Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ዶክተር👍
❤❤ዶክ በጣም አመሰግናለው ግን ጥያቄ ነበረኛ የአባለዘር በሽታ ተገኛብኝ ያለው አረብ አገር ነው ሰዎቹ ሌያሳፊሩኛ ስሉ ጠፊቼ ነው የሚሰራው እስክታከም የከፍ ችግር ያመጣብኛል የምታቁ መልሱልኛ 🙏🙏
በደም ነው የታየብሽ እህት
ሰላም ጤናይስጥልን እናመሰግናል ዶክተርዬ
Thank you
አረ ዶኩተርየ ኣከባቢ ብልቴ ከዛ ደሞ ከስሬ ማጠቅያ በታች ያለ ስውነቴ በጣም ነው የምያሳክከኝ ።ኣቅራብያችን ያሉ ጤና ጣብያ ህጄ ስመረመር ምንም ዓይነት መፍቴሄ የለቸውም ።ምን ማረግ ኣለብኝ ?
ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ ማህፀኔን ከሳምት 2 ጊዜ የሚሆን ያሳከኛል ከዛዉስጥ ላይ ቀልቶል 2 አመት እየሆነኝ ነዉ ምድነዉ
ዶክተር በግንኙ ነት ሰዓት ከደማ የአባላፀር በሽታ መገለጫ ነው እንዴ
እናመሰግናለን በጀመራችሁት በዛው ስለ Anal sex ጉዳቶች ብትነግሩን ተውልዱ ግንዛቤ ይወስዳል
እናመሰግናለን
?
ሰላም ዶክቴር ጥያቀ ነበሬኝ መንድነው የsexi ፍላጎት የምከለክል (ስመት አልባ) የምያረግ ምንድ ነው?
አይነ ጥላ ነው ቁርአን ህክምና ሂጂ !!
Thankyou
ዶክተርተደምዉስጥእደነዉእሚጠዉታክሜአልድንአልኩ
ሰላምደኩተር እኔአልፍልፎ ጠቆርያለፈሳሺይወጣብኛል አንዳንዴማህጰኔን ይወጋኛል አንዳንዴደሞ ነጪፈሳሺ እናግንኞነትአድርጌላቅም አባላዘር አለብሺ ተብዬ አንቲባይወቲክ ወሰጃለው ግንአሁንም አልፍልፎአለ
ስላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ
ሌላ መተላለፊያ መንገድ የለዉም ከተጠቀሰዉ ዉጪ
በሕክምና ይድናል
ዶክተርበመደጋገምተካምኩግንከደሜይጠፍምግንእወድጋአልተገነኝሁም
ወሬ ቢሆን ላይክና ሰብሰክራይብ ታደርጋላችሁ ሰለጤና እንደነዚህ ዶክተሮች ትንተና የሚያደርጉትን ለምን ፀጥ ትላላችሁ አሁኑኑ ላይክ ሰብሰክራይብ እናደርጋቸው!!!!
እሽ አሁን መናገር እችላለሁ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰
ዝሙት አቁሙ ሰዎች አግቡ ካገኛችሁት ጋር አትዘሙቱ።