Interview Guide / የቃለ መጠይቅ ቅድመ ዝግጅት እና ማስታወስ ያለብን ነገሮች
HTML-код
- Опубликовано: 5 ноя 2024
- የቃለ መጠይቅ ቅድመ ዝግጅት እንዴት መሆን እንዳለበት እና ወደ ዋለ መጠይቅ ከመግባትችን በፊት እን ከገባን ቦ ኋላ ማስታወስ ያለብን ነገሮች ምን ይመስላሉ ?
time code
0፡00 መግቢያ
1፡45 - ቅድመ ዝግጅት
1፡48 - ሓሳብ መሰብሰብ
2፡36 - ትኩረት በድርጅቱ ፍላጎት ላይ
3፡18 - ምን ማድረግ ትችላለህ
3፡55 - የሽያጭ ስራ ነዉ
4፡46 - ብዙ አለመናገር
5፡25 -አለባበስ
6፡10 - ማስታወስ ያለብን ነገሮች
6፡16 - በስዓት መድረስ
7፡01 - ተፈላጊ አለባበስ
7፡31- ፀጉር አቆራረጥ
8፡21- ስለ ድርጅቱ ማወቅ
8፡55 -ማዳመጥ
9፡16 - አስበህ መልስ
9፡44 - ተተኪ ሓሳብ
10፡26 - የመጨረሻ ሰዓት
ጠቃሚ መረጃ ነዉ፡፡
Very helpful, thanks for the video!!