Terara Network
Terara Network
  • Видео 285
  • Просмотров 3 785 182
ቀጣዩ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትና ጣጣዎቹ! #Ethiopia #TeraraNetwork |
የብልፅግና መንግስት ለኢትዮዽያ የወደብ አማራጭ ማግኘት ግድ ይላል እያለ አዲስ ዲስኩር ጀምሯል፡፡ ታምራት ነገራ ይህ “ቀጣዩ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትና ጣጣዎቹ!” በሚል ርዕስ በሚያቀርበው በዛሬው የፖለቲካ ሜሞ ዝግጅት ይህ የብልፅግና የጦርነት ዲስኩር ምንጩ የወደብ ፍላጎት አይደለም በስመ ወደብ ምላሽ ከኤርትራ ጋር ሊደረግ የታቀደው ጦርነትም ብዙ ጣጣ አዝሏል ይላል፡፡
ተራራ ኔትዎርክን ለማጥናከርና ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን
*በፔትሪዮን በዚህ ሊንከ በመጠቅም patreon.com/TeraraNetwork7
*በካሻአፕ በዚህ ሊንክ በመጠቀም cash.app/$TeraraNetwork
*በቪንሞን በዚህ ሊንክ በመጠቀም account.venmo.com/u/TeraraNet
ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
Subscribe to our RUclips Channel
ruclips.net/user/TeraraNetwork
Like our Facebook page
TeraraNetwork
Join our Telegram Channel
t.me/teraranetwork
Просмотров: 113 803

Видео

የፋኖ ግስጋሴና የብልፅግና ራስን መቅበር! #Ethiopia #TeraraNetwork |
Просмотров 48 тыс.Год назад
የብልፅግና መንግስት በአማራ ተወላጆች ላይ የሚያካሂደው የተቀነባበረ ዘር ተኮር ጥቃት ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ዓለም አቅፍ ትኩረት እያገኘ ይገኛል፡፡ በዚያውም ልክ የፋ እንቅስቃሴ ለብልፅግና አገዛዝ ዘለቄታ አደጋ እንደሆነ እያስመሰከረ ይገኛል፡፡ የብልፅግና አመራሮችና ካድሬዎች ግን በአገኙት አጋጣሚ ፋ ለአገዛዛቸው እንደማያሰጋ እንደውም እንዳሸነፉት አድርገው ይናገራሉ፡፡ ይህን የንግግርና የእውነታ መምታታት ታምራት ነገራና ዶ/ር ሄኖክ ታምሬ በዛሬው የ ተራራ ወቀታዊ ጉዳዮች ፕሮግራማችን ይወያዩበታል፡፡ ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን ካሻአፕን በዚህ ሊንክ በመጠቀም cash.app/$TeraraNetwork ወይንም በ...
#Ethiopia #TeraraNetwork | የብአዴን ፤ ኦህዴድና ፋኖ ጥምረት ለምን ፈረሰ?
Просмотров 47 тыс.Год назад
ባለፈው ህዳር 15 2015 ህወሓትና ኦህዴድ በፕሪቶሪያ የተፈራረሙት የትግራይና ኢትዮዽያ ስምምነት በመባል የሚታወቀው ስምምነት በተገባደደው 2015 ትልቁ ዜና ፤ የኢትዮዽያን ወቅታዊ የውስጥም ሆነ የውጪ ፖለቲካ እንደአዲስ የከለሰ ዜና ነበር፡፡ ይህ ስምምነት የኦህዴድ ብአዴን ፋኖና ኤርትራ ጥምረት አፍርሶ በወያኔ ኦህዴድ ኦነግ መካከል አዲስ ጥምረት ለመመስረት የሚጥር አዲስ ፖለቲካ ለማሳካት እየተሞከረ ነው፡፡ በወያኔ ኦህዴድ ኦነግ መካከል አዲስ ጥምረት መመስረት ምን ምን ጣጣዎች አሉት? በዚህ ርእስ ዙሪያ ታምራት ነገራና ዶ/ር ሄኖክ ታምሬ የሚያደርጉትን ውይይት ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችሗለን፡፡ ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የ...
#Ethiopia #TeraraNetwork | የ ጠ/ሚ አቢይ የቁም ሞት ፍርድ "The PM is a dead man walking" Tamerat Negera
Просмотров 68 тыс.Год назад
ታምራት ነገራ “ጠ/ሚ አብይን የሞት ፍርድ ውሳኔያቸውን ፍፃሜ እየተጠባበቁ ነው” ይላል፡፡ ምክንያቶቹንና ሌሎች አገር አቀፍና ቀጣናዊ ጉዳዮችንም ከ እስክንድር መስፍን ጋር ይወያያል፡፡ Subscribe to our RUclips Channel ruclips.net/user/TeraraNetwork Like our Facebook page TeraraNetwork Follow us on our Twitter teraranetwork?s=09 Join our Telegram Channel t.me/teraranet
#Ethiopia #TeraraNetwork | What is moving the #Ethiopian diaspora politics? Part 2
Просмотров 4,6 тыс.Год назад
Terara Network has been covering #Ethiopian political and geopolitical affairs of the Horn of Africa primarily in Amharic. This is our first attempt to branch out in discussing Ethiopian politics in English language. In todays part two and final discussion Tamerat Negera and Dr Henok Tamire will continue to discuss about the recent dynamics in the Ethiopian North American diaspora. We hope you ...
#Ethiopia #TeraraNetwork | What is moving the #Ethiopian diaspora politics? Part 1
Просмотров 9 тыс.Год назад
Terara Network has been covering #Ethiopian political and geopolitical affairs of the Horn of Africa primarily in Amharic. This is our first attempt to branch out in discussing Ethiopian politics in English language. In todays discussion Tamerat Negera and Dr Henok Tamire will mainly focus about the recent dynamics in the Ethiopian North American diaspora. We hope you will find it interesting. ...
#Ethiopia #TeraraNetwork | ታምራት ነገራ ምን እናድርግ? በሚል ጥያቄ ዙሪያ Global Alliance ባዘጋጀው መድረክ ምልከታውን ያጋራል፡፡
Просмотров 9 тыс.Год назад
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን በዚህ ሊንክ በመጠቀም cash.app/$TeraraNetwork ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡ Subscribe to our RUclips Channel ruclips.net/user/TeraraNetwork Like our Facebook page TeraraNetwork Join our Telegram Channel t.me/teraranetwork
#Ethiopia #TeraraNetwork #TameratNegera | ታላቅ ሀገራዊ ጉባኤ ፣ በዋሽንግተን ዲሲ
Просмотров 16 тыс.Год назад
ስለ አግራችን ምን እናድርግ በሚል ርእስ ታላቅ ሀገራዊ ጉባኤ ፣ በዋሽንግተን በዋሽንግተን ዲሲ ተዝጋጀቷል፡፡ ይህን ዝግጅት እንድትታደሙ ተጋብዛችኋል፡፡ Subscribe to our RUclips Channel ruclips.net/user/TeraraNetwork Like our Facebook page TeraraNetwork Follow us on our Twitter teraranetwork?s=09 Join our Telegram Channel t.me/teraranetwork
#Ethiopia #News| ጋዜጠኛ ተመስገንና፤ የአልሸባብ ጥቃት #TeraraNetwork
Просмотров 6 тыс.2 года назад
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡ Subscribe to our RUclips Channel ruclips.net/user/TeraraNetwork Like our Facebook page TeraraNetwork Follow us on our Twitter teraranetwork?s=09 Join our Tele...
#Ethiopia #TeraraNetwork | የጠቅላይ ሚንስትሩ ቅሬታና ፤ የአሜሪካ ማሳሰቢያ
Просмотров 4,2 тыс.2 года назад
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡ Subscribe to our RUclips Channel ruclips.net/user/TeraraNetwork Like our Facebook page TeraraNetwork Follow us on our Twitter teraranetwork?s=09 Join our Tele...
#Ethiopia #EthiopianNews| አማራ ክልልና፤ የጋዜጠኞች እስር #TeraraNetwork
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡ Subscribe to our RUclips Channel ruclips.net/user/TeraraNetwork Like our Facebook page TeraraNetwork Follow us on our Twitter teraranetwork?s=09 Join our Tele...
#Ethiopia #News| አማራ ክልልና ፤ እስረኞቹ #TeraraNetwork
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡ Subscribe to our RUclips Channel ruclips.net/user/TeraraNetwork Like our Facebook page TeraraNetwork Follow us on our Twitter teraranetwork?s=09 Join our Tele...
#Ethiopia #News| መንግስቱ ኃይለማርያምና ፤ ያመለጡት እስረኞች #TeraraNetwork
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡ Subscribe to our RUclips Channel ruclips.net/user/TeraraNetwork Like our Facebook page TeraraNetwork Follow us on our Twitter teraranetwork?s=09 Join our Tele...
#Ethiopia የኦነግ አመራሮች ሊካሱ ይገባል? #TeraraNetwork |
Просмотров 1,5 тыс.2 года назад
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡ Subscribe to our RUclips Channel ruclips.net/user/TeraraNetwork Like our Facebook page TeraraNetwork Follow us on our Twitter teraranetwork?s=09 Join our Tele...
#Ethiopia #EthiopianNews የኤርትራ ክስና ፤ የክልሉ ስጋት #TeraraNetwork |
Просмотров 2,1 тыс.2 года назад
#Ethiopia #EthiopianNews የኤርትራ ክስና ፤ የክልሉ ስጋት #TeraraNetwork |
#Ethiopia #News| የፓርቲው እገዳና ፤ የጦር መሳሪያ ምዝገባ #TeraraNetwork
Просмотров 1 тыс.2 года назад
#Ethiopia #News| የፓርቲው እገዳና ፤ የጦር መሳሪያ ምዝገባ #TeraraNetwork
#Ethiopia #News| የአብን አባላት አፈናና ፤ የኢሰመኮ ማሳሰቢያ #TeraraNetwork
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
#Ethiopia #News| የአብን አባላት አፈናና ፤ የኢሰመኮ ማሳሰቢያ #TeraraNetwork
#Ethiopia #EthiopianNews የወልቃይት ክተት ጥሪና ህወሓት #News #TeraraNetwork |
Просмотров 2,2 тыс.2 года назад
#Ethiopia #EthiopianNews የወልቃይት ክተት ጥሪና ህወሓት #News #TeraraNetwork |
#Ethiopia #News| የ2011ዓ.ም እስረኞችና ፤ የሩሲያ ዛቻ #TeraraNetwork
Просмотров 6862 года назад
#Ethiopia #News| የ2011ዓ.ም እስረኞችና ፤ የሩሲያ ዛቻ #TeraraNetwork
#Ethiopia #TeraraNetwork | የትግራይ የመጨረሻው ትግልና የሰአት እላፊ አዋጁ
Просмотров 2,8 тыс.2 года назад
#Ethiopia #TeraraNetwork | የትግራይ የመጨረሻው ትግልና የሰአት እላፊ አዋጁ
#Ethiopia #News| የምዕራብ ኦሮሚያ ቀውስና ፤ የሱዳን ተቃውሞ #TeraraNetwork
Просмотров 8102 года назад
#Ethiopia #News| የምዕራብ ኦሮሚያ ቀውስና ፤ የሱዳን ተቃውሞ #TeraraNetwork
#Ethiopia #News| የህወሓት ትእዛዝና የጋዜጠኛው መመለስ #TeraraNetwork
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
#Ethiopia #News| የህወሓት ትእዛዝና የጋዜጠኛው መመለስ #TeraraNetwork
#Ethiopia #News| የአብን ማስጠንቀቂያና ፤ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ #TeraraNetwork
Просмотров 3,5 тыс.2 года назад
#Ethiopia #News| የአብን ማስጠንቀቂያና ፤ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ #TeraraNetwork
#Ethiopia #News #TeraraNetwork | የሩስያ የጦር ወንጀል ክስ
Просмотров 5282 года назад
#Ethiopia #News #TeraraNetwork | የሩስያ የጦር ወንጀል ክስ
#Ethiopia #News| እስራኤልና ፍልስጤም ግጭትና፣ የአልሸባብ ጥቃት በኢትዮጵያውያን #TeraraNetwork
Просмотров 7412 года назад
#Ethiopia #News| እስራኤልና ፍልስጤም ግጭትና፣ የአልሸባብ ጥቃት በኢትዮጵያውያን #TeraraNetwork
#Ethiopia #News| ቀብር ላይ የተነሳው ተቃውሞና፤ በኦሮሚያ የታሰሩ ሰራተኞች #TeraraNetwork
Просмотров 2 тыс.2 года назад
#Ethiopia #News| ቀብር ላይ የተነሳው ተቃውሞና፤ በኦሮሚያ የታሰሩ ሰራተኞች #TeraraNetwork
#Ethiopia #News| የአልሸባብ ጥቃትና፣ የ3ሺህ እስረኞች መፈታት #TeraraNetwork
Просмотров 9102 года назад
#Ethiopia #News| የአልሸባብ ጥቃትና፣ የ3ሺህ እስረኞች መፈታት #TeraraNetwork
#Ethiopia #News| ግድቡ ላይ ያነጣጠረ ጥቃትና ፣ የድርጅቱ ስራ ማቆም #TeraraNetwork
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
#Ethiopia #News| ግድቡ ላይ ያነጣጠረ ጥቃትና ፣ የድርጅቱ ስራ ማቆም #TeraraNetwork
#Ethiopia #News| በሶላት ላይ የተነሳው ረብሻና የሚሳኤሉ ጥቃት #TeraraNetwork
Просмотров 2,2 тыс.2 года назад
#Ethiopia #News| በሶላት ላይ የተነሳው ረብሻና የሚሳኤሉ ጥቃት #TeraraNetwork
#Ethiopia #News| የፑቲን ዛቻና የባለስልጣናቱ ከእስር መለቀቅ #TeraraNetwork
Просмотров 1,6 тыс.2 года назад
#Ethiopia #News| የፑቲን ዛቻና የባለስልጣናቱ ከእስር መለቀቅ #TeraraNetwork

Комментарии

  • @MiftaNesro-b5k
    @MiftaNesro-b5k 10 часов назад

    Humane.raighte.lefelistame.sayinager.lerusiya.binager.wegentena.naw

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 7 дней назад

    👍🏼Waw Amzing..sew neh 👍🏼Konkochenen bemelemedeh Betam gobez ena ye hagerachen ethiopia fiker endaleh mehoneh yaseredal. Egzabehair kene betesebeh yetebekeh. Endant ayenet ethiopian yemewed le zelalem yenur 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

  • @زهورمحمد-ن5ك
    @زهورمحمد-ن5ك 27 дней назад

    ሀገራችን ኢት!የምትከበርና' የምትወደድ!መሆንዋን አንዘንጋ!ነገር ግን ለጆሮ የሚቀፍና በ/አስነዋሪ ቃላቶችን ስንሰነዝር ራስን!እናትን!እህትን!ልጆቻችንን!እንደሰደብናቸው ነው!ስድቡም ቢቻ ሳይሆን ህሊናችንስ አይወቅሰንም ይሆን!?እባካችሁን!ሀሳብ ስንሰጥ የወደፊት ታዳጊ ልጆችንና በግምት ውስጥ እንዳንገባ!ከወላጆቻችንም ሆነ ከተማርነው ግብረገብ ባንወጣ!! ውዷ ሀገራችንን በፍቅር በአንድነት እንገባ!!

  • @زهورمحمد-ن5ك
    @زهورمحمد-ن5ك 27 дней назад

    ማሻ!አላህ!ያበርታህ ጎበዝ ውዷ ሐገራችን ሰላምን የሚይሹ ሀገርን ለመገንባት ለሚጥሩ ህዝቦች(ዜጎችን)እጇን ዘርግታ ትቀበላለች!!ምንጊዜም ኢት/ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም በጀግኖች ልጆችዋ ትኖራለች!!

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 28 дней назад

    40. 30አመት የመጡት ??

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 28 дней назад

    Wow wow wonderful 😍 ❤! Thank you so much our beautiful French Ethiopian sister for your love of our wonderful, proud, Godly and mysterious ancient Ethiopia 🇪🇹!!!

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 28 дней назад

    እንዴ😂በደንብ ታዉቂያለሽ አንቺ ተልኮ ይኖርሻል😂አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ 😂😂

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 28 дней назад

    እኔ እራሱ ፈረንጅ ነዉ የማገባዉ

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 28 дней назад

    በርቺ በርቺ ❤

  • @tesfaslasiewelderufael94
    @tesfaslasiewelderufael94 Месяц назад

    ህልም አይሰለችህም

  • @KetemaGetachew-h7p
    @KetemaGetachew-h7p Месяц назад

    ሰቆጣ አውቅሀለሁ። ከሽቶ ጋር የተያያዘ ስራ ስትሰራ ነበር አሁን የትና ምን እንደምትሰራ ባላውቅም። መልካም ህይወት

  • @KetemaGetachew-h7p
    @KetemaGetachew-h7p Месяц назад

    ሰቆጣ አውቅሀለሁ። ከሽቶ ጋር የተያያዘ ስራ ስትሰራ ነበር አሁን የትና ምን እንደምትሰራ ባላውቅም። መልካም ህይወት

  • @weemweer3249
    @weemweer3249 Месяц назад

    Ethiopia is my love...its art, heritage, food and weather are unparalleled.❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 28 дней назад

      True 👍! Even though we got many challenges right now, ours is a wonderful, proud, ancient and amazing country blessed in almost everything like history, wonderful cultures,people, music, landscapes, etc!!

  • @GetachewBirhanu-v2x
    @GetachewBirhanu-v2x Месяц назад

    በናትሽ የእርሻ ትምህርት ተምረሽ አንች አጋጣምው ስለነበረሽ ፈረንሣይ ያሉ ባለሀብቶችን ወደ ኢትዮጵያ በመጋበዝ ባንች የምመራ ዘመናዊ የእርሻ ኢንቬስትመንት አቋቁመሽ ዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግር አታረግልንም? አንችን ያዬ መወለድ ቋንቋ ነው የምባለውን ባንች አየሁ ። በአድስ ዓመት ባልሽ፣ልጆሽ እና አንች አጠቃላይ ቤተሰብ በሙሉ ቃለመጠይቁ ቢደረግ ጥሩ ነበር?

  • @GetachewBirhanu-v2x
    @GetachewBirhanu-v2x Месяц назад

    አቦ ይመችሽ እንኳን ከነ ሞላ በተሰቦችሽ አደረሰሽ

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 Месяц назад

    አገራችን በጦርነት ተወጥራ በነበረችበት ጊዜ የውጭ ዜጎች ውጡ ሲባሉ አገሬ ነው አልወጣም ያለችውን በህይወቴ አልረሳም።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Месяц назад

    Egna Ethiopiawi honen Hagerachn meinst alchalnim kkkkk Yewich zehoch Demo Ke Ethiopia krmiweta boomt yeshalegnal yelal 😀 Gobez endet new Neher⁉️ Yewevh.zeha honen eniigba Ende⁉️

  • @אנייודעתשאתה
    @אנייודעתשאתה Месяц назад

    እች ፈረጅ እንዳለችው ኢትዮጵያን ስለምትወድ ነው ኢትዮጵያ ምትኖር ስለዚህ ደስ ብሏት እንድትኖር ማንም እንዳያስቀይማት እላለሁ እንወድሽ አለን እኛ ኢትዮጵያኖች

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Месяц назад

    She’s what you call honorable principled person. We’re lucky 🍀 to have someone who cares and make an impact in the country. Not only beautiful in the outside but inside too. Thank you 🙏🏼 for sharing 🙏🏼❤️

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Месяц назад

    😳 ወገን እንስጋ አላማረኝም እኔ የውጫገር ዜጎች ኢትዮጵያ መብዛት ተኮላቸው ከኃላቸው እደጅራት እየጎተቱ ነው ሚመጡት ፈጣሪ ይርዳን🤲🤲🤲 ከመቃወማችሁ በፊት ሀገራችን ውስጥ ለነዋሪውና ከውጫገር ለሚገቡሰዎች ያላቸውን የክብር አሰጣጥ ና ልዮነት ከኤርፖር ከሆቴሎች ከትራንስፖር አጠቃቀም ለነዋሪውና ለመጤው የተለያየነው የክብር አሰጣጡ 😳 እንቃ አንሁን እቃ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Месяц назад

    #Beautiful 🌸ETHIO-FRENCH Women , Welcome Home 🏅

  • @FikreabgizawAbide
    @FikreabgizawAbide Месяц назад

    Well came your ancicter 🎉🎉

  • @FikreabgizawAbide
    @FikreabgizawAbide Месяц назад

    Strong women

  • @Meseret-c4p
    @Meseret-c4p Месяц назад

    🎉❤

  • @Meseret-c4p
    @Meseret-c4p Месяц назад

    Weigood the igerm

  • @HubelAlUZZA
    @HubelAlUZZA Месяц назад

    why do you gi west African ? 😂😂😂 ባሮችህ እዛ ናቸው 😂😂😂😂

    • @afriman-fv7lg
      @afriman-fv7lg 7 дней назад

      Balege donkoro neh ende ayebalem 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽

  • @HubelAlUZZA
    @HubelAlUZZA Месяц назад

    የነጭ ሸርሙጣ ወንድ የጥቁር አበሻ ሸርሙጣ ሴት ስያገኝ ይስማማሉ አንተ ውሻ ነጭ ሞት ለዘሮችህ ይሁን ነጭ የአፍርካ ሴት የወስብ መጫወቻ ናቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂 who cares white gay ?😂😂😂

    • @afriman-fv7lg
      @afriman-fv7lg 7 дней назад

      Donkoro zereja antem nech set betyez tafeker neber balege wola ker endeh ayebalem mehayem ye ethiopiawi asetesaseb endante ayedelem 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽

  • @2029312
    @2029312 Месяц назад

    ያውም ፈረንሳዊት? ማንም አይሰማሽም! አንፈልግሽም:: ነጭ ኢትዮጵያዊ የለም: እንዲኖርም አንፈልግም:: ኢትዮጵያዊነት እንዲቀየጸጥብን አንፈልግም:: ነጫጭባ ሰይጣን!

    • @isayasyeneneh5370
      @isayasyeneneh5370 Месяц назад

      Fesam Zim bel aram neh

    • @2029312
      @2029312 Месяц назад

      @@isayasyeneneh5370ደደብ ደንቆሮና ባርያ! ፈረንጅ ማምለክህን ብታቆምና መጽሀፍ ብታነብ ይሻልሀል:: ፈረንሳይ ለአለም በተለይም ለአፍሪካ ቀውስ በተቀዳሚነት ምክንያት የሆነች አገር ነች:: እንደአንተ አይነቶቹ አህዮችና የነጭ አምላኪዎች ሰርጐ ገብ አስተናጋጅዎች ስለሆናችሁ ትመቻላችሁ:: ዘረጦ!

    • @isayasyeneneh5370
      @isayasyeneneh5370 Месяц назад

      @@2029312 you sounded narrow minded individual be wise rather than being ignorant, shame on you. .

    • @2029312
      @2029312 Месяц назад

      @@isayasyeneneh5370 OK. I am ashamed. You wide minded beast you!

    • @Xestra37490
      @Xestra37490 Месяц назад

      You’re a true evil what’s your contribution to the country?

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Месяц назад

    #ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤ #ውድቀት ለብል*ናው ፓርቲ መሪ ከንቲባ ዓብይ አህመድ፣ አባላት፣ ደጋፊና ካድሬ በሙሉ።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Месяц назад

    #ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤ #ውድቀት ለብል*ናው ፓርቲ መሪ ከንቲባ ዓብይ አህመድ፣ አባላት፣ ደጋፊና ካድሬ በሙሉ።

  • @abebegebrehiwot1517
    @abebegebrehiwot1517 2 месяца назад

    you're right whatever you Live that's your country proud of that ❤

  • @elenafreweini6434
    @elenafreweini6434 2 месяца назад

    Strong woman 💪🏾💪🏾

  • @Salmon-ex3ce
    @Salmon-ex3ce 2 месяца назад

    ጋላ ባልሆነ አባትሽ የጋላን ዘር እጠላለው

    • @kafework1
      @kafework1 2 месяца назад

      What a stupidity! You are worse than worms 🪱!

  • @Roro.84387
    @Roro.84387 2 месяца назад

    ስለወደድሽን እኛም ወደንሻል።

  • @evoneshete4208
    @evoneshete4208 2 месяца назад

    Waragna

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 месяца назад

    You are Very great to hear about you you have best womon Beautful and blessd by God in Jésus christ our lord and savoir for sure i Will try to come in Addis Abeba at the end of this year❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @photography6969
    @photography6969 2 месяца назад

    Aha sanacharsachu anwetam naw yenachi tenga ayecha alakim😂

  • @giovannarosa2146
    @giovannarosa2146 2 месяца назад

    Etihopiaye attegebim❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 месяца назад

    We love u❤🙏

  • @getch1145
    @getch1145 2 месяца назад

    Wasaw she talks like an ordinary ethiopian woman. Amazing. Ewnetim ethiopiawi nesh.

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሸ እሱ ነው ያኮራሽ ያየሽ ሁሉ ይማርካል ባቺ የማይረቡ ደንቆሮ ልጆችሽ በዘር በሃይማኖት እየተኮስሽ ለድህነት አበቁሺ አይሰሩ አያሰሩ ደንቆሮ ሁሉ 👂👂👂

  • @mercato967
    @mercato967 2 месяца назад

    ተባረኪ!!

  • @t.beyenetsega9175
    @t.beyenetsega9175 2 месяца назад

    አሰቸኳቸፈይ አወጁን የምትደግፍ ፈረንጅ የአገሯን አቋም ነው ያንፀባረቅችው በአማራ ሕዝብ ላይ የታወጀውን የዘር ማጥፋት ወንጀል እደግፋለሁ አያለች ነው, አማራ የሆነ ሊያጨብብላት አይችልም ዲቃላ ካልሆነ

  • @woldemadin
    @woldemadin 2 месяца назад

    በጣም እንወሸለን 🎉❤😊

  • @jonsax8160
    @jonsax8160 2 месяца назад

    በጣም ነዉ የሚገርመዉ ከኢትዮጵያዊ ወልዳ ከብዳ ቤተሰብ መስርታ ቋንቋዉን አቀላጥፋ የምትናገር ጎበዝ ሙሑር ለኢትዮጵያ የምታስብ ማነዉ አስወጭዉ ማነዉ አስገቢዉ እንደዚህ አይነት አለቆች ከአለቅነታቸዉ መወገድ አለባቸዉ ኢትዮጵያ ሐገራችን እንግዳ ተቀባይ ሐገር ናት ከጥትም ጀምሮ እች የተከበረች ባለ ትዳር ወዳጃችን እንጂ ጠላታችን አይደለችም ማንም ሊነቀንቃት አይችልም።

  • @zelalemzeleke1277
    @zelalemzeleke1277 2 месяца назад

    እኛ ኢትዮጵያን ደግ ህዝቦች ነን።በደስታ ኑሪ።

  • @abebehailegebremariam1865
    @abebehailegebremariam1865 2 месяца назад

    Jonathan Micky, love you a lot!

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 месяца назад

    እንኩዋን የኛ ሆንሽ የኔ ቆንጆ!::

  • @iyansodjabesa7496
    @iyansodjabesa7496 2 месяца назад

    ኮራ ዘና ብለሽ ኑሪ እናቴ። ኢትዮጵያን ስለመልቀቅ መጠየቅም አይገባሽም።

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 2 месяца назад

    ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ