bermel Georgis እመቤታችን አስጠነቀቀችኝ በስሜ እንዳይምሉ ብላ ለሴቶች መልዕክት አለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    / @dorka_media
    ለጉዞ ለበለጠ መረጃ ስልክ:-0988121212
    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።

Комментарии • 256

  • @YalganeshGetnet
    @YalganeshGetnet 11 дней назад +52

    የኔ አባት ሰመአቱ ጊዮርጊስ ፍቀድልኝ ለደጅህ አብቃኝ የዘመናት እስራቴ ባንተ ደጅ ይፈታ

    • @Emebet-o4i
      @Emebet-o4i 9 дней назад

      Amen hulachenem yabeqan

  • @GyhJvu
    @GyhJvu 11 дней назад +36

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ አማልጅኝ አውቄ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት የሰራውትን ሀጢያት ይቅር በሉኝ ❤❤❤❤

  • @etenish
    @etenish 8 дней назад +8

    ሰማእቱ አባቴ ለደጅሕ አብቃኚ እባክሕ እንደሀፂአቴ ሳይሆን እንደምህረትሕ ማረኚ

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 11 дней назад +24

    ወዮልኝ ለኔ😭😭😭😭😭😭 ከልጅነቴ እስከውቀቴ በሀሰትም በውነትም ስሟን ለምጠረው😭😭😭እመቤቴ ይቅር በኝኝ

    • @TnsTens
      @TnsTens 8 дней назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢ደምሩኝ እህቴ

    • @KaykaPaula
      @KaykaPaula 5 дней назад +1

      😢እኔም ከልጅነቴ ጀምሬ እስካሁን ማርያምን የሚል ቃል ካአፌ አይጠፋም አደራ ይቅር በይኝ እመቤታችን 🙏🙏🙏

    • @mesay-ec2pt
      @mesay-ec2pt 3 дня назад

      እናቴ ማርያም ይቅር ትበለት ከልጅነት እስከ አሁን በሆነዉም ባልሆነዉም በስሟየምንምል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 10 дней назад +8

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አበቃኝ 🤲

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 10 дней назад +7

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ጎደኛዬን ለደጅክ አብቃልኝ 🤲🤲

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 11 дней назад +49

    እኔየ ምን ይሻለኛል ለምዶብኛል ግን መዋሸት አልፈልግም የማሣምንበት ዋና ንግግሬየ ማርያምን እግዚአብሔርን ነው እንዴት ልተወው

    • @mare7241
      @mare7241 11 дней назад +4

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 11 дней назад +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @CetyCati
      @CetyCati 11 дней назад +19

      እረ በዚህማ ከሆነ የመጀመሪያዋ ሲኦል ገቢዋ ነኝ ዋ ነብሴ ፈራሁልሺ😭😭😭😭😭😭

    • @alexmario1097
      @alexmario1097 11 дней назад

      በዉስጥ አዉሪኝ ልገርሽ

    • @እኅተሚካኤል
      @እኅተሚካኤል 11 дней назад +1

      እውነት ነው ጸሎት ያሰፈልገዋል ልምድ ከባድ ነዉ

  • @HabtamAddise
    @HabtamAddise 10 дней назад +7

    😢😢😢😢 ፈረሰኛው አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 11 дней назад +16

    አምላከ ቅዱስ ጊርጊስ ይቅር ብለህ ለደጂህ አብቃኝ

  • @mingizemadmasie4811
    @mingizemadmasie4811 11 дней назад +15

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት የእመቤታችንን ምልጃ በደብ አርገሽ ስለመሰከርሽ ድረስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ በሃይማኖት ያፅናሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ።

  • @YarikoJojo
    @YarikoJojo 10 дней назад +27

    ወንድሞቼ እባካቹ ስሙኝ እኔም በ ታህሳስ 28 /05/2017 ሄጄ ነበር እና እኔም በልጅነቴ በጣም እምል ነበር በዛ ምክንያት ሲኦል ተፈርዶብኝ ፈጣርዪ እድል ስጠኝ ብየ ነው የተመለስኩት እባካቹ እውነት ከሆነ እውነት ካልሆነ ሃሰት በሉ እባካቹ ወንድሞቼ እህቶቼ🙏🙏🙏

    • @MahletMelaku-i8u
      @MahletMelaku-i8u 10 дней назад +2

      እባክህ መስክር ወንድሜ እኛ የገባን ሌላውም ይግባው ይረዳው 🙏

    • @YarikoJojo
      @YarikoJojo 10 дней назад +1

      🙏🙏

    • @merhawitembaye7473
      @merhawitembaye7473 7 дней назад

      Ere bakachu ye seytan kehones Ykr belen

    • @KaykaPaula
      @KaykaPaula 5 дней назад +1

      😢 እኔስ ከልጅነቴ ጀምሬ ማርያምን እያልኩኝ እመቤታችን ይቅር በይኝ እንዴት ብየ ነው የሚተወኝ

    • @YarikoJojo
      @YarikoJojo 4 дня назад

      @@KaykaPaula ኣግዢኝ ብለሽ ብለህ መፀለይ🙏

  • @butusharobel4446
    @butusharobel4446 11 дней назад +13

    የካቲት 23 አብረን ነበርን የተጓዝነው እያለቀሽ ኪዳነምህረት ስትመሰክሪ ሰምቼሻለው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

    • @freyfaris7227
      @freyfaris7227 10 дней назад +1

      I was there at the same time too.

    • @Eyerus-v8j
      @Eyerus-v8j 10 дней назад

      መታደልሽ መንበረ ስላሴ ከነ ቤተሰብ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን🤲 አደራሽን ስለ እመብርሃን

    • @butusharobel4446
      @butusharobel4446 10 дней назад

      @ እረ አሁንም የካቲት 23 ነው መሄድ ያሰብኩት እንደ ፈቃዱ🙏

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 7 дней назад +1

      ሰማእቱ ጌዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

    • @butusharobel4446
      @butusharobel4446 7 дней назад

      @@abebawbelay2584 አሜን ያበቃሻል🙏

  • @nebyathalefom9758
    @nebyathalefom9758 10 дней назад +5

    አምላከ ቅ.ጊዮርጊስ ምህረትህን ስጠኝ ለደጅህ አብቃኝ። በፈቀድከው ግዜ እስክመጣ ከላየላይ ያለውን ርኩስ መንፈስ እሰርልኝ አባቴ

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 11 дней назад +7

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህን ለሁለተኛ ለቤትህ አብቃኝ እማጸንሐለሁ

  • @GyhJvu
    @GyhJvu 11 дней назад +7

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የህይወቴን ቋጠሮ ፈተሽ ለደጅሽ አብቂኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DeraretuEshetu
    @DeraretuEshetu 4 дня назад +1

    አባቴ ቅዱስ ግዎጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🎉🎉🎉❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 11 дней назад +3

    እኛንም ሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለየን በምልጃዋ በጥበቃ በረድኤትዋ በዘር ፋፋ ቀሚሶ ተክፎ መከራ ተጠብቀን❤❤❤❤🎉🎉

  • @tsionarsma06
    @tsionarsma06 8 дней назад +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏🏿

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 11 дней назад +11

    የሠማዕቱ ቅዱሥ ጊወርጊስ በምልጃው በፀሎቱ ያሥምረን።

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal 10 дней назад +6

    እህቴ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍሽልን በትንሽ ትልቁ መሀላ እንድናቆም እግዚአብኄር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
    አላየ ወንድሜ እባክህ እርዳኝ በርሜል ስትሔድ ክርስትና ስማችንን ፅፈህ ያዝልኝና ከፀበሉ ግቢ ጣልልኝ ኃይለ እየሱስ እና ወለተ ህይወት እንባላል እኔና ባለቤቴ ህይዎታችን ፈተና ላይ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ እንዴሚያበቃንና እንድምረን እርዱን በፀሎታችሁም አስቡን አትርሱ

  • @BelayneshGetu-j2z
    @BelayneshGetu-j2z 5 дней назад +1

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ አቤቱ አባቴ ሆይ ፍቀድልኝ

  • @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
    @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ 9 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅሕ አብቃን😢

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 11 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሸን፡፡

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 11 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይርዳን ነዉ ምን አፍ አለን ያለ መሀላም አይረዱን በአድ ቋቋ እያወራን አይ ምን ይሻለን ይሆን❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebyathalefom9758
    @nebyathalefom9758 10 дней назад +3

    ሰማእቱ ሊቀመላኢክት በ እለተ ቀንህ ምህረትህን ስጠኝ ያመነ ይድናል ነውና አሜን አሜን አሜን ይደረግልኝ

  • @gut7948
    @gut7948 10 дней назад +2

    እመቤታችን ማርያም የኔንም ቋጠሮፍችልኚ አሳስቢልኚ ለመድሐኒአለም

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 6 дней назад +1

    ሊቀ ሰማዕቱ ሆይ ለደጅህ አበቃኝ🤲

  • @FkRTFKRT
    @FkRTFKRT 5 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ሰማቱ ቅዱስ ጎርጊስ እባክን ለደጅ አብቃኝ

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 11 дней назад +4

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ፈቅደህልኝ ለደጅህ በቅቼ ድንቅ ስራህን ለመመስከር አብቃኝ አባቴ ሆይ በስደት የተጨነኩበትን ነገር አንተ ፍታልኝ የልቤን ታቀዋለህ

  • @ashenafitadesse8394
    @ashenafitadesse8394 6 дней назад +1

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እርዳኝ

  • @alizeantonini3272
    @alizeantonini3272 10 дней назад +4

    Sselam ené memtat efelgalehu bermil kuds Georges telot argulgn ebakachu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 11 дней назад +6

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ 🙏🙏🙏

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ጥራኝ

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 10 дней назад +2

    ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ እህታችን እንኳን የሰማች እመቤታችን እኛንም ትስማን አሜን አሜን አሜን

  • @FANAYEASERS
    @FANAYEASERS 10 дней назад +2

    ማህሌት እንዴት ነሽ በአይን ንተዋወቃለን ግን ሰላምታ የለንም ሰፈርሽ ነኝ ፣ሳይሽ በጣም ደስ አለኝ ማሁ የሰፈራችንን ነገር ታውቂያለሽ እዚህ ቦታ ከሰፈራችን አንቺን አየሁ በጣም ደስ አለኝ እኔ ሄጄ ነበር ሰማዕቱ ብዙ ነገር አድርጎልኝተመልሻለሁ።እና እንኳን ሰማዕቱ እርዳሽ አሁንም ልጅሽ ጨርሶ ይማርልሽ ፣እመቤቴ ትጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ ።በርችልኝ አንድ ቀን እንገናኛለን።❤❤❤

    • @MahletMelaku-i8u
      @MahletMelaku-i8u 9 дней назад +1

      አሜንንን እናቴ ሁላችንን ያፅናን 🙏🙏🙏

  • @Also-b4i
    @Also-b4i День назад +1

    😢😢😢 ወዮልኝ ለኔ😭😭😭😭😢😢😢እመ አምላክ እናቴ አቸ እርጂኝ 👏🙏🙏🙏

  • @tigestzrufael3779
    @tigestzrufael3779 9 дней назад +1

    ትክክል ነሽ እህቴ ራሳችን ገብተን እስኪነገረን መጠበቅ የለብንም ከሰወች በሰማነዉ መልዕክቶችና ምስክሮች መማርና መጠንቀቅ አለብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nigistabebawmn9300
    @nigistabebawmn9300 11 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በአሁኑ አብረን ነው የሄድነው ምስክርነትሽን ስጠብቅ ነበር ደሰ ብሎኛል እመብርሃን ልጅሽን ትማርልሽ።

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 10 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ምልጃና ፀሎቷ አይለየን ቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃው ፀለቱ ይጠብቀን እኛንም ለደጅህ አብቃኝ🙏💦🙏💦🙏💦

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 10 дней назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለሰመዓታት ይለመናል ጌታ የኔ ልኡል አተ ታውቃለህ ሚስጥሬን

  • @halenaberham1388
    @halenaberham1388 11 дней назад +11

    አቤት እኔማ እዴት ነው እምማረው እዴው አይኔን ጨፍኘ መሄድ እዳለብኝ ውስጤን እነግረዋለሁ ግን እዴት ልሄድ በፆለታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢

    • @_patience1001
      @_patience1001 11 дней назад +1

      እግዚአብሔር መሃሪ ነው የመሄድ አቅሙ እያለሽ አትቅሪ ሂጂ። ንስሃሽን ከልብሽ ተጸጽሽ ግቢ

  • @tiruneshnigatu3223
    @tiruneshnigatu3223 9 дней назад +1

    አባቲ ሰማእቱ ቅድሰ ጊዮርጊስ እንደቸረነተሀ ይቅር በለኘ ፈቃድ ይሁንልኝ ለደጅህም አብቃኘ.❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane 9 дней назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ምስክርነት የሰጠሽን እንኳን ደስ አለሽ ጨርሳ ትማርልን አሜን እመብርሀን እንደኛ ጥፋት ሳይሆን እንደአንች መምህረትና ቸርነት ማሪን ሰማቱ አማልደን አሜን❤❤❤❤

  • @አለምከቱ-ሰ8ዀ
    @አለምከቱ-ሰ8ዀ 11 дней назад +3

    ቅዲስጊዮርጊስአባቴለደጀህአብቃኝ😢

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 11 дней назад +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ አስባት 🇪🇹🙏ለደጅህ አብቃኝ የልዳው ፀሐይ የልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከጭንቅ አውጣኝ 🙏🥹🥹🥹🥹🥹

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ

    ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አኔ ያልሰራሁት ሃጥያት የለም ከልጅነት ኢስከ እዉቀት በድያሃሎዉ ግን ኢንደቸርነትህ ለሃገሬ ኣብቃኝ በርሚን ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ሁኜ ደጅህ ለመርገጥ ጓጉቻሎዉ

  • @TsigeTekle-di1mb
    @TsigeTekle-di1mb 11 дней назад +3

    ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅር ብለህ ድጋመ ለደጂህ ኣብቃን ኣባቴየ

  • @raisabdi687
    @raisabdi687 8 дней назад +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሀጽያቴ የከፋ የበዛ ቢሆንም ለደጅህ አብቃኝ እንቆቅልሼን ፍታልኝ

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 11 дней назад +2

    አቤቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ቋጠሮዬን ፍታልኝ እማይዬ እማ ፍቅር ይቅብለሽ ይቅር አሰኝኝ🙏❤

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 10 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ ስራ ለሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይሁንልኝ ❤❤❤❤❤ እንዲያው ካላጠፋው ይቅርታ ስለማተቡ የተነገረሽ ግሩም ነው እውነትም ነው ግን መስክሪ ከተባልሽ አንች መልበስ ነበረብሽ ቀይሪ እግዚአብሔር በሚያቀው መስቀሌ እንጨት መስቀል ነው ለመተቸት አይደለም አንችም አስተካክይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በረከቱ ለኛም ይሁን ይደረግልን❤❤

    • @MahletMelaku-i8u
      @MahletMelaku-i8u 10 дней назад

      የእንጨት መስቀል አርጊአለሁ ስለማይታይ ነው ውስጥ ስለሆነ ነው እረጅም ትልቅ መስቀል ነው ያድረኩት እና ደሞ እኔ ሳይ የነበረ ክር ብቻ ላረጉ ክር ላይ ዶቃ, ስፒልንግ, ፕላስቲክ መስቀል ያደረጉትን ነው:: በኛ ቤተክርስቲያን ለመዳብ, ለብር, ለወርቅ መስቀል የምትሰጠው ምሳሌ አለው እና እኔም ያየሁት ደሞ ባዶ ክር ላረጉ ክር ላይ ስፒልግ A, B,.. የምናረግውን ክር ላይ ከመቀል ውጭ ለምናረግ ነው እነዛን ነው እና የንጨት መስቀል እኔም ቤተሰቦቼም አርገናል እረጅም ስለሆነ ነው 🙏🙏🙏

    • @MahletMelaku-i8u
      @MahletMelaku-i8u 10 дней назад

      የእንጨት መስቀል አርጊአለሁ ስለማይታይ ነው ውስጥ ስለሆነ ነው እረጅም ትልቅ መስቀል ነው ያድረኩት እና ደሞ እኔ ሳይ የነበረ ክር ብቻ ላረጉ ክር ላይ ዶቃ, ስፒልንግ, ፕላስቲክ መስቀል ያደረጉትን ነው:: በኛ ቤተክርስቲያን ለመዳብ, ለብር, ለወርቅ መስቀል የምትሰጠው ምሳሌ አለው እና እኔም ያየሁት ደሞ ባዶ ክር ላረጉ ክር ላይ ስፒልግ A, B,.. የምናረግውን ክር ላይ ከመቀል ውጭ ለምናረግ ነው እነዛን ነው እና የንጨት መስቀል እኔም ቤተሰቦቼም አርገናል እረጅም ስለሆነ ነው 🙏🙏🙏

  • @Melona2319
    @Melona2319 6 дней назад +1

    ምንኛ ብትታደሉ ነው ደጁ ምትረግጡት በእውነት እኔ ሁሌም ምስክርነት ስሰማ እንባዬ ነው ሚመጣው እየታገልኩት ነው ምሰማው... ምወድክ አባቴ ጊዮርጊስ እባክክ ሁሉንም አስተካክለክ ለቤትክ አብቃኝ በጣም ከፍቶኛል እግዚአብሔር በሚያቀው 😢😢😢😢😢😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 11 дней назад +2

    ወዬዉልኝ ለኔ ዋ ነፍሴ😢😢😢

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 11 дней назад +3

    ሰማእቱ እመቤቴ ለደጃችሁ እብቁን አዛኝ ነሽና ለቤታችሁ አብቁን ስደትን ካንቻ በላይ የሚያውቅ የለምና የስደት እድሜዬን አሳጥሪልኝ

  • @BogaleGenet
    @BogaleGenet 11 дней назад +4

    ማሪያምዬ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ❤

  • @KaykaPaula
    @KaykaPaula 5 дней назад +1

    ቅዱስ ጊወረጊስ አባቴ ፍቃድህ ከሆነ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @hjii1398
    @hjii1398 11 дней назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
    ወዮልሽ ነብሴ የት ነው የምትገብዩዉ አቤት ሃጥያትዬ በዉሸት የምምሎዉ እንደጫወታ ኪዳና ምህረት እናቴ ልቦና ስጥኝ ስደተኛዋ ልጅሽ 😢
    አግዚኦ ተስሃለነ
    እግዚኦ ተስሃለነ
    እግዚኦ ተስሃለነ
    አቤቱ በመንግስትህ ኣስበን አሜን አሜን አሜን 😭👏

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 11 дней назад +2

    ተውው ግማሽ ክፍያ አግዙኝ ለደጁ ልብቃ አሞኛል ትፀድቃላችሁ በሰመአቱ

  • @Meseretworkiye
    @Meseretworkiye 10 дней назад +1

    ቃለህጅወት ያሰማልን እህታችን
    ወንድማችን እና መላ የኤልሻዳይ ማህበሮች እድሜ ጤና ያድላችሁ
    ቸሩ መድሃኒያለም ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ።
    ትልቅ ትምህርት እየተማርንበት እና ያላወቅነውን እንድናውቅ ስላደረጋችሁ እናመረግናለን
    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም
    አባታችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ቤተሰቦቼም ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ ከበረከቱ እንዲያድለን እንድንመጣ ፀሎታችሁ አይለየን።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በምህረትህ ማረኝ ለደጂህ አብቃኝ. ወይኔ እናቴ አዛኝቱ እኔ ካፌ አለይሽም እምላለሁ እዴት ልተው እማ ፍቅር እኔስ ፈራሁ 😢 እርዳኝ ጌታ ሆይ ስቱን ሀፂያቴን እያሰብሁ ቦታህን እረግጥ ይሆን. ኦ ሰማእቱ ነይ በለኝ

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 11 дней назад +8

    ወይኔ እኔ ነኝ እመቀዘፈው ሎምዶኛል ማርያምን እያልኩ😢😢😢😢 እባካቹ በፆሎታቹ እሱቡን ህሪተስላሴ እያላቹ

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j 10 дней назад +2

    ስለ ሰማእቱ በፀሎታቹ አስቡን 🤲 መንበረ ስላሴ ከነ ቤተሰብ እያላቹ ስለ እመብርሃን አትርሱን 🥺✝️

  • @ShetoGetenet
    @ShetoGetenet 10 дней назад +2

    ወዬ ለኔ😭😭😭😭

  • @CetyCati
    @CetyCati 11 дней назад +7

    እናቴ ወላአዲተ ድንግል ማሪያም እንደኔ ሀፂያት ሳይሆን እንደምህረትሺ ማሪኝ ይቅርም በይኝ ወዮልኝ ወዮታ አለብኝ ማሪያምን ሚለው እንዴትስ ልርሳው እንድረሳው አድርጊኝ እናቴ ከደራሺን

  • @makerma3853
    @makerma3853 11 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 10 дней назад +1

    ቅዱስ ጅወርግስ ኣባቴ ከስደት መልሰህ ወደ ደጅህ ኣብቃኝ ❤❤❤

  • @MeseretAynadis-l3c
    @MeseretAynadis-l3c 10 дней назад +1

    አምላክ ቅዱስ ጊዩርጊስ ሆይ እባክህ ጥራኝ ለቤትህ አብቃኝ ቀኔን አቅርብልኝ በበረከትህ ልግበኝ ምስክርነትህንም ለአለም ልመስክር እማምላክ ጥሪኝ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚማፀን እለት እለትወገንኖች በተረገላቸው ሁሉ የሚደሰት በፀሎታችሁ ወለተማርያምናቤተሰቤን አስቡኝ አምላከ ቅዱስ ጊዩርጊስ ማረን አምላከ ቅዱስ ጊዩርጊስ እርዳን አምላከ ቅዱስ ጊዩርጊ አቤቱ ይቅር በለን

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 11 дней назад +1

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን እኔ ለምዶብኛል ማሪያምን ነዉ የምለዉ እግዚአብሔር እያወቅን በድፍረት ሳናዉቅ በድፍረት ያደረግነዉን ይቅር ይበለን እመቤቴ ምህረት ታደርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 День назад +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @MonaMona-c6t
    @MonaMona-c6t 11 дней назад +12

    ኧረ ውዴ እኔም እዋሻለሁ ይቅር ይበለኝ በጣም ነው እየማልኩኝ ነው የምዋሸው
    እንደውም እየተማፀንኩኝ ነበር አምላኬ ይህን ውሸት አንሳልኝ እያልኩኘ ነበር ❤❤❤

    • @yemariamyemariam4170
      @yemariamyemariam4170 11 дней назад +1

      ንስሃ ግቢ፤ ስግደት አብዥ፤ እንድዋሽ የምታደረገኝ እርኩስ መንፈስ በስላሴ ስም ስራህን አቁም ታሰር እያለሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጪ እግዚያብሔር ይረዳሻል፡፡

    • @Sfyg-zl6ly
      @Sfyg-zl6ly 11 дней назад

      እኔም በጣም ዋሽቻለሁ ገን ወዳዉኑ እመቤቴ ይቅር በይኝ እላለሁ🙏😭

  • @SaraS-p8t
    @SaraS-p8t 10 дней назад +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይማረን

  • @yada8731
    @yada8731 7 дней назад +2

    እህቴ: የእንጨት: መስቀሉን: አንቺም: አድርገሽ: እንደምናይሽ: ተስፋ: አለኝ 😊

    • @getahoy3619
      @getahoy3619 6 дней назад

      ማለት የእንጨት መስቀል አይደረግም ?

    • @yada8731
      @yada8731 6 дней назад

      ጌታችን: የተሰቀለው: በእንጨት: መስቀል: ስለሆነ: የአንገታችን: ማህተብ: እንዲሁ: ይሁን: ለማለት: ነው እህቴ ።።

    • @getahoy3619
      @getahoy3619 5 дней назад

      @@yada8731 እንደዛ ነው እሺ ግን ሁሉም ትርጉም አለው የወርቅም የብር የነሀስ ....

    • @mysterious18894
      @mysterious18894 4 дня назад

      Sweet sarcastic

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 11 дней назад +1

    Amen Egziahber hayal new🙏🙏🙏♥️♥️♥️🥰🥰🥰

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 11 дней назад +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን

  • @HabtamAddise
    @HabtamAddise 10 дней назад +1

    ወንድማችን በርታልን በትግስት ነው የምታዳምጠው ይደንቃል

  • @LeyuAkelea
    @LeyuAkelea 11 дней назад +3

    ኤደው ይይት ባይ ነኝ ያለሄደአያውቀዉም የኤድነው እንግባባለንሰማህቱ ይለያል እሱን የሰጠን አምላክ ይክበርይመስገን

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 9 дней назад +1

    ይህ መልእክት ለእኔ ነው መሀላ ያስራል 😥

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 11 дней назад +7

    የካናዳዋ እህታችኝ ያንቺንም የግደኛሽን ልጆች እንደስበችላችሁ የሄዳችሁም ልትሄዱ የተዘጋጃችሁ ምናለበት ወንድም እህቶቼ ግዴላችሁም እህታችንንም ጨምሮ ኣላዬ ኣንተም ገብረእግዚኣብሔር ቄጠሮ ይፍታልህ የልብህን ሀሳብ በቸርነቱ ይፈፅምልህ ለቦታው ያብቃህ በሉና ኣስቡኝ እባካችሁ ኣትጎዱም ምን ይታወቃል የሱን ጥበብ በማናችሁ ኣድሮ እንደሚምረኝ ይህን comment የምታዩ የምታነቡ ሁሉ ኣስቡኝ የድግል ልጅ በመንግስቱ ያስባችሁ እባካችሁ

    • @AlemAlemu-p7g
      @AlemAlemu-p7g 9 дней назад

      አሜን እህቴ ለደጁ ያብቃሽ

    • @mimikalayu3737
      @mimikalayu3737 6 дней назад

      እህቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ ያብቃን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 11 дней назад +1

    እማምላክዬ አስቁሚኝ እያስቆምሽኝ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ርግፍ እንዳደርገው አድርጊኝ። ❤❤❤

  • @asratengida7493
    @asratengida7493 2 дня назад +1

    ,ሰማእቱ እባክህንለደጅህ አብቃኝ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 дней назад +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 8 дней назад +1

    እመቤቴ እኔን ሀፃተኛይቱን አስቢኝ የኔ የባሰ ነው እናቴ ይቅር በይኝ🎉🎉🎉

  • @Baiyenis
    @Baiyenis 11 дней назад +1

    ኣባቴ ሰማኡቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣበቃኝ ሰደትኛ ልጅ 😢 እሁንስ ሁሉ ነገር ኩቱ መህን ልበይ መቀቨል እበይ ኣልኝ በፁሎት እስብኝ ወለተ ሚካኤል እያላቹ😢

  • @WINTANAYEABYO
    @WINTANAYEABYO 11 дней назад +1

    መድሃኒአለም ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኛ እና ልፈወስ ልመስክር

  • @EnatAbebaw-vr6xk
    @EnatAbebaw-vr6xk 11 дней назад +1

    አምላከቅዱስጊወርጊስእኔንምሀጵፂአተኛዋንለደጅህአብቃኝ

  • @RitaRita-mb6yt
    @RitaRita-mb6yt 11 дней назад +1

    ወንድም አላዬ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 11 дней назад +2

    የእግዚሃብኤር ስራው እፁብድንቅ ነው፤ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ምልጃዋ ልዩ ነው የኔ ውድ እናት።

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 11 дней назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መልዕክቱ ትክክል እና ተገቢ ነው መሐላችን ልክ አጥቷል በተለይ የቅድስቲቱን የድንግል ማርያምን ስም በአነሰዉ በበዛዉ ነገር ነው የምንጠራት ለስም አጠራራቸዉ ክብር እንስጥ ለስም አጠራራቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ ለሐያሉ መድኃኒዓለም እና ለእናቱ ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤በተረፈ ምስክርነት የምትሰጡ ምዕመናን ንግግራችሁ ፅድት ያለ አማርኛ ቢሆን ጥራዝነጠቅ እንግሊዝኛ ቢቀር በተለይ የዛሬዋ እንግዳ ሙሉ ንግግርሽ እንግሊዘኛ ቢሆን ተርጉመን እንሰማዋለን በጣም ተቸገርሽ በአማርኛ ለማዉራት ይኼ ለሌሎች ምዕመናን ጭምር ነው በትክክለኛ አነጋገር መስክሩ

    • @MahletMelaku-i8u
      @MahletMelaku-i8u 11 дней назад

      እሺ በጣም ይቅርታ መጥፎ ልማድ ነው አስተካክላለሁ 🙏

  • @KmUs-u7b
    @KmUs-u7b 11 дней назад +1

    አምላክ ቅዱሱ ጊወርጊስ ይቅር ብለህለደደጂ አብቃኝ

  • @MuzitBokre
    @MuzitBokre 11 дней назад +3

    Enate eme berhan ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 9 дней назад +2

    ምን ይሻለኛል እኔ ያፈ መፍቻ ማርያምን ካላልኩኝ እሽ አይለኝም ልተወዉ ብል እራሱ እንዴት ነው የምትወው ማይልኝ ሲሉኝ እራሱ ማርያምን ነው የምለው አይ መከራየ 😢😢😢😢😢😢

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 11 дней назад +1

    amen ❤❤😢

  • @Getemeaza
    @Getemeaza 11 дней назад +3

    wa nafsey wayelshe abetw maren yekr balne😢😢😢

  • @YenesewAbebe-i8h
    @YenesewAbebe-i8h 11 дней назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን:: ዛሬ ለስራ ራቅ ያለ ቦታ ሄጀ ከደረስሁበት ቦታ የሆነ ጥግ ያዝሁና ያለነጠላ ሰይፈ መለኮትና ሰይፈስላሴ ጸሎት አደረስሁ: እንደጨረስሁ ትንሽ ደቂቃ ተኛሁ: ወዲያዉ በህልሜ ነጠላህን የት ጣልከዉ ? እንዴት ያለ ነጠላ በል ሂድ አምጣዉ አለኝና መኪና ይዤ እየሮጥሁ በፍጥነት ከቤቴ ስደርስ ከእንቅልፌ ነቃሁ::አቤት የጠበቡ ብዛት::

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 11 дней назад +2

    እመብርሃን ይቅር ትበለን እንጂ ሁላችንም በሚባል ደረጃ እንምላለን ልምድ ከባድ ነዉ እሷ ትንቀልልን ከምር

  • @እውነትን
    @እውነትን 11 дней назад +2

    አላዬ እግዚአብሔርን ልበልህ ሳኡዲ ለመሂድ በእግሬ ወር ሂጃለሁ ምን አለ ሰመአታቱ በ እህግሬ ሂጄ ይቅር ባለኝ እኛ ተሰደት ያለንው እንዴት እንደምንሰቃይ የቤተስብ አምልኮ የኛ ሀፃያት አር ሰንቱ😢😢😢😢 ለንሰሀ ያብቃኝ ሌላ ምንም አልልም

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu 11 дней назад

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመህን አምላከ ጊዮርጊስ ያርዝምልህ አባቴ ሰማእቱ ለጅህ አብቃኝ እህታችን ፌል የሜለዉን ቋንቋ ብተይዉ እኔ የግል አስተያየት ነው ግን ይቅርታ አመብርሀን ካችጋር ትሁን

  • @KiyaTigest
    @KiyaTigest 8 дней назад +1

    ላንቺየደረሰ,ሰማእተለኔምለሚሰኪኗየደረሰል,ኢሜነኢኢመን

  • @Buzayhufile
    @Buzayhufile 2 дня назад

    እግዝሀብሄር እኔንም ለደጅህ ያብቃኝ

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 11 дней назад

    አንተ እኮ ተመርጣኸል እኔ ባልሄድም ብዙ ትምህርት ወስጃለው በጣም ይገርማል እኔም ለደጁ ያብቃኝና ለምስክርነት ያብቃኝ በርታ ወንድሜ ሰማአቱ ያበርታህ ተመስገን