናትም ከፋች ሱባሀን አላህ 😢😢😢

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 8 месяцев назад +1

      ነበር

    • @ethio125
      @ethio125 8 месяцев назад +2

      ይቺማ ቆሻሻ ሴት ነች ለወንድ እንጂ ለልጅ ቦታ የላትም ሞት ያንሳት

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 месяцев назад +19

    እባክህ የሰራ ጋርድ ይኑርህ ወንድሜ 😭😢

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 8 месяцев назад +30

    ራስህን ጠብቅልን ታስፈልገናለህ❤😢😢

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 7 месяцев назад +2

    ወንድሜ ፈጣሪ ከፊት ከሀላ ይቅደምልህ ዘርህ ይባረክ አተ የሚስኪኖች. እንባ ጠራጊ ነህ ❤

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 8 месяцев назад +14

    እኔም ፈርቻለሁኝ ልብስ ገዛላት ሲለን ወይኔ ምንአይነት ቆሻሻናቸው ከነልጇ አይቀበላትምደ ታዳ 😢 ውሀ ጠጥተሽ ልጂሽን ብታጠቢው ምን አለበት ወገን ከዲብቅ ጠላት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 месяцев назад +4

    ወይ መቃጠል ጓደኛዬ እያልክ የምታመሰግነው ባለጌ ነው የልጁ አባት ቢቻል ቢመረመር ህፃኑ ልጇን አሳቅፏት የራሱን ሒወት መጀመር ይብላኝ ለሷ ጀግናው ወንድማችን በመንገድህ ሀሉ ፈጣሪ ይቅደምልህ መልካም መስራት ብዙ ዋጋ ያስከፍላልና በርታ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤!!!

  • @user-sp3mt8uj2x
    @user-sp3mt8uj2x 8 месяцев назад +10

    እረአተልጅ በምን ቃል ልግለጥህ ጀግና ፍኖ ብየህ አለህ ግን ምን አይነት አጀት ነው ያላት ይች በቅሎ ወድሜ እረስህን ጠብቅ በተረፍ በርታ❤❤❤

  • @user-xl4gk5fw2c
    @user-xl4gk5fw2c 7 месяцев назад +2

    እውነት እንደው የጋዜጠኛው ስልትናጀግንነት 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰እራስህንጠብቅ ወዲሜ ያው ጠባቂያችን ባይተኛም 🙏🙏🙏

  • @user-pj5dy7ej5p
    @user-pj5dy7ej5p 8 месяцев назад +15

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዜጠኛ በጣም ጀግንነት በጣም እወደዋለሁ❤❤❤

  • @meserettadese5741
    @meserettadese5741 8 месяцев назад +23

    ጀግናነህ ጋዜጠኛዉ❤❤❤❤❤

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 8 месяцев назад +19

    የወለደችውን ልጅ ጨክና ጥላው ከሌላ ወንድ ጋር ትማግጣለች ወዮ መዳንያአለም አባቴ ይቅር በለን አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 8 месяцев назад +5

    በስመአብ ምን አይነት እናት ነች ግን ደግሞ አተን ብሎ ጓደኛ😢 ወንድሜ ግን ጀግና ብቻ አይገልጽህም ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ❤❤😢😢

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 8 месяцев назад +10

    ጀግና ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለተጎዱት ደራሽ 🙏❤🇪🇷

  • @user-go6hd9sy5l
    @user-go6hd9sy5l 8 месяцев назад +8

    ይህ ጋዜጠኛ የሚሠራው ሁላ ዋው ነው ወላሂ ጎበዝ ነው ❤❤❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 8 месяцев назад +11

    ድህነት በሽታ አይደለም እድሜና ጤና ካለ እማይለወጥ ነገር የለም ቢያንስ በልጅ እንዴት ይጨከናል 😢😢😢😢😢

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw 8 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛ የጀግና ልጅ በረታልንን ህፀኑኑኑኑ ይመረመረ የምትቱል የጎደኛ ልክሰክሰሞቼ ቱቱቱቱቱቱ

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 8 месяцев назад +8

    የጋዜጠኛዉ ጀገና የኔ አባተ ጌታ ካነተጋር ዩሁን ጌታ አምላኬ አንተ የምተሄደበት ቦታ ሁሉ ይቀድም ዎንድማችን❤

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m 8 месяцев назад +5

    ምርጡ:ጋዜጠኛ:ብዬሀለሁ:በርታልን:ወድማችን:እዲት:ፈልፍለህ:እደምታወጣዉ:ትገርማለህ:ፈጣሪ:ይጠብቅህ::❤'

  • @rvhdfy6794
    @rvhdfy6794 8 месяцев назад +20

    ወዶማችን እዶሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አነት ሽሽሽሽሽሽሽሽ ይወለዶ ለወገኑ ተቆርቃሪ ጆግና 💘💘💖💖💖💖💕💕💕❣️❣️❣️💞💞💞🙏🙏🙏

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 8 месяцев назад +18

    አቤት ውርደት በድንግል ማርያም ስም😢😢😢😢😢

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 8 месяцев назад +18

    ምን አይነት ጫካኝ ሴት ናት በእግዚአብሔር ስም😭💔
    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    በርታልኝ የእኛ ጀግና የቡዞች እንባ እያበስክ ነህ ❤❤

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj 8 месяцев назад +7

    ወንድነት ጀግንነት አንተን የወለደች እናት አላህ እርጂም እድሜ ይስጥልኝ አቦ ❤❤❤❤

  • @tiztaorba8603
    @tiztaorba8603 8 месяцев назад +5

    አንተ ጀግና ነህ ግን ሙሉ ለሙሉ እራስህን ብትሸፍን እላለሁ❤👍

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 8 месяцев назад +2

    በርቱ።የሕዝብ፡ጠበቃ፡በመሆናችሁ፡ተባረኩ።

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 8 месяцев назад +6

    አንተ ጀግና ወንዲማችሁ እንኳን በሠላም መጣህ በርታልን የኛ ጀግና💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +1

    እኔ እምለው ስንት ትዳር።እሚፈልገ0 ወንድም።ሴቴም እያለ ለምድነው እሚልከስከሱት። ስራህ አደጋም።ጭምር ያለበት ነው እባክህ ጋርድ ይኑርህ ፈጣሪ ክፉ እዳይነካህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 8 месяцев назад +30

    በህግ ይጠየቁ የህፃኑ አምላክ ይፍረድባቹ

  • @gcy3510
    @gcy3510 7 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛ ለንታ ቃለት ያጥራኛል ወይኔ ያዘንድሮ ጎደኛ ያልጁ እናት ምን አይናት ጨከኝ ሴት ነት ጉደቻውን አዋጠሐቻው ጎበዝ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 8 месяцев назад +9

    የወንድ ጀግና ማለት አተ ነክ አቦ ዘላለም ኑረልኝ✅

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 3 месяца назад +1

    ኡዉነት አንተን የሚገፅ ቃላት አጣሁ ወንድሜ ብቻ እግዛብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 8 месяцев назад +7

    ለዚህ ትውልድ እናት የሚለው ቃል አያስፈልጋቸውም ጨካኞች😢😢😢

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 7 месяцев назад +1

    እግዚኦ ከሱ ከሷ ምን አይነት ጨካኝ ባለጌ ናቸው ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ እርጉም ክሀዲወች የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ላንተ ቃል የለኝም

  • @jijitube6557
    @jijitube6557 8 месяцев назад +3

    ስምህን ባላቅም ጋዜጠኛው የህግ ሰው ብቶን አገር ውጥ ያለውን ቆሻሻ ትጠርግ ነበር ጀግና ብየሀለው❤❤❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 месяца назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሃ እንግባ እና በእግዚአብሔር ፊት እንስተካከል!

  • @meron-getachew
    @meron-getachew 8 месяцев назад +7

    እግዚኦ አቤት ወይኔ ጭካኔ ቢያንስ በህፃን ልጅ ይጨከናል 💔🥺ይቺ ሴሰኛ😡 ጋዜጠኛው ግን ሁፍ የኔ ጀግና👍💪

  • @user-yj6ky5hh6r
    @user-yj6ky5hh6r 8 месяцев назад +1

    ጀግናው ጋዜጠኛ እድሜህን ያርዝምልን አንተ ከብዙ ሺህ ሠው ትበልጣለህ እኔ ብረቱ ጋዜጠኛ ብዬሀለሁ ኑርልን

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 8 месяцев назад +7

    ጅግና ነህ ጋዜጠኛ❤❤

  • @fatumagetaye5593
    @fatumagetaye5593 8 месяцев назад +2

    ልጅም የሱ አይመሥለኝም አስመርምሩ ጀግና ነህ ጋዜጠኛችን

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 8 месяцев назад +7

    ጀግናአንተን የወለደች ናት ታደላለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikerfekadu
    @fikerfekadu 8 месяцев назад +2

    አንተን የምገልጽበት ቃላት የለኝም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሃለን 🙏😍

  • @user-wm3hu5rf5v
    @user-wm3hu5rf5v 8 месяцев назад +6

    ነብስሽ አይማር በልጇ ያላዘነች አንተንም ስታጣ ጥላህ ነዉ የምትሄድ😢

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 8 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i 8 месяцев назад +12

    እግዚኦ እናት መሆኗም ያጠራጥራል ጭካኔዋ በስማም ለህግ ትቅረብ 😢😢😢😢

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwal Месяц назад

    ወላሂ የዚህ ጋዜጣኛው ጀግንነት ይገርመኛል በአለም ላይ ያሉ ጋዜጠኞች ብወደደሩት እንደሱ መሆን አይችልም ብዬ አስባለሁ እንደኔ ሀሳቡን ጀግናና ደግ ልብ ያለው ሰው ወላሂ ሱበሀንአላህ ሰው ሁሉ አውሬ በሆነበት ዘመን እንደት አይነት ሰው የብዘልን ወላሂ

  • @banchatenaf1943
    @banchatenaf1943 8 месяцев назад +4

    እደሱ አይነት ጀግና አጠገቡ ይሁን የምትሉ!!!

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie Месяц назад +1

    ልጅን ያክል ነገር ጥሎ መጥፋት ምንም ቢሆን ልጅን ለሰሀት መለየት ይከብዳል እውነት ያንሰፈስፋሉ እህቶቻችን የሚሰደዱ ክብራቸውን ጠብቀው ልጆቻቸውን ጥለው የሚሰደዱ

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 8 месяцев назад +7

    እንኳን በስላም መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠበቅህ በርታ

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t 5 месяцев назад +1

    በጣም ጀግና ነህ ጋዝጠኛው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜዬ❤❤❤❤

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 8 месяцев назад +5

    አተ ጀግና የሆንክ ልጅ ቃላት የለኝም ላተ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 8 месяцев назад +1

    እነትዬው አፈረ ቢያ ልጆሻን ጥለሽ ጋዜጠኝው አለህ ይጠብቅህ

  • @munithabeteweld7638
    @munithabeteweld7638 8 месяцев назад +3

    ኤፍ እንዴት እንደምወድህ ጀግናዬ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️🙏💪💪💪

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz 8 месяцев назад +1

    ብዙ ፕሮግራምህን ተከታትያለሁኝ በጣም ጀግና ነህ ከልብህ በፍትህ ነው የምትሰራው በርታ ቢቻልህ ከካሜራ ማን ሌላ ሰው አብሮህ ያስፈልገሃል
    እንዲህ አይነት ባለጌዎች ጉዳቸው እንዳይወጣ ጥቃት እንዳያደርሱብክ
    ተገንቀቅ
    ምን አይነት ጊዜ መጣብን

  • @user-zq5uf5np7t
    @user-zq5uf5np7t 8 месяцев назад +4

    የጀግና ጋዜጠኛ አድናቂዎች የት ናችሁ አረ አለን በሉ ❤❤❤

  • @halehale7257
    @halehale7257 8 месяцев назад +2

    ወላሂ በጣም ጀግና ነህ
    ይችን እርካሽ መግደል ነበር

  • @user-qi7ok3xh4t
    @user-qi7ok3xh4t 8 месяцев назад +5

    ህፃኑን. አስመርምሩ. ድኤንኤን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 месяцев назад +2

    ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን መልካም ሰዉ አንተን በምንልገልፅህ አልቻልኩም ቃላት አጣሁልህ በርታልን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ሌላ ምን እንሌለን ልጁ ግን ይመርመር የሱ መሆኑ በምን ይታወቃል የጓደኛዉ ከሆነስ😢😢😢

  • @user-lz2pg5hr5s
    @user-lz2pg5hr5s 26 дней назад

    ይህንን ጀግና መኪና እንግዛለት እምትሉ በላይክ አሳዩን

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 8 месяцев назад +16

    አይ ጀግናዬ አንተኮ አንደበትክ ኮስታራ የወዲ ልክ እኮ ነው የምታሳያቸዉ በረታ❤

  • @gufuc4671
    @gufuc4671 8 месяцев назад +2

    የወንድነት ሞራልህን ስወድለት አንደኛ በርታ😢😢😢😢 ልባና ይስጣችሁ ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን😢😢😢

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 8 месяцев назад +6

    አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ ጀግና ነህ

  • @user-fu4jx5mr8q
    @user-fu4jx5mr8q 8 месяцев назад +2

    በጣም ጀግና በርታ ወንድም

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 8 месяцев назад +9

    በርታሊን ሺ አመት ኑሪልን

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Месяц назад +2

    በአሁን ሰአት ወደ ኢትዮጵያ ሄዶ ለመኖር ያስፈራር ስት አይነት እናት አለ አዳዱ ልጁ አተዉ ይለመናሉ ያለዉ ደግሞ ወልዶ ይጥላል😢😢

  • @user-de3zb3en5e
    @user-de3zb3en5e 8 месяцев назад +11

    ሆዳም ሆድሽ ከልጅሽ በለጠሽ ኣረሜን😢😢😢

  • @GenetGenethaileHaile
    @GenetGenethaileHaile 8 месяцев назад

    ጀግና በርታ ጌታ ይጠብቅ እራስን ጠብቅ❤❤❤❤❤አቤት ጭካኔ እናት በልጅ ላይ መጨከን መጨረሻ ዘመን ነው😢😢😢😢😢

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 8 месяцев назад +4

    የነዚህ ሠዎች ቃጠይ ይለቀቅልን ፖሊስ

  • @ponnWooo-dv4ub
    @ponnWooo-dv4ub 6 месяцев назад +1

    ልጁ የእሱ ላይሁን ይችላል ድኤንኤ ይመረመሩ. የሌላ ሰው ይሆናል ልጁ ወይኔ እረ ፍትህ ለአይናችና ለጆራችን እኔ ለራሴ ፈራሁ ማለትም ለልጆቼ ምን አይነት እድል ይገጥማቸው ይሆን

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i 8 месяцев назад +4

    ጀግናዉ ወንድማችን ኑርልን

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 8 месяцев назад

    ጀግና ጋዜጠኛ ነክ በጣም ነቄ ነክ ጓደኛው የመጨረሻ ፋራ ነው ይነቃብኛል እንኳን ብሎ አይጠረጥርም በርቱልን እንደዚህ አይነቱን እባብ አናት አናቱን እያላቹህ አጋልጡልን ብሮ🦁🦁🦁👈አንበሳ

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 8 месяцев назад +7

    ልጁሥ የሱ ለመሆኑ በምን እርግጠኛ ነው ሚስኪን ነፈር 😢

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 8 месяцев назад +1

    ውይ ምን አይነት ብልግና ኖው ልጂ ትታ እንደት አሲቻላት ትንሺ እንካን ልጆ አያሳዞናትም

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 8 месяцев назад +7

    ወንዲሜ የሆነ ነገረ ከፈትለት እና ልጁን ያሣዲግ

  • @genattadasa2730
    @genattadasa2730 8 месяцев назад

    ወድሜ ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባረክ ለእወነት እና ለፈት ህየምትቆም ሰውነህ እደዚያ ለሰው ነው ከመድርላይ ዘመንህይለምልም ተባረክ

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d 8 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤ወላሂ ጋዜጠኛው ወንድ እናቱ ወለደችው😢😢😢😢በልጅ ጭካኔ ለምነሽም ማሳደግ ነበረብሽ

  • @user-ti3bp2mb4v
    @user-ti3bp2mb4v 7 месяцев назад

    ገዜጠኘዉ ጀግነ ነክ ዎለህ መሻ አለ አለሀ ዪጨምርልክ ጀግና ነክ አደነኩኩ ዎለህ አለ ዪጨምርልክ እች በለጌ ስቴጅ ሊጅሽን እዘሽ አቴጅም ነበር ዎረደ አፊ አለኝ ቢለ ታወረለች ሚን አዪነት ጭቅለት ነዉ የለት ኤሄ በለጌ ዎረደ ኡነት ነዉ ገለሽን ሽጭ በለጌ አች ነሽ ድቀለ

  • @user-pn6mh4sf3x
    @user-pn6mh4sf3x 8 месяцев назад +4

    ቱቱቱቱቱቱ 😭😭😭😭😭ልጅሽን ጥለሽ ሆድሽን መረጥሽ ከርከሮ አፈር ብይ አላህ ይድፋሽ አቦ ሙሀቻ ከፍቅርሽና ከልጅሽ ሆድሽን የመረጥሽ አረመኔኔኔ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 месяцев назад +1

    ምን ይቺ እናት ናት እንዴ አሬመኔ ክፉ ናት አባት ደግሞ አላህ ይረዝቅህ ወንድሜ አይዞህ አላህ ይርዳህ❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 8 месяцев назад +5

    አይዞኝ ወድሜ ሁሉም በግዜዉ ይስተካከላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 8 месяцев назад +2

    ጉድነው ዘንድሮ የኢትዮጵያ ህዝም ምንም ማለቂያ የለውም ሠው እንዴት ጨካኝ ይሆናል እር ፈጣሪያችሁን ፋሩ የማይነጋና የማያልፋ ቀን የለም ። ተው ተውግን ሠውን አትበድሉ ብትበደሉ እንኳን ለፈጣሪ ሥጡ👈👈👈👈👈👈👈