Welcome back #Tamerat ! Welcomeback #Teraranetwork ! The existence and resilience of people like you is what keeps me going. Keep up the good (Ethiopian) work my brother!
AMHARAS NEVER REALLY ON ANY BODY ELSE, BUT, ON YOURSELF, NEVER EXPECT SOLUTION FROM ANY BODY ELSE, NEVER DISARM & NEVER GIVE UP THE FIGHT FOR YOUR RIGHTS 💚💛❤️
Stop using Ezkiel out of context. That was only applicable to ancient Isreal before the Shekanah Glory departed from the temple in Isreal into the east.
Welcome back #Tamerat ! Welcomeback #Teraranetwork ! The existence and resilience of people like you is what keeps me going. Keep up the good (Ethiopian) work my brother!
Tebareki ! Fetari kene bitesebuchihi yitebkihi!!!
ታሜ የቁርጥ ቀን ጀግናችን ስላየንህ ደስ ብሎናል በርታ አይዞን
ታሜ የቪዥን ኢትዮጵያን ዝግጅት ሙሉ ፕሮግራሙን ብትለቅልን ጥሩ ነው
God blessed you
እንኳን ሰላም መጣህ
Tamirat Neghera 2.0,i will see the best of you in 20 years. God bless you.
ታሜ እንቁ ጋዜጠኛ❤ እግዚአብሔር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏💚💛❤️🙏
እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ሰላም መጣህ እንቁአችን ታምራት ፕሮግራምህን በቋሚነት ብትጀምር ጥሩ ነው
ታሜ እንኳን ደና መጣክ
Welcome back Tami
ምንድነው ጭብጨባ ማቅ ለብሰን የምናነባበት ጊዜ ነው😭😭😭
Tamrat atastenshinachew. Things are very difficult, but not to the extent he said. Things gonna be better.
Geta yemesgen 🙏🙏🙏
ታሜ የዉት ሰዉ ❤
❤❤❤❤❤❤
አንተን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ስላለህን ትልቅ ኩራት ይሰማኛል:: እግዚአብሔር ይባርክህ!
AMHARAS NEVER REALLY ON ANY BODY ELSE, BUT, ON YOURSELF, NEVER EXPECT SOLUTION FROM ANY BODY ELSE, NEVER DISARM & NEVER GIVE UP THE FIGHT FOR YOUR RIGHTS 💚💛❤️
🙏🙏🙏🙏
🎉🎉🎉🎉
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Amorch
አሁን ያሳሰባቹ አማራ እንደ ብሄር መደራጀቱ ነዉ ግድ እና ሰሀቱን የጠበቀ ጊዜ ነዉ አማራ የተነሳዉ ልኩን እስኪያገኝ ድረስ አማራ መነሳት መደራጀት መታገል አለበት
ታምራት ዲፕሎማቲክ መሆን መልመድ አለበት:: ሀሳቡ ትክክል ቢሆንም አገላለፁን ኢምፓይር እንመስርት ከማለት ኢትዮጵያን ማእከል ያደረገ ጫና ፈጣሪ የተባበረ ዲሞክራሲያዊ ህብረት እንመስርት ቢል ኢምፓይር የሚለው ታሪክ ጋር ስጋት ላላቸው የህዝብ አካላት የማይጎረብጥና ለአሻሚ ትርጉም ነፃ ማድረግ ይቻላል::
እየፈሩ ጉዞ የትም አያደርስም። ለቀጣዩ ትውልድ የመንገድ አቅጣጫ በግልጽ ቋንቋ ማሳየት ያስፈልጋል። ማመቻመች እዚህ አድርሶናል።
ሚልየን ታምራቶች ብቻ ናቸው ከዚህ የሚያወጡን።
😭😭😭😭😭😭
እዴት ላዳምጠው ተወዳጁን ታሜን ሙዚቃው ከሱ ንግግር ከፍ ብሏል ሙዚቃውን ቀንሱት እባካቹ !!!
እኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ሠላም አጥተን አንዱ በይ እኛ ተበይ ሆነን ከመኖር ኢትዮጵያ ትፍረስ እኔ ታምራት ህግ ፍትህ የኑሮ ውድነት የበታችነት ሥሜት ተሠምቶን አንገታችንን ደፍተን ዛሬ ልሙት ነገ ልኑር በማናውቅበት ሀገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብትለኝ አዎ ሌላው እኔ ዘሬ ቤተሠቤ ህዝባችን አገር ተሣዳጅ ሆኜ ከምኖር አዎ ኢትዮጵያ ትፍረስ መጀመሪያ ማንነቴ መቅደም አለበት ። አዎ አብይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ያደነዘዘን ሣይነሣ በግሎባል አልያንሰ አማካኝነት ታምራትም ሊያደነዝዘን? አዎ ለመኖር ላለመኖር መጀመሪያ አማራነት ይቅደም። ሁሉም ብሔር ብሔር ብሄር ጨዋታ እየተጫወተ አማራ ብቻውን ኢትዮጵያ ቢል አንድ እጅ እንደማያጨበጭብ አማራው ዲያስፖራ ተረድቶ መጀመሪያ አማራ እንደአማራ በብሄሩ በሰላም እንዲኖር ማገዝ መርዳት አለባችሁ እላለሁ። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያላችሁ አታደንዝዙን።
አይምሰልህ የእግዚአብሔር ሕዝብ ተስፋ አይቆርጥም !!! አይምሰልህ በቅርብ ጊዜ ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ነፃ ትወጣለች ውጊያው ከእግዚአብሔር ጋር መሆኑን አላወቅከም!!! ሐገር ልትፈርስ እጫፍ ላይ ተጠልጥላ አቶ ንዴት አናድናት ከማለት ይልቅ ትበተን ተቋም እንመስርት በሚል ማለት እብደት ነው!!!!
Tamye ante eko diamond neh le teredah chelmtegna ena zeregna yesmah
ታሜ በአማራ ደም ኢትዮጵያ ትቅደም እያለን ነው
ኢትዬጵያን ካላችሁ ከአማራ ጋር ብትቆሙ (ብትሳፈሩ ) በአጭር ሰአት ኢትዬጵያ እንደርሳለን ካልሆነ ግን አማራ እዬሞተ 10 ጊዜ ኢትዬጵያ ብትል አልሰማህም !!!
Dedeboch yaw birr new endy myaregachu
what does he mean when he says " I am Ethiopian imperialist?"
He wishes to raise an empire and load it on everyone else. He has been saying it all along
Abyssinian Empire
በቅርብ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ወጊያ እንያለን
ፈስ ብቻ😂
አማራ በሐይማኖት አባቶች ከነብሰገዳዩ አብይ በሚሰጣቸው በየ6 ወሩ አዱስ አበባ ሽርሽር ገንጋናውንና ጋንግሪኑን አብይ እሰከ እብደቱ ይጠቤቅሏን አቡነዘበሰማየትና የያዝከው የአማራን ከሙድረ ኢቴዮጳያ የሚጥፋት ኦቄድህ ይስካልህ ኦጆግ በመደጋጉም የአማርራ ድምፆ ለመሆን ማሄበሩ በሚያደሮገው ጥሪ አባቶች የገዘቱ እሰኪመሥል ብቅ የሚሉ ቢኖሮ ተደብቅ እንጆ የአማራ ህበር ብሎ ከጠራ አፉ እፉ እንደሜታሰር ይሰጋል
ወገኔ ተሰዶ ኢቴዮጳያ አልባ አገሮ አልባ ከመሆን ይሰውረን
ከጉለሌ ፒያሳ የማይኬድበት ጊዜ ቅርብ ነው ሲል ሰዉ ያሳየው ሪአክሽን😂
ጭብጨባ ባህላችን ሆኖ
ምን እናርግ🥹
አይገርምም🤔🤔🤔
Stop using Ezkiel out of context. That was only applicable to ancient Isreal before the Shekanah Glory departed from the temple in Isreal into the east.
አዲሰ ነገር ጋዜጣህ በክብር አለ አሁንም እገረብኩ አንተን አለማክበር አይቻልም
ማንጨብጨብ እንደ ተላላፊ በሽታ ተዛመተ እንዴ? ይህ የከፋ የከረፋ የዘረኝነት አዙሩት እኮ ክፉና ደጉን እንዳንለይ አጨልምብናል
ቅዥታም ምንም አይመጣም ይህ ማርት ከዚህ ቀደም ሰምተነዋል
ሙሟርተኛ! አይሳክካልህም
የበሽተኛ ጥርቅም ....
በኃይለ ሠላሴ ዘመን የጀመረ የአዕምሮ ቅርቃር😂😂😂