ያንተን የማንነት ዋጋ ከማያውቁ ሰዎች መሃል አትገኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • አንድ አባት ከመሞቱ በፊት ለልጁ እንዲህ አለው ''ይህንን የእጅ ሰአት እንካ አያትህ ለኔ ሰጡኝ እኔ ደግሞ አሁን ላንተ እሰጥሃለው።
    ይህ የእጅ ሰአት ወደ ሁለት መቶ አመታት ሆኖታል። መጀመሪያ ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ይህንን ሰአት፤ መሸጫ ሱቆች ወስደህ ልትሸጠው እንደምትፈልግና ስንት እንደሚገዙህ ጠይቀህ ና" አለው።
    ልጁም እንደተባለው ሰአት መሸጫ ሱቅ የአባቱን አሮጌ የእጅ ሰአት ይዞ ሄደ። ስንት እንደሚገዙት ጠይቋቸው ተመለሰ። ወደአባቱ ጋር ሄዱ ስላረጀ መቶ ብር እንደሚገዙት ነገረው።
    #motivation #Ethiopian
    inspire Ethiopian, ethiopian motivation ,Amharic motivation ,dawit dreams,Ethiopian motivation,ebs,Ethiopian news,kana tv,Self improvement,
    #ሀብታም #ሀብታሞች
    #ስኬታማለመሆን
    #makemoneyethiopia
    #makemoneyinEthiopian
    #ስኬታማሰዎች
    #አነቃቂ ንግግር
    #Ethiopianmotivation
    #Ethiopianinspiration
    #ነገያችን
    #Ethiopianpodcast
    #amharicmotivation
    #Amharicmotivationvideo
    #21ክፍለዘመን
    #Ethiopianmovie
    #motivation
    #እንዴትአድርገን
    #የእትዮጵያንአነቃቂንግግር
    #makemoneyonline
    #SeifuonEBS
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #dinqlejoch
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #motivationalspeech
    #amharicmovies204
    #donkeytube
    #ebssundayshow

Комментарии • 1

  • @GechoBro
    @GechoBro 3 месяца назад +2

    I love it ❤❤❤