ፈጣን ጣፋጭ ቁርስ በ 10 ደቂቃ ✅ 💯 በእጃችን ሊጥ ሳንነካ ሬስቶራንት እስፔሻል በቤታችን ‼️
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
ፈጣን
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 በጣም አመሰግናለሁ 😍
ruclips.net/video/dste75dn_qs/видео.html
ሠብክራይብ አደረኩሺ
👍👍👍👍👏👏🏠🍷🍮☕
Wow
❤
ጅ
❤❤
በጣም ቆንጆ አሰራርና አቀራረብ ነው 👌
በጣም ደስ የሚል አስራር ነው ቀጥይበት
በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያልተዛዛ በርቺ ጎበዝ
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እጅግ በጣምጥሩ አሠራር ነው እናመሠግናለን።
እህታችን ቀለል ያለ ፈጣን የቂጣ ሳንድዊች ነው በርች ደግሞ በቆንጆ ማቅረቢያ ሻይ ወይ ቡና አብሮ ቢቀርብ የበለጠ ያምራል!
በጣም እሪፍ እንደኔ ቂጣ መሰል ነገር ለሚወድ አሪፍ ይመስለኛል። ያው ጾም ሲፈታ እንሞክረዋለን።
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
በጣም ቆንጆ ነው እህቴ እጅሽ ይባረክ ሌላም አዲስ ነገር ካለሽ አቅሪብልን እናመሰግናለን
የ ፕላስቲክ ማንኪያውን ኣትጠቀሚ ጉዳቱ ይበዛል ከጥቅሙ
Panu yalesu ayhonema
Yecet ale teftafa ema beterfe yamiii new berce❤❤
እሳትየሚችልነው ለዚሁነውየተሰራው ጉዳትየለውም
መጥበሻው እንዳይላጥ ነው
ዛሬ ቁርሴ ይሄ ነው አመሰግናለው❤
በጣም አሪፍ ሙያ ነው እናመሰግናለን🙏
ማሻ አላህ በጣም ቆጆ ነዉ እናመሰግናለን
ምጥንዬ እጅሽ ይባረክ ምርጥና ቆንጆ ቁርስ ሰርቼ በላው ባሌም ወዶታል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
ማባአላህ እጥንምጥንያለች ፍልጥኖደራሺ እኔም እደዚህአዲርጌነው ላሰሪወቸ የምሰራላቸው በጣም ይጥማን ጎበዝ ቀጥይበት ደግሞም እደሎሎቹ ወሬም አታበዚ ግዜም አትወስጂ ተከታተሎት ሰአትምአትወስዲባችሁ ቀልጣፋናት
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
እንዳየሁት ሰራሁ በጣም አሪፍ ነዉ
እስካሁን አሰራሩ አሪኢፋ ነው
baxami arifno mokiralo
ቆንጆ ነው እነመስግነላን
Wow tebareki yen ehet wodyaw new yemokekut betam yetaftal ejishi yebarek
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል እጂሽ ይባርክ
እናመመሰሰግናለለን
betam arif new zarea tesrto tebela ejish yibarek
ቀላልና ቆንጆ ቁርስ
ማሻአላህ ትለያለሸ
Ehitachni batami enamasagenalani ya zara kuresachni aha nabara batami arefi ena fatagn asarare nwu
Impressed,
Liked & Subscribed,
thank you.
በጣምደሰ ይላል በርች እህቴ
የምር አሪፍ አሠራር ነው በርች ሽኩረን❤
ቆንጆ አሰራር ሀሪፍ
እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ምከታተልሽ አሰራርሽ ና እርጋታሽ ደስ ትይኛለሽ ተባረኪልኝ 👏 ከቻልሽ የቅመሞችሽ አዘገጃጀት ሊንኩን ከላይ አርጊል ፕሊስ አጣሁት ፈልጌ
በጣምእናመሰግናለን
የኔ ውድ በጣም ገራሚ ነው ሰርቼዋለሁ አመሰገናለሁ በርቺ እንደዚህ ቀለል ያለ ነገር አሪፍ ነው ደጋግመሽ ስሪልኝ
😢.
Wawu Des yemil aserar mashaalah shikuran
masha allah
በጣሞ ያራል👌👌
በጣም ሀሪፍ ሙያ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
በጣም ያምራል አመሰግናለሁ ።
Ejesh ybrek❤️❤️❤️
ማሻአሏህ በርቺ ውደ♥👌👌
ምርጥ። ቁርስ❤❤❤❤❤
I like it. Thank you, dear.
1ኛ ነሽ በርቺ። ስታስረጂ እና እርጋታሽ ወድጄዋለው።
ተባረኪ❤
ሀሪፍነው በርች እኔ ነገ እሞክራታለሁ ኢንሽ አላህ
አሪፍ አሰራርነው
ዋው❤
በጣም አርፍ ናው እነመሰግናለን
ምርጥነው:ግንያለእርሾ:እዴትኩፍአ
ስታጥፊው ተጣብቆ እንዲቀር ትንሽየ ሙዜሬላ ብታደርጊበት ሀሪፍ ነበር 😮 በተርፈ ቆንጆ ነው እኔም ስሰራው በፍቅር ነው ምንበላው
ዋው በጣም ያምራል
ዋውውውውውውውው እጅሽ ይባርክ ምርጥ ነዉ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
ማሻ አላህ ሙያሽ ተመችቶኛል
እጅሽ ይባረክ እናቱ
እናመሰግናለን
Wowow yami😮
የሚዬ በጣም በጣም አሪፍ
ቆንጆ አሰራር
Love it !! thanks for sharing.
Andega arif new nege tewat kursan beselam yasadren
አንዳንዴ አገኝሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ
Wow!❤ more demo kelayu lay katchup ena mar binorew❤❤👍
Tebareki yene ehit.
Mesha. Alah tebarekalah
ምርጥ አሰሪር
Mokrewalew betam nw yemitaftew betam enamesegnalen❤ berchi👏👏👏
Very simple and test .....❤️❤
ጎበዝ ያልተንዛዛ እግር ምጥን ያለች ቪዲዬ አሉ እንጂ አንድ ነገ ለማሳየት ስንቱን አውርተው በዛ ላይ ጊዜ እንበል ቀጥይ ጎበዝዝዝዝ።
ቪድዮዉ ሲረዝም ሰአት ይቆጥርላቸዋል ለዛ ነዉ
ሙያሽን እጅግ አድንቄአለሁ፤ በተለይ ውጭ ለምንኖር ወንዱ ብቻ ሳይሆን ለሴቶችም የሚጠቅም ትምህርት ነው።
Wawo yami bireki fast ❤
ነገ ተሰራ በቃ ያምራል 😘
ጥሩ ነዉ ቀጥይበት
በጣም ደስ ይላል
Grazie mille ❤🎉
Wow yamiral👏👏👏
wow betam betam arif ne beteley le latiyewoch !!!
Wow
ዋዉ እንደት ያምራል ባለ ሙያ ነሺ😍😍😍😍😍😍😍
Enbetnew mesrat ymenchelew
በእጣም የምራል በርቺ
መቸም ትርንጎ ነሽፅአክስቴ ጥሩቁርስ ሰርተሻል እሞክረዋለሁ❤❤❤😊😊😊😊😊
Mashaallah
Zare.sariche balchehlo baxmn mamzgnh gobozi👍👍👍👍👍❤❤❤❤💋
Wowww betam aref new
ምርጥ
Este degame emokeralehu, mokerew alwetalegnem endaleshew esatu zeke selalale yehonal. Thank you
ዋው ማሻአላህ
መሸለለ❤❤❤❤
ሹኩራን
ጎበዚ በረች😘😘😘
ቆጆ ነው የፈረንጅ ቃሬያ የልሽው ጋባ ይባላል በ ይብራይስት
ማሸአላህ
ماشاء الله تبارك الله
አሪፍ
wow arif kurs new enameseginalen
woooow berchi betam yamral
Woww you think
❤❤❤yamiral
ejes yebarek yna balemoya
Arif new gin bemanegnawim metbesha mesrat yichalal weys lezih yemihon metbesha ale?