ደሜ መራር ነዉ ነገር ይፀናብኛል ምንም ዉስጥ የለዉበትም | faithline | abel abuna | aman shalom | ermias abebe | dagi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    ኤርሚያስ ልቡ የተሰማዉን ሁሉ ተናገረ | ኤርሚያስ አበበ | faithline | abel abuna | dagi tilahun | aman shalom
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 32

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 10 дней назад +5

    አቡ ፀጋ ይብዛል

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 9 дней назад +3

    ጀግናው የኢየሱስ ወታደር አቤላ ሀስተኞች ጠንቋዮች ሌቦችን ሀብታቸውን መሳርያቸውን ጋርዳቸውን ሳትፈራ በህይወትህ ቆርጠህ የምታጋልጥ ያርበደበድክ ጃግና ብታጠፋ እንኳን ለዘለአለም እንወድሀለን ከኛ በላይ ኢየሱስ ይወድሀል አዝማሪው ተስፋ ቆርጦ እየለፈለፈ እያበደ ነው ይማረው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 10 дней назад +4

    እይዞህ በምንም እይነት ውስጥ ብትሆን በምድር ላይ ስንኖር ልል ግዜ እያጠፋን እግዚአብሔር እየበደልን ልል ግዜም እንደታሳሳትን ነው ጌታ ገበናችንን እየሸፈነልን ገበናችንን እየደበቀልን ነው እንተ እቡናዬ ብርቱ በንስሀ ታጥበህ የጌታ ፀጋ በመቃተት ከትላንት ያወጣህን ከዛሁሉ ዝብርቅርቅ ህይወት ያወጣህን የልጅነት እባትህን ለምነው ብርቱ ሁልግዜም ልብህን እጥብቀህ ጥብቅ ብዙ ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን በመድፈር የለም እስከማለት የደረሱት በእማኞች ጉሸማ እና መገፋፋት ነው እንት ግን ለሁሉም ይቅርታን ስጥእና እንደህፃን ልብ ንፁህ ሆነህ ለመሻገር ወደተቀመጠልህ ወደታቀደልህ ገስግስ እይዞህ ብርቱ የጌታ ፀጋ ልብህን ይጠብቅ በርታልን እንወድሀለን ወደላይ ብቻ ክፍል ምድር ይቀልልሀል ወደምድር ደግሞ ካየህ እንደምታውቀው ነው

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 10 дней назад +12

    መስቀል ሚድያ ይቀጥላል ወንድሞቼ በርቱ

    • @Omagati
      @Omagati 9 дней назад

      መሸቀል ሚድያ😂

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 8 дней назад +1

    ጌታ ይረዳቹሁል አቤላዬ ተባረኩ ❤❤❤መስቀል ሚዲያ ይቀጥላል ! ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የለንም🙏🥰😍🥰

  • @Kidouo
    @Kidouo 10 дней назад +5

    ,መስቀል ሚዲያ ይቀጥላል

  • @senafwolde3934
    @senafwolde3934 9 дней назад +1

    We Love you brother

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 9 дней назад +2

    መስቀል ሚድያ የኢየሱሰ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 8 дней назад

    የስህተ ት አስተማሪዎች በዚህ ዘመን እንደመስቀል ሚዲያ ዓይነት እውነተኛ የአግዚአብሔር አገልጋዮች የነበሩና የሆኑም የሚቀርቡበት ሚዲያ ይመሰረታል ብለው ስለማያስቡ ደንግጠው ነው በየለቱ እነአቡናን የሚጠሉት ለማፍረስም ቁጭ ብለው የሚያድሩት ግን መስራቹ ጌታ አሸናፊ ነው በድል ይወጡታል

  • @MeseretHaile-vt6mm
    @MeseretHaile-vt6mm 9 дней назад +1

    ልክ አይደለም ለማለት ማን ገምጋሚ አደረገህ የክርስትና ውሀ ልክ አንተ ነህ?እሺ እሱን ስበከን አቡናዬ ጀርሚዬ እውነተኛውን ወንጌል ስበኩን እነሱን አትስበኩን

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 9 дней назад

      ሀስተኞችን አትቃወሙብን????

  • @lalumalu7511
    @lalumalu7511 10 дней назад +1

    Shameless 🥲you dont defend Word of God

  • @sunydaylastday
    @sunydaylastday 9 дней назад

    ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን አካሄዳቹ አላማረኝም ፖለቲካ የገባባቹ ይመስለኛል ፖለቲካ አስወጡ

  • @Omagati
    @Omagati 9 дней назад

    Tafu ምነው አቤል በሬቻ ከወራት በፊት ሌሎች ወንድሞቻችን ለመጣል እንደዛ ሲጣደፍ እንደዚ አልሆንሽም ነበር ወይስ በዘር ነው ስብስባቹ🤔
    ብቻ ጥሩ ትምህርት ነው ለሌሎች እንደተመኘሽው ለራስሽ እርር ድብን ማለት ይሁንብሽ😐አልልሽም ተባረኪ

  • @alem-le5cs
    @alem-le5cs 10 дней назад +1

    አቡና መንቀፍ ምንም አይጠቅምህም ወድቀህ የተነሳህበትን አስብ እባክህ እባክህ አይጠቅምህም።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 9 дней назад +1

      አታገልጠን ነው እንዝረፍ?

  • @teshalebiku1267
    @teshalebiku1267 10 дней назад +3

    እባክህ ከዮናታን ራስ ውረድ !!!አይሰለችህም??የወንድሞች ከሳሽ !!!

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 10 дней назад +1

      ዮናታንን መደገፍ አይደለም ተሸክመህ መዝለቅ መብትህ ነው በእግዚ አብሔር መሸቀጥ ግን አይፈቀድም

    • @Gosple234
      @Gosple234 9 дней назад

      ​@@saraabrham123 እንደ ፈሪሳዊያን ለእግዚአብሔር ልትገድይለት ነው አይ የጴንጤ ፈሪሳዊ

    • @Gosple234
      @Gosple234 9 дней назад

      ​@@saraabrham123 እንደ ፈሪሳዊያን ለእግዚአብሔር ልትገድይለት ነው አይ የጴንጤ ፈሪሳዊ

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 8 дней назад

      @@Gosple234 መንፈሳዊ ነጋዴዎች እንዲህ ዐይነቱን የወረደ ሰው ያመርታሉ,ተሳዳቢ ብትሆን አይገርምም,የዮናታን ጋሻ ጃግሬ

  • @lalumalu7511
    @lalumalu7511 10 дней назад +1

    Leflafi 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 10 дней назад

      ,,ነውረኛ

    • @Omagati
      @Omagati 9 дней назад

      ​@@saraabrham123 ወራዳዎች

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 10 дней назад +1

    ሞገስ የለህም፣ ባህሪ የለህም፣ እውቀት የለህም፣ ፍቅር የለህም፣ የሰው መውደድም የለህም

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 10 дней назад +2

      አይባልም,ነውርም,ሀጢዐትም ነው,ሰው ሁሉ የራሱ የሆነ ሞገስ,ዕውቀት,አለው

  • @Gosple234
    @Gosple234 9 дней назад

    አቡና ጥያቄ አለኝ ይሄንን ኮሜንት ምታነበው ከሆነ ዩናታን በትምህርት ከማይስማማው ከጃፒ መድረክ ላይ ቆመ አልክ እኔ የዩናታንን ስህተት ላፀድቅ አይደለም ነገር ግን አንተም እኮ በትምህርት ከማይመሳሰልህ ከአማን ሻሎም ጋር አንድ ላይ አገልግለሀል እሱ እየሱስ ለአለም ሁሉ አልሞተም ይላል አንተ ለአለም ሁሉ ሞቷል ትላለህ በትምህርት ማትስማሙ ሰዎች አንድ ላይ ስትሆኑ ቃሉ ለናንተ አይሰራም እንዴ

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 10 дней назад

    የሴት ወይሮ እናተ ወንዶች አይደላችሁም😅😅

  • @senasafikre
    @senasafikre 10 дней назад

    አንተ ሚሊሻ መቸ ነው ንሰሃ የምትገባው ሰው እንዳይድን ነው?