✈️ፈኪ ተደስታ ሳያት እኔም ደስተኛ ሆናለው|| ዛሬ ለፈኪ ምቶደውን ስጦታ ሰጠህዋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቤተሰቦቼ እስቲ በዚ ቪዲዮ 40k አስገቡኝና የፈኪን ስጦታ እንየው
    ሰብስክራይብ ሳታደርጉ እንዳታልፉ
    እኖዳቹሃለን
    የፈኪን ዩቱብ ሰብስክራይብ አርጉ
    / @fekihamuhamed5447

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +894

    አሻንጊሊት ከምትሰጣት ወንድም አህመድ ትንሽ የዲነል ኢስላም መፅሐፍ ብትሰጣት ሀሪፍ ነው።
    አሻንጉሊት፣ያለበት ቤት መላዒካ አይገባም ።በሉ ተንጫጩ ያወኩትን መናገር ኢስላማዊ ግዴታዬ ነዉ ።።።።

    • @FfFatimah
      @FfFatimah Месяц назад +14

      ሣህ

    • @user-cl4mw9pr2j
      @user-cl4mw9pr2j Месяц назад +14

      ሣህ

    • @user-mo8yr6cm7y
      @user-mo8yr6cm7y Месяц назад +8

      አው
      ላይብላይምእዳወጣይምከራት
      ይችብልጭልጭአታጓጓት

    • @SemuAbdi-rb9zv
      @SemuAbdi-rb9zv Месяц назад +4

      ሣህ

    • @Metiwollo5
      @Metiwollo5 Месяц назад +43

      አድኑ ነሲሀ ድን ብሎ ማለት መመካከር ነዉ ብለዋል ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሒ ወሰለም አብሽሪ ምርጤ 💐

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 Месяц назад +314

    ዉበት ሲለካ በአባያ ነዉ ለካ የፈኪን አለባበስ የምታደቁላት እስኪ✌️

  • @kaokalo910
    @kaokalo910 Месяц назад +1010

    ቂረአት ቅሪ የምትሉ ፈኪዬን ወድማችን አበረታታት

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c Месяц назад +79

    አላህ የሀላል ፍቅር ያድርግላችው አህሙ ከልብ የምትወዳት ከሆነ ነቅራ የቁርአን መድረሳ አስገባት ፈኪን በሁለት ሀገር ትጠቅምሀለች ሀሳቤን ነው ላላህ ብየ እወዳችዋለው

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Месяц назад +38

    ታዲለሻል ይህ ልጂ እዳያመልጥሽ ምርጥ ልጂ ነው ቀንተሽ እዳትሉኝ የ2ልጆች እናት ነኝ አች ደሞ አደብ ያዠ የሆነ ነገር ሴልሽ ዝበል አትበይ ቆጣ አትበይ እሱ ምርጥ ሰው ነው በርች ላች የሚገባ ሠው ነው ልብሽ ይጠገን 🌹

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu Месяц назад

      አወ እነቱውን የሚወድወድ ለሚሥቱውም ልዬክብረአለው

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 22 дня назад

      ልጂነት ስላላትነው ቆጣ የምትለው😢

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 22 дня назад

      @@dfghxvbb4310 አላለም ልጂነት ሶስት ቤት ገብታ ልጂነት አለደ ሆ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Месяц назад +76

    እዉነትህን ነዉ ፋኪ እንኳን ለአንተ በአካል ለምታያት እኛ በቪዲዮ ለምናያት ፈገግታዋ ልብ ያሞቃል ብትወዳት ትክክልህ ነህ የሚወደድ ባህሪ አላት አይለያችሁ

  • @user-yu7jq2ss8c
    @user-yu7jq2ss8c Месяц назад +117

    በሀላሉ ተጋቡ ከወደድካት ኒካ እሰሩ ወላሂ ፈኪያ ቆንጆናት አተም ደስየምትል ልጅ ነህ እና ተገናኝታችኋል ማሸአላህ

  • @gcy3510
    @gcy3510 Месяц назад +191

    አህማድ ሙሥልም ሥጦታ ያሚሰጠው ወይ ቁራን ብዙ ያሐድሥ ሥለ እሥልምና ያሚያሥታምሩ ማዐፎችን ሥጦታ ብት ሰጣት ቆንጆ ነው በሙሥልም ሥለሥል አሸንጉልት አለሥፈለግ ነው ሐራም ነው ከታዋደዳቹ ታጋቡ በጣም ደሥ እለናል

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Месяц назад +1

      ሳህ አሽጉሊት ይዴብራል ወላሂ ❤

    • @Beaa2144
      @Beaa2144 Месяц назад

      ወረኛ መርጦ አልቃሽ ወርቅ ልብስ ጌጥ የቤት እቃ ይሰጣጥ የለም። ሰገጤ

    • @user-cp4li9yo3d
      @user-cp4li9yo3d Месяц назад +4

      ስድቡን ምን አመጣዉ በእኛ ሀይማኖት ሀራም ነዉ ስለዚህ እነሱ ሙስሊም እንጅ ሌላ እምነት ተከታይ አይደሉም እማታዉቂዉን አታሽቃብጭ ዉጭ​@@Beaa2144

    • @Ab-ih4sd
      @Ab-ih4sd Месяц назад +3

      ሻጉሊት ለሙስሊም መላኢካ አያስገባም ለዲናቹ መጣር አላቹ ምትወዳት ከሆነ ተጋቡ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@user-cp4li9yo3dደምሪኚውደ🎉 3:25

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Месяц назад +31

    ይች ልጅ አለባበሷ በጣም ነው እሚያረው ማሻአላህ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ🥰

  • @seadiseadi-rl7ob
    @seadiseadi-rl7ob Месяц назад +17

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱሁ ወንድም አህሙ አንድ ነገር ለማለት ነበር እንደዚህ አይነት ነገር ከምትሰጣት ኢስላማዊ ነገር ብትሰጣት ባይ ነኝ አሻንጉሊት ወይም ስዕል/ፎቶ ያለበት ቤት መላኢካ አይገባም እና ፈኪ ደግሞ ከቤትሽ መላኢካ አታባሪ ጎበዝ እና ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቱ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +463

    ሁሌም ከፋኪያ ጋ ኑልን ታምራላቹ ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉😂😂😂

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk Месяц назад +110

    እዚህ. ቤት. ደስ. የሚለኝ. ነገር. አሰላሙአለይኩም. አይለያችሁም. ማሻ. አላህ. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Месяц назад +877

    ያፋኪ አድናቂ 👍👍ፋኪ እና አህሙ ይገቡ ያምትሉ👍

    • @user-yu7jq2ss8c
      @user-yu7jq2ss8c Месяц назад +3

      የኔውድ❤

    • @user-bp6tz9zc1y
      @user-bp6tz9zc1y Месяц назад +25

      ውድ እህቴ በፈለጉሽ ቦታ ሁሉ አትገኚ ትረክሽ አለሽ
      እምነትሽም አታሰድባ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Месяц назад

      የሷ ቻናል አይደለም ​@@user-bp6tz9zc1y

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj Месяц назад +4

      ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህየኔውዶችስታምሩ አህሙየምር ተጋቡታምራላችሁ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Месяц назад

      😂😂😂

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4q Месяц назад +21

    ወደገደለዉ ግቡ ሙስሊምናችሁ ተጋቡና ፈታበሉ አላህንም አስታዉሱ ከሀራም ነገር ይጠብቃችሁ በድናችሁ ፃኑ እወዳችሀለሁ ወለዱና❤ 😂😂🎉🎉ልጅ ስም ❤ እናወጣለን ስጦታደሞ ካሁን ወዳዳ ቁርአን እንጠብቃለን ኢሸአላህ በርቱልኝ

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r Месяц назад +10

    በጣም ታምራላችሁ ስቀሽስላየሁሽ ደስብሎኛል ፈኪ ግን አሻጉሊት አይፈቅድም በኢስልምና ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል ረሱል ሰ፣አ፣ወ፣ግን በእዚህ አይነት ስጦታአይደለም

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Месяц назад +96

    እኔ ወላሂ ማንንም ተጋቡ ብየ አላቅ አህሙ የምር ተጋቡ በሀሳቤ የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ

    • @nunu-jv8er
      @nunu-jv8er Месяц назад +2

      የኸ ጠጋጠጋ እቃለማሳትነዉ ይባላል ክክክክክ ወላሁ አአለም እህቴ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 28 дней назад

      ​@nunu-jእኮ😂😂😂😂

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Месяц назад +237

    የኔ ድምቆቶች በተለይ በሀላል ቤሆን 👌 ፈኪን እና አመህድ የምወድ 500ላይክ ዳይ አሳዩኝ👍

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd Месяц назад +1

      መቃቀፍ😂የለም❤ማሻአላህ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ሰብስክራይብአድርጊኚውደ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@Naga-cg5jdሰብስክራይብአድርጊኚውደ😢 6:21

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd Месяц назад

      @@ekramemohamad7392 እሺ ወዴ🌹አረኩሽ

    • @imanimqn9281
      @imanimqn9281 Месяц назад

      @@ekramemohamad7392 እሽ እንደራረግ አችም አርግ

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Месяц назад +123

    በጣም ይዎዳታል የምትሉ👍

    • @user-mk2zo3fq9q
      @user-mk2zo3fq9q Месяц назад +9

      እኔ አልልም የወድ ልብ አይገኝም

    • @user-yu1nt8ht7o
      @user-yu1nt8ht7o Месяц назад +2

      እይዋ
      ይወዳታል
      እሷም
      ትወደዋለች

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Месяц назад

      😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢​@@user-mk2zo3fq9q

    • @EeEe-pl1we
      @EeEe-pl1we 15 дней назад

      👍👍

  • @user-ll6mt4mw1o
    @user-ll6mt4mw1o Месяц назад +23

    ማአሻአሏህ ብትጋቡ ጥሩ ነዉ ሰትረሃት ኑር አህመድ

  • @fatoma-sr5er
    @fatoma-sr5er Месяц назад +64

    ከሀራም ይልቅ ወደ ሀላል ግቡ አላህን ፍሩ

  • @MariemWasuYemir
    @MariemWasuYemir Месяц назад +75

    ሁሉም.በሀላሌ.ነው.የሚያምረው.ወጣትነትህን.ተጠቀምበት.ተጠቀሚበት.ሀላልህ.ብታረጋት.ያምራል.እወዳችሁ.አለሁ.እኔ.ማንንም.አልከታተል.ግን.ሳያችሁ.ወደድኳችሁ.አላህ.ይውደዳችሁ.ከኔ.በላይ.በርቱ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Месяц назад +80

    ❤❤❤❤❤❤❤ፋኪያ እውነት ሶስት ባል ከፍትች በጣም ጠንካራ ሴት ናት ማሻ አላህ ደሞ በጣም ስርዓት አለት የሶብር ጥግ ሴቶች ዬ ከእሷ ተማሩ ❤❤❤❤❤❤

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Месяц назад

      ለጥሎሺ ገንዘብ ነዉ አግብታ የምትፈታዉ እያሉ ነዉ እሷን የሚያዉቋት የሀገሯ ሰዎች

    • @mubetube_afiya2353
      @mubetube_afiya2353 Месяц назад +1

      እሷ እደምትለዉ የቻግኒ ማሀበረሰብ አስገድዶ አይድርም አብዛሀኘዉ ተማሪ ናቸዉ ሲቀጥል ፈልገዉ ነዉ የሚዳሩት

    • @user-fo9uq1wi9h
      @user-fo9uq1wi9h Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 Месяц назад +4

      ​@@SeydAli5154ሰው እሚለው አያጣም ገጠር ላይ እኮ ጥሎሹ በጣም አነስተኛ ነው ስለዚህ ለየትኛው ጥሎሽ ነው እያገባች የምትፈታው

    • @user-vz4xl8uo6f
      @user-vz4xl8uo6f Месяц назад

      እኮ​@@halemahad3297

  • @sadasaada2173
    @sadasaada2173 Месяц назад +317

    አሻጉሌት ከምገዛላት ቁረአን ብገዛላት አረተውግን ካፊርን አትመሳሰሉ አላህ ይህድና

  • @wwew9775
    @wwew9775 Месяц назад +76

    አላህ ፍሩ እናንተ ሙስሊሞች ነችሁ እና ከካፊሮች አትመሳሰሉ ምስል ነገሮች ሁሉ ያለበት ቤት መሊካም አይገባው ብለዋል ነብዩ ሰ ዐ ወ ስለዚህ ቁርአን ንን የአላህ ቃል ስጣት ከቁርአን በላይ ትልቅ ስጧታ የለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @saadas9954
      @saadas9954 Месяц назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-qg1zf2vu5z
      @user-qg1zf2vu5z Месяц назад

      ሠለላሁ አለይ ወሠለም በትክክክል

    • @rahmet2268
      @rahmet2268 Месяц назад

      ሰለላሁአለይሂወሰለም

    • @user-pw4dq4bw3e
      @user-pw4dq4bw3e Месяц назад

      መቸ ይሆን ከኛ አናት እምቶርዱት እኛ ሁኑ በለን ሸህ ላክንድ

    • @user-jemila
      @user-jemila Месяц назад

      ያልበላችሁን አትከኩ 😊

  • @user-vx5rn9fl2f
    @user-vx5rn9fl2f Месяц назад +14

    ወንማችንን 100ሺ እናሥገባው እሥጊ ኪ ጥሩውጥሩነገር ልቀቁው በቀኑ ልቀቁ አሏህ ይጠብቃችሁ👍👍👍

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g Месяц назад +74

    ፈኪና አህሞ ይጋቡ የምትሉ በላይክ ያምራሉ ማሻላ ግን ወድ ቅራትም ትመለስ ከቀራች የተሻለም ትሆናለች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 Месяц назад +247

    ፈኪሀ ነ አሀመድ ይገቡ የምትሉ በለይክ👌🍉🍉🍉🍉🍉ክ

  • @AliMahdi-il5bj
    @AliMahdi-il5bj Месяц назад +40

    ወለህ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ብትጋቡ ምኞቴ ነዉ ወለህ ❤በሃላሉ የዝ አርገትና ስትመጣ እቅፊ ተርግክ 😂

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Месяц назад +12

    ማሻ አለህ ከምንም በለይ በአለህ ሰለምተ ስለምትጀምርና ሴት አለመናከከትክ እና ያፋኪ አለበበስ በጠም ናው መደንቅላቹ አደራ ቀጥሉበት አለህ አይቀይርባቹ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Месяц назад +10

    አተ እሷ ሳቅ እንደሰጠሀት አላህ ያተን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ❤❤❤❤❤

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ Месяц назад +212

    እሙስሊቤት አይገባም አሻጉሊት ቀይርላት የምትሉ በላይክ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +1

      ደምሪኚውደ🎉 16:21

    • @HALIMA-tk8no
      @HALIMA-tk8no Месяц назад

      🎉

    • @user-et2zj7ur8e
      @user-et2zj7ur8e Месяц назад +3

      አወ መልይካ አይገባም አሻጉሊት ያለበቤት ብለዋል ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Месяц назад

      አሸንጉሊት ለእፀነት ነው ሚፈቀደው ለአወቂ አይፈቀድም

    • @plm1403
      @plm1403 Месяц назад

      አው አይገባም

  • @halimetwollotube513
    @halimetwollotube513 Месяц назад +196

    ፈኪን ይግባት የምትሉ በላይክ በጣም ቆጆየ ናት

    • @jdhehdhg4849
      @jdhehdhg4849 Месяц назад

      😂😂😂😊

    • @user-yu7jq2ss8c
      @user-yu7jq2ss8c Месяц назад

      ያግባት

    • @EthiopiaHagere-d9q
      @EthiopiaHagere-d9q Месяц назад

      ያሶቃልደ ያገባታል ይንሻአላህ።​@@jdhehdhg4849

    • @user-no1kc7qs9x
      @user-no1kc7qs9x Месяц назад

      ክክክክክክ😂

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z Месяц назад +4

      የማገቡበት የለም ሥለሠዉ ህይወት የረጎዝብ አትሁኑ

  • @user-sf4yl2oq9b
    @user-sf4yl2oq9b Месяц назад +99

    ደሞ ለሙስሊም ወንድሜ ያልሆነ ሰብስክራይብ ለድስት አፎችም አድርገናሎ ይመችህ❤❤

    • @user-ys3eh5oy2t
      @user-ys3eh5oy2t Месяц назад +1

      እረእረ አሽሙድ ሳህ😂😂😂😂

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn Месяц назад +3

      አረ አስገድደዉ አርጊንአላሉሽ አሽቃባጭ🤮🤮

    • @user-ys3eh5oy2t
      @user-ys3eh5oy2t Месяц назад +5

      @@RahmaRahma-tt7cn አይ የናተ ነገር እንደዉ በየሄዳችሁበት ጠበቃ ሁናችሁ ቀራችሁ

    • @user-ur1qh8no2r
      @user-ur1qh8no2r Месяц назад +5

      ​@Rahስም አልጠቀሰች ምን አሰደበሽ😂😂😂😂😂maRahma-tt7cn

    • @shsh1715
      @shsh1715 Месяц назад

      😅😂😂😂​@@user-ys3eh5oy2t

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +14

    ዋሊኩም እስላም አሸጉሊት ሙስሊም አይስጥም መስገጃ ቁርአን ሀድሥ የሶላት ልብሥ ❤አህመድ ፍኪ አላህን ፍሮ❤ እውዳችሆለሁ በርቶ በድናችሁ ዱናንት

    • @zabibamasri5743
      @zabibamasri5743 6 дней назад

      ማሻአላ ትችበታለህ ሴትልች ማዝናት

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Месяц назад +9

    ማር የእኔ ውድ ምንም ነገር አትቀቢ እንደዚህ በጣም ታምሬለሺ ማአሻ አላህ ሁልግዜ ተቀባይ አትሁኝ የእኔ ሞዛዛ አህመድ ዳጎስ ያለ ጠብቅ እህቴ ❤ስጦታ ስጭው ላንችም ይቱብ ክፈች

  • @fatumaseide
    @fatumaseide Месяц назад +35

    ምንም አሉ ምንም ብቻ አንቺ ጠንካራ ሁነሻል ሰው ብዙ ነገር ይላል ግን ያልፋል ጎብዢ የወደቀ ሁሉ ወድቆ አይቀርም ጀግና

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Месяц назад +46

    ስጦታ ምረጥ ወንድም ትንሽም ቢሆን በእስልምና የሚፈቀድ ስጣት🎉እና በኢስላም ሀጅ ነቢ ሴት ጋር ጋደኝነት የለም ለትውልዱ ጥሩ ነገር እየተዋችሁ እለፉ ከትዋደዳችሁ ተጋቢ አለዚያ ይቅርባችሁ

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e Месяц назад +79

    ከተዋደዳችሁ ቶሎ ወደሀላል ግቡ አተም ትወዳታለህ እሷም አስተውቆባታል ትወድሀለች 😂ያላ ተጀወዙ ❤

  • @hiath
    @hiath Месяц назад +3

    እውነት ለመናገር አንተ መልካም ሰው ለፈኪ እንዳስደሰትሀት እግዚአብሔር ሙሉ ዘመንህን በደስታ ኑሩ❤❤

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Месяц назад +25

    የፈኪያ ውበትኮ ይለያል❤ ወላህ አህሙ ድምቀትህ ናት ❤

  • @hikmakasim2607
    @hikmakasim2607 Месяц назад +27

    ኢንሻአላህ በቀጣይ ዲን ነክ ነገራቶች ኢስላማዊ መፅሀፍት ስጣት ሚቀይራት በዲንዋ ጠካራ እንድትሆን
    በተረፈ አላህ ኸይሩን ይምረጥላቹ

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm Месяц назад +35

    ፈኪ ያለችበትን ፈልጌ ነዉ የማየዉ ሁሌ ፈኪጋ ስትመጣ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ❤❤❤❤

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Месяц назад +54

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢

  • @AlfiyaKder
    @AlfiyaKder Месяц назад +27

    ሙስሊም ዩቱበሮች ከነዚ ልጆች ተማሩ 🎉❤❤

  • @_.fleur._4951
    @_.fleur._4951 Месяц назад +4

    ወንድሜ ልመና በእስላም ሃራም ነው ለሚቀጥለው ጊዜ የምያስተምር ቅጣት አድርጉት ለምሳሌ ከልጁ ሊስትሮ ተቀብላው ብትጠርግ አስተማሪ ነበር

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Месяц назад +45

    ስታምሩ በቃ ተጋቡ ዉብ ናችሁ ።🥰

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f Месяц назад +22

    እኔ ከፈኪ የምወድላት ነገር አለባበሷ አንደኛ የሂጃብ አለባበሷ አደራ እንደ አንዳንድሙስሊም ሴቶቺ የፀጉርሽን እስታይል እንደ ግመል ሻኛ እደሚቆልልሉት እንዳትቆልሊ አደራ አስምሪበት በተረፈ በጣም ደስ የምትይ ቆጅዬ ልጅ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ❤🎉🎉🎉

    • @user-fi6cm6hk1i
      @user-fi6cm6hk1i Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Месяц назад +3

      አድስ ስለሆነች ነው ትንሽ ቆይታ ኤደሌሎቹ ጆሮዋን ማውጣት ትጀምራለች

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@user-yh8kb3pk1r😂😂ደምሪኚ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ደምሪኚውደ 25:50

    • @temimatemima3730
      @temimatemima3730 Месяц назад

      አላህ ይጠብቃት ከሱ ​@@user-yh8kb3pk1r

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t Месяц назад +21

    ኮሜተሮች. አብሽሪ አብሽሪ እያላችሁ. ፊት አትስጡ. ምከሯት. ነገ ጧት ደሞ ስድባችሁን አትችለውም. አሁን ይሄ ምኑ ማሻአላህ ያስብላል ኢናሊላህ ነውጅ. ሌላው በእስልምና ያልተፈቀደ ነገር ነው ስለዚህ ወደራሷ ትመለስ. ሁላችንም ደህነኞች ነን እያልኩኝ አይደለም ግን. በቃ. ገብቷችሗል

    • @NaniIscute
      @NaniIscute Месяц назад

      ትክክል ወላሂ የሀላል ስራ ይጣፍጣል
      በሀላል ተጓዙ

  • @ahmadjamil-bn7kt
    @ahmadjamil-bn7kt 2 дня назад

    ማቼም የክለስከሉ ትርጉሙ ብገበችሁ የዙኝ ልቀቁኝ ትሉ ነበር ❤የኛ የፕሮቴስታንት መዝሙር እኮ ነዉ ሰለተጠቀመችሁ እናመሠግነለን❤ለማንኛውም ልጅቷን ስለምተበረተተት ደስ ብሎኛል ተርኳን ሰምቼ አሰዝነኝ ነበር ቦርቃ የልጠገበች ልጅነቷ ከጎና ሆና ህልሟን ስለሰከሀት❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Месяц назад +6

    ታምራላችሁ ሥጦታው ግን በድናችን የሚፈቀድ ይሁን
    ለምሣሌ አሻጉሊት ሥእል ካለበት ቤት መላይካ አይገባም ሥለዚህ እደዚህ ያሉ አትሠጣጡ
    በተረፈ ሀላል ይሁን ተጋቡ ❤❤❤❤

  • @user-gt3vf7jp7e
    @user-gt3vf7jp7e Месяц назад +12

    ምርጥ ሰዉ ነህኮ ሁሌም ደስተኛ መሆን ይገባሻል የኔ ምርጥ

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j Месяц назад +16

    አህሙ ሞቶ ነዉ የወደዳት የላ ወደ ሀላል ገሰቡልን ደሥታቺን ሙሉ ይሁን!!!!!!!!!!!!

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Месяц назад +82

    አህሜ ያፈቅራታል የምትሉ❤❤

  • @KedrZeki
    @KedrZeki 22 дня назад +1

    ግን አሻጉሊት ከምሰጣት ቁራአን ብሰጣት ምርጥ ነበር ወላሂ ደሞም ብትጋቡ ደስ ትላላቹ ወላሂ አይለያቹ ማሻ አላህ

  • @user-sj6cy7tb1j
    @user-sj6cy7tb1j 8 дней назад +1

    እስኪ እምትችሉትን አያ ቁርአን ቅሩልን ሁለታቹም

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s Месяц назад +16

    እኳን ደህና መጣችሁ አትጥፉ አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ሁለየ ከጎና ሁን በርቱ ፈኪየ የኔ ጀግና በርች ካች ብዙ እጠብቃለሁ የኔ ቆጆ❤

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Месяц назад +30

    ማሽ አላህ መኪና መንዳቲ ትቺያለሽ ጀግና

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Месяц назад +11

    ተጋቡ ጠካራ ብርቱ ጀግናለሤቶች ተምሣሌት እምትሆን በራሥ መተማመኗ ባጠቃላይ ጀግና ነች ጠብቃት መቸም ወዶች ልብ መሥበር እጂ መጠገን አታቁም አላህ ሂዲያ ይሥጣችሁ

    • @halima7993
      @halima7993 Месяц назад

      ❤😂😂😂😂😂

  • @mohammedyayoujuharyayoujuh7525
    @mohammedyayoujuharyayoujuh7525 Месяц назад +24

    ሸሪአችን በሚያዘው መንገድ አብራቹህ ሁኑ የኢስላምን መስፈርት አሟሉ ወንድም አህሙ ወጣትነት በጣም ውድ ጊዜ ነው ጊዜያቹህን ተጠቀሙበት ።

    • @TerefechdemisedawAna
      @TerefechdemisedawAna Месяц назад

      ይቅርታ ይቺ ልጅ በለፈው በማኒያዛቸው እንተረቢ የተደረገች ልጅ ናት አይደለቺም እንዴ?

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Месяц назад

      አዎ​@@TerefechdemisedawAna

  • @user-et9di5xu7z
    @user-et9di5xu7z Месяц назад +4

    ይጋብ ወላሂ አላህ ይወወፍቃቸሁ የፍቅርሰውናችሁ ጀዛከላህኸይር❤❤❤❤❤❤

  • @habsha2529
    @habsha2529 Месяц назад +94

    *_እዲ እዲህ እያለ ከአጅነቢ ወንድ ጋር በዚህ ደረጃ በቀራረም ወደ የት እደሚወስድ ጠፍቷችሁ ነው⁉️በመሀከላችሁኮ ሰይጣን አለ ባለፈው ሂጃቧን ገልጧ የጆሮዋን ጌጥና አንገቷን እያሳየች በስስት ታየኛለህሳ እያለች ስታማልል ነበር በቃ ልትበላሺ ነው ድሮም የሰው አፍ አደጋ ላይ ይጥላል ተጠንቀቂ አላህን ፍሪ ወደራስሺ ተመለሺ መሞላቀቅ ቀንሺ ፋኪሃ ሴት ልጅ በቤቷ ሰተር ስትልና አላህን ስፈራ ነው የሚያምርባት በየሚድያው ከሙስሊሙምጋ ከካፊሩም ጋር ብቅ ብቅ መለት አላመረብሺም ሰከን በይ በቃ።_*

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 Месяц назад +20

    እኳን አተ እኛ እራሱ በጉጉት ነወ ምጠበቅው❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @saaedaas4407
    @saaedaas4407 Месяц назад +14

    አህሙም ፈኪን እዴምወዳት አይንህ ይናገራል ፈኪም አህሙን ትወዳለች ተጣመሩ 🎉🎉

  • @user-bz5hr6hy8z
    @user-bz5hr6hy8z Месяц назад +3

    አህሙ. ልምክርህ በህትነት ፂም በጣም ያምርብሀል. ብታሳድገው. ዋው ነበር
    ቲቀጥል ፈቲን አግባት. ትግጣጠማላችሁ ❤

  • @user-tn3gk4ng4i
    @user-tn3gk4ng4i Месяц назад +6

    አሰላሞለይኩም ፈኪየ አጥብቀሽ ያሽ ይሄን ልጅ አላህ ነው የሰጠሽ

  • @ggdbbs3394
    @ggdbbs3394 Месяц назад +19

    ቢሲሚላ ደስ የሚለውነገር አለመተቃቀፋችሁ♥️🥀🥀

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 Месяц назад +1

      እኮ እሱም ፉቅር ይይዘዋል ካልተቃቀፉ ሲቀጥል ደሞ ሀጅነብይ አለመጨበጧ በጣም ተመቸችኝ ፈኪያየ አህመድ ከዮትበሮች ሁሉ ሙስሊም እናተ ብቻ ተጠቃሚ ነው የመሠላይሂኝ ውድድድድድ ተጣመሩልን በሀላል❤❤

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 Месяц назад +16

    ማሻ አላህ እንኳን ደህና መጣችሁ አትጥፉ ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር የአህሙ እና የፈኪ ቤተሰቦች😍😍😍

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Месяц назад

      ደሚርኝማ

    • @lubabayimam7977
      @lubabayimam7977 Месяц назад

      ​@@user-ym8dm3zz4oእሽ እማ አብሽሪ ደምሬሻለሁ

    • @lubabayimam7977
      @lubabayimam7977 Месяц назад

      ​እሽ እማ ደምሬሻለሁ አብሽሪ

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni Месяц назад +53

    ያረብ እናተ ልጆች ሡሥ ሆናችሁብኝ ኩሌ አብራችሁ ኑ ❤❤❤❤❤❤

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 Месяц назад

      እኔእራሱ❤❤❤ተጋብ

    • @fffjeje-rf5rd
      @fffjeje-rf5rd Месяц назад

      እኔ ራሱ ደጋግሜነው ዬምያያቸው

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh Месяц назад +6

    የኔ ቆንጆ ሁሌ ደስተኛ ሁኝ❤❤❤

  • @user-gf4bl2nj5i
    @user-gf4bl2nj5i Месяц назад +4

    ይገባታል መናፈቅ ይችን የመሠለች ቆጆ ❤❤❤ እኔም ናፍቃኛለች

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd Месяц назад +9

    የኔ ቆንጆ የኔ ውብ ማሸአላ ሂጃብ አደራረግሽ ልጅነትሽ ለዲኑ ያለሽ ጥንቃቄ ስርአትሽ ብስለትሽ የንግግር ለዛሽ በጣም ደስ ይላል አላ ይጨምርልሽ ለትልቅ ደረጃ ያብቃቹ ሁለታቹም

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Месяц назад +14

    አህመድ ናፍቀኸኝ ነበር ጨዋታህ ልዩ ነዉ የደስታዬ ምጭ ❤️🤗 አነፋፌ እዴት ነዉ አላለም አይ አህሙ😁😁

  • @HubiRuhi
    @HubiRuhi Месяц назад +12

    ወላሂ የለለ ነዉ ምታምሩት ፈኪ ጋር ብቻ ስራ አህሙ አንተም ፊኪም ትመችኛላችሁ አላህ በስራ ይብራታችሁ ዘንድ ምኞቴ ነዉ ከቻላችሁ በሳምንት ሁለት ቪዶ ጠብቃለሁ ከቻልክ ለኮመቴ ምላሽ ስጡልኝ ሁለታችሁም

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt Месяц назад +5

    ቁራአን ገዝተህ ስጣት 💐

  • @DhhfufHfjfjrj
    @DhhfufHfjfjrj Месяц назад +3

    ወላህ ማሻአላሀ ወድማችን አህማድ እና ፈኪ አላሀ ይጣብቃቹሁ

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo Месяц назад +24

    አሽጉልት አይፍቃድም. ህርም ናው በእስልምን🎉 አህሙዬ ታጋቡ

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h Месяц назад +24

    ዎይኔ አህሙ ፍቅር ይዞታል❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Месяц назад +26

    ተውውው ተውውው የመዳምቅመሞችን እስኪ አበረታቷቸው ዮቱብ ያላቸውን እስኪ ከፍ አድርጓቸው
    እና በኢስላም አይፈቀድም አሻንጉሊት አጅነብይና ሤትም በአንድ no

  • @user-si3kh9wp6e
    @user-si3kh9wp6e Месяц назад +3

    ማሻአላህ ለቀጣይ ቁርአን ስጣት እሽ ወንድማችን

  • @NaimaNaima-ss7ft
    @NaimaNaima-ss7ft Месяц назад +4

    አሻጉል ከምሰጣት ያአላህ ቃል ቁራአን ብሰጣት

  • @user-ed7nu7pw6c
    @user-ed7nu7pw6c Месяц назад +16

    20 ሰብስክራይብ ከሞላሁ መጋረጃ ገዛላታለዉ ብለህ ነበር ቃል ቃል ነዉ ግዛላት

  • @ትዝብት
    @ትዝብት Месяц назад +42

    ለእናተ ይብላኝላችሁ እጅ ለእኛስ መጣችሁልነ እድህ መጥፍት😢😢😢😢😢😢ተናፋቃችሆል

    • @Ahmu_diaspora
      @Ahmu_diaspora  Месяц назад +8

      Antefam 😊

    • @taibaa1855
      @taibaa1855 Месяц назад +4

      ማሻአላህ ስታምሩ አላህይጠብቃችሁ ከክፉነገር ለፈኪ መልክትአድርስልኝ ባለፈው ፈኪ ጆሮዋንገልፃነበር እና ሂጃባን በስራአትትልበስ እናም ሙስሊም እህቶቸ እባካችሁ ሚድያላይ መውጣታችሁ እዳለሁኖ ሂጃባችሁን እደራ አላህ ሂድያይስጠን

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k Месяц назад

      ​@@taibaa1855አሚንንንን

    • @arishyaali6951
      @arishyaali6951 7 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@Ahmu_diaspora

    • @arishyaali6951
      @arishyaali6951 7 дней назад +1

      ​@@Ahmu_diaspora❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vv5lh7hy8v
    @user-vv5lh7hy8v Месяц назад +13

    አብራችሁ የምመጡበት ቀን ናፍቆኝነበር እኮንደህናመጣችሁ የኔማሮች ስወዳችሁ እኮ ሁለት ውቦች❤❤

  • @user-jm4oi7rg7c
    @user-jm4oi7rg7c Месяц назад +8

    አህሙ እባክ የተሰቃየ ህወቶን አስደስተህዋልና እባክህን እዳታስከፋት እስከመጨረሻው አብራችሁ እንድትሆኑ እመኛለሁ

  • @NejatIndris
    @NejatIndris Месяц назад +3

    ሰላምታውን ጨርሰው አሰላሙዋዓለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ የሚለውን እና ደግሞ በአላህ ከፈኪያ ጋር ኒካህ እሰሩ ፍቅር ይዞሀል ታስታውቃለህ በአላህ ሀላል አድርጉት ህይወታችሁን

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Месяц назад +7

    አህሜ ሰጦታችሁ ኢስላማዊ መፅሃፎችንና ቁርአን ብሰጣት በጣም ደስ ይላል አሸጉሊት ቢቀርባችሁ ይከ የኛ አደለም በተረፈ በርቱ ከተዋደዳችሁም በሃላል ኒካ እሰሩ እንደሌሎቹ እንዳትሆኑ

  • @user-di3ul2nr6u
    @user-di3ul2nr6u Месяц назад +4

    ታምራላቸው በዚሁ ቀጥሎ በጣም ነው የምታምሩት ምርጫ ፈቅርዝም ብታገባትም ምንም ብትል ምርጥ ቆንጅዬ እውነት ከዘመኑ ሴቶች ይሻላለች ምንም ብትሆን ❤❤❤ በጣም ነው የምወዳት በጣም ጠንካራ አይኖርም

    • @Sharifa-wo1tk
      @Sharifa-wo1tk Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ee3rv5ye5d
    @user-ee3rv5ye5d Месяц назад +7

    እኔ እንኳን አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱላሂ ወበራካትሁ ብለክ ጀምር 30አጅር ተገኛለክ እኛም ስንመልስ እንደዛው ደሞ እስላማዊ ነገር ስጠት ይኼ እኛን አይመለካትም እህታዊ ምክሬ ነው በተረፈ ተምራለቹ

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m Месяц назад +2

    ማሻእላህ መኪና መዳት እደዚ ቀላል ነው 😂😂እና የፈኪ ልጅ ስም በደስታ ይፆለቅ ከደስታ በላይ ምን አለ

  • @SmilingBlackKitten-ow9zy
    @SmilingBlackKitten-ow9zy 12 дней назад

    ከነዚህ ልጆች አኔብቻነኝ ፍቅርየያዘኝ የምር ውድድድ❤❤❤❤ ደሞ ኮሜታተሮች ተዋቸው ልባቸው በፈቀደው ይጓዙ ይስሩ አታጣሏቸው በመሀከል የምር ያሳዝናሉ❤❤❤❤

  • @sofia-yx5ff
    @sofia-yx5ff Месяц назад +6

    የሠዉችን ደሥታ የሚፈልግ አላህ ለሡም ሠላምን ብዝት ብዝዝት ያደርግለት

  • @user-ol3bf8kt4z
    @user-ol3bf8kt4z Месяц назад +16

    አላህ በሀላል ያገናኛችሁ ያረብ

  • @user-pz2ui2ru1r
    @user-pz2ui2ru1r Месяц назад +11

    እህቴ ከዚህ አለም በላጩውን ዲንሽን ተማሪ የኔው ሀሙድ አንተም እንደዛው ሞት መቸ እንደሚመጣ አናቅም

  • @Fufi-bs1kj
    @Fufi-bs1kj Месяц назад

    ወላሂ አህሙ ምርጥ ልጂ ነው ለሷ ያለው ክብር አመለካከቱስ ቢሆን❤❤❤❤❤

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op Месяц назад +4

    ተጋብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ማየት ፈለኩ ዳይ ወደ ሀላል❤❤

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b Месяц назад +6

    ስትገናኙ አለመተቃቀፋችሁ ተመችቶኛል አላህ ያበርታችሁ❤ ናፍቃነው ደብሯት አይደለም😅

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c Месяц назад +6

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ሁለት ቆንጆ እንደዚህ ነው መገጣጠም

  • @SusuHesen
    @SusuHesen Месяц назад +27

    አህሙ ፍቅር ይዞሀል🤣❤50kአስገባቸው ያጀምአ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Месяц назад

    እውነት አተ ልጂ ግን በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ሴት ልጂ ታከብራለህ ለጥቅም አደለም የምትቀረበዉ እናመሰግናለን እንዳተ አይነት ወንድ ስላለ❤

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli 5 дней назад

    መግቢያው ተመችቶኛል የምር ትችላለህ ❤❤