BARO MEDIA is liveወቅታዊመረጀ በቀጥታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии •

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i 18 минут назад

    ኡመርየ አባቴ አሏሕ ይስጥህ በሦሪያ ላይ የፀሀይ ጮራ ፍትክ እዳደረጋት አለበህ በአማራም ለይ የሠላም ጮራ ፍትክ ያድርግል በእዝነቱ አሏሕ ለአቅ በመቆምሕ አሏሕ በኸይር ይበሽርኽ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 2 часа назад

    ትክክል ብለሀል ኡመር፤እንኳን አገር በግለሰብም ደረጃ፤ሰላም በጣም ወሳኝ ነው።ሰላም የሚገኘውም ብዙ ነገርን መፈለግ እንዳይገዛን በማሰብ ነው።

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i Час назад +1

    ጥሩ ሀሣብ ነው አሏሕ ይጠብቅሕ በርታልን አሏህ ይሥጥህ

  • @jacktube1692
    @jacktube1692 2 часа назад +1

    ይሰማል

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i 2 часа назад +1

    እኔ ከጎዳና የውጣች አግቸ ምንም አልያዘችም በአማረኛና ትግረኛ፣አፋረኛ ባናግራት አትችልም ኦሮሞ ኦሮሞ የሚለውን ብቻነው የማውቀው ምን እደምታውራ አላቅም የማረጋት ግራ ገባኝ ለፖሊሥ ሠጠናት ሡሪና ኮት ለብሣለች ፀጉራ በረሀ የበዛበት ሣር መሥሏል አፏ እርር ብሏል አረቦች ውሀና ሸወርማ ይዘው ነበር ሥጫት አሉ ሠጠኋት ለፖሊሥ ሠጧት አደጋ ከሚደርሥባት ይሻላል

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i Час назад +1

    እኒ አድሰ አበባ በነፃ የመኗሪያ ቤት አለትሠጭ አለሽ ቤሉኝ ለባስ 100ብር ከፍየ የነፃውነ ቤት ልቀበል አልሂድም ምክንያቱም ጎመን በጤና ይባላል ባለሁበት እከራያለሁ ከሞቱ አሟሟቱ አያምረ የጭራቅ ሠፈር

  • @AbdalaibirooAbdalaIbiroo
    @AbdalaibirooAbdalaIbiroo 5 минут назад

    Wo

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 37 секунд назад

    Amhara should be every region after

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl Час назад

    እርጥብ በገለባ ሲያቃጥሉ ነበር ያልካት በጣም ትመቻለች።

  • @almazdarge4060
    @almazdarge4060 2 часа назад

    123