Dear Sir thank you for the explanation...please tell me the better choice of whether buying a share of bank or buying a property benefits with relating to inflation?...
Better to buy share. For example if you are buying share from Dashen Bank, the return is 30% but if you have a property and rent it the return is o.3 %. Both share and property increase their value while the time has gone. At the time of inflation, the value of the property increase more than the share. If the inflation is constant, better to buy share. If you have a 10m share your return at the end of the year will be 3million. If you have a property which worthlessness 10m and if you rent it, you return will be 600,000.00 thousand which 5 times less.
Thank you for your question. There are several banks selling shares currently. Go and get sufficient information from Enat, Wegagen, Addis International and other banks, please.
Thank you for watching it. We buy a share for long term profit and to take loans by making it our collateral Please subscribe and share it with others.
ከልብ እናመሰግናለን🙏
Thank you so much!!!!!!!
thank you doctor!!!!
You are welcome! Please subscribe, share the channel with others, and like
Thank you Dr.
Thank you for watching.
እናመሰግናለን ዶክተር።
አመሰግናለሁ።
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
ለተሰጠኝ አስተያየት አመሰግናለሁ።
Thank you my Teacher Dr. !
You are very welcome. Thank you so much for watching this video. Please subscribe and share it with others.
Thank you for sharing
Thank you very much for watching this vide;. Please subscribe and share the channel with others.
Thank you doctor
Thank you very much for watching the channel. Please subscribe and share it.
Thank you
Thank you for watching.
ዶክተር እናመሠግናለን.
በጣም አመሰግናለሁ።
10q u Dr Good idea!!!!!
Most welcome, thank you for watching.
Amsegnalhu Ato werotawe👍👍
አመሰግ ናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር እናድርግ።
እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ። ሠብስክራይብና ሸር ማድረግን አንርሳ።
You are great man
Thank you for watching this video. Please share it with others.
Enameseginalen Dr. Tebaarek
በጣም አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም አእናጋራው።
Waw so nice I loved it
Thank you so much for watching this video. Please subscribe and share it with others.
Thank you broooo
Welcome. Please subscribe and share the channel with others..
Love the video
Thank you so much for your comment.
ምርጥ ከሌሎቹ የተለየ አስተማሪ ዶክተር በርቱ
አመሰግናለሁ።
tnx
Thank you for watching. Please subscribe and share the channel.
betam enamesegnalen
Thank you.
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏❤️
በጣም አመሰግናሁ። ለሌሎች ሸር እናድርግ።
Thank You Dr. Amazing Explanation
Thank you very much for watching. Please do not forget to subscribe and share it with others.
Interesting
Thank you so much for your comment.
Good job
Thank you for watching this video. Please subscribe and share it with others.
Dr really it very helpful video. Thanks!
Thank you for watching. Please subscribe and share it with others.
Thank you Dr for such good explanations❤.
My pleasure
Thank you Dr woretaw for your advice 🙏🙏🙏
Always welcome. Please like and share the channel with others.
እስካሁን ባለማየቴ ተሸወድኩ ዶክተር በጣም ኣመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር በማድረግ እንከታተል።
Thankyou Dr.
Thank you so much for watching this video. Please like and share the channel for others.
@@dr.werotawbezabih1057 I appreciate you taking the time to respond, Dr.
እንዴት ነዉ profit ሳልቀበል እዛዉ የአክሲዮን ድርሻዬን የማሳድገዉ? e.g እኔ የ100ሺ የባንክ አክስዮን ብኖረኝ እና 50% ትርፍ ባስመዘግብ ፤ የአክስዮን ድርሻዬን ወደ 150,000 ብር ማሳደግ ይችላለዉ? ከቻልኩ እስከ ስንት ዓመት ትርፉን ሳልቀበል የአክስዮን ድርሻዬን ማሳደግ እችላለዉ?
Thank you very much for presenting such an important lesson for us.
It's my pleasure.
Tank you doctor it helps me much,but 1% capital megzat yalkew algebangim please can you explain it?
በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጦ ብዙ ነገር እንዲያስተምሩን ያድርግልን
አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር በማድረግ እንከታተል።
በእግዚአብሔር በእውነት ዶኩተር እናመሰግናዎታለን በዚህ እኔ ተለውጫለሁ ለሌሎችም አካፍላለሁ።
በጣም አመሰግናለሁ።
Thanks to you now, I decided to buy Ahadu Bank share 11/05/2024
Thank you for watching this video . Please share the channel with others.
ዛሬ ነው ይሄን ቻናል ያየሁት ✌️ተቀላቅያለሁ
አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር አእናድርግ።
የኔ አስተማሪዬ እንኳን ኖርክልኝ
እስካሁን ባለማየቴ ተዘናጋው።
የሚገርም ትምህርት ነው በርቱ
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ስብስክራይብና ሽር አናድርግ።
እኔም
አባት አመስግናለዉ አሁን አክሲወን ገባለዉ ❤❤
አመሰግናለሁ።
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እስከዛሬ አልገዛሁም ነበር አሁን ግን እገዛለሁ ያላወኩትን ስላሳወቁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ብታደርጊ።
የግዕዝ ባንክ የመስራች ኣክስዮን በመግዛት የባንኩ ባለቤት ይሁኑ
ዶ/ር እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጡን ። ። ።ምንም ግንዛቤ አልነቡረኝም ።የባንኩን ስም መጥቀስ አስፈላጊ ስላልመሰለኝ ይቅር ።እኔ አክሲዩኑን ስገዛ እጄ ላይ ባለው ገንዘብ ነው የገዛሁት ተጨምሮ እንደሚመዘገብ አላወኩም የኔጥያቄ ለረጂም ግዜ ትርፍ ባለ መውሰድ ከመቶ ሺ ወደ አራት መቶሺ ማሳደግ እችላለሁ ማለት ነዉ
ቻናሉን በደንብ ተከታተይ። ከዚህም በላይ ማድረስ ይቻላል። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አትርሽ።
ለመከታተል አዲስ ነኝ አመሰግናለሁ ነገር ግን ተናግረህ ዝም ስትል የሚረብሹ ድምፆች አሉ እንደ አስተያየት
ለተሰጠኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ።
Doctor enamesegnalen ye technology aksion bingeza tirfama yaregenal
አመሰግናለሁ። በደንብ አጣርቶ መግባት ያስፈልጋል።
Amesginalewu dr ejig dinki lehonewu timehrto ena mikirot
ለተሰጠው አስተያየት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራው።
Selam dr bank aksion lemegzat felge sasb bzu qoychalew ena guid biyaregung des ylengal????
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ጥያቄው አልገባኝም። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።
I have 800,000 birr with bank is best
እናመሰግናለን እኔ አክሲዎን መግዛቴ አሁነው ጥቅሙ የገባኝ እጂ ብዙም አልተረዳሁትም ነበር ስገዛው ቢያንስ ብሬ ይቀመጣል ይጠፋም ብዬነው የገዛሁት
ስለአስተያየቱ በጣም አመሰግ ናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር አእናድረግ።
@@dr.werotawbezabih1057 በእርቀት መግዛት ይቻላል ደኩተርዬ
Dear Sir thank you for the explanation...please tell me the better choice of whether buying a share of bank or buying a property benefits with relating to inflation?...
Thank you for watching this video. In order to choose more feasible investment, bank share or properties, depends on how much you own for investment.
Better to buy share. For example if you are buying share from Dashen Bank, the return is 30% but if you have a property and rent it the return is o.3 %. Both share and property increase their value while the time has gone. At the time of inflation, the value of the property increase more than the share. If the inflation is constant, better to buy share. If you have a 10m share your return at the end of the year will be 3million. If you have a property which worthlessness 10m and if you rent it, you return will be 600,000.00 thousand which 5 times less.
Thank you Dr. How can I get to RAS AMBA hotel? I mean, Any payment or Any one to contact for further information before getting there?
You can call on 0911407753. Please subscribe AND SHARE IT WITH OTHERS.
ይህን የመሰለ ቪድዮ upload ከተደረገ ኣንድ ኣመት ሁኖታል የት ቆይቼ ነው ያላየሁት እስካሁን? በጣም ቆጨኝኝ ብዙ ነገር ኣመለጠኝ።anyways thank you so much DR keep it up
በጣም አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም ሸር እናደርግ።
fana microfinace is it controlled by national bank?
Every financial institution is guided by the National Bank of Ethiopia.
yegna jegna abat tena ystln
አሜን። መልካም ጤንነት ለሁላችንም።
hi dr selam not,tmhirto betam astemari nw,be milionoch metayet yalebet silehone ye ict part tru ict expert biyzlo betam tru nw elalew
Thank you so much for your comment.
Be Hulum bank wust ye axion dirshan alemwised axion masadeg yichalal?
ስለክትትሉ በጣም አመሰግናለሁ። የባነኩ ፖሊሲ በየጊዜው ትርፍን ላክሲዮን ማሳደጊያ ማዋል መቻሉን ማርጋገጥ ያአስፈልጋል። ሲግዙም ትርፉን ከዚYአው ላየ ለማዋል የሚያስችል ከፍተት መኖሩን ማወቅ ይጠቅማለ። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።
አላህ ይስጥልን ጋሸ እናመሰግናለን ግን የኔ ጥያቄ ከሂጂራና ከዘምዘም ባንክ ውጭ ወለድ ነው ወይ ማንኛውም ባንክ ?
አወ። ሌሎቸ ባብዛኛው በብድር ወለድ ይጠቀማሉ።
Thanks gn Sle bet aksion ngerun?
Thank you very much for watching this video. Please subscribe and share the channel with others.
በጣም ደስ የሚል ገለጻ ነው አሁን ለራሴ አክሲዮን ለመግዛት ወስኛለሁ ነገር ግን አመታዊ የትር ክፍፍሉ እንዴት እንደሚሰላ ቢነግሩን አመሰግናለሁ
አእንደባነኮቹ ይለያያል ። ቀረብ በሎ መጠየቅ ይፈልጋል።
ፕሊስ የኔም የሁል ጊዜ ጥያቄ ነው ለምሳሌ እርሶ በሚያቁት በማንኛውም አንድ ባንክ ቢያስረዱን
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ግን በውክልና ስዎች ቢገዙልን ይከብዳቸዋል ብዙ መመላለስ አለው?
አመሰግናለሁ። ውሳኔው የግል ወይም የተወካዮችን ጥረት ይፈልጋል።
Can any one seggest me were i can find an aksion
Thank you for your question. There are several banks selling shares currently. Go and get sufficient information from Enat, Wegagen, Addis International and other banks, please.
ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ አዲስ የሚቋቋም ባንክ አክሲዮን ይሻለናል ወይስ በስራ ላይ ያለ ይሻለናል?
ስለምትከታተል አመሰግናለሁ። አቀም ካለህ የሚለሻው ከነባር ባንኮች መግዛት ነው። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አትርሳ።
Which bank they sell now please thanks?
Thank you for watching. Please search the banks that sell shares on their websites.
እኔ በስደት ነው ያለሁት እና አክሲዮን መግዛት እፈልጋለሁ እና እንዴት መግዛት እንዳለብኝ አሰረዱኝ በፈጣሪ?
አመሰግናለሁ። የባንኮቹን አድራሻ ዌብ ሳይት ላይ ፈልገሽ መረጃ ለማግኝት ሞክሪ።
የትርፍ ድርሻ ከባንክ ባንክ ቢለያይም
ዝቅተኛው የትርፍ ድርሻ ለ1 አክሲዮን ስንት ይከፈላል
ከፍተኛውስ ?
እንደባንኮቹ ትርፋማነት ይለያያል።
ትርፉ የሚሆነው ከ ባንኩ የትርፍ መጠን ላይ ነው ወይስ ከገዛነ የ አክሲዮን መጠን ላይ ነዉ?
አመሰግናለሁ። ትርፉ የሚሆነው ክባንኩ ትርፍ በእኛ የግዥ መጠን ነው። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ።
ሰላም አባቴ ከ 100,000 ሺ ብር ካፒታል ጀምሮ መግዛት ይቻላል ወይ ከዛም በታች መግዛት ይቻላል ወይ ማወቅ ስለፈለኩ ነው
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ይቻላል።
esti bakotn kaloth lay shitulgne tadagi negn
አሁንም የሚሸጡ ባንኮች አሉ ። ማስታወቂያ መከታተል ያስፈልጋል ።
እሺ የህብረት ባንክ ባለ አክሲዮን
1% capital መግዛት የሚለው በድንብ ቢብራሬ
አመሰግናለሁ። ይህ ማለት ባንኩ ካለው የተከፈለ ካፒታል 10% ውስጥ ያንድ በመቶ ባለድርሻ መሆን ነው። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ ንኝ አንርሳ።
አክሰዬን መግዛት እንደ ዋና ሰራክ ወይም እንደ ዋና የገቢ ምንጭ ማድረግ ይቻላል ወይ? በጣም እናመሰግናለን 🙏
ሰለክትትሉ አመሰግናለሁ ።
1.የአክሲዮኑ አንዱ መስረችና አንቀሳቃሽ ከሆንና አመራር ላይ ከሆን
2. ድርሻችን ትልቅ ከሆነና መስራት ካቆምን
30ነራሳችን የግል ህልም ከሌለን.........
አመሰግናለው 🙏
ለቀረበልን ፕሮግራም ከልብ እናመእናለን! ጥያቄ ነበረኝ፦ አሁንላይ ነገሮች በጣም ሰማይ ሰቅለዋል። እኔ 1,000,000 አለኝ እንበል እና ዛሬ ላይ በብርሩ መኪና ገዝቼ ልሰራ አሰብኩ። ነገር ግን በጥቂት ወራት ውስጥ በሃገራችን ያለው የፖለቲካዊ ሁኔታ ቢረጋጋ እና የነገሮች ውድነት ቀንሶ ዛሬ በውድ ከላይ በገልጽኩት ብር መኪናውን ከምገዛ ብሩን በባንክ አስቀምጦ የተባለው ሰላም በጥቂት ወራት ቢመጣ መኪናው መቀነሱ ስለማይቀር ነገ ላይ ሁለት መኪና መግዛት አያዋጣም ወይ? ወይም ደሞ ዛሬ 1,000,000 ብር የገዛውት መኪና ነገ ላይ ቀንሶ 500,000ሺ ብር ከገባ ልሽጥ ብዬ በረከሰው ዋጋ ብሸጠው ከሰርኩ ማለት ነው። ስለዚህ ዛሬ ከምገዛበት ብሩን ባንክ ማስቀመጥ አያዋጣም?
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ።ቪዲዮዎቹን በደንብ ተከታተል። ከህሊናህ ጋር ተመካክር። አማራጮችን በደንብ አጥንተህ ወስን። አንተ ያለህበትን ሁኝታ የምታወቀው አንተ ነሕ። ክቻልክ ወደ ማሰልጠኛችን ና። መጽሀፎቻችን አንብብ።
እኔም በዚ የተባለው 1000000 ለአክሲዮን ባውለው ምንያህል እረካለው
ማለትም ቆዋሚ ስራ አለኝ ግን በአንድ ሚልየን ምንያህል ሊጠቅመኝ ይችላል ከሰላምታ ጋር ክብርእና ምስጋናየን እያቀረብኩኝ
ከስንት ብር ጀምሮ ነው መግዛት የምችለው
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። አእንደ ባንኮቹ ይለያያሉና ሂዶ መጠየቅ ያስፈልጋል።
እኔ፣የምኖረዉ፣የገጠር፣ከተማነው፣የምኖረው፣እና፣አክሲሆን፣መግዛት፣እችለለሁኝን ????
በጣም አመሰግናለሁ። ወደ ከተማ ሂደህ ከሚሸጡት መግዛት ትችላለሕ ሰብስክራይብና ሸር ማድረኝ አንርሳ።
100ሺ፣ብገዛ፣በአመት፣ስንት፣ይሆናል፣ዶክተር፣ይቅርታ፣መልስልኝ፣አደራ
You have not said anything about the impact of inflation on profits. With an inflation rate of 35%, is a 35% profit considered a profit?
Thank you for watching it. We buy a share for long term profit and to take loans by making it our collateral Please subscribe and share it with others.
I was also wondering the same!
ሁለተኛ ጥያቄየ ያአክስዮኑ አርጂቶ እደገና ለመመስርት ባድስ ቢጀመር ምሳሌ ብር ከሌለ ላንድ ሰዉ ካልሆነለት ያበፈት ያዉጣንነዉ የተሰራበት ምሳሌ አምስት መቶሺህ ፍጂቶ ቢሆን ማህበሩ ብሩን ለመዉጣት ቢፍልግ ስተዉት መዉጣት አይቻልም እዴነዉ
ለሌሎች መሽጥ ይችላል።
@@dr.werotawbezabih1057 ኦኬ
አድ ጥያቄአለኝ አክስዮን ገብቻለሁ እና ያሳሰበኝ መጀመሪያ አድእታች አድእለይ ነዉ የተባለ እና ፖላኑ አድእታችአድእለይነዉ እና ማህበሩ ተመካከሮ ሶስተኛ ፍቅ መቀጠልይችላል ነዉ አይችልም የተተመነ ዉጭ ቀጥሎ መስራት ማለቴ ሶስተኛ አራተኛ ይቀጠልበታል ነዉ አይቻልም
ጥያቄው ግልጽ አልሆነልኝም።
@@dr.werotawbezabih1057 ማለቴ ምንአልባት ሶስተኛፍቅ እንጀምርቢሉ ሀቅም የለኝም ብየስላሰብኩ ነዉ …G+1 ነዉ ብላን የወጣለት እና ሶስተኛ መቀጠል መስራት ይቻላል ነዉ አይቻልም በፎቅላይ ሶስተኛ ከላይ ነዉ ከተፍቀደለት ዉጪ መስራት አይቻልም
ከወለዲነፃ. የባክ አክሢወኖች. እፈልግነበር
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ዘምዘምና ሂጅራ ባንክ አሉ። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።
መግባትእፈልግነበር
ከባንክ አክስዮን ስንት ድርሻ ብንገዛ ተጠቃሚ ምንሆነው
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። የባንክ አክሲዮን ትርፋማነት ይለያያል። ትንሽ ከገዛን ትንሽ ብዙ ከገዛን ደግሞ ትርፉ ጥሩ ይሆናል።
እስከዛሬ ልብ ሳልል መቅርቴ
አመሰግናለሁ።
1000ሺይቆጠበዓመትሰንትነውድርሻየማገኝውዶ,/ር
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። እንደ ባንኮቹ ስራ ውጤታማነት ይለያያል።
ምን አይነት ገቢ ያለቸው ስዎች ናቸው መሳተፍ የሚችሉ፤አመሰግናለሁ።
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ይህን ወደ ባነክ ሂዶ መጠየቅ ይገባል።መግዛት የሚያስችል አቅም ያለው ሁሉ መግዛት ይችላል።
ግን በአክስዮን ድርሻ ለማበደር ፍቃደኛ አይደሉም፡፡ከዚህ አንጻር የተናገሩት ትክክል አይደለም፡፡
ሰለክትትሉ አመሰግናለሁ። አክሲዮን የተገዛበት ባንክ ለሌሎች ባንኮች ኮላትራል ይሆናሉ። እኔ ተበድሬ አውቃለሁ።
እሽ ጋሸ ፕሊስ ስልክ?
በ 0911407753 መደወል ይቻላል።
አክሲወን፣ማለት፣ምን፣ማለትነው
የባንክ አክሲዮን ማለት በአክሲዮን በጋራ በተቋቋም ባንክ ውስጥ ገንዝቡ አንዲስራለት ድርሻ መግዛት ነው። ባልሙያዎች ሰርተው ባለትርፍ የመሆን ሂደት ነው።
@@dr.werotawbezabih1057 ዶክተር፣በጣም፣አመሰግናለሁኝ፣እዲሜና፣ይስጠወት፣
አስር ብርስንት ጊዢ አልገባኝም ማለትም የትርፉ መጠን ነው ብበርስንት
ሲገዙ ትርፉንም ለመግዛት የሚያስችል ክፍተት እንዲኖር ማድረግ ያስፈልጋል። በደንብ ደጋግመን እንመልከተው።
@@dr.werotawbezabih1057 ሲመስረቱ ና ከነባሩ ባንክ አክሲሆን ሻጮች የትኛው የአክሲዎ ትርፍ የተሻለ ነው ማለትም አዲስ ባንክ ሲመስረት እና ተመስርቶ የሚሽጡ የአከሲሆን ትርፉ እኩል አደልም ሲባል ነው እውነት ነው ውይ ።እና የተሻለ ካንክ አክሆን ያለው መሆኑን እንዴት ማወቅ እችላለሁ ከይቅርታ ጋ
እኔ የዛሬ አምስት አመት የኦሮሚያ እንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ገዝቼ ነበረ ሰርተፊኬትም ወስጃለሁ በአምስት ሺ ብር ነበር የገዛውት ወለዴንም ሆነ በአክስዮኑ ውስጥ ያለኝን ድርሻ አላቅም ምን ማድረግ እንዳለብኝ እባኮን ዶ /ር አስረዱኝ ፣አመሰግናለሁ
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ተጥቃሚ ለመሆን ድርሻን በየጊዜው ማሳደግ ያስፈልጋል።ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።
ድርሻን በየግዜዉ ማሳደግ ማለት ብታብራራልኝ
ይህ እንዴት ማግኘት ይቻላል
ማስታወቂያዎችን መከታተል። ሂዶ መጠየቅ ያስፈልጋል።
I'd be very interested if this video was in American text. Pls share a phone number.
Thank you. You can call on 0911407753.
እናመሰግናለን
ኣመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን
Thank you for your comment.