ከኤርትራ ጋር ነው ምንቀጥለው ከኢትዮጵያ ጋር አንቀጥልም | የትግራይ ምሁራን የህወሓት ቫይረስ ይዟችዋል | አትሌት ደራርቱ ጎዶሎ ይቅርታ ነው የጠየቀችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 482

  • @NatiShibeshi
    @NatiShibeshi 18 дней назад +13

    አሪያ ሰለ ፖለቲካ ሚተነትን በጣም እውነተኛ ሰው እንወድሀለን

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 18 дней назад +19

    የደራርቱ አወዳደቅ እንደ ሙቀጫ መሆኑ አይቀርም

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 18 дней назад +57

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ ተባረኩ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад +26

    የህዳሴ ግድባችን በመለስ ዜናዊ ዘመን ተጨመላልቆ የነበረ የህዳሴ ግድባችን አሁን ፈጣሪ አግዞን በጀግኖች ኢትዮጵያዉያን ተሳካልን 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @BirhanBirhan-r1k
      @BirhanBirhan-r1k 18 дней назад

      ወሬ አብይ ወደልስጣን ከመምጣቱ በፊት ስንት ፐርሰንት ነበር የተሰራው ግድቡ ? ስልጣን ከያዘ በኋላስ ስንት ፐርሰንት ነው የተሰራው ? አሽቃባጭ

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 14 дней назад

      ማፈር የምባል ቀር. Aby ሲመጣ 65% የነበር ግድብ 35 % ለማጠናቀቅ 12 አመት አሁንም አላለቀም 😆😆😆

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 14 дней назад +1

      @@abrahamt2356 . ​ .እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ብፈጣሪ ንምልማን ንስቃይ ንሓዘን ንዉርደት ንጥሜት ንሞት ንመርድእ ንቁዛመን ዝተፈጠረ ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ኣታ ጥምባም ዓጋመ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 18 дней назад +29

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና አርእያያያ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад +29

    ኢትዮጵያ ተሳክቶላታል ተከናዉኖላታል አብችዬም ተሳክቶለታል ክብር ለፈጣሪያችን ይሁን 🙏🙏🙏

    • @mulertadesse5773
      @mulertadesse5773 17 дней назад +1

      ere bakh!!!! ager eyefersech tesakalh

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 14 дней назад +1

      ምኑ ነው የተሳካው አረ አባካችሁ በህግ አምላክ.. ኢትዮጵያ አየፈረሰች ነው.. አራሃብ አያሰቃየን ነው.. ምነው አናተ ጦዛችሁ ነው.. አኛ ግን አራት አመት ሆነን በስቃይ..

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 18 дней назад +43

    ተባረክ ስዬሜ ወዲሻንበልን ፕሮሞት በማድረግህ ወዲህ ሻምበል ለትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለቀድሞ መከላከያ ስራዊት አባለት የሚኖር በጣም ትልቅ ሰው ነው።

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 18 дней назад +29

    የደራርቱ የለበጣ ይቅርታ ብቻ ሳይሆን የአበበ ግደይ መሽኮርመም እና ለማስተባበል መሞከር ነው ያስደነቀኝ

    • @Bertsfa2727
      @Bertsfa2727 18 дней назад +1

      አበበ ተብዬው አደርባይ ሙሰኛ ነው😂

    • @Dአዲስአበባልጅ
      @Dአዲስአበባልጅ 15 дней назад +1

      አበበ ግደይ እኳ ቂጥ ለሽ ነው

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k 18 дней назад +13

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @aklile7691
    @aklile7691 18 дней назад +6

    ደራርቱ፣ ይህ ድሪቶ አስተሳሰብሽ፣ ላይወድቁ ውድቅት የበለጠ እየዳረገሽ ስለሆነ፣ በአስቸኳይ ስልጣን ብትለቂ ይሻላል፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንጥፍጣፊ ክብር ውስጥሽ ካለ።

  • @ABBKebede
    @ABBKebede 18 дней назад +16

    Thank you seyume and Areya .. i have a big respect for you guys.. and i wanna thank you for what u have done to our great country 🙏

  • @MambooTamayo
    @MambooTamayo 18 дней назад +5

    ስዩሜ በህይወቴ ተናግሬው አላውቅም የኔ ውድ ወንድም ከኔ እላይ ቀንሷ እድሜ ይስጥህ ሁሌም እፀልይልሀለው በፍርሀት ቆፈን አልቅ ነበር አንተን ባልሰማ የምሰማው ሁሉ እንደ ጦር እግር ይገለኝ ነበር የኔ ምርጥ እንኳን ያንተ ትውልድ ሆንኩ ዘመንህ ይለምልም የኔ ውድ ወንድምምም😊😊😊

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 14 дней назад

      ማን ልበል 😢😢??

  • @gudetaedao245
    @gudetaedao245 18 дней назад +11

    እንኳን በደህና መጡልን። ስዩሜ እና አርአያ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ 18 дней назад +36

    ሁለት ምርጥ ሰዉች

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад +21

    ደራርቱ እየሳቀች አትሌቶቻችንን የምታሰቃይ ሴረኛ ነች ሰክራ የሆዷን ተንኮል ተናገረች ገዛኸኝ ጀግናችን ነዉ እድሜ ለስዩም ተሾመ እዉነቱን አወቅነዉ

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 18 дней назад +8

    እንዳው ምን ይሻለናል?የተማመንባቸው ሰዎች ሁሉ ወርደው ተገኙብን በታማኝ ስታመም ከረምኩ ደራርቱ ደሞ አሁን

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 18 дней назад +6

    ወይ ሰዩም 😮 የንቦችን የአንድነት መደመርን በምሳሌ ያቀረብከው ምሳሌህ መልካም ሆኖ ✋ ግን መርሳት የሌለብህ 🙏 ከወያኔነትና በብሔር ፅፈኝነት ወደብልፅግና በሃላፊነት ተገልብጦ ከነካድሬዎቻቸው በገቡ የፓለቲካ አመራሮች በአገርና በህዝብ ላይ እንደፈለጉት የሚፈነድቁባት ይቅርታው ፣ ይቅርታው 🙏✋ በዛ 🙏✋በዛ ✋

  • @gudetaedao245
    @gudetaedao245 18 дней назад +31

    ከአምስት አመት በፊት ዜና መስማት አልወድም ነበር የጀመርኩት በጓደኛዬ ግብዣ ነው የጀመርኩት YENETA T....ወደ ...ዛሬ። ......❤❤❤❤❤❤

  • @gelau777
    @gelau777 18 дней назад +27

    ተወዳጆቹ ስዩሜና አሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ❤የማትጠገቡ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች❤

  • @barok8920
    @barok8920 18 дней назад +10

    ጥሩ ውይይት።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 18 дней назад +17

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @getachewchanie5845
    @getachewchanie5845 18 дней назад +22

    ስዩሜ ኑርልን ምርጥ ነህ ትንታኔህ ይመቸኛል :! በርታልኝ

  • @woineshetdegefe3080
    @woineshetdegefe3080 18 дней назад +8

    Our heros

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 18 дней назад +6

    ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች💪💪💪

  • @dawadawit-jz9gm
    @dawadawit-jz9gm 18 дней назад +14

    ስዬ እና አርአያ እንኳን ደህና መጣችሁ ትልቅ ክብር አለኝ ለእውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад +17

    ጌታቸዉ ረዳና ጻድቃን ገብረትንሳይ ሰላም ፈላጊ ናቸዉ የአብቹን ቃል ሰምተዉ የችግኝ ጥቅም ገብቷቸዉ ችግኝ ተክለዋል

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g 18 дней назад +3

    ስዩሜ እናአርአያ ምርጥ የኢትዮጲያን ልጆች ረዥም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 18 дней назад +7

    ወድሙቻችንእግዛቢሒር ይባርካችሁ ኢትዮጵያዊው ሁሎ በአድ በመስማማት ከችግሯ እደትፈታ ለጠላቶችን የምናስቀና እድንሁን ምኞቲ ነው

  • @AddisuAddu
    @AddisuAddu 18 дней назад +5

    ስዬ የኢትዮጵያ መብራት መሆኑ (መተኮሱ)ስለማይቀር የትግራይን ህዝብ ከጥፋት ለመታደግ እና ህልውናውን ለማስቀጠል ቀድመን እነዚህን የደም ሱሰኞች አናት አናቱን በምትለው ቋንቋ መጠቀም አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 18 дней назад +17

    እነ ደብረጽዮን ግን አልተከሉም፣ችግኝ መትከል የሀገር እንጂ የብሄር ወይም የፅንፈኛ ጉዳይ ሳይሆን የማንነት መገለጫ ክብር ነው።

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 18 дней назад +5

    ሰዬ ምርጡ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад +21

    ኢትዮጵያችን በአለም የአረንጓዴ አሻራ ክብረ ወሰን የሰበረችበት ቀን ነሀሴ 17 መቼም አንረሳትም 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @teferimekonen3416
    @teferimekonen3416 18 дней назад +6

    ስዬ በእሼ ይዤሃለሁ ሁሌ ከአርአያ ጋር ስራ በናትህ እንዴት ድስ ይላል ትችላላችሁ

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 18 дней назад +6

    አርአያ አስተያየት ስጥ እንጂ እንወድሃለን፣ስዩምን ብቻ ለምን ??❤❤❤

  • @ABBKebede
    @ABBKebede 18 дней назад +16

    Thank you brothers again 🙏

  • @FuadLove-cy2rg
    @FuadLove-cy2rg 18 дней назад +5

    ምርጥ የኢትዬጵይ ልጆች

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 18 дней назад +6

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና አርያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SebeledejeneGebresilasie
    @SebeledejeneGebresilasie 18 дней назад +8

    እናንት የኢትዮጵያ ልዮ ጀግኖች ኑሩልን !!!!!!!!!!!! ስዬ ፣አርዓያ !!!!!!!!! I really love you !!!!!!!! Because you love ETHIOPIA and ETHIOPIANS !!!!!!!!! G/BS you !!!!!!!

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 18 дней назад +4

    ሰዬ እና አርዓያ የኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ

  • @sancho959
    @sancho959 18 дней назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ አርአያ

  • @girmadesalegne7245
    @girmadesalegne7245 15 дней назад +1

    ሥዩሜ and ዓርኣያ
    The best program (the most tangible information).thanks guys.

  • @ekg2186
    @ekg2186 18 дней назад +14

    ኢቶዮጵያ በክብር ለዘለዓለም ትኑር!🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @senait1912
    @senait1912 18 дней назад +15

    ምርጥ ኢትዮጵያውያን ክበሩልን🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-qv7ev8qm4u
    @user-qv7ev8qm4u 18 дней назад +4

    እነዚህ አገርቷን የሚያምሱሃትን ወያኔዎች በማንሳት ትግራይ ሕዝቡን ማዳን አለብን ስዩም እና አርዖያ።

  • @SebeledejeneGebresilasie
    @SebeledejeneGebresilasie 18 дней назад +3

    ስዮሜ እንቁልልጬ ብቻ አይደለም ። በአገራችን በኢትዮጵያ ጉዳይ ኢትዮጵያዊያን እንደማይደራደሩ ማሳያም ጭምር ነው ከዛ ባለፈ በፖለቲካው ወይም መሪያችንን በመደገፍ እና ባለመደገፍ በኩል ስትመለከተውም እየተሳሳቱም ቢሆን እደግፋቸዋለን እንጂ አሳልፈን ለባዕድ አገራት ሰጪ ባንዳዎች አለመሆናችንን ማስመስከሪያ ነው ። ለምን አኛው በእኛው የምንማመር እና የምንተራረም ህዝቦች ስለሆንን ነው አለቀ ። በአውነት በእውነት ደስ የሚየሰኝ ግን እዛ ቦታው ላይ ደግሞ ሳይንገኝ የቀረነውን የሚያስቀና እና ፀፀት ውስጥ የሚከት ልዮ ቀን እና ሥራ ነው ። በጣም ደስ ይላል ፈጣሪያችን በሁሉም ነገራችን እና ስራችን እደዚሁ የምንግባባ፣ የምንተጋገዝ ፣ ዓለምን የምናስቀና ያድርገን ።

  • @sancho959
    @sancho959 18 дней назад +6

    ግን ለምን በዚህ ስፖርት ጉዳይ ዶ/ር አብይ እጁን አያዝገባም ........

  • @tsedaybogale6606
    @tsedaybogale6606 18 дней назад +5

    ዉይ ስዬ ጠፍጠህብኝ አስጨነኸኝ እኮ አርአያ የኔ ውድ እጅ ተነስቻለሁ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 18 дней назад +5

    ለምን ለአርአያ እንዲያወራ እድል ስጠው እንጃ።

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 17 дней назад +2

    አጀግ የምንወዳችሁ አራአየና ሱዬሚና በርቱ የኢትዬጰያ ጀግኖች አርአያ ጠፍተሀል አትጠፋ ወንድማችን ሰላማችሁ ይብዛ ድል ለመከላክያችን

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 18 дней назад +63

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

    • @kaki682
      @kaki682 18 дней назад +3

      😂😂😂😂😂😂

    • @teddy17069
      @teddy17069 18 дней назад +1

      Kkkkkk……

    • @MambooTamayo
      @MambooTamayo 18 дней назад +1

      ከዛም በላይ

    • @kubabetubeyousef4260
      @kubabetubeyousef4260 17 дней назад +3

      ሰዩ የቀጣናው ረብሻ (ጦር) ነዉ።

    • @songohan7170
      @songohan7170 15 дней назад +1

      ይሄ ጫታማ የሴት ልጅ ትላንት አፉ እስኪተረተር ኢትዮጵያ እንዳትፈረስ ህልውናውን ያጰናው ሻቢያ ነው ሲል እንዳልቋየ ዛሬ ደሞ መቷ ስልሳ ግራድ ተከርብቷ የሻቢያ ህልውና ኢትዮጵያን በማተራመስ ነው እያለ ይስብከናል ::
      እነዚ ስውች እመራሮች ምሁራን ነንባዮች የማይድኑ በሽተኞች ናቸው ::
      በግልባጩ የሚከሱት ሀገር እቺ የሚመኩባት ዛሬ ጸንታ እንድታገግም ደሙንም አጥንቱን ከስክሷ ይሄ ጅንጅናማ ጫታም እዚ ቁጭ ብሏ ላሀጩን እንዲያጠባጥብ እድሉን ያመቻችለት ሻቢያ መሗኑን እሱም ጠ/ሚ የዘነጉት ይመስለኛል ::

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 18 дней назад +4

    ይሄኛው አሰላለፍ ሁልጊዜም ጠንካራና አስደሳች ነው ።

  • @Welse1965
    @Welse1965 18 дней назад +2

    ሰዩሜ አገራችን ላይ የተፈረደባቸው ሰዎች ይቅርታ እያሉ መፍታት እሰካልቆመድረሰ ገና ብዙ ግፍ ይፈፀማል ይህ ነገር መቆም አለበት

  • @NaduSmart
    @NaduSmart 18 дней назад +9

    ስዩም እና አረአያ እጅግ በጣም ነው የማደንቃችው እና የምወዳችሁ

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 18 дней назад +17

    የኢትዮጵያ ምርጥ ዜጎች!!!❤❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 18 дней назад +2

    ፅንፈኛውና ተንኮለኛው የአገርና የህዝብ ደም መጣጭ አውሬው ህውሃትን ከህዝብ ነጥሎ ከማውደም ይልቅ 🙏 የተለያዩ ምክንያቶችን በመሰጠት ለ31ዓመት በዕብሪት ጥጋብ በተደራጀና በተጠናከረ አይነኬነቱን በማረጋገጥ በአገሪቷና በህዝቧ ላይ አሁንም ማጨመላለቁንና ማቡካካቱን ተያይዞታል የመንግሰት ዝምታውም ቀጥሏል እንግዲህ 🙏✋ በመንግሰትና የወያኔ የድራማ ተጫዋችነት የሚለየው እንዴት ነው 🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад +3

    ሰላም ስዬዬዬና አርአያ 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @danielzeleke5635
    @danielzeleke5635 18 дней назад +2

    ስተሜ በጣም ነዉ ማከበርህ ግን አርአያ እንዲያወራ ትንሽ ጊዜ ብሰጠው ጥሩ ነበር

  • @KunaVenue
    @KunaVenue 18 дней назад +3

    አህመዲን ጀበልንን ለቀቅ አድርገው, እንዳንተ ሚዲያ ላይ ወጥቶ እንዲህ አደረኩ ብሎ ማውራት አይጠበቅበትም ብዙ ነገር ለሙስሊሙ ህብረትሰብ አድርጏል አስተምሮዋል እያደረገም ነው ያለው በጣምም ተወዳጅ የእምነት መምህር ነው!

    • @hubiFeker
      @hubiFeker 18 дней назад

      አደል በዘረኝነት የታወረ በሽተኛ.ነው

    • @KunaVenue
      @KunaVenue 18 дней назад

      @@hubiFeker ቱልቱላ እውነቱን የተናገረ ዘረኛ ምናምን ተረት ተረት እያላቹ ማሸማቀቅ አይሰራም !

  • @MeredKinfergb
    @MeredKinfergb 18 дней назад +1

    Siyum and Araya are well sergery of Tplf.Thankyou for dedication,well information and valuable discussion.
    Keep it up

  • @PalestainPalestain-q9r
    @PalestainPalestain-q9r 12 дней назад +1

    ልማታችን በሁሉም ዘርፎች ከጀግናው አብይ አህመድ ጋር አጠናክረን እንቀጥላለን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад +3

    እኛም አብቹን ሰምተን የኢትዮጵያችንን ጥሪ ተቀብለን ችግኝ ተክለናል 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 17 дней назад +1

    ስዬዬዬ ና አራያ ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊያን ሀገራቸውን የሚወዱ ችግኝ መትከል ባሕላችን እንዲሆን በየ አመቱ ይተክላሉ።እናመሰግናለን💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 18 дней назад +3

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅች❤❤❤❤❤❤

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 18 дней назад +3

    አስተማሪ ቅጣት ነው መቀጣት ያለባቸው አሸባሪዎች ናቸው ያውም የወረዱ ዜጎች ናቸው ቢቻል ዜግነታቸውን መንጠቅ ነው

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 13 дней назад

    Thank you So moch for Meaning ful Conversation! even though I have certain differences!

  • @gabegattew4728
    @gabegattew4728 18 дней назад +2

    ከሻቢያ ጋር ሳንዋጋ አሰብንንና የባሬንቱን አካባቢዎች ነፃ ለማውጣት የአካባቢዎችን እናደራጅና ሻቢያን ጭንቅላታቸውን እናዙር:

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 18 дней назад +2

    እውነት ለመናገር ያማል ሕይወት ይለወጣል ማለት ዝበት ነው ሕሊና የሚባል ነገር ዬላቸው

  • @abiyouasnake2062
    @abiyouasnake2062 18 дней назад +3

    Please seye, give your guest a chance to reflect on his idea!

  • @Eethioshorts55275
    @Eethioshorts55275 18 дней назад +2

    ሱይዬ🥰🥰🥰 የኛ ኢትዮጵያዊ 😍

  • @Alias23686
    @Alias23686 18 дней назад +3

    ሲጀምር ይቅርታ መጠየቁ ስህተትን የማረም ዝግጁነተቷን አያሳይም። ዞር ትበልልን። ይቅርታውን ቀቅላ ትብላ።

  • @AbdulazizFaterh
    @AbdulazizFaterh 18 дней назад +1

    እንዴት ናቹ ስዩሜና አርአያ አብሽሩ ኢትዮጵያ ተሻግራለች አብሽሩ እንኮን ደስ አለ ባንዳዎች አገር ሀይማኖት የላቸው ከንደዚሕ ሆዳሞች ምንም ስለማጠብቅ ኢትዮጵያን የነካ አይምሮቸው ይነካ አዚዝ ከየመን

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 18 дней назад +1

    ሁለት የእውነት ኢ/ያዊ እንቁወች። እውነትን ሴራን ተንኮልን ለሃገርና ለህዝብ ብላችሁ ህይወታችሁን ቀብድ አሲዛችሁ ፊት ለፊት የምትጋፈጡ ጀግና ናችሁ።

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 18 дней назад +2

    ስዬ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад +2

    በአለም የተከበረ የአየር መንገዳችንን ዱርዬ ጋጠወጥ ባለጌ ስድ አደግ ወያኔ አያቀረሽበትም የማያዳግም እርምጃ መዉሰድ ያስፈልጋል ለሌላዉ ባለተራ እብድ

  • @GeremewAlemu-hu7tu
    @GeremewAlemu-hu7tu 18 дней назад +2

    Jawee & Jebalu ላይ ጠንቅቅ በል !!! ዋ

  • @AbelAshenafi-t1s
    @AbelAshenafi-t1s 18 дней назад +1

    ሮባ ስዩሜ ሁላቺሁንም በጣም እዎድሃለው አርአያ ግን ምንም ቃል የለኝም ዎንድሜ አባቴ ምን ልበልህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ኑርልኝ ሁሌም ተናገር ml

  • @modinali3987
    @modinali3987 18 дней назад +3

    Araya fetari yitebiqih qin sew neh ketilibet

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 18 дней назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 18 дней назад +2

    ስዩም እምዛ እኮ ሞቶ ተቀብሮ የነበረ አስከሬኑን አውጥተው የቆራረጡት።ጊዜ አስተዳደር ማለት ከህግ ማስከበር በኋላ በዶክተር ሙሉ ይመራ የነበረው ነው

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 18 дней назад +1

    ስዩሜ ጣልያንም እኮ ለአርባ ዓመት ኤርትራ የሚለውን ሥያሜ ከሰጣቸው በሁዋላ ሰሜን ትግራይና ደቡብ ትግራይ ካላቸው በሁዋላ ዋና ከተማዋ አሥመራ ቋንቋ ትግርኛ ስለ አላቸው በ1934 ዓ/ም በወልደእብ ወ/እብ ኃይለሥላሣሤ ጉግሣና በጅብሀ ባንዳዎች የተመሰረቱት እሁንም እየበጠበጡ ያሉት ከትግራይም ይሁን ከኤርትራ የሻቢያና የህወሀት መስራቾችና ባንዳዎች ናቸው የኤርትራንም ሆነ የትግራይ እንዲሁም የመላው የኢትዮዽያ ህዝብን እየበጠበጡት ያሉት በዓላማቸው እምነውበት ሣይሆን ሰላም ቢሰፍን እ
    በወንጀላቸው እንጠየቃለን የሚል ስጋት ስላላቸው እንጂ መቼም ውጤታማ እንደማይሆኑ ያውቁታል መንግስትም ሆንክ ህዝብ ነቅተህ ከነዚህ ባንዳዎች ራስህንና ኢትዮዽያን ጠብቅ

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 18 дней назад +1

    😊Derartu and Ahebier must be held accountable. This is not a joke.

  • @biftuuteshome8109
    @biftuuteshome8109 18 дней назад +2

    Thank you suye👌👌

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 18 дней назад +1

    ሱዬ እና አሪያ የኢትዮጵያ ልጆች አለቹ ኑሩልን ኢትዮጵያ ታሻንፈለች🇪🇹🇪🇹❤💪

  • @HenokAsefa-r9z
    @HenokAsefa-r9z 18 дней назад +1

    ስዩሜ እኔ የአንተ ፕሮግራም እንደ መደበኛ ትምህርት ነው ሁልጊዜ የማየው ለምን መሰለህ ፖለቲካውስጥ እንደሚሳተፍ ሰው አጠቃላይ ሀገራዊ አህጉራዊና(ቀጠናዊ)አለማቀፋዊ የፖለቲካ የኢኮኖሚ የአለም አቀፋዊ አሰላለፍነ በደንብ ሙሉ እየታ እንዲኖረኝና በእውቀት የታጠኩኝ እንድሆን እየረዳኝ ስለሆነ አመሰግንሀለሁ ሌሎችም የሚረዱኝ መጽሀፍቶች ካሉ ኢቦክስ አርግልኝ ያው የተተረጎመ ቢሆን ደስ ይለኛል የእንግሊዝኛ ችግሩ እኔም ጋር ስላለ እውነቱ ይህ ስለሆነ በአጠቃላይ አመሰግንሀሉ ከፍ ያለ ስብዕና ባለቤት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ አርአያ እንደ ስሙ ነው ልከኛ ሰው ነው ሁለታችሁንም አመግንሀችኃለሁ ተባረኩ::

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 18 дней назад +2

    BIG RESPECT FOR WONDERFUL JOURNALIST MR ARAYA . MR SEYOM, WHY IS KEEP DOING CHARACTER ASSASSINATION SPECIALLY THE AMBASSADOR OF AMERICA IN ETHIOPIA ?.

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 18 дней назад

      It's not character assassination The ambassador came to America and he was having a hidden agenda meeting with Lederu and his group.

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 18 дней назад +1

    የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች ሰላም ሰላም ብለናል 🎉🎉🎉🎉❤

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 18 дней назад +2

    ልክ ነሕ መንግስት ግን እዴት እደምያቸው አይገባይም መምታት ነው ቀድሞ

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 18 дней назад +1

    ተወዳጆቹ ስዩሜና አሪያ እንኳን ደህና መጣትች ❤የማትጠገቡ ምርጥ የኢትዮዽያ ልጆች❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 18 дней назад +2

    ወአው የመደመር ምርጥ ምሳሌ

  • @ermiasatlabachew7395
    @ermiasatlabachew7395 18 дней назад +1

    ስዩሜ እባክህ አርአያ ሃሳቡን ይጨርስ።

  • @hagere2204
    @hagere2204 18 дней назад +2

    Weyane shibirtegna mehonun yasmesekeru enne tiktoker joni

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 15 дней назад

    God bless 65 Million Amhara People💪❤️💪❤️Fano Forever💪❤️💪✅️

  • @FaridSekina
    @FaridSekina 17 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬን ክብር እና ለሀገሬ መውደድ ከነበረኝ በይበልጥ ከፍ እንዲል ስላረጋቹኝ ምስጋናዬ ከታላቅ አክብሮት ጋር ነዋ🙏

  • @abiselomtadelebitul7816
    @abiselomtadelebitul7816 18 дней назад +1

    የነ አለም ገብረዋህድ ጉጅለ ከፍተኛ የሞራል እና የስብዕና ቀውስ ውስጥ ያሉ ይመስለኛል ወይ እነደነ ስዩም መስፍን መስዋዕት ሆነው ጀግና ጀግና አልተዘመረላቸው ወይ ኖረው እንደ በፊቱ እየተከበሩ እየተፈሩ አይደለም በዚህ ላይ ከፍተኛ የሠብአዊ ቀውስ እና የሞራል ወድቀት ውስጥ ይመስሉኛል ስለዚህ እንደምንም survive አድርገው መንግስት መሆን ወይም አራተኛውን ዙር የአጥፍቶ መጥፋት ጦርነት አውጆ ለዘለዓለም ማክተም የፈለጉ ይመስለኛል

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 18 дней назад +2

    ወንድሜ አረአያ ተሻለህ ጌታዬ

  • @yestes12able
    @yestes12able 18 дней назад +1

    ስዩሜ እባክህ እንዳ ስትጋብዝ ለእንግዶችህ ብዙ ጊዜ ስጣቸው አውቃለሁ ተንታኝ እንጅ ጋዜጠኛ ስላልሆንክ ነው ግን ሞክረው
    ከአልሆነ አብርህ የሚተነትን ማግኘት ይከብድሃል እስብበት

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 18 дней назад +1

      Dear Seyoum, I agree. Please give more time to your Engda.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 дней назад +3

    ስየ ለምን የዛሬው ቪድዮ ሻዶ ተደረገ ያራዳአ ልጂ አርያ ምርጡ የትግራይ ሰው የኢትዮጵያ ልጂ

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 18 дней назад +1

    ልጆቹ ለኢትዮጵያም ለዓለምም አቪዬሽን ሰላም ሲባል በህግ ተጠያቂ መሆን አለባቸው ።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 18 дней назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስዩም እና አርአያ ❤❤❤❤❤

  • @ibrahimtahir8813
    @ibrahimtahir8813 18 дней назад +1

    Sumea you the beast long life