ገና በልጅነቷ 3 ባሎችን አግብታ የፈታችዋን ልጅ ተዋወኳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июл 2024
  • ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እችን ጠንካራ ቆንጂዬ ልጅ አበረታቷት

Комментарии • 3,6 тыс.

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d 27 дней назад +471

    እኔ በአስራራት አመት አግብቼ አልሁምዱ ሊላህ ቆጆ ሴት ልጅ እኩያዬን አድረሻለሁ እናም ቁራን አክትማለች ወደ መዓፈዝ ሄዳለች ሙነቀቤናት ማሻአላህ ሳትሉ እዳታልፉ ልጅ

    • @teba6031
      @teba6031 27 дней назад +5

      ማሻአላህ

    • @medna1100
      @medna1100 27 дней назад +3

      ማሻአላህ

    • @MoussawiCell
      @MoussawiCell 26 дней назад +1

      Mashaalahe

    • @user-zr7yo6wr5g
      @user-zr7yo6wr5g 26 дней назад +1

      ማሻ አላህ

    • @RamahKamal
      @RamahKamal 26 дней назад +1

      መሸ፣ሀለ፣ሀለዉ፣ሀክበር❤❤❤

  • @user-zw9jf5od6r
    @user-zw9jf5od6r 28 дней назад +457

    ፈኪያ ጀግናሴት ናት የምትሉበላይክ❤❤ 👍👍

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад +2

      ዊዷደምሪኝ

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 28 дней назад

      ደምርኝ በቅንነት ❤🎉

    • @user-vr5dx2nq3o
      @user-vr5dx2nq3o 28 дней назад +1

      Faxiiyeee

    • @fetiyaebroo6341
      @fetiyaebroo6341 28 дней назад +2

      አሰላመ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፈኪያ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 дней назад

      ​@@fetiyaebroo6341ፕሮፍይሌንተጪነሽደምሪኚ❤ 2:26

  • @KhedirNuru
    @KhedirNuru 23 дня назад +29

    አረ ያረቢ ልጂቱን እኮ በወንድ ጋጋታ ግራ አጋባችኋት። ከቻላቹህ ስለዲን ብታስተምሯት የተሻለ ነዉ። መጨረሻዋ እንዲያምር።

  • @b.6015
    @b.6015 26 дней назад +65

    እኔም አርጌሀለሁ በርታ ሙስሊም ስለሆንክ ነው ጥሩ ነገር ስራበት እና እህታችን በ13 አመት ማግባት እኔም እደሯው አግብቸ በ15 አመቴ ወለድኩ አሁን እኩዮቸን አድርሻለሁ አለሀምዲሊላህ ከሷ ይሁን ከነሱ ባላቅም መፍታቷ ነይ ገጠር እደዛ ነው የሚድሩን የኔ ባሌ ግን አለሀምዲሊላህ ጥሩ ልጅ ስለሆነ አከባክቦ አሳደገኝ እሱም የ19 አመት ነበር እኔ የ 13 አመት ሆኘ አሁን የ3 ልጆች እናትና አባት ሆነናል አለሀምዲሊላህ

    • @user-mx8ik5tg2f
      @user-mx8ik5tg2f 24 дня назад +1

      ማሻአላህ❤

    • @aad2762
      @aad2762 24 дня назад +1

      ማሻአላህ

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p 23 дня назад

      ማሽ አላህ ❤❤❤❤

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 23 дня назад +2

      እናቴኮናት አብረን መገድ ሥነድ ልጅቱ ማንኛይቱናትይላሉ እኩልሁነን ማለት ነዉእና ገጠርበልጅነትነዉየሚድሩትያዉምየድሮቹየሦደምአበዙትማለት ባሁኑጊዜያለእድሜጋብቻየለም እና እናቴአሁንባለሁበትአረድሜኔ3ትልጅ ወልዳለችእኔግንልጅነቴን በሥደትጨረሥኩት ብቻአልሀምዱሊላህ

    • @user-wo6vw3uw5s
      @user-wo6vw3uw5s 23 дня назад

      ፈክህያ

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 27 дней назад +143

    በ13 አመቷ ማግባቷ ሳይሆን የጎዳት ጥሩ ሰወች አለመሆናቸዉ ነዉ እጂ😢

    • @melattmelatt9105
      @melattmelatt9105 26 дней назад +1

      እኮ እድል ከጥዋት ነው ይባል የለ

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 26 дней назад

      የኛ ሀገር ወንድ በሰላሳም አግብተሻቸው አመላቸው አይቻል እንኳንስ 13

    • @user-qo7rf8fe9b
      @user-qo7rf8fe9b 25 дней назад +2

      ጥሩ ሰው አለመሆናቸው በምን እርግጠኛ ነኸ? ስላልተግባቡ ነው ብንል ጥሩ ነው

    • @hadr2250
      @hadr2250 24 дня назад

      እኔራሱ በ13አሜቴነበር ያገባሁት ግንአልፈልግምብየ ተለያየን

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 23 дня назад

      @@hadr2250 በልጅነት ማግበት ተፅኖ አለዉ

  • @user-fm5pv5oy9y
    @user-fm5pv5oy9y 28 дней назад +94

    ማሻ አላህ ፈኪያ ሙሥሊም ወንድም ከጎንሽ ሥላገኘሽ ደሥ ብሎኛል አንች ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 28 дней назад

      ደምረኝ ማሬ

    • @user-xf3lg5oy9n
      @user-xf3lg5oy9n 28 дней назад +4

      ኧረ በስላሴ ስም እስኪ በሀይማኖትም ደግሞ ዘረኛ አትሁኑ ሰው በመሆኖ ብቻ ደግፉ እጅ ሙስሊም ወድ በማግኝቶ አትበሉ ክርስትያኑስ ምን አደረጋት አይታችኋት የል ከጎኖ ሲሆን ክርስትያን ወድማችን እሱ አይደል ወደ ሚዲያ ያቀረባት

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 27 дней назад

      በሌሎቹ ሰበብ ነው ከዚህ የደረሰችው ይቱብ ከሰራች ከሌሎቹም ጋር ትስራ ለእሷ የተሻለ ነው

    • @ZbebaAa-mz1fh
      @ZbebaAa-mz1fh 26 дней назад

      😂🎉❤ 6:49

  • @user-uz1vo9rs1v
    @user-uz1vo9rs1v 26 дней назад +55

    ማነው እደኔ የተመቸችው የሙሥሊም እሥታይሏ ምናምን ሌላይቱ ብትሆን ትጠመጠምበትነበር ማሻአላህ ብያለሁ

  • @user-dk3uk4mk3t
    @user-dk3uk4mk3t 24 дня назад +10

    በእርግጥ በብዙ በተለያዩ ሰዎች ብዙ ችግር ና ፈተና የደረሰባት ሴት ነች ይቺ ልጅ በጣም ተፈትናለች እንደዚህ አይነት ሴት ወላሂ ጥሩ ምስት እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለኝም ሴት ስትመርጡ እንደዚህ የተፈተነች ሴት አግቡ በህይወት ተመክሮ ያገኘት ነው ❤❤❤

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 27 дней назад +148

    አህመድ 4ተኛ ባሏ ሆንና እሲኪ ቀሪ ዘመኗንን ደስተኛ አድርጋት ፈኪሀትን🥰🥰

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 26 дней назад +4

      ውላሂ ቢሆንላት አላህ ነገሮች ሁሉው ያመቻችልህ ነበር

    • @Alhmdulilhi
      @Alhmdulilhi 26 дней назад +2

      የምር አግባትና ቀሪ ዘመኗን ደስተኛ አድርጋት በቃ ሴት ልጅ በትዳር ብቻ ነው ሙሉ የምትሆነው የምር

    • @AaA-rj7wo
      @AaA-rj7wo 26 дней назад +2

      የምር ውነታችሁንነው የኔወድም አግባትና አላህበደስታ ያኖራቸዋል🎉🎉🎉🎉

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 26 дней назад

      ኡኡኡቴ ከትዳር ደስታ አትጠብቁ ያውም......

    • @user-dz8pj5mo8q
      @user-dz8pj5mo8q 24 дня назад

      😂

  • @nabah8797
    @nabah8797 28 дней назад +92

    ፍኪያን አይቸ ነው የገባሁት ስገባደሞ ደስ ያለኝ ነገር ሙስሊም በመሁኑ መሸአላህ ሀድያ በኢስላም ይወደዳል እና ሰብ እስክራይብ😂❤❤❤❤

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 28 дней назад +1

      ደምረኝ ማሬ

    • @aass5403
      @aass5403 2 дня назад

      😂😂😂😂😂

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 17 дней назад +6

    ወላሂ ከናንተ ባላዉቅም ብትጋቡ ደስይላል ይቅርና ለአንተ የምነግርህ የተሠበረ ልቧን ድጋሜ እንዳትሠብርባት ሌላው መሻአላህ ነው ካሠባችሁበት ደግሞ ኒክሀ ይቅደም❤❤❤❤❤🎉🎉❤

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o 26 дней назад +9

    ይሄ ልጅ በኤፍ ቢ አጫጭር ቪድዎዎ ላይ ነበረ የማቀው ወላሂ ሙስሊም አይመሥለኝም ነበረ ዝም ብየ ሳየው አጅብ ማሻአላህ አድስ ነኝ ለቤተህ ሰብ አድርጌሀለሁ ወድም😊🥰

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 28 дней назад +145

    አህመድ በጣም ደስ ብሎኛል ሙስሊም ወንድምጋ በመገናኘታ ከጎና አትራቅ
    ወንድም ሁናት ደሞ ሲያምር ማሻአላህ ሁለታችሁም ታምራላችሁ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @foziya-eo7sm
      @foziya-eo7sm 28 дней назад

      Fakiyaa

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 28 дней назад

      ​@@DadaTube225 ደምሬሽ ኣለሁ ለኔም ደምረኝ

    • @ilovemydad3492
      @ilovemydad3492 27 дней назад +1

      Fakilyaa🎉🎉🎉🎉 we love you you guys you look good 👍👍👍

    • @myfano
      @myfano 27 дней назад +1

      ሁሉ ብርቁ አትከፍፉሉ ሀበሻ ነን ሙስሊም ክርስቲያን አይልም ለመተባበር አንዳንድ ሙስሊም አሽቃባጪ 😮

  • @user-tk8mc2kl1h
    @user-tk8mc2kl1h 28 дней назад +201

    ሀቂቃን ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነው ከመታደልም በላይ ነው አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አስባችሁታል ይሄንን የመሰለ ስጦታ ሲሰጣት እንኳን አልተጨባበጡም ማሻ አላህ በርቱ

    • @user-jc5tt2iz5o
      @user-jc5tt2iz5o 28 дней назад +1

      F

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 28 дней назад +4

      አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ውላሂ

    • @user-um4wo1bi7f
      @user-um4wo1bi7f 28 дней назад +3

      በጣም አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

    • @kadeeja6581
      @kadeeja6581 27 дней назад +8

      አለመጨበጧ ብቻ በቂ አይዴለም ተግባሩስ ማለቴ ሀጅ ነብይጋ አይዴል እንዴ ፊት ለፊት ሳትነቀብ ቁጭ ያለችው የሚድያ ሰው ከ ሆነች አይቀር በኒካ ተሰትራ ሀላሏ ጋር አብራ ብሰራ ባይ ነኝ

    • @user-tk8mc2kl1h
      @user-tk8mc2kl1h 27 дней назад

      @@kadeeja6581 ከድጂ መጀመሪያ ታሪካን ስሜው ሀላሎን ደሞ አላህ ይወፍቃት ነገረ ግን ከወደቀችበት አስተው ነው ለዝህ ደረጂ ያበቁት

  • @TeslimAlewi-ic9vn
    @TeslimAlewi-ic9vn 24 дня назад +13

    ፈኩዬ አንችን ብዬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት የኔ ጀግና ሴት በጥሩ ነገር እንጠብቅሻለን

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed
    @RozamohmmedROZAMOhmmed 26 дней назад +8

    አስራሶቱ ችግር የለውም ሁሉ የወሎ እና ገጠር ልጆች በዝህ እድሜ ነው የታወቀ ነው

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s 28 дней назад +162

    ከሁሉም የተደሰትኩባት. ሀጅ ነብይ ሰላም አትልም ጀግኒት🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @BvcccvBgfhh
      @BvcccvBgfhh 28 дней назад +10

      እኔራሱ ሰላም አለማለቱዋን በጣም ነው በወደድኩላት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад +1

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад

      ​@Bvcccvውዷደምሪኝ❤Bgfhh

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 дней назад

      ​@@BvcccvBgfhhደምሪኚ❤ 5:18

    • @SefinaEbrahim
      @SefinaEbrahim 27 дней назад

      Wellahi awo mashallah

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 28 дней назад +135

    የኔ ውድ ሴት ልጅ ብቻዋን ስትኖር ብዙ ፈተናወች ይኖራሉ ራስሽን ጠብቂ

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 25 дней назад +6

    አህመድ የኔ ቆንጆ እንዳንተ ቆንጆ ልጅ አላህ ስቶሀል እባክህ አግባት❤ መጋረጃውም ይገዛላት አታሳፍረን ፈኪሀን የመስለ ቆንጆ አጊንተህ ነው ❤

  • @user-un3mg4kr5f
    @user-un3mg4kr5f 24 дня назад +3

    ገጠርኮ ከባድነው እኔም 13ነው ያገባሁት ከመቶ %90 በዚህ እድሜነው የምንደረው ግን አሁን ሁሉም በፈላጎቱሁኖል አላሀምዱሊላህ ብቻ አች ጀግናሴትነሽ ሌላወችም መፍቴሄ ትሆኒለሽ የሚል ተስፋ አለኝ ፈኪያ ❤

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j 28 дней назад +172

    ተጋቡ ምርጥ ልጂ ነች እዳታመልጥህ

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js 28 дней назад

      ❤❤👍

    • @user-cd2bq4fv1l
      @user-cd2bq4fv1l 28 дней назад

      ትክክል

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j 28 дней назад +15

      እግድህ አጋቡና ደሞ እድታፋቱ 😂😂😂😂😂

    • @user-ho2eg3nn7l
      @user-ho2eg3nn7l 28 дней назад +12

      ኮመቶች ያያችሁትን ሁላ ተጋቡ ጉድ

    • @user-vm8bz1yi9c
      @user-vm8bz1yi9c 28 дней назад +2

      አየሰ አዚህም መታችሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 28 дней назад +81

    ፈኪ ይህን ኮሜንት ካየሽው ተግብሪው ፍቃድሽ ከሆነ ወንድማችን አህሙ ጋ ስሪ አብራችሁ ስሩና እደጉ ላንችም ለሱም ጥሩ ነው በሌሎች ዩቱበሮች ጋ እየሄድሽ ማሳደጊያ አትሁኝ ሁለታችሁም ወጣት ናችሁ ሰው ጋ ጥሩ ተቀባይነት ይኖራችኋል ተማከሩበትና ኑ በሁለቱም መስራት ትችላላችሁ ከተደጋገፋችሁ ዋናው መመካከር ነው

    • @Ahmu_diaspora
      @Ahmu_diaspora  28 дней назад +13

      Jzk

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 28 дней назад +6

      በትክክል አበርው ይስሩ ሌሎች ጋር ይቅርባት

    • @hjgughkgkg1804
      @hjgughkgkg1804 28 дней назад +2

      በትክክል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 дней назад

      ​@@Ahmu_diasporaደምሬህአለሁ፣ደምሪኚ 15:06

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 дней назад

      ​@@hjgughkgkg1804ደምሪኚውደ🎉 15:30

  • @muhemedjemall8070
    @muhemedjemall8070 23 дня назад +4

    በአላህ ይሁንብኝ እንደዚ ሁና ስላየዋት ደስ ብሎኛል ታች ክፍል አብረን ተምረናል ታሪኩዋ የእዉነት ይሰማኝ ነበር ግን የራሴ ሂወት ግዜ ስላልሰጠኝ ነዉጅ አስብሽ ነበር ዘላቂ ያድርግልሽ

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 23 дня назад +3

    ፈቲዬ የኔ ቆንጆ የከፍታ ማማላይ ያድርስሽ የኔ ጠንካራ በርቺልን እኔ አድርጌቸዋለው በርቱልን ደሞ ስታምሩ በርቱልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @saadahsaadah6171
    @saadahsaadah6171 28 дней назад +25

    ማሻ አላህ ይህ ልጅ ሙሥሊም ነው ወላ ደሥ ሢል🤲🤲 ሠብሥክራይብ እናድርገው እህቶች የአኼራ ወንድማችን በርቱ እንወዳችሁዋለን❤❤🍀🍀🍀

  • @user-iq6lv7zk2e
    @user-iq6lv7zk2e 28 дней назад +80

    ጆሲ 27 ነው ካሜራ ማን ወሳኝ ሰው ነው የኛ አስታራቂ ሃሰን እዳተወው

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 22 дня назад +1

    ጀግና ልጂ ናት ለሷ ስል አርጌሀለሁ ተጋቡ የተገፋ ሰው ለትዳር ይሆናል ቆጆናት ፍልቅልቅ አሳ መሳይ ቆጆ ወንዱ ማባለግ እጂ ትዳር አበላሽ ትውልድ ነን

  • @hadorMohammed
    @hadorMohammed 19 дней назад +2

    ""ፋኪያ ታሪክሺን ስሰማ በጣም እንባ እየተናነቀኝ ነበር እዚህ ደረጃ መድረስሽ በጣም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ማሻ አላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g 9 дней назад

      ዉሸቶን ነዉ እያሉ ነዉ የሠፈሮቾ ልጆች አትመኑ የተወራዉን ሁሉ

  • @ktube8920
    @ktube8920 28 дней назад +59

    ደህና ባል አለማግኘቷ ነውጅ በ13 አመቷ ማግባቷ ምንም ማለት አልነበረም ዋናው ጥፋት ቤተሰቦቿ ትልቅ ጥፋት አጥፍታችኋል ያለ ፍቃዷ ስትድሩ አላህ ይምራችሁ አንቺም አላህ የተሻለ አለው አብሽሪ

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t 28 дней назад +3

      ትክክል እኔ በ14 አመቴ ነዉ ያገባሁት በ15 አመቴ ወለድኩኝ አሁን አልሃምዱሊላህ አድጋልኝ አለች

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 28 дней назад +6

      እህቴ በ12አመቶቷአገባች3ልጆችናትሆነች አሁን አልሀምዱሊላሂ የ21አመትልጂም አደረሰች በሀራምከመጨማለቅ በሀላል መብቃቃት አርፍነዉ😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад +1

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад

      ​@@user-nl4xx4po1tእሕቴደምሪኝ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад

      ​@@RahemaXd-vm2pwእሕቴደምሪኝ

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 28 дней назад +47

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
    እናንተ አስተማሪ ነገር ስሩ እንጂ እኛ ለማበረታት እማ ማን ይለናያል You Tobe የለለውን ክፈቱለት እያልን በመስከፈት ያለውን በማበረታታት እምንታወቅ ሰወች ነን ለቤታችሁ አድስ ነኝ የልጂቷን ታሪክ በተለያየ You Tobe አይቸው አለሁ አብሽሪ ጠንክሪ ሂወት ለደካሞች አትሁንም በድንሽም ሆነ በስራሽ ተስፋሽን በአሏህ ላይ አድርገሽ ተጋዢ.... ለኛም ለስደተኞቹ ማልካምን ነገር ነገር ይወፍቀን

  • @FyFu-h9k
    @FyFu-h9k 6 часов назад

    ❤❤❤❤ፈኪያ ጀግና ሴት ናት የምትሉ በላይክ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 24 дня назад +3

    ይቺ ልጅ በጣም አሳዝናኝ ነበር
    ፈጣሪ መጨረሻን ያሳምረው

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s 27 дней назад +16

    ፈክያን አይቸ ነዉ ሰብስክራይብ ያርኩክ ምንም ቢፈጠር ከጎኖ እዳትለያት አደራ ማንም እዳይጎዳት እዳይጠቀሙባት ብቸኝነቶን አይተዉ አደራ 😢 የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ❤

    • @AgzegneElahi
      @AgzegneElahi 26 дней назад

      እኔም❤❤❤❤❤​@AsterTamana

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 28 дней назад +16

    ፍኪያን አይቶየመጣ ማነው ደሞ ሙሥሊምነው ያሠላም

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 День назад

    ፈኪያ የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ሁላችንም በለጀነታችን ተፈተነናል ግን አች ጠካራ ሴት ነሽ አይዞሽ

  • @SemSamuti
    @SemSamuti 26 дней назад +3

    በተለይ እህትህ ሰወዳት የገባት ናት እና በአላህ ተወክለህ አግባት ቆንጅየ ናት ከምር አትለፍክ

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n 28 дней назад +116

    ወይኔ ሙስሊምነህደ አልሀምዱሊላ የኛ ዘካታ❤❤❤❤😂

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 27 дней назад +28

    የኔ ቆጆ የራሤን ታሪክ ነዉ ያየሁት
    ማለቴ እኔም 14 አመቴ ነዉ የተዳርኩት ነበር ከዛ ወዳዉ ተፋታን ምክኒያቱም የሂወትን ጣአም የፍቅርን ጉዞ አላቅም ነበር እሡ ደሞ ነብስ ያወቀ ስለነበር ፍቅር ማገኘት ይፈልግ ነበር እኔ ግን እሡን ቦታ መሥጠት ቀርቶ መዉጫ ነበር የማደባዉ
    እናም ተለያየን ከዛ 2ኛ ተዳርኩኝ ጥሎሹን መልሸ ተፋታሁኝ ለ3ኛ ግዜ ተዳርኩኝ
    ድጋሜ ብዙ ደክሜ ተፋታሁኝ ይህ ሁሉ ሢሆን ተገድጀ ነበር የምዳረዉ በለቅሦ ገብቸ በለቅሦ እወጣለሁኝ በቃ የገጠር ባህል እደዚህ ነዉ የሤት ልጅ አምሯ አይጠየቅም ነበር
    ከዛ ከአድ አመት ቆይታ በኋላ የምፈልገዉን አገባሁኝ በ17 አመቴ 4 ግዜ አገባሁኝ አራተኛዉ ባሌ ለሡ የመጀመሪያዉ ነበርኩኝ እኔ ደሞ ባልኖረዉም 3ግዜ ፈትቸ ነበር ግን ለሡ ምንም አይመሥለዉም ነበር
    አስሬም ብፈቺ ትላትሽ ለኔ ምንም ነዉ አለኝ ይልቅ ነገሽን አጋሪኝ ሚስቴ የሂወቴ አጋር ሁኚ በአድ ቀን እይታ የልቤ ሠዉ ሁነሻል አለኝ
    ለኔ ደሞ ፍቅር ምን እደሆነ አላቀዉም ነበር ግን ቂስማ ነበረንና ተጋባን ኖርን ወለድን ለ5 አመት አብረን ኖርን ግን የሆነ ግዜ ስደት አለያየንና በዛዉ ክፍተት ተፈጠረ ብዙ ዋጋ የከፈልንለት ተዳር ፍቅር አድ መጥፎ ስህተት ገደል ከተተዉ አሣመመኝ አቆሠለኝ ልቤን እደ ግዛዝ ከሠከሠዉ እናም ተለያየን ከዛ ስደትን መረጥኩኝ ዛሬ ላይ ሣኡድ ነኝ ትዳርን ሸሽቸ አለሁኝ ግን ጠካራ ልጅ ሁኛለሁኝ ሂወት ስብራት ብዙ አስተማረኝ
    እና ሁቢ ባለሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ ጠካራ ሁኚ በርቺ

    • @user-mw2ys1ev4d
      @user-mw2ys1ev4d 26 дней назад +2

      ኡፍ ያአላህ በርቺ ሁቢ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ያረብ

    • @ekramhussen8433
      @ekramhussen8433 25 дней назад

      ,አይዞሽ

    • @WUDIST
      @WUDIST 24 дня назад

      ዉይ የኔ ዉድ

    • @halima7993
      @halima7993 23 дня назад

      የኔ ማረ አብሺሪ

    • @IbrahimK-kj9pu
      @IbrahimK-kj9pu 23 дня назад

      ሱበሀንአላህ አላህ የበለጠው የምታርፊበትን ትዳር ይወፍቅሺ ተስፍእዳትቆርጪ ኢሻአላህ

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i 26 дней назад

    ጀግና ቤተሰቦችሽ ጥሩደረጃ እምትደርሽ አልመሠላቸዉም ትሆናለች ያላሉሽን ሁነሽ አሳያቸዉ

  • @hiwotmaru-r9x
    @hiwotmaru-r9x 5 дней назад

    ፈኪያ የእውነት በጣም የምወዳት የማከብራት ልጅ❤❤❤❤❤ናት

  • @user-si4hm2ty4h
    @user-si4hm2ty4h 28 дней назад +33

    የምር ብትጋቡ ራሱ ምርጥ ጥንድ ይወጣችኋል

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d 28 дней назад +182

    አህመድ እና ፈኪያ አብራችሁቪዶ ስሩከጎኗሁን❤❤❤ ጀሲ 27 አበርታታት የኛአሰታራቂወድም ከጎኗሁን እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @zeharayimar8336
    @zeharayimar8336 25 дней назад +6

    ❤❤❤❤❤❤ማነዉ እደኔ የተመችው የሙሥሊም እሥታይሏ ምናምን ሌላይብትሆን ትጠመጠምበትነበር ማሻአላህ ብያለሁ❤❤❤❤

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w 3 дня назад

    ጆ ሁልጊዜም ከጎናቸው አይራቅ የምትሉ

  • @user-mw2ys1ev4d
    @user-mw2ys1ev4d 28 дней назад +25

    እኔ ግርም ያለኝ ወንድ ሰላም አለማለቷ በርቺ ፈኪያየ ልዩ ሴት

    • @gshdhsgsjs7242
      @gshdhsgsjs7242 26 дней назад +1

      ሰላም ባትለውም
      አይኗን አፍጣ አጅነብይ የሆነን ወንድ
      ጉልበቷና ጉልበቱ እየተሻሸ
      አኡዙቢላህ👎👎👎

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 26 дней назад

      ሴተኛ አዳሪነት ሀላል የሆነበት ሀይማኖት አየሽ ብሎ መክሰስ 😂😂😂😂😂

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q 28 дней назад +7

    አህሙየ ወላሂ በጣም ደስ ነው ያረኝ ከጎኗ ስለሆንክ እኔም እደማገኛችሁ ተስፋ አለኝ❤❤❤ጆሲየም ከጎኗ ሁን የኔ መልካም ሰው❤❤

  • @user-hw2fb1xx3h
    @user-hw2fb1xx3h 26 дней назад +17

    እኔ ግን ከሁሉም ሚመቸኝ ሂጃቧ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @asqw6481
      @asqw6481 23 дня назад

      ኢሄ አደለም ሂጃብ

  • @user-do4ep4rz3s
    @user-do4ep4rz3s 20 дней назад

    ወላሒ አግባትወድሜዋ🎉😂 እደወድምም እደአባትም እደባልምሁነሕ የተሠበረውንልቧን ጠግንላት😢😢😢 ጀግናነችተመቸችኝ😢🎉

  • @MuniyaSulayman
    @MuniyaSulayman 28 дней назад +34

    ፈኪያ አረኩሽ ወላሂ በጣም ነዉ የምወድሽ ከዚበላይ ጠክረሽ ስቀሽ እዳይሽ እፈልጋለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 28 дней назад +40

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🥰

    • @Mariam-zs4gg
      @Mariam-zs4gg 28 дней назад +1

      አሚንን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад +1

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад +1

      ​@@Mariam-zs4ggእሕቴደምሪኝ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 дней назад

      አሚንንን🤲🤲🤲ደምሪኚውደ 20:52

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y 25 дней назад

    ፈኪ ቆንጆዋ ጅግናኮነሽ የኔ እንቁ አለባበስሽ ሀጅ ነቢ ወንድ አለመጨበጥሽ በጣም ልዩ ያደርግሻል ከጎንሽ ሙስሊም ወንድም ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል አህሜም ጨዋ ትመስላለህ

  • @user-rt7xq3lm4f
    @user-rt7xq3lm4f 24 дня назад

    ማሻ አላህ ፈኪ ጠንካራ ሴት ነሽ ቀሪ ሂወትሽን አላህ ያሳምርልሽ ❤❤❤❤

  • @user-re4pw7rt5q
    @user-re4pw7rt5q 28 дней назад +74

    ፈክን አይቼ ነው የመጣሁት ግን ስመጣ ወዲሜም ሙስሊም ሆኖ አገኜሁት እነም ሰቢሲክረይብ አደረኩኝ ❤❤❤

    • @sarasara-yg1bs
      @sarasara-yg1bs 28 дней назад

      ዘረኛ ነሽ እሺ

    • @user-oe7ce3lk9m
      @user-oe7ce3lk9m 28 дней назад

      😂😂እኔም አሁን ሰብሥክራይብ አደረኩት❤❤​@@sarasara-yg1bs

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 28 дней назад

      ሁላችሁም አርጉ

    • @Merdya
      @Merdya 28 дней назад

      በምን ነው ዘረኝነቷ????​@@sarasara-yg1bs

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 28 дней назад

      ​@@sarasara-yg1bsየምን ዘር ዘርሽ yetfash

  • @Samiratube-nn4ke
    @Samiratube-nn4ke 28 дней назад +23

    ፈኪ የኔፉልቅልቅ ማሻአላህ ስታምሩ በጣም ደስ ትላላችሁ በሂደት ተጣመሩ እስኪ በሀሳቤ የተሥማማችሁ ላይክ አሳዩኝ🎉🎉

  • @MersaMegesha
    @MersaMegesha 24 дня назад +2

    ፈኪያ ውድ ሴት ነሽ በናትህ አግባት

  • @miia2450
    @miia2450 25 дней назад

    ፈኪየ መአላህ ጠንክሪ በርቺ አላህ ያግዝሽ።

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z 28 дней назад +20

    ጥሩ ባል አለማገኘቷ ነው እንጅ የኔ እህት 12,አመቷ አግብታ አሁን 43አመቷ ነው የሚገርመው7ልጅና የልጅ ልጅ ደግሞ 4አላት ሌላው እኔም እኔ 15አመቴ አግብቼ በጣም መጥፎ ስለሆነ እስካሁን በእሱ ምክንያት ለሂይወቴ ፍራቻ ጨምሮብ ማግባት እፈራለሁ በድጋሜ እና የገጠር ልጆ አይደለም በ13በ10አመት ነው የሚዳሩት እድሜውን እደገፍኩ አይደለም ግን እሷ ጥሩ ሰው አለማግኘቷ ነው ለዚህ የዳረጋት እንጅማ እስካሁን ራሱ የልጆች እናት ትሆን ነበረ በጥቅሉ ተጎኗ ሁኑ በርቱ😊❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад +1

      ውዷደምሪኝ❤

    • @selima4387
      @selima4387 28 дней назад +1

      ተዘወጁ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 27 дней назад +1

      የኔቢጤናት አብሽሪአችብቻአደለሽም ማማየ እደዜህያለሄወትያሳለፍሽዉ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 дней назад

      ​@@selima4387ደምሪኚውደ❤ 20:52

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 дней назад

      ደምሪኚውደ 20:52

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y 28 дней назад +36

    ፈኪያንአይቼነውየመጣሁት
    የኔቆጆእንኳንደሥአለሽእዝህቦታደረስሽ❤❤❤❤

  • @ZabibaUmerjemal
    @ZabibaUmerjemal 26 дней назад

    ፍኪያ ልዩ ነሺ በርች እራሰሺን ጠብቂ አህመዲ ተከባከባት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-hh6dj4yh1x
    @user-hh6dj4yh1x 11 часов назад

    ፈኪና አህሚ ይጋቡ እምትሉ

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r 28 дней назад +7

    ማሸአላህ በርቱ እናተም እኛም አብሽሩፈኪያ ጀግና ሴትነሽ አላህ መጭርሻሽን በደስታ የምትኖሪ አላህያድርግሽ

  • @sanyasanya195
    @sanyasanya195 27 дней назад +6

    መስጦኝ ነው ደስ እያለኝ ላይክ ያደረኩክ ፈክ ጀግነ ነሽ ስወድሽ ደሞ ጥሎብን የኔውድ❤❤❤❤

  • @hxcg6616
    @hxcg6616 26 дней назад +1

    masha allah ተባረከላሃበጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayataliuu2783
    @hayataliuu2783 9 дней назад

    አድርጌለሁ ፈትያ በጣም ነው እምወድሽ አላህ ጥሩ ህይወት ይስጥሽ

  • @Habesha_vlog-s
    @Habesha_vlog-s 28 дней назад +12

    የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤♥♥♥

  • @erebiyaendris5681
    @erebiyaendris5681 28 дней назад +64

    ተጋብ ሰታምሩ ማሻ አላህ

    • @user-lb8wx1ql8w
      @user-lb8wx1ql8w 28 дней назад +1

      እኛ የመዳም ቅመሞች ክክክክክክክ ለማጋባት 1ደኛ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад

      ​@@user-lb8wx1ql8wውዷደምሪኝ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 дней назад

      ደምሪኚበቅንነት🎉 20:52

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 дней назад

      ​@@user-lb8wx1ql8w😂😂ትክክል🎉ደምሪኚውደ 20:52

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 26 дней назад +1

    ዛሬ ጉልበት ለጉልበት አገናኛቹ ነገ ደሞ ቲሽ ሦሥት አግብታ ባትፈታ ነው ሚገርመኝ ባንድ ቀን ትውውቅ እንዲ መለጠፍ ምን ይሉታል በቅርቡ አራተኛ ትፈታሃለች 😅😅😅😅😅

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 26 дней назад

    ይችማ የሁነ ነገር አላት ምርመራ ማጣራባት ነኝ ወይ ጥሩ ሰነመግባር /.....መልካም ዕድል አግባት 1ኛ ትሁን አለህ ዋናው አያያዝ ነው

  • @ameina-gq7ml
    @ameina-gq7ml 28 дней назад +18

    ፈኪሀ. ሀቢብቲ. አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 28 дней назад +6

    ግን ይቅርታና ሁለታችሁም ካላገባችሁ እምትዋደዱ ከሆነ ኒካህ ብታስሩ ለመስራትም ትንሽ አመች ይሆናል አለዚያ በሴትና በወንድ መካከል የሚገባ ሰይጣን እንዳይፈትናችሁ አላህ ኸይሩን ነገር ይምረጥላችሁ

    • @fozifoziya9932
      @fozifoziya9932 28 дней назад

      በትክክል

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 28 дней назад

      ሳህ😢

    • @SururMubesher
      @SururMubesher 27 дней назад +1

      ኧረ መጠጋጋት ለሌላ ግዜሽም ከወንዶች ጋር በተለያየ ሶፋ እሽ።

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 24 дня назад

    ፈኪያ. ጀግና ነሽ. ምርጥ ወንዲምች አሉሽ በርች

  • @zewduy260
    @zewduy260 26 дней назад

    Subscribed from Los Angeles due to Fekia, very beautiful girl, well spoken and naturally smart

  • @SmirahJokhadar
    @SmirahJokhadar 28 дней назад +28

    ❤❤❤ተጋቡ ወላሂ ታምራላችሁ በዛ ላይ ሁለታችሁም ሙስሊም ናችሁ

    • @Ahmu_diaspora
      @Ahmu_diaspora  28 дней назад +2

      😊

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 28 дней назад +1

      አይ ጀመራቹ ተጋቡ ቱ😂😂😂😂😂

    • @user-bc5ib2zi7h
      @user-bc5ib2zi7h 28 дней назад +2

      ❤❤❤ተጋቦ በጣም ታምራላችሁ ፈኪሀን አይቸ ነው የመጣሁት አበባውን ብቻ ሳይሆን አተንም ትከባከብህ❤❤❤❤❤

    • @saadaahmed7875
      @saadaahmed7875 28 дней назад +2

      ቱ እዴው የናተስ ከፋ ሁሉን አጣምራችሁ ትዘልቁታላችሁ 😂😂

    • @user-bc5ib2zi7h
      @user-bc5ib2zi7h 28 дней назад +2

      አላህ ተጋቦ አጋቦ ዉለዱ ተዋለዱ ብሎል ዋጅብ ነው

  • @guniamare439
    @guniamare439 27 дней назад +3

    እኔም እንደፈኪ በ13 አመቴ ነው ያገባሁት ግን እግዚአብሔር ይመስገን በ14 አመቴ ወለድኩ አሁን ቆንጅዬ ልጅ አለኝ እኔ አሁን ላይ በወጪ ነው የሁሉም ሰው ታሪክ አለው ግን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ አብሽሪ

    • @uaeae6115
      @uaeae6115 26 дней назад

      መሸአላህ አላህ ይጠብቅልሽ🎉🎉🎉

    • @lasausau5726
      @lasausau5726 26 дней назад

      ማሻ አላህ አላህ አስድግልሺ

  • @TashomaTolera-m4d
    @TashomaTolera-m4d 2 дня назад +1

    በራስሽ ስለምትተማመኚ ጀግናነሽ በርቺ

  • @NajatNajat-un2cl
    @NajatNajat-un2cl 26 дней назад

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ወንድ ሰላም አለማለትሽ አላህ ይጨምርልሽ ማማዬ ❤❤

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 28 дней назад +3

    ፈኪያን አይቼ ነው የመጣሁት ሰብ አድርጌያለሁ በፈኪያ ስም በርቱ አንድ ላይ ስሩ ደስ ትይኛለሽ ስርአትሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ በእርጋታ ብቻ በርቺ ውዴ

  • @seblewerku4144
    @seblewerku4144 28 дней назад +29

    ፈኪያብዬነውየመጣሁት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 28 дней назад

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 26 дней назад

    ብልጅትሺ አንከረትትሽል አላህ እረፍት እንጅር ይስጥልሽ ማሻ አላህ ትመርለች🎉🎉🎉

  • @EmanEman-dy2fg
    @EmanEman-dy2fg 26 дней назад +2

    ግዛላት መጋርጃዋን❤❤❤

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 28 дней назад +17

    አላህ ይጨምሪልህ

  • @youtub4690
    @youtub4690 28 дней назад +3

    ፈኪዬ ❤❤❤ አርገልሁ ዉላሂ ዪቺ ልጅ በልቺበት ሁሉ ነዉ ስብስክረዪብ እመረገዉ ስወደት የኔ ፍልቅልቅ ❤❤🌹🌹🌹

  • @Bedriya-ex6zh
    @Bedriya-ex6zh 21 день назад

    ❤❤❤❤❤ዬኔ ውቦች ሠታምሩ ገነ አላህ.ይጠበቃቹ እሺ ፈኪ አቺድሞ ተለያል ❤❤❤ አረ አለነሽ ውዴ በረቺለን

  • @enateene-yy3sg
    @enateene-yy3sg 24 дня назад +1

    አህሙ ወንድማችን ከጎኖ እንድትሆን በአክብሮት እንጠይቅሀሌን ❤❤❤❤

  • @tamerdubai9317
    @tamerdubai9317 28 дней назад +9

    ፈኪያ የኔ ቆጆ❤❤❤❤

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x 28 дней назад +12

    በአክፍሮት ሀይል መከበቧ ደስ አላለኝም ነበር አንተ ስለተዋወከት ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን አላህ ያሳምረው

    • @temimatemima3730
      @temimatemima3730 28 дней назад +2

      እኔም ሙስሊም ስላገኘች ደስ ብሎኛል ወላሂ ወንድሜ አትራቃት ለአላህ ስትል ሴት ልጅ እናት እህት ሀገር ናት ከይቅርታ ጋር ደግሞ ከካፍር ወንዶች እራቂ የኔ እህት

    • @letinaaraya444
      @letinaaraya444 27 дней назад

      ⁠ አታፍሩም የእግዚአብሔር ፍራቻ ይሌላቹ ካፍሮች ትላላቹ ከጨለማ ወደ ብርሃን ነው ያሸጋገሩዋት ካፍር የሚባለው እንደናንተ ዓይነትነው የስው ክብር የሌለው

    • @temimatemima3730
      @temimatemima3730 27 дней назад +1

      @@letinaaraya444 አላህ ነዉ ከጨለማ የምያወጣዉ

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x 27 дней назад +2

      @@letinaaraya444 ሀይማኖት ከሁሉም በላይ ነው በዘይት እና በሩዝ ሰው የሚገዙ ሰዎች አሉ

    • @user-mc2wp3lp9p
      @user-mc2wp3lp9p 27 дней назад

      ​@@letinaaraya444 ሚስኪን በጣምነዉ የምታሳዝኑት እኛን ካፊር ስትሉ ቆይ እኔምለዉ በምን አይነት አማረኛ እንገራችሁ ሰዉ አምላኪ ካፊር ይባላል ስለዚህ ካፊር አችነሽ እኛኮ ሰዉ አናመልክም አምሳያ ቢጤ የለለዉን አንድ አላህ ብቻነዉ የምናመልከዉ ይሄን የቆሸሸ ቅንጭላትሽን ፍችዉና በደንብ አፅጅዉ ከዛም ከሁለቱ ሀይማኖት ያለዉን ልዩነት መርምሪዉና ኢሸዓሏህ አንድቀን ትመጫለሽ አችም እስልምናን ትቀላቀላለሽ

  • @MohammedSaleh-rm3gd
    @MohammedSaleh-rm3gd 24 дня назад +1

    ፋኪሀ ጀግነ ሰት ናት በርቺ የልፈል

  • @user-jv3bt9ep2v
    @user-jv3bt9ep2v 28 дней назад +6

    ወላሂ እህትና ወንድም ትመስላላችሁ❤

  • @Tamri-si6bn
    @Tamri-si6bn 28 дней назад +11

    ፈኪያየኔቆንጆታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @anmwal7621
    @anmwal7621 26 дней назад

    ሙሥሊሙ ወንድሜ ሠብ አደርጋለሁ ፊኪን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @Ekram475
    @Ekram475 25 дней назад +1

    አህለን እህቴ እኳንደህሃመጣሽ በፈኪሰም ሰብ አድርጊለሁ ወድሜ😅😅🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 28 дней назад +8

    ያቡታጃራው ብሩክን አይማስልም ልጁ አዲስ ነኝ ለቤትክ 😮😊🎉

  • @AbdilkarimAhmed
    @AbdilkarimAhmed 28 дней назад +9

    ፈኪ ቆንጆ ሰብስክራይብ አረኩሽ

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 25 дней назад

    ማሻአላህ ታምራላችሁ❤🎉🎉🎉
    ወንድማችን አሏህ ይጨምርልህ

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 24 дня назад

    😊አድረጌለሁ ፈኪያ እና አህመድ ❤❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r 28 дней назад +12

    ማሻ አላህ

  • @LubabaAhmed-mj9eo
    @LubabaAhmed-mj9eo 27 дней назад +3

    ማሻአላህ በርች ቆንጃነሽ በድንሽም ጠንካረ ሴትሁኝ አላህ ያግዝሽ

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 12 дней назад

    ሰላም አሌይኩም አላህ ይጠብቃት ገና ልጅ ነች ያሰበችውን ዓላማ ያሳካላት ትዳር ግን በፍጹም እንዳትይዝ እርስዋ ለራስዋ ትሁን ከዚህ በፊት አይታዋለች የከፋ ጊዜ ነው ያሳለፈችው ታሪክን ስትናገር እንደሰማሁት የገረመኝ የእናትዋ ነገር ለምን እንደዛ ፈለጉ ከተፈታች ሌላ ወንድ እንድትችል የሚያደርጉት ሀራም ነው ጠንክረው ትምህርትዋን እንደ ማስተማር በትዳር ውስጥ ዘፈቅዋት አሁንም ትጠንቀቅ ገና ብዙ እድል አላት ትዕግስት ታድርግ ማሽ አላህ ሁሉ ነገር በፍጥነት ተሳካላት ቀሪውንም ሕይወትዋን ኼይር ይሁንላት አሜን ።

  • @user-fu4by3xm8b
    @user-fu4by3xm8b 26 дней назад

    ፈኪያ ውዴ ጀግናነሽ አሙ ትመጣጠናለቹ አላልህ አርጋት ለአላህብለህ ትጠቀማለህ ምርጥ ባል ሁንላት ምርጥ ሚስት ትሆንሃለች ኢንሻ አላህ ይቺ ቆንጆ አትለፍህ አሙኮ በአላህ

    • @user-fu4by3xm8b
      @user-fu4by3xm8b 26 дней назад

      ደሞ ለፈኪነው ሰብሰክራይ ያደረኩት

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy 28 дней назад +7

    እኔ በሁለት ስልኬ ነውያረኩሽ የኔ ቆጆ