አፋር ምድሩ ከውስጥ ቀልጧልመሬት መንቀጥቀጥ የማያሰጋቸው ከተሞችJanuary 4, 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 12

  • @tigsttzazuliyew1091
    @tigsttzazuliyew1091 23 дня назад +1

    ጌታ ሆይ ሀገሬን ህዝቤን ጠብቃት

  • @YobdiDawit
    @YobdiDawit 23 дня назад +2

    የመዳን ቀን አሁ ን ነው ንቃ ወዳጄ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም ክርስቶስ ነው

  • @SeyoumGebremariam
    @SeyoumGebremariam 23 дня назад +1

    This time we should not disclose the benefit coming from the earth quake because there is coming huge displacement of the community there .

  • @dawitteshome2103
    @dawitteshome2103 23 дня назад

    አስተካከል አርባምንጭ በታላቁ የኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ የምትገኝ

    • @dawitteshome2103
      @dawitteshome2103 23 дня назад

      ለምትናገረው ነገር በቂ እውቀት ሊኖሩ ይገባል። በኢትዮጵያ ውስጥ በስም ጥ ሸለቆ የሚገኙ ከተሞችን መጀመሪያ ማወቅ ማጥናት አለበህ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 24 дня назад

    አላህ ይድረስላቹ 😢

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 23 дня назад

    ሠላሙንፈጣሪያምጣልንየሚያኖረንየሚወስደንፈጣሪምንምመጨነቅየለብንምየሰዉልጅምንምሀቅምየለንምከመጥፎስራእንዉጣጥሩእንስራለፈጣሪ

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 24 дня назад

    ጅግጅጋ ወይስ ሱማሌ ክልል ። ጥንቃቄ አትዠባርቅ አእምሮህን አሰራዉ

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 23 дня назад

    ኤርትራ ትግራይ ወሎ አጣዬ ደብረሲና ደብረ ብርሀን ሸዋሮቢት ሰንበቴ ለአፋር በጣም ቅርብ ናቸው ።

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 24 дня назад +2

    5.8 አልክ አንተ መለኪያ አለህ ወይ ። ባለሙያዋቹ የሉት ሌላ አንተ ደግሞ ጨማምረህ ሌላ አጣራ ወንድሜ ከመቀበዣዠርክ በፊት